KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
[ አስከፊው የመናፍስት አሰራር ] "የንጉሱ ሚስት ሰው አርደው በደሙ ይታጠቡ ነበር" #2 | Emperor Haile Selassie | Pastor Tesfaye
36:23
ጥንቆላ እና መዘዙ! ለ 27 ዓመት ‘ታዋቂ ጠንቋይ’ ነበርኩ! ብዙ ባለሃብት እና ታዋቂ ደንበኞች ነበሩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
37:37
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
"ጥንቆላ የተማርኩት ወታደር ቤት ሆኜ ነው!!" አስደናቂ የህይወት ታሪክ #1 | Pastor Tesfaye | Witchcraft In Ethiopia
Рет қаралды 52,110
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 767 М.
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 156
@nishanraday7062
Жыл бұрын
ፓሰተር ተስፍየ አንዴት እንደምወድህ ምስክርነትን ደጋጋሚ ብሰማው አልጠግብም ተባረክ እየሱስ ጌታ ነው❤❤
@NaneGetachw
Жыл бұрын
ፖስተር የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛልህ እኔ የዘር መርገም ነበረብኝ ፈረቀሳአ እንኳ ስርቀብ ከጓዳ ነበር ሽቶ የሚቀባው መንፈሱ ገና የ24አመትእድሜዬ ላይ መፍረድ ጀመረ እላዬ ላይ የ4ቀን ሆኚ ነበር እላዬላይ ያረፈው አባቴን ገድሎ እና ህይወቴን በጭንገፋ ነበር የተሞላው የእኔ ኢየሱስ ግን ቀለበት ከሆነ ህይወት አሰመልጦኛል 9:36
@saragirma5755
Жыл бұрын
Egziabher wadewntu yemrh
@muhammedibrahim4657
Жыл бұрын
ጠንቅ ዋይ (ጠንቅ የሚዉል)
@Bio650
Жыл бұрын
ጠንቅ ማለት ምን ማለት ነው?
@danieldany7295
Жыл бұрын
ጠንቅ አይደለም ጠንቋይ ነው ያለው 😅
@لينامحمد-ك4ف
Жыл бұрын
ሴጣን ወለታ የለውም መጨረሻ ያዋርዳል አድ ባለሐብታም እሳቸዉ ጋ እሰረነበረ በዚ ያምን ነበረ መጨረሻ በድገት ገደላቸዉ😢ልጃቸዉ ወጣትነዉ በድገት ጉበት ፈድቶ መተ ኢየሱስ ምንም አይሰጠኝ በቤቱ ያኑረኝ ❤❤❤
@mekonnendeg8938
Жыл бұрын
ፈታ ያለ ሰው ነው። ደስ ይላል
@PrisonerJ
Жыл бұрын
ኢየሱስ የሁሉ ወዳጅ !!
@ybk3551
Жыл бұрын
በጣም፡ የህይወት ታሪኩ፡ ያዝናናል፡ በጣም ነው ያሳቀኝ፡ 😂: ግን፡ ታሪኩ፡ ዕውነት፡ ይመስላል፡ ቀሪው፡ ዘመንህ፡ የተረጋጋ፣ እንዲሆን፡ እመኛለሁ።
@abaybasha2909
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀያል ነው ኤልሻዳይ አምላክ እይታና ፍርድ እንደሰው ያልሆነ
@Emanu2018
Жыл бұрын
ተስፍሽ ተባረኽ መና ቲሸርትሽ😊
@LoveAndPeace2424
Жыл бұрын
መና ደስ የምትለኝ ጋዜጠኛ ረጋ ያለች ናት❤
@sinduabebe2088
Жыл бұрын
ያለው የቤተስብ እርኩስ መንፈስ ለዚህ አይነት የኑሮ ዝቅጠት ያጋልጣል ማለትም አንዴ ጠንቋይ አንዴ መናፍቅ አንዴ ፖጋን ሌላም ሌላም አሁንም ወደልቦናህ ይመልስህ እናመድረክ ላይ ንስሃ ከምትገባ ንስሐን ለካህን ነግረህ ወደትክክለኛው ሃይማኖትተመለስ
@seniatitamru7788
Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ግን እኮ ሰይጣን አሁንም ማልያውን ቀይሮ ባንተ ላይ እየተጫወተብህ ነው ገጠመኝ አዳምጥ እራስህን ታገኘዋለህ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ነው
@matewosterefe803
Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እንደዚህ የሚያረገው አዳልሞቴ የተባለው የዛር መንፈስ ነው
@raheltekle4302
Жыл бұрын
Tebareki
@teshomegezahegn1069
Жыл бұрын
ፖስተር ተስፍሽ አንተ ብርቱ ጀግና የጌታ ባሪያ እንኳን አየውህ ወንድም ዓለም ።
@zeytuna352
10 ай бұрын
ቀልቀሎ ስልቻ ስልቻ ቀልቀሎ አሉ ።ያውነው ከአመጽ ወደአመጽ ዋናውን ፈጣሪን ክዶ ንሰሀ የሚባል የለም
@azebshewa6197
Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ሰው አሳፋሪ የሂወት ታሪክ ሁላ ለ እውቅና ገመናውን አደባባይ ይዘረግፍ ጀመረ
@quralewtube9806
Жыл бұрын
ከጥንቆላ እንኳን ወደ ማፊያወች የፓስተር ግሩፕ በሰላም መጣህ፣ አድሜ ይስጠን አንተ ገና ቄስ ሆነህ እናይሀለንንንንንንንንንንንን
@yetekedesewmelkt
3 ай бұрын
ገብርኤል ሚካኤል የሚባል መልአክ የሚማልድ ሰዋችን ሚያገለግል መንፈስ የለም ሁሉም በዚህ ስም የሚጠሩት ሰይጣናት ናቸው።
@sinduabebe2088
Жыл бұрын
አልሸሹም ዘወር አሉከባህላዊ ጥንቆላ ወደ ዘመናዊ ጥንቆላ ነው የተቀየርከው
@ENTube-vi5km
Жыл бұрын
ከድጡ ወደ ማጡ የጥንቁልና እድገት ሲያገኙ ፓስተር ይሆናሉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@mollahoresa9435
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤫
@kenawako7190
Жыл бұрын
You are letrally stupid
@felenuna8034
Жыл бұрын
እቺ የፍልስፍና ትችት ነገር በትምህርት እውቀት ቢደገፍ ያበላህ ነበር
@Ethioinfomarcy
Жыл бұрын
ነፃ የሚወጣው በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ጃንሆይ ሚኒሊክ ለቆሪጥ ሰው እየገበሩ እያሳረድ ከነሚስቶቻችው ሰው አርደው በሰው ደም እየታጠቡ ነበር የገዙት ሀገራችንን በታቦት ታጅበው ቤተመንግስቱ ያፈራረሰና የሰራው አብይ አህመድ ይህንን መንፈስ ለማፍረስ ነው
@ENTube-vi5km
Жыл бұрын
@@felenuna8034 ምን ትምህርት ያስፈልገዋል ብለሽ ነው ከጥንቁልና ካለ ትምህርት ፓስተር መሆን እየተቻለ
@ደበሌሌንጮ
Жыл бұрын
መጀመሪያ በጣም መጥፎ ጠንቋይ እና ሌባ ሰካራም ነፍስ ገዳይ ወንጀለኛ ነበርኩ ማለት : የአሁኖች ፓስተር ነኝ ባዮች ከመጥፎ ወደ ጥሩ መጣሁ የማለት የማወናበጃ ታሪክ ናት 😅 አንድም ፓስተር በፊት ላደረኩት ወንጀል ቅጣቴን ተቀብዬ አሁን ፓስተር ሆንኩኝ የሚል የለም ። ምክንያቱም ታሪኩ የቱሻ በመሆኑ 😢😢😢 ግን
@yetbarek63
Жыл бұрын
አሁ እንግዲህ የልቡን እንደፈለገ ተጨፈር ታግበሰበሰ እርኩሰት ታደረገ በኋላ ጴንጤ ሆንኩ ብሎ ሀጥያቱን በኩራት ያወራል፣ይበጠረቃል።
@JonyMamo
Жыл бұрын
በፊት በልክስክሱ ተይዘ ነበር :: አሁን ደሞ ከባህር ጥልቅ ወስጥ በወጣው የመናፍቅ መንፈስ ባስመሳዩ ተይዘሀል ::ሊቀ መላኩ ከደደቡ ክፉ ነብስህን ነጥቆ በምህረት አደባባይ ያቁምልህ ::
@kkmbia2393
Жыл бұрын
ይች ሴትዬ አለባበሷ ፀጉሯ መካሪ ያስፈልጋታል ትክክል አይደለም
@መናፍስሐ
Жыл бұрын
እስቲ ምከሩኝ ምን ሆንኩ???
@lishansesero5169
Жыл бұрын
ምን አረገች ኮመንት መሥጠት እኮ ግዴታ አይደለም መልካም የምንናገረው ነገር ከሌለን ምናለ ዝም ብለን ታሪኩን ሰምተን ብናልፈው
@elsabetkidane2687
Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳት ትህትናዋ እርጋታዋ ምንም አላረገችም
@kkmbia2393
Жыл бұрын
@lishansesero እንድታስተካክይ የሚነገርሽን ነገር በመጥፍ ከወሰድሽው አልተማርሽም ማለት ነዉ
@kkmbia2393
Жыл бұрын
@@መናፍስሐ well your hair and your clothes are not compatible with your age .thank you for ask የተማረ እንደዚ ነዉ you are ready for feedbacks
@abubekermohammedam6086
Жыл бұрын
woshtam nw ehiswoyi
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
ሚስትም ከመንግስት ነው አይባልም በስራ ተቀጥረው ከነበሩ ሴቶች ከአንዷጋር ግኑኝነት በመፍጠር የመጀመሪያ ልጄ ተወለደ ቢሉ
@danieldany7295
Жыл бұрын
አቅም ስለሌለው እኮ ነው መንግስት ያዘጋጀለትን አፈፍ ያደረገው 😂😂😂
@ZerihunBeri-lx6zu
Жыл бұрын
ይህ ሰው አሁንም ስይጣናዊ መንፈስ አለብህ
@shiferawzeru1190
Жыл бұрын
wow amazing testimony !!!!! 10Q yegna Tv
@habeshist
Жыл бұрын
አቤት ወሬ 😂😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ😢😢😢 (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ።😢😢😢
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
ይፋ መውጣቱ ጥሩ ነው ሁሉም ቤት ጉድ አለ
@fikrereta636
Жыл бұрын
አልሸሹም ዘወር አሉ 😢
@stopamaragenocide6795
Жыл бұрын
ጠንቃይ የነበርክ ጊዜ፣ ሰይጥነህ ነበር፣ ስትመነፍቅ ደሞ ዲያቢሎስ ሆንክ ማለት ነው። እራስህን ብታዳምጠው ምን ማለቴ እንደሆ ነ ይገባህ ነበር። ታዋቂ ለመሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና ምእመኖችን መዝለፍ፣ ስም ማጥፋት፣ ስለ ሀይማኖታችን ሀሰት መናገር የለብህም። ሰርተህ መብላት ትችላለህ እጅና እግር አለህ። አንተ ሀጢያት ሰርተህ ዋሽተህ ሀብታም ለመሆን እየሞከርክ ነው። ። እነ ቁጭበሉው ዮናታንም ለጊዜው ነው እንጂ የጃቸውን ያገኛሉ ።
@brehanbekele1345
Жыл бұрын
Yetenqe- way kefetegna maeregu pentay mehone naw !!!
@YoditWoldegabrel
Жыл бұрын
ወታደር ቤት የጥንቆላ ትምህርት ይሰጣል እንዴ ?
@danieldany7295
Жыл бұрын
እረ አይሰጥም ሲቀባጥር ነው
@kalkedanmangestab3405
Жыл бұрын
አረ ክፍል 2አፍጥኑት ተመቸኝ
@mekonnendeg8938
Жыл бұрын
የአሁን ጊዜ ጋዜጠኞች ግን ምን ሆናችሁ ነው እንግዶቻችሁን አንተ እና አንቱ እያላችሁ የምትጠሩ?
@binyamtadesse7036
Жыл бұрын
Zemenaw tenqoy
@MesfenMes-d3k
Жыл бұрын
ተስፍሽአንበሳውክፍለጦርወንድሜመስፍንፍልፍሉነኘ
@berhanululseged6038
Жыл бұрын
ደብተራዎች ሰው ሲርቃቸው ጰንጤ ህነው በመሞጣት ጥንቆላቸውን ያስፋፋሉ። ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይቀርም ይባላል።
@MamuyeNegash-vs6em
Жыл бұрын
Pastefitneh erash
@mazimazi458
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕
@JamalAbdulqadir-z2y
Жыл бұрын
የራሱን ጥላ ሳይቀር የሚፈራ ሁሉ ወደ ጦንቃይ ቤት ይመላለሳል እዝያ ዉስጥ ሆኖ ከበሰለ ቡሀላ የሴይጣን ስብስብ ይዞ ወደ ጰንጤ ገብቶ በሠላም ሀገር በየ ዳሱና በየ መዳ ሁሉ መጮህ ይጀምራል
@bethlehemyohannes4231
Жыл бұрын
ማስታወቂያው በዛ ማየት አልተቻለም
@yetbarek63
Жыл бұрын
በቃ ምድረ ሀጢያተኛ የሰራው ሀጢያት አላስተኛ ሲለው ጴንጤ ሆንኩ ይልና በኩራት እየተንጎማለለ ይኖራል።
@mollahoresa9435
Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@felenuna8034
Жыл бұрын
Of coarse የእየሱስ እንደመሆን ምን የሚያኮራ ነገር አለ ሰው ዘፋኝ ነኝ ብሎ እንኳን ይኩራራ የለ እንዴ ግን ሁሉ ሀጢያተኛ ነው ሁሉ ከንቱ ነው ኑ ወደ እየሱስ 🙏🏻❤️
@monaali9356
Жыл бұрын
ምታደል ነው እእኮ በስሩት መፀፀትት ።
@peacelove4778
Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይደል አልሸሹም ዞር አሉ
@peacelove4778
Жыл бұрын
@@felenuna8034ከጥንቁልና ወደ ዘመናዊው ጥንቁልና ይመቻቹ😮
@mymamking8293
Жыл бұрын
ያው ነው ሃብት የመጣ በጥቆላ ነው ደግሞ ፓስተር ወይጉድ እማማ ኢትዮፒያ የማይሰማ የለም ለካ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@TheCritic101
Жыл бұрын
ከጥንቆላ ወደ ጥንቆላ😂😂😂😂
@kemalkak1448
Жыл бұрын
😂😂😂😂 የድሮ አራዳ በሰውየው አክቲቭነት በህይወት ታሪኩ ተዝናንቻለሁ 😂ስለ መጥፎ ተግባር ግን አላበረታታም
@Furgosefer
Жыл бұрын
መሳጭ ታሪክ
@sirajbeshere9281
Жыл бұрын
ምንም የሞያ ለውጥ አላረክም
@lijmilytube1553
Жыл бұрын
አሁን ይሄ ምን ትምህርት አለው ብለሸ ታቀርቢያለሸ ኮተት
@tkabate9021
Жыл бұрын
ወታደር ቤት ጥንቁልና አያስተምርም
@danieldany7295
Жыл бұрын
እኔም ወታደር ስለነበርኩ አውቃለሁ ለማያውቁት ይዋሻቸው እንጂ ይሄ ወሬኛ ግን ጠያቂዋ መጠየቅ ነበረበባት ወታደር ቤት እንዴት ጥንቁልና ይማራል ብላ
@rutaaraya7464
Жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ጨዋታው ተመቸኝ 😂😂😂
@Bio650
Жыл бұрын
ቡታዞላዲን ውጦ ነው
@MamoMihiretu
Жыл бұрын
@@Bio650what do u mean by that?
@shiferawzeru1190
Жыл бұрын
❤❤❤🤣🤣🤣 it so funny
@asfawaschalew9186
Жыл бұрын
Youth do you know what is that mean?
@danieldany7295
Жыл бұрын
አትዋሽ ስትረሸን ሻለቃ ውስጥ ካለህ ሁሉም ወታደር ነው እሚመጣው ዱርዬ ብቻ አይደለም እሚመጣው
@yonasnashayilma2557
Жыл бұрын
በሰላም ነው ይሄ ቻናል ጠንቋዮችን በተከታታይ ሚያቀርበው👎
@sitotawaboye6777
Жыл бұрын
አረ መቀደድ አረ አረ መቀደድ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
Жыл бұрын
ያው ነው ከጥቆላ ወደ ፓስተር ዞሮ ዞሮ አንድ ነው 😂😮
@eyobeshetu7879
Жыл бұрын
እቤት ክፍትሕ
@kenawako7190
Жыл бұрын
ዱቄት ነገር ነህ
@HH-nn7rd
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ። ጠባብ ጭንቅላት ተሸክመህ ትዞራለህ?አስፋዉ በመፅሐፍ ቅዱስ እዉቀት። ከጠቅላዮ ለይቼ አላይህም!
@Ethioinfomarcy
Жыл бұрын
አሁንማ ጌታ ነፃ አውጥቶታል
@peacelove4778
Жыл бұрын
@@Ethioinfomarcyአልሸሹም ዞር አሉ😮😮😮😋
@mengistutena5164
Жыл бұрын
የጨሰ ፔንጤ
@አሜንየገብኤርልጄ
Жыл бұрын
ጥንቆላ ማለት ፓስተር ማለት ነው። ፓስተር ማለት ጥንቆላ ማለት ነው
@ermiyesketema299
Жыл бұрын
በብራሀኑ ጁላ ፋንታ ላንተ ነበር ፊልድ ማርሻል
@Lubaba-t3x
Жыл бұрын
ትክክል ፈ
@habeshist
Жыл бұрын
" ጠንቋይ " የሚለው ርዕስ ጥሩ እያሸቀላቹ ነው። በጥንቆላው እስፔሻለይዝ ለምን አታረጉም
@azebshewa6197
Жыл бұрын
😂 እሱ ተባኖበት እኮ ነው አሁን የስራ ፊልድ የቀየረው
@yonathan2895
11 ай бұрын
ok ደብተራ
@YORDANOSENGIDA
Жыл бұрын
YEKERTA GEN WEDIM YAW EKO NEW AHUNM YALEHIBET 😮ketinkola wede pente Adalmote yemibal menfes Alebih Ahunm deres 😅
@hirutkebede1319
Жыл бұрын
በ10 ዓመትዎ ልጅ ወለዱ??? ሊኾን አይችልም። ስለዚህ የተወለዱት በ1962 አይደለም ማለት ነው
@duliti7133
Жыл бұрын
1952
@tesfaldetaklilu7726
Жыл бұрын
52
@dadiasaminew4521
Жыл бұрын
Being a pastor mean a modern magician .simply change a title.
@GachoGacho-zc6fo
Жыл бұрын
😂 ፈታ ነው እሚያረገው ወግ አዋቂ ነው😂😂😂
@habeshist
Жыл бұрын
አቤት ወሬ 😂😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ😢😢😢 (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ።😢😢😢
@goitomteklu2490
Жыл бұрын
😡😡
@brcrrgchihh3303
Жыл бұрын
ሎቱ ስብሐት ጦንቃይ ለራሱም አያውቅም😅😅😅😅😅
@Zainab-zk8ni
Жыл бұрын
፣😂😂😂😂😂
@eyerusm721
Жыл бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ.... ከአንደኛው እብደት ወደሌላኛው እብደት😂😂
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
ጉደኛ ስውዬ ነው😂😂😂 ቀጣዩ ያጏጏል
@zagijuuzagijuu651
Жыл бұрын
baxamayagarmal
@Bio650
Жыл бұрын
ሌባ አታላይ ወመኔ
@Nadia-e5s3r
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mamemome8341
Жыл бұрын
ሚኒሰትር አብይ የፈረንጅ መሪዎችን ቀልብ ለመሳብ ሰለ ሀገራችንና ህዝባችን የእንግዳ ተቀባይነት ባህል እንዳለው በታሪካችን ውሰጥ ከጥንት ጀምሮ መጻፉን የአለም ህዝብ ያውቋል። ፕ/ሚኒሰትራችን የራሱንና የህዝባችንን ባህል መግለጹ ሊወዳጃቸውና እና የሀገራችንን ባህል ለማሰተዋወቅ ነው። አሜሪካ የተቆረቆረችው ከአለም በተሰባሰቡ ነጮች ነው። ባህላቸው የከተማ ባህል ነው። የአማራና ትግራይ ህዝቦች በብሄራቸው መሪዎች አማካኝነት መላው ኢትዬጰያ ላይ ተሰራጭተው ሰያሰተዳድሩ የሀብት ባለ ቤት ሆኗል። አሁን ላይ ቤሄርና ብሄረሰቦች ራሳቸውን ማሰተዳደር ሲጀምሩ ሰሜነኞች ጥቅማቸው ሰለ ተቋረጠባቸው የሰም ማጥፋት ዘመቻ ላይ ናቸው።
@Bio650
Жыл бұрын
ውሸት በኪሱ ወሬኛ
@Nadia-e5s3r
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ermiyesketema299
7 ай бұрын
አረ የሰፈራችን ሰው ነው ቤላ በጣም አውቀዋለሁ ።።። ከእስራኤል
@belaymengesha3915
Жыл бұрын
አሁንም ከፋት አለብህ ድሮም ጠንቋይ ነበርክ አሁንም ሱፍ የለበሰ ጠንቋይ ነህ
@Nadia-e5s3r
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@henokabebe9989
Жыл бұрын
😂
@felsatamulugeta1726
Жыл бұрын
You people are crazy
@ngbm3293
Жыл бұрын
እውቅት እንዴት ከጨቅላትህ በላይ ነው በስማም ትንታኔ ወይ መፅሐፍት ቅድስ ትርጉም አንደያ ነህ ? ይህ አንት ስም የቅድስ ገብሬል ስም ትጥራልህ አንት ደደብ
@biruktadesse5658
Жыл бұрын
I do not know the necesary of this Interview,i have not hot nothing, waste of time
@yelmabekle9857
Жыл бұрын
ቀዳዳ
@ESk146
Жыл бұрын
Ye gala baste bet kkkk
@ESk146
Жыл бұрын
Killer pastor the face of abiy Ahmed Ali the same barbarian savage pente
@teshomegezahegn1069
Жыл бұрын
ፖስተር ተስፍሽ አንተ ብርቱ ጀግና የጌታ ባሪያ እንኳን አየውህ ወንድም ዓለም ።
@teshomegezahegn1069
Жыл бұрын
ፖስተር ተስፍሽ አንተ ብርቱ ጀግና የጌታ ባሪያ እንኳን አየውህ ወንድም ዓለም ።
@teshomegezahegn1069
Жыл бұрын
ፖስተር ተስፍሽ አንተ ብርቱ ጀግና የጌታ ባሪያ እንኳን አየውህ ወንድም ዓለም ።
@teshomegezahegn1069
Жыл бұрын
ፖስተር ተስፍሽ አንተ ብርቱ ጀግና የጌታ ባሪያ እንኳን አየውህ ወንድም ዓለም ።
36:23
[ አስከፊው የመናፍስት አሰራር ] "የንጉሱ ሚስት ሰው አርደው በደሙ ይታጠቡ ነበር" #2 | Emperor Haile Selassie | Pastor Tesfaye
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 26 М.
37:37
ጥንቆላ እና መዘዙ! ለ 27 ዓመት ‘ታዋቂ ጠንቋይ’ ነበርኩ! ብዙ ባለሃብት እና ታዋቂ ደንበኞች ነበሩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 196 М.
00:32
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,1 МЛН
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
00:29
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
48:47
[ የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ] የሉሲፈር እና የሳይንስ ፍጥጫ!! | Lucifer | Metaphysics | Asst.Professor Abraham
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 80 М.
1:12:01
ዝናብ እየዘነበ እኔን ሲያይ መንገድ ይቀይራል
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 39 М.
48:21
ለሁሉም የምናገረው ነገር አለኝ /ጥንቆላ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው ካልተመለሰ እገድለዋለው መሪጌታ_ነቢይ_ምስጢሩ /ይህ ቃለምልልስ የሚዲያው አቋም አይደለም
Pastor Kassahun Lemma
Рет қаралды 111 М.
25:55
#Hiyaw_Mesker_Part_2 ለጥንቆላ_ቤተመንግስት ገብቼ ነበር፣ ጥንቆላን የተማርኩት ወታደር ሆኜ ነው!
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 42 М.
30:59
በ27 ዓመት የጥንቆላ ስራዬ ያስደነገጠኝ ቀን! ለ‘ሰይጣን’ የሚቀርቡ ዋና ዋና ጥያቄዎች! ጥንቆላ እና መዘዙ! ክፍል 3 Eyoha Media |Ethiopia |
Eyoha Media
Рет қаралды 135 М.
55:19
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 582 М.
49:45
ጀማነሽ ቤቷን አስጎበኘችን.... | Artist Jemanesh Solomon #yegna_tube ethiopia
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 184 М.
1:27:03
ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ 9 September 2023
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 246 М.
1:07:25
#ሉሲፈር_ቤቴ ይመጣ ነበር..!#ሐሰተኛ_ነቢያት አጋንንት አስገቡብኝ..!!እህት ሜላት ፋቨር ነቢይት ሐና ቸኮል Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 316 М.
1:22:56
ዶክተሩ ምን ነካቸው? | "ሰው ሲወለድ ሰይጣን ይገባበታል" | "ከእግዚአብሔር ጋር አብረን ፈጣሪዎች ነን" | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 38 М.
00:32
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН