ጠንካራዋ ሴት የታክሲ ሹፌር ዉሎ በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Woman Taxi Driver Inspiring Story

  Рет қаралды 263,954

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 577
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነች።።።። በውነት በዚህ ዘመን ሴቶች ጠንካሮች እየሆንን ነው....በርቱ እርስ በእርስ እንደጋገፍ ...ከዚህ በላይ መስራት እንችላለን ።።
@taybamohamed8108
@taybamohamed8108 6 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ መስራት እችላለን
@lubabalubaba9563
@lubabalubaba9563 6 жыл бұрын
ጎበዝ
@abebayegle1495
@abebayegle1495 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE እሽ እኔም ጠካራ ነይ
@JamaalmohamadJamaalhi
@JamaalmohamadJamaalhi 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE history Haughty
@JamaalmohamadJamaalhi
@JamaalmohamadJamaalhi 6 жыл бұрын
Abeba Yegle history Haughty
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት በጣም ነው የምወደው: እግዝአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ።
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
Fasi crochet betam tekekl fasiyeee we have to be strong and support one another ten konjo
@እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ
@እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ 6 жыл бұрын
Fasi crochet yene konjo berich gobez
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE በትክክል የኔ ቆንጆ: የእውነት ጥንካሬዋ ለብዝዎቻችን ትምህርት ሰጪ ነው ።
@FasiNico
@FasiNico 6 жыл бұрын
Sintayehu Jada እሺ አመሰግናለው
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
መኪናመዳትምድነውአሁንማ
@terumehonlerasnw2798
@terumehonlerasnw2798 6 жыл бұрын
ዋው የጠንካራ ሴት አድናቂ ነኝ ጀግና ብዬሻለሁ የኔ እናት
@rakit1644
@rakit1644 6 жыл бұрын
Wow wow በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ። አድናቂሽ ነኝ 👍👍👍👍👍
@jaynata7301
@jaynata7301 6 жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ጠንካራ ነሽ አሁንም እግዚሀብሄር ጥንካሪን ይስጥሽ እናቱ አቀዋለው ስራው እንዴት ከባድ እንደሆነ እኔም ታክሲ ነው ምነዳው እኛ ሀገር ላይ ብቻ ሳይሆን በሴት ላይ ሁሉም ሀገር ያናድዳል እኔም በውጪው አለም ላይ ታክሲ እየሰራሁ ነው ልጆቼን ማስተዳድረው በጣም አደንቅሻለሁ ተባረኪ ስራሽን ይባርክልሽ
@ayehudesalegn6865
@ayehudesalegn6865 6 жыл бұрын
በርች እናትየ
@enanyasmamaw1816
@enanyasmamaw1816 5 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የሤት ጅግና እኔእንዳንች ጠንካራ ሤት ብሆን ኑሮ በሥደት አልሠቃይም ነበር ቤተሠብ ብዙ አይነት እድል እያመቻቹልኝ ያለማወቅ ቀድሜ ተሠደድኩ በአንች ብዙ ተምሪያለሁ
@4mood
@4mood 6 жыл бұрын
ጎበዝ! በርቺ የመኪና ብቻ ሳይሆን የሕይወትም ቁልፍ አንቺ እጅ ናት። በዘመናችን ሴቶች ቤተሰብ ከማስተዳደር አልፈው ሀገር እያስተዳደሩ ነው። በኛም ሀገር በጠሚ አብይ ዘመን የፓርላማ አፈጉባኤ ሴት ናት። ይህ ከጠሚ ያልተናነሰ ትልቅ ሥልጣን ነው። እናም የሀገሬ ሴቶች በርቱ፣ ራሳችሁን የእምነትና የባህል ሰለባ አታድርጉ። ልብ በሉ፣ እምነትና ባህላችሁን ተው እያልኩ አይደለም፣! ነገር ግን ካላስፈላጊ ተፅእኖዎች ነፃ ሁኑ ማለቴ እንጂ። ይህን ያልኩበት በእምነትም ሆነ በባህል በድሮ ጊዜ ወንዶች ሴቶችን ለመቆጣጠር ሲሉ የፈጠሯቸው ሕግና ደንቦች ዛሬም በብዙ አከባቢ ሴቶችን እየጎዳ ስለሆነ ነው። ልክ ነኝ?
@lovegrace8245
@lovegrace8245 6 жыл бұрын
Bonhomie betkekel
@tiebemengstu6460
@tiebemengstu6460 6 жыл бұрын
Amlak msaki ykun sister
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 6 жыл бұрын
አውቀው ነው በነፃ ለመሄድ ብለው ስለሆነ አንቺ በዛ ያለ ዝርዝር ያዢ ወይም ህግ አፆፈሽ የመኪናሽ መስኮት ሌይ አፅፊ እና ከመግባታቸው ቡፊት መጠየቅም ትችያልለሽ እና በርቺ
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 6 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ
@aliykaabidal2813
@aliykaabidal2813 6 жыл бұрын
tg Ethiopia tg ም
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
ያሰብሽውን ያሳካልሽ በርቺ ጥንካሬሽ ደስ ይላል
@mekonnen74
@mekonnen74 6 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ኢትዮጵያውያንን እግዛብሄር ያብዛልን.አሜን. ተባረኪ እህቴ.እንጀራ ያውጣልሽ.
@ወርቅነሽታምራት
@ወርቅነሽታምራት 5 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ የሴት ጀግና ነሽ ማር እኔም በጣም መስራት እወዳለሁ አሁን ትልቅ ደረጃ ላይ እገኛለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ቆንጆ በርቺ ማር
@habeba588
@habeba588 6 жыл бұрын
በእውነቱ ልባም ሴት ነሽ ይጨምርልሽ አቦ እኛ አለን ለማዳም ከዳማሁነን ሀገራችን ስራ ብንፈጥር ምን አለበት ማፊ ልብ
@elroitube27
@elroitube27 6 жыл бұрын
*ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር በመውጣት መግባትሽ ይጠብቅሽ*
@ሄሉነኝየመንዝሽቅርቅር
@ሄሉነኝየመንዝሽቅርቅር 6 жыл бұрын
የኔ እህት ፍጣሪ ይጠብቅሽ ለሌላው ትምርት ነሽ አቅራቢውች እናመሰግናለን አስተማሪ ለተመልካቾቺ ስታሳዩ አሪፍ ነው !!
@yaltefetewuhilme6542
@yaltefetewuhilme6542 6 жыл бұрын
የሴት ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@dinhoman1688
@dinhoman1688 5 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ናት የምትሠራው ታክሲ ሱቅ ማታ ማታ ትምህርት የእህታን ልጆችም ታሳድጋለች ልትበረታታ ይገባታል ልጅ ሁኜ ብዙ ነገሮችን ሞክራለሁ ግን እስከመጨረሻው አልዘልቅበትም ኮለፈ በኀላ ይቆጨኞል እስኪ ምክር ቢጤ ጣል አራጉልኝ ምን ባደራግ ነው ያሰብኩትን ማሳኮት የምችለው ?
@habibaomer9577
@habibaomer9577 6 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ያግዝሽ በርቺ
@ahlamhussein4099
@ahlamhussein4099 6 жыл бұрын
የኔ ጅግና አድናቂሽ ነኝ በርች እናታችን ማሻ አላህ እድህ አይነት ጠካራሴት ደስ ትለኝ አለይ ደሞ ወዶች ለሴቶች ቅድሚያ ስጡ እፍ
@hdhdhdhdhdhhd2909
@hdhdhdhdhdhhd2909 6 жыл бұрын
ጠካራ ሴት የቤቱንም የውጭውንም ስራ ከናትነት ጋ እማምላክ እድሜና ጤና ትስጥሽ
@እናቴሆይፍፃሜየንአሣምሪል
@እናቴሆይፍፃሜየንአሣምሪል 6 жыл бұрын
embate taxnkershe
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
ደስ ስትይ እኔ ወንዶች የሚሰሩት ስራ መስራት ያስደስተኛል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@meregatgezat9969
@meregatgezat9969 5 жыл бұрын
Hewet Yemarayam Lije ስራው የወድ ብቻ አደለም የሁላችንም ነው የወዶች ስራ መስራት ያስደስተኛል ስላልሽ ነው ጠካራ ሰው ለራሱ ሰርቶ ራሱን ለውጦ ለሌሎችም ጥንካሬን ይሰጥናል በርችልን ጠክሬልን ምሳሌችን ነሽ👍👍👍👍👍👋👋👋👋
@ዲያስፖራኢትዮጵያ
@ዲያስፖራኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
መጅመሪያ ወያላ ሆአሽ ሞከሪ የወንዶችን ስራ ለመስራት
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ሴት በርቺ ኣላህ ይጠብቅሽ ጠንካራ ሴት ታኮራኛለች
@እህተሚካኤልየድንግልማርያ
@እህተሚካኤልየድንግልማርያ 6 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ስላምሺን ያብዛው
@rodakhdr7468
@rodakhdr7468 5 жыл бұрын
Mashallah
@mimibedane7449
@mimibedane7449 5 жыл бұрын
She is a strong woman and amazing. I like her and I wish her all the best.
@rina9706
@rina9706 6 жыл бұрын
ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጎበዝ እና ም አስተማር ነሽ እ/ር ክጎንሽ ይሁን
@aberashlove1063
@aberashlove1063 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ተመቸሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@dodygebre6761
@dodygebre6761 6 жыл бұрын
ኢትዬጽያ እንዳንቺ ያሉ ጠንካራ ሴቶች ነው የሚያሰፈልጎት ትልቅ አሰተማሪ ነሸ እመቤቴ አብዝታ ትሙላልሸ አሜን
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 5 жыл бұрын
የሴት ጀግና ምን አለ እኔም እንደአንቺ ሀገሪ ላይ በስራ በአርብ ሀገር ከመቃጥል ኡፍፍ ለእኔም ለውድፊት በርታት ሁንሽኝ
@molim3175
@molim3175 6 жыл бұрын
ይመችሽ
@ሠላም-ጰ3ቸ
@ሠላም-ጰ3ቸ 6 жыл бұрын
እንዳንቺ እይነቱን የጠንካራ ሴት ተምሳሊት በጣም ነው የምወደው እግዛብሄር እንቺንና ቤተሰቦች ይባርካችካሁ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@zuzuseid4011
@zuzuseid4011 6 жыл бұрын
በርች ጠንካራ ሴት ደስስስ ይላል አላህ ያግዝሽ እኔም ጠንካራ ልጅ ነበርኩ አሁን ግን አረብ እገር ፍዛዛ አደረግኝ እስኪ ዱአ አረጉልኝ ብልህ ሴት እንድሆን እይይይይይይ
@noormalo1959
@noormalo1959 6 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ጎበዝ ዬኔ ጀግና በእውነት በጣም እምትደነቅ ሴት ነች እግዚያብሔረ ያበረታሽ
@muhabanasser2586
@muhabanasser2586 6 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ ጎበዝ ሁሉም ሰው እንዳንቺ ቢሆን ጥሩ ነበር በሌላው ሀገር ከባድም ስራ ለመስራት ፆታ አይገድበውም ለምሳሌ ጃፓን ኮሪያ ሴንጋፖር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ 16 ሰዓት ነው አላህ ይጠብቅሽ
@ሰአዳነኝየዶርአብይአህመድ
@ሰአዳነኝየዶርአብይአህመድ 6 жыл бұрын
ጀግና ሴት ስውድ ጠንካራ ሴት ማለት ይቺ ናት።ቀን ሰርታ ማታ ትማራለች
@shekuryahusene6558
@shekuryahusene6558 6 жыл бұрын
ዋዉ በርቺ
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያግዝሽ
@bona2318
@bona2318 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነሽ አላህ ይርዳን እንደዚህ ጉበዝ እሴት በጣም ነው የምወደው
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 6 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ማማየ ፈጣሪ የበለጠ ዉጤታማ ያርግሽ
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 6 жыл бұрын
እኔም ታክሲ አለኝ አገሬ ገብቼ እራሴ እሾፍራለው ሁሌም አሳቤ ነው የኔ ማር በርቺ ብርታት ሰጠሽኝ የባሰ ይመችሽ ቆንጆ
@zeusolmpia2215
@zeusolmpia2215 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፍል pls እኔ አላውቅም ታክሲ ስንት ነወ የምሸጠው?
@mesimesi9913
@mesimesi9913 6 жыл бұрын
Wow betam gobezi nesh barchi fater kanchgare yhune
@ሀርገወይንሀርግ
@ሀርገወይንሀርግ 6 жыл бұрын
አንቺ የኛ የሴቶች ብርታት ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 6 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hanahana4406
@hanahana4406 6 жыл бұрын
ጉበዝ ጅግና ነሹ ማር በርቺ.እኔም.መዳት እፈልግ ነበር ግን...እድሜ.ልልስደት ቀፎ አድርጉኛል በርቺ
@finally7664
@finally7664 6 жыл бұрын
ኢግሀብሄር ኑሮሽን የደስታ እና የሰላም ያድርግልሽ
@ሳዱላወሎየዩቱብ
@ሳዱላወሎየዩቱብ 6 жыл бұрын
ራኬብ ተውዳጅ ነሽ ጭዋ እህታችን ጅግና ነሽ በርች ፍጣሪ ይገዝሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ .... አንበሳየ ♥
@hanatube1145
@hanatube1145 6 жыл бұрын
እኔም የራሴ መኪና ያዣ ።ሹፍር ለመሆን አስባለሁ እንሻአላ
@hayarak8021
@hayarak8021 6 жыл бұрын
Ananya الحربي .እህት.አብሽሩ.እኔም.ምኞቴ.ነው.ያንችንም.የእኔንም.ምኞት.ፈጣሪ.ያሳካልን
@lovegrace8245
@lovegrace8245 6 жыл бұрын
Haya Rak beretu yeblte tesralachew💝💝💝
@nuraabesinia1574
@nuraabesinia1574 6 жыл бұрын
Ananya الحربي እኔ ምኞት አለኝ የዚህ አይነት ሥንት ይገኛል አባዱላ ሚነባሥ
@መህቡባብንትዳውድ
@መህቡባብንትዳውድ 6 жыл бұрын
Enem enshaallah
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 жыл бұрын
ኣሏህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ማር
@girmaashenafi7760
@girmaashenafi7760 6 жыл бұрын
አንች እህቴ በጣም አደንቅሻለሁ። የሀገሬ ሰው እናቱን፣ እህቱን፣ ሚስቱን፣ ሴት ልጁን እጅግ ስለሚወድ ሀገሩንም "እናት ሀገር" ብሎ ይጠሪታል። አንቺም ብርቱ እናት ሴት ስለሆንሽ አደንንቅሻለሁ። በእኛ ሀገር የታክሲ ስራ ለወንዶች እንኳ ምን ያህል አዳጋች እንደሆነ ስለማውቅ ነው። በርቺ እህቴ እ/ር ይርዳሽ።
@galaxyj6271
@galaxyj6271 6 жыл бұрын
Wow betam gobez neshe berchi fetari yegezeshe.
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እህት
@Me-gn3os
@Me-gn3os 6 жыл бұрын
የሴቶች ምሳሌ ነሽ እውነት አንቺን የወለደች እናት ትባረክ
@እናቴእወድሻለሁአባቴኑርል
@እናቴእወድሻለሁአባቴኑርል 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያግዝሽ
@atonashnfa5262
@atonashnfa5262 6 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ: በርች ።
@ወለተገብርኤል-ጀ4ረ
@ወለተገብርኤል-ጀ4ረ 6 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት እንደ እኔ ማለት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ለሴቶች ጥሩ ተምሳሌት ነሽ እኔ እንዳንቺ ባልሆንም ጎበዝ ነኝ እራሴም ሳላደንቅ አላልፍም ሽፍርና ግን አልሞከርኩም ብርቺ
@melkaatnafu8521
@melkaatnafu8521 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርች ጠንካራ ሴት ነሽ
@እትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ5ፈ
@እትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ5ፈ 6 жыл бұрын
Wow gobez set fetari yasebshiwn yasakalesh
@sisay78
@sisay78 6 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይሥሕሽ
@hiwettariku5195
@hiwettariku5195 6 жыл бұрын
Wow wow wow betam yemtgermi tenkarana gobez set nesh taklala wenesh wedjewalehu geta ybarksh!!!!!!
@اموجلالالدينالحمدالله
@اموجلالالدينالحمدالله 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@ethio1822
@ethio1822 5 жыл бұрын
አንቺን ሳይ ወንድሞቼን አስታወሽኝ የኔዎችም እሄ ነው የሚሰሩት አላህ ይጠብቅልኝ የሰው አመል ከባድ ነው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 жыл бұрын
ዋውውው ጅግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በረች ጅግናዬ♥♥
@fatyasofay581
@fatyasofay581 6 жыл бұрын
Masha allha ba hahunue saithe idaze tamiye sawe ali idae barche ehtie
@beletubirhane3972
@beletubirhane3972 6 жыл бұрын
Egziabiher yirdash berchi jegina nesh
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ 💝
@kulumtaie8283
@kulumtaie8283 6 жыл бұрын
እህቴ በጣም ታታሪ ነሽ ለልጆሽ እንዲሁ ለማህበርሰብ አርያ ትሆኛለሽ ፈጣሪ ሀሳብሽን ያስፈፅምሽ
@selampeace9707
@selampeace9707 6 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ወንዶች እባካችሁ ሴት እየሰራች አድካሚ ስራ ቤተሰባን የምታስተዳድር ስታዩ በማንኛውም ቦታ አክብራት እዘኑላት በጣም ያሳዝናሉ ሴቶች ሲደክሙ አላህም ለሚያዝኑ ሰዎች ያዝንላቸዋል
@ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ
@ረጂምእድሜለእናቴስደተኛዋ 6 жыл бұрын
ጀግና ሴት ብየሻለው በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@ጎንደርኢትዮጵያ
@ጎንደርኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
አንበሳ ነች ። ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን አክፉ ነገር ይጠብቅሽ እናቴ
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 6 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ስታምሪ።
@أمسالممحمد-ج3م
@أمسالممحمد-ج3م 6 жыл бұрын
OMG des sel Abo Egziabher ybariksh
@isaias7506
@isaias7506 6 жыл бұрын
በርቺ አይዞሽ እንደዚህ አይነት ብዙ ሰዎች እንፈልጋለን
@adengetachew9768
@adengetachew9768 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት አርያ ትሆኛለሽ
@mesklove4771
@mesklove4771 6 жыл бұрын
በርቺ ማኛ ከዚህ በላይ መሆን ትችያለሽ እንደዚህ አርያ የሆኑ ሰዎችን አቅርቡልን ራኪና አስፊቲ ተሳስታቹ እነ ፍልፍሉ እነ ቶማስ ምናምን ሚባሉ አጠገባቹ እንዳይደርሱ
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 6 жыл бұрын
ሴቶቻችን በርቱልን እንጠንክር
@abebahaile9331
@abebahaile9331 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዚ ነሽ
@mazseidmazseid4613
@mazseidmazseid4613 6 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እግዝአብሄር ሀሳብሽን ያሳካልሽ
@ሔመንኢትዮጲያዊቷ
@ሔመንኢትዮጲያዊቷ 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ
@ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ 6 жыл бұрын
እወነትም ጠንካራ ሴት ደስ ስትይ ልጆችሽን ይሳድግልሽ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ጎበዝ ነሽ
@cell9745
@cell9745 6 жыл бұрын
የዛሬ 7 አመት እረዳት ሰርቻለሁ ለሴት ያላቸው ክብር ዝም ነው ችኳ ሲሉ ምን ሲሉ የስራ ሀፒታይቴን ዘጉት ቦርቀቅ በሉበት ብዬ አገር ለቅቄ ብን አንቺ ግን ትእግስትሽ just wow. አስብሎኛል
@የኔቤተሰብ-ገ7ቐ
@የኔቤተሰብ-ገ7ቐ 6 жыл бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ
@sultanalain7706
@sultanalain7706 5 жыл бұрын
ጀግና ነሺ
@meshegechmekonen7472
@meshegechmekonen7472 6 жыл бұрын
what a strong women.
@SsMm-ct1ml
@SsMm-ct1ml 6 жыл бұрын
ጌታ..ይባርክሽ.ጠካራ.ነሽ..በርቺ..
@ገኔአሊገኔአሊ
@ገኔአሊገኔአሊ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@metasebiyatadele6595
@metasebiyatadele6595 6 жыл бұрын
ዋው ጀግና እናት ነሽ ጎበዝ በርቺ!!!
@genetgenet9885
@genetgenet9885 6 жыл бұрын
Wow bravo
@anotherday1864
@anotherday1864 6 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት አድናቂ ነኝ እድሜና ጤና ለእናቶች
@senayithauilu3841
@senayithauilu3841 6 жыл бұрын
አውነት ነው አንዳንድ ተሣፋሪዎች ይሉንታ የላቸውም እኔ ዝርዝር ሣልይዝ ታክሲውስጥ መግባት በጣም ሼም ይይዘኞል እኞ ተሣፋሪዎች ይሉንታ ይደርብን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ 6 жыл бұрын
ጅግና
@ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ
@ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ 6 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 6 жыл бұрын
በጣም.ጎበዝ.እና.ጠነረካራ.ሴት.ነሸ.በርቺ።ሕግዚያአብኤር. ያሰብሺውን.ያሳካልሸ
@ssnnn8039
@ssnnn8039 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ጎበዝ
@bayushdemelash8453
@bayushdemelash8453 6 жыл бұрын
Gobeze set betam yasdestal fetari yetebeksh konjo 👏👏👏👏👏👏
@maithaabdrasool2647
@maithaabdrasool2647 6 жыл бұрын
እግዛብሄር.ይርዳሽ.ጎበዝ
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሰብሽውን ይሙላልሽ።
@ሳራሳራ-ዘ3ኈ
@ሳራሳራ-ዘ3ኈ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ አይዞሽ በርቹ
@belayshow3294
@belayshow3294 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ጎበዝ
@bihafitaeyasu8584
@bihafitaeyasu8584 6 жыл бұрын
እህቴ ጠንካራ ነሽ ብርቱ👍👍
@saramorka7745
@saramorka7745 6 жыл бұрын
ወንዶች አሁን ጥጋቹሁን ትይዛለችሁ ጀግና ሴት ብርቱ እናት እድሜና ጤና ይሰጥሽ!!
@ዲያስፖራኢትዮጵያ
@ዲያስፖራኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ኣንቺ አንካን ልትሾፍሪ ጋሪ መግፋትም ኣትችይም ታስታውቂያለሽ
@kgj4916
@kgj4916 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ጠንክሪ ከክፉ ነገር ይጥብቅሽ
@habethuopia4708
@habethuopia4708 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በርች ጌታ ታንችጋር ይሁን
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 70 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 43 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 131 МЛН
ሹክ ልበላችሁ የተጨማደደ ብር አትስጡኝ
11:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 57 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 70 МЛН