ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በተገኙበት በአዲስ አበበ ከተማ የተካሄደው የፅዳት ዘመቻ

  Рет қаралды 95,678

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 550
@SamsungSamsung-xp4kb
@SamsungSamsung-xp4kb 5 жыл бұрын
ዘረኝነት ተወኝ ሰላሜን አትንሳኝ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ነህ አትበለኝ ባምሳሉ የሰራኝ የክርስቶስ ልጅ ነኝ ቀዳሚዋን እሴት ሄዋንን ጠይቃት አፋር ነሽ ሱማሌ ሐረሪ ነሽ በላት አዳምን ጠይቀው ዘርህ የት ነው በለው የስላሴ ባሪያ የእግዚአብሔር ጥበብ ነው አማራ ኦሮሞ ትግሬ ነው አትበለው እኔም አልልህም አዳም ጎንደሬ ነው ፈጣሪ ሰራ እና በገነት አኖረው ብሔር ዘሩን ሳይለይ አዳም ብሎ ጠራው ወደድንም ጠላንም ዘራችን አንድ ነው ብሔር ዘር ቀለም ግን ያንተው መላ ምት ነው ታዲያ አንዴ ኖረን ማለፋችን ላይቀር ብንኖር ምን አለ በሰላም በፍቅር ሞትም እጁን ላይሰጥ መቃብሩም ላይቀር ዘር እየመረጡ ማጥፋት የሰው ፍጡር ለትቢያው ስጋችን ለሚበላው አፈር ተዋደን ተፋቅረን በሰላም ብንኖር አምላክ ይጠብቃት ኢትዮጵያችን ትኑር ፣ ኢ💚ት💛ዮ❤ጵ💚ያ💛 ለ❤ዘ💚ላ💛ለ❤ም 💚 ት💛ኑ❤ር💚 💛❤🇪🇹
@tigistmekonne6379
@tigistmekonne6379 5 жыл бұрын
በትክክል ተገልጧል!!!!።
@tirsett9992
@tirsett9992 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውብ ፅሑፍ ያብዛልን
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 5 жыл бұрын
ውብ ግጥም ገልፀህዋል ተባረክ
@yeshyesh385
@yeshyesh385 5 жыл бұрын
Samsung Samsung በጦም ደስ ትሎልችህ ፈጦር አገሮችን ሰሎም ዮርግልን
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 жыл бұрын
ምናለበት ብሄር ለብሄር መነካከሱን ትተን እዴዚ እደ ዛሬው ፅዳት ተባበረን ተፈቃቅረን ተከባብረን ብንኖር
@netenetnegusi2181
@netenetnegusi2181 5 жыл бұрын
❤❤❤❤
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ቅድሚያ የጥላቻ ሀውልት ዘረኛ ህገ መንግስት ይፍረስ
@hojiinwaaqayyoguddaadha7307
@hojiinwaaqayyoguddaadha7307 5 жыл бұрын
Wawwwwwwe bateem dasss yelaal bartuu turuu hasabnow
@ethiolove5554
@ethiolove5554 5 жыл бұрын
ነበር ግን የ KZbin ብር ለማግኘት ጥላቻን ዘርብን
@hamadjuhani9352
@hamadjuhani9352 5 жыл бұрын
Betam Tikkl bilehal
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 5 жыл бұрын
ደስስስስስ ይላል ፍቅርን ይስጠን ዶክተር አብይ ያሰብከውን ያሳካልህ ዘረኞችን ፈጣሪ ያፅዳልን የኛ ጀግናችን ውድ መሪያችን በርታልን
@getugetachew6448
@getugetachew6448 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ3ቘ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ3ቘ 5 жыл бұрын
አብያችን እናመሰግናለን ምነው ሁላችንም እንደ አንተ ቅን ብንሆን እድሜ ይስጥህ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ምናለ አንድ ሁኑ ሢባሉ አንድ ቢሆኑ እፍፍፍፍፍ ፈጣሪ መተሣሠቡን ያምጣልን ዘረኛን ብሔርተኛን ከምድር ገፅ ያጥፋቸው እስኪ እደኔ ዘረኝነትን የሚጠላ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ3ቘ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ3ቘ 5 жыл бұрын
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ እውነት ነው ውዴ
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk meshrefet
@MiraMira-nd3my
@MiraMira-nd3my 5 жыл бұрын
አሜን እድሜ ይስጠሁ💖አንድ ስው ብጫመር እዴ አብይ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ2ጨ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ2ጨ 5 жыл бұрын
የፌስቡክ ቆሻሻም እንደዚ ቢፀዳ ጥሩ ነበር አገራችንም ሰላም ትሆን ነበር
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
በተዘጋ ፈጣሪ ይዝጋው ፌስቡክ እሚባልን እኔ አላቀውም ግን በጣም ዘረኝነት እሚስፋፋው በፌስቡክ ነው
@zahabiamohamed4764
@zahabiamohamed4764 5 жыл бұрын
ትክክል ሳላም ይገኝ ነበር
@salamisalam9358
@salamisalam9358 5 жыл бұрын
😀😀😀👍👍
@hamadjuhani9352
@hamadjuhani9352 5 жыл бұрын
Betam Tikkl New Egziabher Yatifalin
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
አቤ አባታችን ምን ላድርግህ አላህ ይጠብቅልን
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
ፀዳት ከህሌና ይጀምራል መጥፎነገር ከማስብ እንፀዳ ዘረኝነት ይጥፍ ሀገርሰላምይሁን
@አታላነኝየአባቴልጅየወንድ
@አታላነኝየአባቴልጅየወንድ 5 жыл бұрын
ትክክል ማርየዋ
@nunuengdasew8772
@nunuengdasew8772 5 жыл бұрын
Thanks God, we love you Dr. abiy God bless Ethiopia
@ኢስላምነውህይወቴኢ
@ኢስላምነውህይወቴኢ 5 жыл бұрын
ሊነጋ ሲል ይጨልማን. እስኪ እደ ዶ/ር አብይን ግዜ እንስጠው በዘር ከምንናቆር ላገራችን ዱአ እናርግ መሪያችን በርታልን እዳተም አላየሁ መጨረሻህ ይመር
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 5 жыл бұрын
የኛ ፍቅር የሆንክ ንጉሳችን አብቹ ሺህ አመት ግዛን ፈቅደንልሀል !!! 💕💕💕
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 5 жыл бұрын
@@zenebugebrekidan በማን ነዉየምሰቂዉ በራሰሸ አደል
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ
@አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ 5 жыл бұрын
አሳብ ጥሩ ነው የወረት እዳይሆን እንጂ በርቱ ዘረኝነትንም እንደዚህ አፅድቶ መጣል አለብን እግዚአብሔርም ይመስገን ጠላታችን ሰይጣን እርርር ይበል አገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
አብይ የኔ ጀግና የመልካም ዘር ጥሩ ተምሳሌት ለህዝብ ክብር ያለህ እራስህን ዝቅ የምታደርግ መልከ መልካም
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
" የገዛ ጠላትህን ምርጥ ጓደኛ ምታረግበት ትክክለኛዉ መንገድ ፍቅር ነዉ" !!
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
ትክክል
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
በትክክል
@dahab7484
@dahab7484 5 жыл бұрын
ልጆቹ ደስ ሲሉ
@solomonberihun20
@solomonberihun20 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ ስብእናን እና አገርን ለመፃዳት ታች ላይ ትላለህ ነገር ግን ቁም ነገሩ ያ የምትስተዳድረዉ አገር እና ሕዝብ ለመፃዳት ዝግጁ ነዉ ወይ? ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ::
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 5 жыл бұрын
Amen
@ABC-hs3ip
@ABC-hs3ip 5 жыл бұрын
Good job our Pm Abiy Ahemed. Don’t listen haters we love you!!!
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
እኔ መቼም ቃላት የለኝም ይሄንን ያለዘር ልዩነት እካባቢያችንን ለማፅዳት ኢትዮጵያውያን በፍቅር እብረን ሆነን መስራትእንድንችል ምሳሌ የሆንክ መሪ ስለሆንክ ዶር እብዬዬ እድሜህን ያርዝመው ከማለት ሌላ የለኝም ❤️🙏🏽
@sahra4091
@sahra4091 5 жыл бұрын
This is beautiful, Dr. Abiy Ahmed you are example of Aba gaddas. Down to earth and respectful of others. Bless you and your family.
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል 5 жыл бұрын
አብይን የሚነካ ሆዱ መሬት ይካ♥♥♥♥♥♥
@destaergano3121
@destaergano3121 5 жыл бұрын
በእሁድ ምድር በፌስቡክ ላይ ተጥዶ ቆሻሻ ወሬ ከመልቀም የሰፈር ቆሻሻ መልቀም ለጤናችንም ሆና ለአዕምሮ ትልቅ እርካታ ይሰጣል:: በርቱ በርቱ!!
@anamolla5512
@anamolla5512 5 жыл бұрын
Wow teru abable
@ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም
@ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እትዮጵያን ይጠብቅልን
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
good job but cover ur mouth and ur eye
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
ውይ አብያችን አላህ አብዝቶ ይጠብቅህፍቅር እኮነህ 💞💞💞ጭራሽ ቀሻሻ ለማፅዳት አደባባይ አላህ ምቀኞችህ ሁሉ እንዲህ ይጥረግልህ እኔ ምቼም ቃላት የለኝም አንተን ምገልፅበት🙏🙏🙏
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 5 жыл бұрын
ቃላት የማይገልፅህ መሪ አብያችን አላህ ይርዳህ ፣ከቆሻሻ ልብ የሚወጣ ቆሻሻ ንግግርን ያጥፋልን ።
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀
@highvoicetrends
@highvoicetrends 5 жыл бұрын
lemurted endezih ayibalim ALLAH HİDAYA YİSTİH yibalal
@last7227
@last7227 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አብይ ወዶ እዳይመስላችሁ ከፆዳት የጀመረው ምናልባት ቢገባቸው ብሎነው ይህን አይተው የቢሄር መባላት እዲቀርብሎነው ለገባው ይግባው
@guldeyasguldeyas9906
@guldeyasguldeyas9906 5 жыл бұрын
Ewenatashei.new mar.gen.asabachaw.kefu.yahun.seawche.ayegabachawm
@ማርዘነብ-ዸ5ነ
@ማርዘነብ-ዸ5ነ 5 жыл бұрын
ሰርካለም ትክክል ብለሻል እናቱ ከቢሄር የፀዳ ሰው ጠፍጅ መሪኮ ነበርን ግን ምታደርጊዋለሽ እሱ ለማስተካከል ሲክብ ሲያስተካክል ሌላው ያለምንም ምክንያት ያገሩንልጅ ወንድሙን ሲያሳድድ ያድራል ከተፈናቃዮች ጋር ለመቀላቀል እንደው ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ብቻ ነው የምለው
@last7227
@last7227 5 жыл бұрын
@@ማርዘነብ-ዸ5ነ አሜን አሜን አሜን የኔውድ ምንም አይባል
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 5 жыл бұрын
ለካ በሽተኛ ያለው ፌስቡክና ይቱብ ላይ ነው እንዲ መልካም ህዝብና መሪ የሰጠኝ አምላክ ይመስገን
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 5 жыл бұрын
Amen
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይተብቅክ የኛ ውድ መሪ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 5 жыл бұрын
God bless whole Ethiopian people and abiy we love you abiy
@tiruworkbirdagn3651
@tiruworkbirdagn3651 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጰያን ይጠብቅልን
@atinkubegnenatenenahagaren5770
@atinkubegnenatenenahagaren5770 5 жыл бұрын
Amen
@rahmabasheer7475
@rahmabasheer7475 5 жыл бұрын
ሁልግዜ አፅዱት ጎበዝ ሁኑ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንን
@ኢየሱስያድናል-ለ3መ
@ኢየሱስያድናል-ለ3መ 5 жыл бұрын
ሁሌ እደዚህ ብንሆን በፍቅር ምናለበት?????ፈጣሪ በዚህ ፍቅር ያድለን።
@helensamal5664
@helensamal5664 5 жыл бұрын
Aye abeye tefograla aydele lormo nawe yamtdawe yamtazagwe aunse dramakkkkkkkkkkk
@beletlove9074
@beletlove9074 5 жыл бұрын
😙😙😙😘😘❤
@shdhdgdjfhfh4694
@shdhdgdjfhfh4694 5 жыл бұрын
አብያችን አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ አተ ቅን መሪያችን ሽ አመት ንገስልን ያረብ አገራችነን ፍቅር ሰላም የወፍቅልል
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
እኛ አንበሳ አብያችን በርታልን በእውነት ይገርማል በጣም ይገርማል
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀
@ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ
@ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ 5 жыл бұрын
አብ ያችን😙😙😙
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
አብያችን ትትና ብቻ ይበቃል
@محمداحمد-ك8ر3ه
@محمداحمد-ك8ر3ه 5 жыл бұрын
ወንጌለኖችን አፅዳልኝ አልንጅ አባራ አላፈናቀለንም አልገደለንም እነ ጀዋርን አፅዳልን
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 5 жыл бұрын
ምንለ የአዘርኝነትን ቆሽሽ ኢንድህ በየፀዱት
@ሳአዳአሊሀሰን
@ሳአዳአሊሀሰን 5 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር አብይ ዘረኞችን ጠርገህ ጣልልንና ሀገራችን ከዘረኞች ትፅዳ
@alemetcha9051
@alemetcha9051 5 жыл бұрын
God bless Ethiopia people Good job thanks to you Dr Abiy you are so amazing person
@ZahraZahra-nh1fq
@ZahraZahra-nh1fq 5 жыл бұрын
Dr Abiy ❤❤
@marymebaba7161
@marymebaba7161 5 жыл бұрын
ቸር ያሰማን ፍቅር ኢትዮጵያውያን አክባሪ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይመስገን
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
Dr abey u did good job. Can u please clean the one ngative minds people with broom please. Most people they have positive altitude. Thanks my people I am proud off u. Maria
@weynishetwerku8625
@weynishetwerku8625 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላምን ያዉርድልን
@ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
@ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ያረቤ ቤት ሰለቸኝ መጥቼ አገሬሬሬሬ ይብላኝ እም መጥቼ አፀዳለሁ ኢንሻ አላህ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 жыл бұрын
Weynishet Werku አሚን አሚን ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን ስለሀገራችን ሰላም መስማት እፈልጋለን
@ethiopiaethiopia7669
@ethiopiaethiopia7669 5 жыл бұрын
አብ ያችን እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷
@محمداحمد-ك8ر3ه
@محمداحمد-ك8ر3ه 5 жыл бұрын
ዘረኝነትን አፅዳ የሀገሬ ሰው አትሸውዱ እግ ይከበርልን ነውያልነው ሁልጊዜ መታለል አስፈላጊ አይደለም
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 5 жыл бұрын
አብያችን እግዚሀብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ዘረኝነት ይፅዳ እስኪ በፈጠራችሁ አምላክ ልለምናቹ እንዋደድ ከምንጠፋ
@kewakibtabraham9412
@kewakibtabraham9412 5 жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 be Tariqua Aytawe Yematawkew Dinqe ena Birqeya Yezemenachen Meri.Senedemer Yamrebenal! Yemedemer Temsalet ❤️+❤️=❤️🇪🇹✅ ....... Dr. Abiya Ahmed ,Ante le Ethiopiam le Hezbachenem le Esum le Esuam le Enam Tasfelegenaleh ....Ante Museachen neh yegna Meri! Mechem behon tesfa Atekureteben Enwedehalen ........❤️❤️❤️ . Geta ye Sera Zemenehen Abezeto Yebarek Amennnn 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 5 жыл бұрын
ከፅዳቱመልስ በነካ እጃችሁ ኦነገን ሻወር አስገቡና ወደ ፀበል ዉሰጿቸው
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkjkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkllollkkkkl
@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ
@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ 5 жыл бұрын
ወረኛ
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጥሩ ነው ግንንንን ብዙ የሚፀድ ነገሮች አሉው የሰዋች አላሰፈላጊ ፀባዩችም ይፀዱ ሀገራችንን ሰላም ይሰፈን
@muluyounas3511
@muluyounas3511 5 жыл бұрын
አንተ ለኘአባታችን ነክ ጌታ ከዝህ በላይ እዉቀት ይሥጥ አትያዝ ከፊት ጌታ ይቅደምክ እዉቀት ይጨምርልክ ክፊዎችክን ጌታ ያርቅልክ ይጠብቅ ይባርክ ፊፅምክን ያሣምርልክ
@forever4883
@forever4883 5 жыл бұрын
ጥሩ ጅማሬ ነው በነካ እጃችሁ በአዲስ አበባ ዙሪያ የተፈናቆሉትንም ቦታ ማስያዝና ምልሶ ማቃቃም ግድ ይላል መንግድ ላይ የወደቁ ሰዎች መንገድ ላይ ምጸዳዳታቸው አይቀሬ ነውና ::
@zerutgebreyes1389
@zerutgebreyes1389 5 жыл бұрын
ፍቅር ያሻንፋል አሁንም ፈጣራ አመላክ አንድንታችን ፍቅርንና ሰላምን ያብዛልን በጣም ደሰይላል
@hiruthailu3738
@hiruthailu3738 5 жыл бұрын
JESUS CHRIST COME AS SLAVE IN THIS WORLD , DR. ABYE GOD BLESS YOU THIS MEANS HIMILITY GOD BLESS US WITH THE SAME SPIRIT OF HIMILITY AND LOVE ONE ANOTHER.
@jamelasade5099
@jamelasade5099 5 жыл бұрын
እፉ..ስታምር..አላህ..ይርዳን..የልብህን..ያሳብህን..አላህያሳካልህ..እባካችሁ..ዘረኝነትን..የምታቅናብሩ..ዘርኞች..የኢት..ብሄር..ቤሄረሰቦች..ባንድ..ሲያምሩ..እዋቸው..የአብርጋ..እና..የሩዝ..ጥጋብ..ለህዝብ..ብጥብጥ..አትሁኑበመጥኑ..ተመገቡ..ለድሀ..እርዱ..እኛ..አድነን።
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 5 жыл бұрын
እኔ እኮ ለምን የዚህ የወረተኛ ህዝብ መሪ እንደሆንክ አልገባኝም ለህዝቡ አትመጥንም ልዩ ነህ
@NeYa-24
@NeYa-24 5 жыл бұрын
ከትብያ ያነሳኝ እግዝያብሄር ነው ፕሬዚደንት ሆነ እንዴ? መቼ?
@Mየበረሀዋኡሚንናፋቂ
@Mየበረሀዋኡሚንናፋቂ 5 жыл бұрын
ደስሲሉ ህፃኖቶቹራሡ ሠላምና ፍቅርን ለሀገራችን አላህያውርድልን አድነት መችነው የሚለምድብን
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 жыл бұрын
የዘረኝነት መንፈስ በእግዚአብሔር ሀይል ይጠረግ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
ጠቅላይ ሜኔሰተሩ መጀመሬያ ዘረኘነትን ያፀዱ
@hailubelete4598
@hailubelete4598 5 жыл бұрын
A good leader who leads by example God bless you sir and may God help us to be good followers.
@fikertemenigestu2679
@fikertemenigestu2679 5 жыл бұрын
What smart man abey teach them Show them 👍 this I 💘 u my king
@chekchek383
@chekchek383 5 жыл бұрын
ስለ ፅዳት ለመማር ትምህርትቤቶችቻችን በቂ ናቸው ... መጀመሪያ ውስጣችን ይፅዳ ዘረኝነት ይጥፋ አገር እንዳትጠፋ
@fanyeabichuwadaje1952
@fanyeabichuwadaje1952 5 жыл бұрын
Abichu jegna Allah yegzihe. Ande honeh asechegrike Abichu
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችንን ይጨምርልን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@salmatefitu7542
@salmatefitu7542 5 жыл бұрын
ፅዳቱ ደሰ ይላል ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን ይሔን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ዉስጣችንን ጭቅላታችንን ከተንኮል ከክፍት ከዘረኝነት ፈጣሪ ያፅዳን አሜን አንድ እንሁን አሜን
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ በርቱልን ጎበዝቹ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
ዘረኝነትን ጠራርጋቹ አቃጥሉልን
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
ክክክክክ፣ይሻላል
@alemsisay8969
@alemsisay8969 5 жыл бұрын
I love u all well done good job I'm very proud to be ethiopian .
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
ውይይይይይ በስማም እንዴት እንደምታምሩ ዶክተር አብይ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት በእውነት ድንቅ ሰው ማነው መጥረጊያ ይዞ የሚጠርገው
@abm1344
@abm1344 5 жыл бұрын
ፍቅር ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ነገሮችን ሁሉ በዘር የሚለውጡትን ሳንስማ የራሳችንን ልብ ተከተልን ብንሄድ አምላከ እስራኤልአይተወንም።ስለዚህ ጌታ ከሁላችንም ጋር ይሁን ዶ/አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደከበበህ መላክቶችም ከማን ያውም ነገር ይክበብህ።ልባቸው ከማይደርሰው ጋዜጠኞች ጭምር ምድረ አማርኛ ቀልባሾች(በናንተ ቤት ማንምአይወጣም ብላችሁ ነበር)የልብን የሚያይ አምላክ ምን ይሰራል።
@martakalou3807
@martakalou3807 5 жыл бұрын
እውነት እንደዚ አይነት የአገር መሪ ኬየት ይገኛል ዶክተር አብይ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ተባረክ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@maremahmed2518
@maremahmed2518 5 жыл бұрын
mashAllah 💖💖💖💝💝💝Abiy lezelalem yinurr😍😍😍😍💔💔💔💔💔❤💛💚
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
This one is making unity , caring, respect, loving, and to know each other . my people they have positive altitude. The one dividing my country go to Hill. Maria
@ሠምራየተዋህዶልጅ
@ሠምራየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር አንድ ያድርገን
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
አገራችንንከዘርያፅዳው
@yazewberihun2660
@yazewberihun2660 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ጋር በጣም ደስ ይላል
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉👍👍👍
@ዳኒ-ቀ8ቐ
@ዳኒ-ቀ8ቐ 5 жыл бұрын
መጀመርያ ከአምራችን ላይ ዘረኝነትን አጽዳ የዘር ፓለቲካን አጽዳ አንፎጋገር ውስጣችን ካልጸዳ ውጭያችን ቢያምር ምን ዋጋ አለው
@himadahmi8509
@himadahmi8509 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ሁላችንም ራሳችንን ብናፀዳ ጥሩ ነው ፅዳት ከራስ ይጀምራል።
@ድንግልአማላጅየስድትስንቄ
@ድንግልአማላጅየስድትስንቄ 5 жыл бұрын
አይይይይይይይ አብይ የሚጠርግ ይጥርግህነ ቤት ካፍርስክ ብኃላ እደገነ አስፓልት ትጠርጋለህ ምነለ ፅሐይነ ውርጭ ላይ የወደቁትን ብታናሳቸው አቤቱ ጌታችን ሆይ ክዝህ አስመሳይ መንግስት ጠብቀን በቃቹሁ በለን
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 5 жыл бұрын
፫ የሰንበትን ቀን አክብር። አሰርቱ ትእዛዛት ሶስተኛው። በሰንበት ወደ ቤተክርስትያን እንጂ ኮሙኒስት ደርግ እንዳስለመደን እመነታችንን አትዳፈር ። ሃሳብህ ጥሩ እውነትነት የጎደለው መሆኑ ደግሞ ወገኖችህ ቄሮዋች ቤተክርስትያን እያቃጠሉ ነዋሪው ተሰዶ በየቦታው የሚንገላታውን ቁጥር ስፍር የሌለው ሕዝብ ምናለ ተርቦ ብታበላው ወደቀየው እንዲመለስ ብታደርገው።በቦንብ የጋየን ቦታ ብታጸዳ የዘረኝነት ምልክት የሆነውን ቄሮ ሰውን ሲጨርስ አልሰማሁም አላየሁም ከማለት ምንአለ የከንቲባ ስራ ትተህ የሃገር ስራን ብትሰራ ። እስቲ ወንድ ከሆንክ የጦር ሃይሉም አዛዥ ከሆንክ መጥረጊያውን ትተህ እጅህ ጥይት ምላስህ ደህንነትን ያውጅ። የሞተልህ የአዲስ አበባ ወጣት የታለ አብሮህ? ከመንደር ሴትና እጻናት ጋር አቧራ ስታቦን ዋልክ ። ትምህርት ይሁንህ መጠለያ የሌላቸው ወገኖቻችን ማንነው ችግራቸውን የሚጠርግላቸው። እንደ አቤልስ የሚፈሰው የሰው ደም የዶሮ ደም መሰለህ ወይ?አዲሳባ በመጥረጊያ ስለቧጨርካት ስሟ ፊንፊኔ ትሆናለች ብለህ ከሆነ ይህልም እንጀራ ነው አብቹ።
@BrukGetaneh
@BrukGetaneh 5 жыл бұрын
ይህንን ዓይነት ህዝብን በፍቅርና አንድነት የሚያስተሳስር መልካም ተግባር እየበዛ ሲሄድ ከፋፋይ የዘረኝነት ክፋትና ተንኮል እየራቀ ይሄዳል---ብርሃን ቦግ ስታረግበት ጭለማው ድራሹ እንደሚጠፋ። ከዚህ ቀጥሎ መደረግ ያለበት በየኮርነሩ በየገበያ ሥፍራው ላይ የቆሻሻ መጣያ አነስተኛ ፕላስቲክ በርሜሎች ማኖርና የአዲስ አበባ መስተዳድር ደግሞ ይህንን ማኔጅ ለማድረግ አስፈላጊውን መርሃግብር ከቡጀት ጋር ማዘጋጀት። የቡና ጠጡ ዓይነት ዝግጅቶች ለእንዲህ ዓይነት የተቀደሱ ሃሳቦች ቢውሉና ጋሽ አበራንና ሌሎች volunteersን ማደራጀት ቢቻል፣ ትምህርት ቤቶችና ቤተእምነቶችም ተሳትፎ እንዲኖራቸው ማድረግ። ይሄ እየሆነ ሲሄድ ዐቢይን የሚያጥላሉና የሚሳደቡ እያፈሩና ኩምሽሽ እያሉ ይሄዳሉ። ጥቂት ጊዜ ነው። ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች።
@ethiopia2602
@ethiopia2602 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነበ የዛሪው አጀማመር በየ ከለማው በየ ክልሉ እድጸዳ ማድረግ አለበት አብይ ለውጥ ዛሬ ተጀመረ በጣም ደስ ብሎኛል አድሰ አባ ብቻ አደለም ሁሉም በሀይቅም በዴሴም ዙሪያ ይጀመረ
@tamaraadem5599
@tamaraadem5599 5 жыл бұрын
እኛም ከሚድያላይ ዘረኝ ነት ምቀኝ ነትን እናፃዳ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 жыл бұрын
Btkkael marea
@rokyalegas1686
@rokyalegas1686 5 жыл бұрын
በተቻለና በጸዳ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
Tebarkii
@emebetmohammmed4367
@emebetmohammmed4367 5 жыл бұрын
Tkkl welahi allah lbona ysten
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
I love those three boys🇪🇹✌️🙏👍
@ለሁሉምጊዜአለዉሀዩነኝ
@ለሁሉምጊዜአለዉሀዩነኝ 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ዘረነታችሁን አፅዱ
@rokyalegas1686
@rokyalegas1686 5 жыл бұрын
አንቺን ነበር ማጽዳት ቆሻሻ
@ለሁሉምጊዜአለዉሀዩነኝ
@ለሁሉምጊዜአለዉሀዩነኝ 5 жыл бұрын
@@rokyalegas1686 እዉይ የኔ ሞዛዛ ከመሬት ተነስቶ ሠዉ የመሣደብ ሱስሽንም ያፅዱልሽ
@ያአላህያከሪም
@ያአላህያከሪም 5 жыл бұрын
@@ለሁሉምጊዜአለዉሀዩነኝ 😂😂😂
@fevenwolloyewa1147
@fevenwolloyewa1147 5 жыл бұрын
@@ለሁሉምጊዜአለዉሀዩነኝ ትክክል
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 жыл бұрын
Ewunetsh new mar yhe zeregna were bcha new asmesay
@onelove2085
@onelove2085 5 жыл бұрын
የዶክተር አብይ ማንነት ግራ ያጋባል ለሁለት ቡድን መጫወት ይከብዳል
@zenebechkebede7457
@zenebechkebede7457 5 жыл бұрын
አሰመሳይ ነዉ ህዝብ እያለቀ መወሰን ሲያቅተዉ በመጥረግ ሊያታልል።
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እንደዚህ ዚቅ ብሎ ለሚያገለግል መንግስት ምን አለበት ከጎኑ ብንሆን ሁሌ ከምንባላ ብንስማማ በእውነት እግዚአብሔር በቃቹሁ ይበለን ፊቅር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁን
@shamisiyabintnuri5442
@shamisiyabintnuri5442 5 жыл бұрын
አረ ቀጥሉበት የኔ ጀግኖች አለሀ እቶጵየን ይጠብቅልን
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 5 жыл бұрын
Doctor Abye 1000 Amet Neges Yena Teru sew Allways When I see Ruwanda I was thinking for my Country Egzabher Edmeken Yarzemew. Betsebek Yebarek. 😘😘😘😘😘😘😘
@yosephchenkew7227
@yosephchenkew7227 5 жыл бұрын
አብይ የተግባር ሠው ነህና በርታ ከጎንህ ነኝ
@tsehaymekonen7949
@tsehaymekonen7949 5 жыл бұрын
አብይዬ እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን እላለሁ ከአለም 1ኛ መሪ ነህ
@amenenku6052
@amenenku6052 5 жыл бұрын
እውነት እኛ ውጭ የሰለጠነ ሀገር ቁጭ ብለን አፋችሁን ከምትከፍቱ 100 እጥፍ እንደሚበልጡን እኛውጭየሰለጠነሀገርቁጭብለንአፋችሁንከምትከፍቱእጥፍእንደሚበልጡንአየሁበት
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 5 жыл бұрын
የአላህ አዳድ ጊዜ ባጣም ታሳዝናለህ ማንም መሪ አድርጎት የማያውቀውን አተ ዝቅ ብለህ እራሰህን ሳታከብድ እድህ ሰተሆን ሰው ጠገበ እየወገረ እስር ቤት የሚከተውን ነው የሚፈልገው ብቻ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን አጥፍቶ
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 5 жыл бұрын
ያዝንጀሮ እስክንድር ህዝቡ እንዳይወጣ ለማድረግ ሮጦ ነበር በየሚዲያውም ላይ ለፅዳት እንዳትወጡ በሚል የኢትዮ ጠላቶች ሲሠብኩ ነበር ግን አልተሣካላቸውም ሁሉም ሠው የሚፈልገው ሠላምና ፍቅርን ስለሆነ በነቂስ ወተው እያፀዱ ነው የእስክንድር ሴራ ከሸፈ ዋው ዋው ዛሬ አሸባሪው በጣም እንደሚበሣጭ ይገባኛል
@huae9457
@huae9457 5 жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ አብይአላህተክፉነገር ይጠብቅህኀالله ማሻአላህ ያረብደሥታንአውርደው Mashallah Avi anugya love
@AN-oo5hg
@AN-oo5hg 5 жыл бұрын
Yes, keep it up the good work 👏👏👏👏👏💪💪💪💪🍀🍀🍀🍀🍀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
ምናለበት ሁለም ጲቲዮፒየ ህዘብ ፍቅርን ብቻ ብሰብክ የደንገል ማርያም ልጅ ሀገራችን ሰላም አደረገልን
@lidaymamire7591
@lidaymamire7591 5 жыл бұрын
ውውውውው ደስስስስስስስስስይ ይለላ ጌታ ፍቅር ይስጥን
@sisay2793
@sisay2793 5 жыл бұрын
ዋው ዘረኝነትንም እንዲ ተባብረን እናጽዳ
@foziyaassefa1885
@foziyaassefa1885 5 жыл бұрын
ቆይ በአላህ አንዳንድ ሰዎች አብይ ይውረድ የምትሉት ምን አይታችሁበት ነው ራሱን አያካብድ ዝቅ ብሎ ከህዝቡ ጋር እያፀዳ ነው አሏህ እድሜውን ያርዝመው ዶክተር አብይ
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 жыл бұрын
አስመሳይ ስለሆነ ነዋ ሰው እያለቀ ቆሻሻ ያፀዳል እንዴ ይሄ ወረኛ ጭብጨባ ብቻ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ነ5ጘ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ነ5ጘ 5 жыл бұрын
ቅርስ እየተቃጠለ ሰዉ እየሞተ እየተፈናቀል ስት የሚገበግብ ነገር እያለ ፅዳት እናፅዲ እያለ ያስመስላል
@soumeyasoultan4111
@soumeyasoultan4111 5 жыл бұрын
እንዲህ አይነት የህዝቡ ትርታ ያዳመጠ ፍስፍና ይስፈልጋል ለሀገር አዳዲስ ፍስፍና ያስፈልጋል እዲህ ያሉ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ዘረኝነትም እንደዚህ ቢፀዳ እንዴት ደስ ይል ነበር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@tigiltigil442
@tigiltigil442 5 жыл бұрын
ሀገርን መለወጥ ይሄው ነው ከዚህ ነው የሚጀምረው ዘረኝነት ይጥፋ አስተሳሰባችንን እንለውጥ፡፡
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 460 М.
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 173 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 124 МЛН
አዲስ አበባን እንጎብኛት
17:50
Fana Television
Рет қаралды 485
ዲጂታል ሰርግ በኢትዮጵያ
7:35
Fana Television
Рет қаралды 1,8 М.
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 100 М.
የወይዘሮዋ የከተማ ግብርና ልምድ
6:33
Fana Television
Рет қаралды 1,8 М.
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 173 МЛН