🔴ጠንቋይ የሆንኩትን በ አባቴ ምክንያት ነው የሴጣን መጫወቻ ሆኜ ነበር|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show |ynesr ayne|የንስር አይን |ethiopian

  Рет қаралды 16,727

መፍትሔ

መፍትሔ

Күн бұрын

Пікірлер: 201
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin Ай бұрын
የተባረከች የሴት ጀግና ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን።
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏
@adanechhaile8958
@adanechhaile8958 Ай бұрын
ጎበዝ ቤዝዬ ልክ እንደ ንስር አይንና እንደ ዘሌ እየሆንሽ ነው በርቻ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@alemkonjo9091
@alemkonjo9091 Ай бұрын
ዋዉቢዝዬየሴትድጀግናበችልንውነትመፍትዬይቱብያኽሽውያለምክንያትአደለምበችልንቤዛዬቢካዬካሜራአማንሽምጥሩልነው
@MerryCeline-j3l
@MerryCeline-j3l Ай бұрын
አቤት ያንተ ስራ መድሀኒያለም ድንቅ ነው ተመስገን በጣም ደስ ይላል ለምስጋና ያበቃህ ጌታ ክብር ይግባዉ እናንተም ሰላማቹ ይብዛ ልፋታቹ ከንቱ አልቀረም በርቱ ፈጣሪ ይከተላቹ ደስታዬ ወሰን የለዉም ተመስገን
@MignoteFikre
@MignoteFikre Ай бұрын
ምንአይነት ጀግናዋ ቤዚ እና ካሜራ ማኑ ቤካ አሰደመማችሁን ለጎረቤብ ጓደኛ ትልቅ ክብር አለን ❤❤❤❤❤አባቶች ደሰ አሰኝታችሁናል ቤዚቤዚቤዚ❤❤❤❤❤
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@tsehayabayneh4346
@tsehayabayneh4346 Ай бұрын
ቤዝዬ፡ተባረኪ፡፡አንች፡የተባረክሸ፡ጋዜጠኛ፡፡ነሸ፡ምን፡ልበልሸ፡ቃላት፡ያጥረኛል፡፡በርቺ
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 Ай бұрын
ዜዝዬ እንኳን ጌታ እግዚአብሔር እረዳሽ በጣም ደስ ይላል
@Alex-z4x
@Alex-z4x Ай бұрын
ቤዛ እግዝአብሄር ይባርክሽ ልጁ ከክፉ መንፈስ አወጣሹ የፈጠረው አምላክ ይማረው ለእናቱም ማስተዋል ይስጣት 9:03
@fitztek8119
@fitztek8119 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አብደዋል። እግዚአብሔር ይማርህ።
@mesewoldevm10
@mesewoldevm10 Ай бұрын
ተባረኪ እመቤታችን ትጠብቅሽ
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q Ай бұрын
ጎበዝ ቤዚየ በየት አግቸሽ በሳምኩሽ የኔ ጀግና ባለማህተብዋ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከእስራት ጨርሶ ይፍታው
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@muluyieshibabaw8888
@muluyieshibabaw8888 Ай бұрын
ቤዝዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ልፋትሽን እንኳን ቆጠረልሽ!ሳሚንም ጨርሶ ይማረው።ተባረኪልን ከፈተና ያድንሽ።እመአምላክ አትለይሽ የኔ ማር እወድሻለሁ !!!
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤዚ የነፍስም የስጋ ስራ ነው የምትሰሪው ይሄ ልጅ ከሰይጣን እስራት እንዲፈታ ምክንያት ሆነሻል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
እይሔ የተቀደሰነገር በካሜራ ካልተያዘ ሌላ ምንይዛል በዚህ ሁኔታ ያሉ ቡዙብዙ እሉ ይህን እያዩ ብዙዎች የሚድንበት ካሜራ እንዴት ይከለከላል❤አባቶች አለማወቃቸው ነው
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ Ай бұрын
ሃይለ ገብሪኤል ለካ የቅዱስ ገብሪኤል ልጅ ነህ መልአኩን ልኮ ከዝይ እሳት ያዳነክ እግዚአቢሄር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
ተባረኪ የሴት ጅግና አላህ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ምርጥ ነሸ❤❤❤🎉🎉🎉
@JdhKdf
@JdhKdf Ай бұрын
ቤዚ ጀግና ነሽ እሱንም ጨርሶ ይማረው
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏
@TTj-l5e
@TTj-l5e Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወንድማችን ተባሩኩ❤❤ ተመስገን አምላክ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ቤዛ እግዚአብሔር ይስጥሽ አባንም ፅጋውን ያብዛልዎት ህዝባችን አልገባውም ደንቁሮአል ምድራዊ ደስታን ይፈልጋል የእግዚአብሔር ስራ ትቶ ለስይጣን ሆነ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
እናትየው እራሱ ፀበል ያስፈልጋት ነበር ነገር ግን ካላመነችበት ምንም ዋጋ የለውም ። ልጁ ግን ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ በመብቃቱ አሁንም እሱ ይፈውሰው።
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Ай бұрын
ሴትየዋ ከእስር ይልቅ እሷንም ፀበፅ ልስሀ ፆም ስግደት ትምህርት ያስፈልጋታል ለልጁ ቶሎ ለመዳን ትልቅ አስተዋፆኦ አለው በቤቷ ውስጥ ያለው እምታመልክበት ለዚህ ክፉ ስራ የምትሰራበትን ልብስም ሆነ ሌሎችም ነገር ጥላ ከልጇ ጋር ብትቀላቀል ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@AlemHailu-ys1fq
@AlemHailu-ys1fq Ай бұрын
ዋው ጀግና ሴት በጣም ጎበዝ እውነት ለመናገር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ፈጣሪ በዚሁ ቀጥይበት እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤ እውነት ደስ ብሎኛል
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንደዝህ ስለየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል አይዞህ አተልቅስ እንኳን ደስ አለህ በጣም ጨንቆኝ ነበር አሁንም አረፈደም ትልቅ ደረጀ መድረስ ትችለለህ በዛ እነንተም በጣም ጀግኖች ነቹህ አላህ ይበርከቹህ ቀላት የለኝም ለእነንተ ❤❤❤❤❤❤
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Ай бұрын
እናቱም ፀበል እንድትገባ አድርጊ ቤዚዬ ልፋትሽ ሙሉ ይሆናል።በርቺ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ Ай бұрын
የኔ ጌታ የምስክር ንግግር ነው የቴናገረ በጤም ደስስ ብሎኛል ስለ ህሉ ነገር እግዚአብሔር አምላኬ ይመስገን ብዛየ ፈጣር የሀድክበት ይከቴልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KibeBadeta
@KibeBadeta Ай бұрын
,ጐበዝ ቤዛ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህሽ በርቺ
@sbekele4200
@sbekele4200 Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በእግዚአብሔር ያመነ ምንም ነገር አይፈራም ።አስመሳይ እናቱ የስራዋን ማግኘት አለባት በርቺ።እልልልልልልልል እንካን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ።
@natsnethaylu7352
@natsnethaylu7352 Ай бұрын
ጌታ ይባረክ ከአጋንንት እስራት ጨርሶ ይማርህ
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Ай бұрын
እረ በጣም ደስ ይላል እንደዛ እየጮከ ለሰው መፍትሄ መሆን ዓይከብድም😮 ቤዚ እንኩአን ደስ ዓለሽ ❤❤❤❤
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ Ай бұрын
እንካን ዳንክ ወንድሜ አናትህም አባትህም ፀበል አስጠምቃቸው ንስለ ገብተው ይቅሮቡ❤❤❤
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob Ай бұрын
የኛ ጀግኒት እግዚአብሔር ይባርክሽ አንድ ህይወት ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አትርፈሻል ክበሪልን በርቺልን እንወድሻለን ቤዚዬ❤❤❤❤❤❤❤
@MahletKwd
@MahletKwd Ай бұрын
ቤዝዬ የኔ ቆንጆ አበሳ ነሽ የኔ ዉድ እግዝአብሔር ይባርክሽ እንወድሻለን❤❤❤
@GenatMitku
@GenatMitku Ай бұрын
ቤዛ በጣም ጎበዝ እኔ ዝም ብለሽየምትተይ መስሎን ነበር አንበሳ ጀግና ፈጣሪ መጨረሻ ቀን ያሳምርልሽአንድ ነፍስ አተረፍሽ እናትየውንም ፀበል ውሰጃት ትዳን አባ ግን መስቀላቸው የታለ
@MobilnaMobilna-bm5du
@MobilnaMobilna-bm5du Ай бұрын
እኔ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እኛ ራቅነው እንጂ እግዚአብሔር መች ይረሳነል የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅክብሩን ሁሉ ይውሰድ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romangedeye9684
@romangedeye9684 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ይቺ እናት አይደለችም እንጀራ እናት ናት ጀግና ነሽ አይዞሽ እንዳትፈርያቸው እንደዚች አይነት በስይጣን ስታምን ፀበል እየጠጣሽ እየፀለይሽ ውጪ በእሰ ያመነ ለዘላለም ይኖራል ክብሩ ይስፋ ጌታ
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya Ай бұрын
አውነት ጀግና ነሽ በርቺ ቤዝ እካን ደና ሆነ ልጅ እናትየው ልቦና ይስጣቸው ለሴጣን ልጆን አሳልፋ መስጠትዋ ይገርማል
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@እታፈርTube
@እታፈርTube Ай бұрын
ስትለቂው አይቼሽ ለመኮመት አልተመቸኝም ተቀደምኩኝ ቤዚ ምናይነት ጀግና ልጂ ነሽ በፈጣሪ ከምንበላይ ጀግና ነሽ አቤት የፈጣሪ ስራ ከስደት አለም ተመልሰን ፀበል የምጠመቅበት ናፈቀኝ የምር አጀት አርስ የሴት ጀግኒት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Ай бұрын
ቤዝዬ የሴት ጀግና እግዝያብሄር ይባርክሺ የእውነት ለምሰሪው ሁሉ እግዝያብሄር ያበርታሺ ❤❤❤❤❤
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn Ай бұрын
ጎበዝ የኔ ውድ ጀግኒት ማርያምን በርቺልን እግዚአብሄር ይመሰገን ለዚ ያበቃወ አምላክ እናትየው ግን ታሰጠላለች
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 Ай бұрын
አደንቅሻለሁ አቦ ይመችሽ እልኸኛ መሆንሽን ተረዳሁ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds Ай бұрын
በርቺልን እህታችን ለተጎዱ ወገኖች ድረሺላቸው ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤❤❤
@astarasaro2061
@astarasaro2061 Ай бұрын
ዘመንሽ ይበረክ ቤዚዬ ኪቢር ለእግዘአቤሕር ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 Ай бұрын
ቤዝዬ፣፣ጀግናነሽ፣፣አላህ፣ይጠብቅሽ፣ዉዳ ከደዚአይነት፣፣አላህ፣ይጠብቀን፣እሠይ፣እዲ፣ማየቴ፣በጣም፣ደሥ፣አለኝ❤❤❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
ክብር ተመሥገን ጌታ ሐያልነው መሐሪነው ጌታ እንደኛ አዬደለም 😭😭እግዚኦ
@mhammedKk
@mhammedKk Ай бұрын
ቤዚየ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤❤
@KeyoSanjaw
@KeyoSanjaw Ай бұрын
ቤዛ ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ ይጠብቅሽ ዘመንሽ ይባረክ
@alemyoutube3955
@alemyoutube3955 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ተዉ እኔን እና እናቴን እድሁም ሞላዉ ቤተሰቤን ከዝህ ክፉ መፈስ አወጣን ለምን ግን ዝም አልክ😢😢😢😢ተሰቃየን እኮ 😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
የአባ አነጋገር እንዴት ደስ ይላል በእውነት
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Ай бұрын
ውይኒ ውንደም እንቋን ውደ ቤትህን ቤት እግዚአብሔር . እምቤታችን ቅደስት ደንግል ማርያም ኣብቃቸህ❤❤❤ ተመስገን ፍጣሪ❤❤❤ ደስ እላል
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
እይዞህ ወንድሜ ለእለፈው እትፀፀት እግዚአብሔር አዋቂነዉ ።ለራሱ አገልጋዩ ልትሆን ብሎ ነው ❤❤❤
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Ай бұрын
እረ በጌታ አልፎልኝ ቢሆን አትበል በእርኩስ መንፈስ ባያልፍልህ ይሻላል ወንድሜ የአግዚያብሄር ይበልጣል
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Ай бұрын
ቤዝየ እግዚአብሔር ይመስገን የልፍትሽ ውጤትነው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
ሳሚ ዎንድሜ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ከእስራትህን ተፈታህ ዎንድሜ፣ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን። ቤዛየ ተባረኪ የኔ እህት ዩሰው ሂወት እያዳነሽ ነሽ በርቺ የኔ ጅግና
@TigistTg-iw6dx
@TigistTg-iw6dx Ай бұрын
ሴት ሆነሽ እንደዚህ መድፈርሽ ጎበዝ በርቺ ራስሽን ጠብቂ
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏
@titiwolde8153
@titiwolde8153 Ай бұрын
ምን አይነት የተመታች ሴትዮ ነች የእናት አንጀት የሌላት ጨካኝ የእጇን ማግኘት አለባት ምን ታድርግ ገቢዋ እንዳይቋረጥ ነው
@emebetawol
@emebetawol Ай бұрын
ቤዚዬ ድፍረትሽን በጣም አደንቅሻለሁ እንኳን ለዚህ ወጣት ደረስሽለት እናቱ ግን ምንድነው አይኗን የጋረደው በአንድ ልጇ ተጫወተች
@ሐረገ
@ሐረገ Ай бұрын
😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ የፋጥረት ሁሉ ጌታ ይክበር ይመስገን
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub Ай бұрын
ዋው ጀግና ጋዜጠኛነሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
❤እሰይ እልልልል እንኳን ተፈወስክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ቤዚ እድሜሽ ይርዘም ተባረኪ🎉🎉🎉
@ZelalmeTekle
@ZelalmeTekle Ай бұрын
እሰይ እግዚሐብሄር ይመስገን እልልልል ተባረኪ እመብረሐን ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@ZelalmeTekle
@ZelalmeTekle Ай бұрын
❤❤❤❤
@Fullnessperson
@Fullnessperson Ай бұрын
እሰይ የኛ ጎበዝ ዘር ይዉጣልሽ ግን በተቻለሽ መጠን እራስሽን ጠብቅ፡፡
@simenehgashaw1687
@simenehgashaw1687 Ай бұрын
ጀምረሽ መጨረሻውን ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 Ай бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o Ай бұрын
ጌታ ይባርክሸ ጨርሶ ይፈዉሰዉ ፈጣሪዉን ይመን ይድናል
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
መድሀንያለም የስራዋን ይስጣት የገዛ ልጅዋን ተብትባ የገቢ ምንጭ የድርጋ ቁጭ ብላ ልትበላ
@KasaneshNagesh
@KasaneshNagesh Ай бұрын
የኔ ውድ ቤዚየ እግዛብሔር ይስጥሽ
@KelemWorkench
@KelemWorkench Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈጣሪ ማረህ ቤዚ አምላክ ብድሩን ይክፈልሽ በርቻ የኔ ደርባባ
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
ጠክሪ አይዞሽ እህታችን ጀግና እራስሽንጠቢቂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@melshweyaya
@melshweyaya Ай бұрын
የኔእህት እግዚአብሔር ይስጥሽ ወንድሜ አንተም በፆሎት ትጋ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
ቤዚ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ወደ ጸበል ወሰድሹ እህቴ
@በረንታ
@በረንታ Ай бұрын
ጀግና ነሽ እግዛብሄር ይመስገን
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 Ай бұрын
ጎረቤቶሽህም ጓደኞችህም ብዙ አስተዋፅኦ አድርገዋል
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 Ай бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ልፋታቹ ዋኃ አለው ደስ ይላል
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪጨርሶይማርህ በርቱቤዝ
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 Ай бұрын
ቤዛ እንዴት ነዉ ስልከችሁን መግኘት የምችለዉ እንዳታልፊኝ
@KebeduGidey
@KebeduGidey Ай бұрын
አችጀ ግናልጅ ፈጣሪ ይጠቢ ቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏
@ሙሉውርቅ
@ሙሉውርቅ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤዚየ ተባርኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AzebAyele-p1n
@AzebAyele-p1n Ай бұрын
ቤዛ ጎበዝ የኔ ጀግና አበሳ ነሽ🎉🎉🎉
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@marema19wabela77
@marema19wabela77 Ай бұрын
Wow bezaye yane jagina unkani dasi alishi lifatishin fatari radoshali batami dsi yilali❤❤❤🎉🎉🎉
@MariaDebs-cq2rv
@MariaDebs-cq2rv Ай бұрын
እንዴ ይሄ ወጣት ነው እኮ ጎበዝ አባ አይደለም ጎረምሳ ነው አያቹህት ፀጉሩን ሰላም ስትለው እንኳን መስቀል የለውም ቆብም የለውም ልብ ብላችውእዮት ሰላም ስትለው ፊቱ በጨረፍታ ገብቷል ፀጉሩን አየሁት
@birtukanhuruma4265
@birtukanhuruma4265 Ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን እድሜ ይስጥሽ እህታችን
@AnshaMD-t3v
@AnshaMD-t3v Ай бұрын
❤❤❤❤ጎበዝ ቤዚ
@KassecheKebede
@KassecheKebede Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey Ай бұрын
የኔ ጀግና እሰይ ተመስገን ኣንድ ነብስ ኣተረፍሽ🎉❤
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Fatma-ib8pi
@Fatma-ib8pi Ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ የኛ ጀግና🎉🎉🎉❤❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ቤዛ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤
@ZuZuli-jc2820
@ZuZuli-jc2820 Ай бұрын
ቤዚየ የኔውድእህት ወላሂ በጣም ተጨነቄነበረ አላህ ይጠብቅሸ የኔጀግናሴት❤😢
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@ReRe-dz8hm
@ReRe-dz8hm Ай бұрын
❤❤❤እግዚሀብሄር ይባሪክሺ 🎉🎉የኔ ጎበዝ🎉
@ghada1723
@ghada1723 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@fatumaebrahim7343
@fatumaebrahim7343 Ай бұрын
ቤዚየ የኔ ውድ ጎበዝ በርችልን❤❤❤❤❤እንወድሻለን
@MahletMekonen-g1o
@MahletMekonen-g1o Ай бұрын
ቤዚየ እግዛብሄር ይባርክሺ እህቴ በርቺ
@אדוניה-ח4כ
@אדוניה-ח4כ Ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሸ
@electroberhe3271
@electroberhe3271 Ай бұрын
የእግዛብሄት ስራ የድንቅ ድንቅ ነው። የታደለ ተፈወሰ በጥም እድለኛ።
@TerezaMihreteab
@TerezaMihreteab Ай бұрын
What a hero journalist, God bless you sister, thank you very much. Wow wow
@SaraSara-bv4lt
@SaraSara-bv4lt Ай бұрын
ጀግናሺ👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪👈
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna Ай бұрын
እንከን እግዚአብሔር ረደሽ በጠም ደስ ይለል
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆጆ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤
@mefthee
@mefthee Ай бұрын
🙏🙏🙏
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 Ай бұрын
Bezymi ekani egzabhri redshirt yhei metkri mhgelathti mhersalyi egzabhri ysaklsi selmesi ybezi
@HelenKkk-j3r
@HelenKkk-j3r Ай бұрын
እ/ር ይመስገን ስለሁሉም
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 Ай бұрын
Ewnetim mefthe bezye egziabher ybarkish yhe hulu kefetari gar yanchi tenkaranet new sirashin ybarkilish tenashin abzito ystish bekam kanchi sayley tenkeratwal betam new yemyasazinew welaj enat nat gin?
ወዴት ነው የምትሸሽ  የተፃፈውን አንብብ ~ እፎይ ~ አቡሐይደር
2:14:14
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 18 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ሻተኝ ምርጥ አዲስ ኢትዮጲያን ድራማ(Shategn) New Ethiopian Dirama 2024
40:21
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 24 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН