KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴በ28 ዓመቱ የእናቱን ጡት ሚጠባው😱ፍቅረኛው የእናቱን ጡት እደሚጠባ አወቀች😳|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን
33:10
በመጨረሻም ሰራተኛዋ ህጋዊ ሚስቱ መሆና ተደረሰበት !ጋዜጠኛው ለህግ አቀረባቸው! ሚስቱን በሰራተኝነት አስቀጥሮ ሲሰሩ የነበሩት ሴራ ተጋለጠ ። !
34:30
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
How Strong Is Tape?
00:24
“Don’t stop the chances.”
00:44
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
🔴ልጇ ጠንቋይ የሆንነባት እናት 😱በስተመጨረሻ አባቱን አገኘ🙏|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show |ynesr ayne/የንስር አይን |ethiopian
Рет қаралды 26,445
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 23 М.
መፍትሔ
Күн бұрын
Пікірлер: 269
@mefthee
Ай бұрын
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
@alemkonjo9091
Ай бұрын
ቤዝዬስወድሽለምንስልክሽንአስቀምዝጫልን
@אסתרפרפרה
24 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ስንቶች ከጨለማ ወደ ብርሃን አመጣሽ።ዘርሽ ይባረክ❤❤❤💕
@MignoteFikre
Ай бұрын
አባትዬው ምንም ነገር የማይደብቁ ግልፅ ናቸው እናት በውሸት ሰንቴ ትዋሻለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሳሚ እንኳን ደሰ አለህ ቤዚ ትለያለሺ 50K እናሰገባት በናታቹ❤❤❤❤❤❤❤
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@TagistTia
Ай бұрын
በእውነት አባትየው በጣም ትልቅ ሰው ናቸው የሚመሰገነው ናቸው አመሰግኚልኝ አሰተዋይ ናቸው ሰነምግባራቸው አሰተማሪ ናቸው።እውነተኛ ናቸው
@AyalAshenafi
Ай бұрын
አባትየው ትልቅ ሰው ናቸው አቶ ሰለሞን እግዚአብሄር ይስጦት ሳሚ እንኳን ጤናህን እግዚአብሄር እንኳን የተመለሰልህ ።።።።።።።እናትህን ፈልግ ።።።።።።።ጋዜጠኛዋ ብቃትሽ በጣም አደንቀዋለው😢😢😢😢😢😢
@emebethabte595
Ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ በቃ ልጄ ብላ ማንም እንዳይነጥቃት ድብቅ አድርጋ ልጄ ብላ አሳደገች ግን እርኩስ መንፈሰ ሊያደፈርሰ ተከሰተባት እና የሷ ልጅ አለመሆንን ክፉ መንፈስ ሊነግስ ተነሳ እንዲያውም ማንም የወንድሙን የእህቱንልጅ መሰዋት ከፍሎ ሲያሳድግ ልክ ሲደርሱ ጥለውሽ አልፈው ቲኒሽ ስህተት እንኳን ብትሰሪ ሊበቀሉሽ ነው የሚነሱት ግን ይሄልጅ ከርኩሰ መንፈሰ ድኖ ቤተሰቡም ድኗል እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስህ የናትህን ነገር አደራ ልጅ እንዳይናፍቃት የዚህ ህመምተኛ ስለሆንኩ።
@AlmiAlmi-h2q
Ай бұрын
ቤዚ ጀግና ነሽ የምር የእናቲቱን እደት ተጠራጠርሽ ይገርማል ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ወድማችን አገልጋዮ ያርግህ❤
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
Ай бұрын
ቤዝዬ. የቅዱስ ሚካኤል ልጅ. አሁንም. ከፊት ከሀላ. ጥላ ከለላ. ይሁንሽ. ቅዱስ ሚካኤልን. በጣም ስለምወደው. ነው.
@mulubirara7956
Ай бұрын
ቤዚዬ እግዚያብሔር ይባርክሽ ደስ የሚል ነገር እያሳየሽን ነው
@Bojaethiopia-rk8tq
Ай бұрын
ቤዝ መጨረሻው እውነት ደስ ይላል ❤ቤዝ አንድ ሰው ይ ቀራል ❤ከአቶ ሰለሞን ጋር ስትሔጂ ያገኝሽው
@birtukantesfaye678
Ай бұрын
እግዛብሄር እን ምንም ከዛ መንፈስ መጫወቻ ከመሆን አዳነህ ።እናት ሳትሆን እናት ነኝ ብላ የገቢ ምኝጭ አድርጋ ኖረች ልብ ይስጣት አባት ግን እስከመጨረሻው እውነቱን ተናግረው ልጃቸው እንደሆነ ሲነገራቸው እንኮን ምንም ሳይሉ ለዚህ ደርስዋል ሊመስገኑ ይገባል
@SaraBarKot
Ай бұрын
እልልልል ከጥንቆላ ከዳፒሎስ ጋ መፍታት ትልቅ ነገር ነው ጌታ ይባረክ ዳፒሎስ ይረር ይቃጠል እልልልልል በሉ ይህ ትልቅ ነገር ነው
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
Ай бұрын
ቤዛየ ይቺ ሴት ምንም አትታመንም የሁሉም ተጠያቂ ሴትየዋ ናት የሳሚ አባት በጣም ጥሩ አባት ኖት ሰሚ ካሁን ባሃላ ካባትህ ካ ተማክረህ የሚሆነውን አርግ ሲጀመር ወላጅ እናትህ እና አባትህ ያለያየቻቸው እቺ ወይዘሮ ዘነቡ ተብየዋ ናት😢😢😢😢
@AzizaMuketar
Ай бұрын
ጋሽ ሰለሞን በጣም ትልቅ አስተዋይ እና መልካም አሣቢ ነወት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት
@A.wYouTube
Ай бұрын
ቤዜዬ የእኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ክብር ይገባሻል ክበሪልኝ የእኔ ንግስት ልጇ እንዳልሆነ ጠርጥሬ ነበር አሁንም እናቱ ላይም እጇ ሳይኖርበት አይቀርም ምንም ልቧ እማይገኝ ጨካኝ ሴት ናት።
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
Ай бұрын
እግዚአቢሄር ይመስግን እናትና ልጁ ምን ይሳናቸዋል🙏😍😍
@kadijaradi1899
Ай бұрын
ቢዝዬ የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥሽ እናትየውም ባትወልደውም ለፍታ አሳድጋለች እሱን ላለማጣት ብላ ነው ስለዚ ይቅርታዋን ተቀበያት እንደናት ❤❤❤❤❤❤
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
ሳሚ እንኳን እ/ር እረዳህ❤❤❤❤❤
@HaregewoinFirew-zj4oy
Ай бұрын
ሀገራችንን የበከሉ ክፋ ሠዎች ጋር የሚደመሩ እናት ናት ውሸትዋ ስለተጋለጠ ቤት ንብረቴን ቀምቶ አባረረኝ ያለች ልጁ የገቢ ምንጭ አድርጋ ከኪራይ ቤት እናወጣሻለን ብለው የሷ አይነት ጠንቋይ አምላኪ የፈጠራቸውን አምላክ የካዱ ሰይጣኖችን ተስፋ ይዛ የልጁን ህይዎት አበላሽታ ራስ ወዳድ ነች ግን እ/ሄር ደርሶልሃል ተመስገን።ቤዚዬን መልአክ አድርጎ ልኮልሃል ሳሚዬ እ/ሄር ይመስገን።ተባረኪ
@debraworktuffa6504
Ай бұрын
ቤዚ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ አድሮ የዚህን ቤተሰብ ሂወት በዚህ ሁኔታ ተቀይሮ በማየታችን እጅግ በጣም ደስ ይላል ቤዚ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን የኔ ጀግና በርቺ
@mercato967
Ай бұрын
አባትና ልጅ አንድ አይነት ጥሩ ሰዎች ናቸው።አሳዳጊዋ ግን ትገርማለችየውሸቷ ብዛትና ልብ አድካሚነት፣አውርታና ለፍልፋ የማትጠግብ መጥፎ ሴት በዚች ሴት ልክ አውርተዉናና ዋሽተው የሚኖሩ ሴቶችን እግዚአብሄር ይያዝልን።።ልጁ እናቱን እንዲያገኝ መልካም እመኝነታለሁ።ለጋዜጠኛዋ ግን ቃላት የለኝም።።
@kadijaradi1899
Ай бұрын
አቶ ሰለሞን አላህ እድሜ ና ጤና ይስጦትትትትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤
@znawuhagoss9176
21 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰው ወደ እግዚኣብሔሩ ከመመለስ ደስየሚል ነገር የለም እና እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏♥️በዛየ ተባረኪ 🙏🙏
@FetiyenGebreslasie
Ай бұрын
አቶ ሰለሙን ከልጆ ጋር ፈጥነው ይፈለሰጉ ዘነቡ አስመትታ አባርራት እንጂ በጤናዋ አደለችም ።ቤዛ ተባረኪ በርቺ።
@genetkebede4858
Ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ
@Hayat-v5h
Ай бұрын
ቤዝየ የአንድን የጨለማ ህይወት ብርሃን። አደረግሺ ማለት እንደ የ እጂግ በጣም ትልቅ ስኬት ነዉ በሁሉም ስራዎችሺ የሚደርሱሺ ኬዞች ከባድ ቢሆኑም ግን ትወጫቸዋለሺ ጀግና ነሺ የምር
@LamlamLamlam-x8y
Ай бұрын
ሰትየዋ ጥሩ አይደለችም ቤዛ የእናቱን ቤተስብ አገናኝው አባትየው ጥሩ ናቸው
@merontadele70
Ай бұрын
ተመስገን ቤተሰብ መጋናኘት ብቻ አይደለም ነብሳትም የዳኑበት ስለሆነ ደስ ይላል ጋዜጠኛዋም ተባረኪ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ።
@askualaregawi2963
Ай бұрын
ቤዛ ለዚህ ልጅ ልታድኚ ፈጣሪ ነው የላክሽ። እንጂ ይህች ሴትየው በጨለማ ንሮ አኑራ አብረው ይጠፉ ነበር ትገርማለች😢
@htwy52
Ай бұрын
አቶ ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርከዎት፣ ትልቅ የአከትዮጵያዊነት አባባል አሉ፣ብዙ ስው በአሁኑ ጊዜ የማይለው፣ "ብቻ በባዶ ቤት መጣሽ”
@HaregewoinFirew-zj4oy
Ай бұрын
የአቶ ሰለሞንና የሳሚዬ ንግግር አሰተማሪ ነው ደስ ይላል
@konjitwoldesenbet1465
Ай бұрын
ዟዘመኑ ሊፈፀም የግድ ነው:: የአባቶችን ልብ ወደልጆች የልጆችን ልብ ወደ አባቶች ያተፃፈው ይፈፀም ዘንድ የግድ ነዉ:: ልጃቸው ተሻለ ይገርማል ታዲያ የእግዚአብሔር ቃል የታመነ ነው ዘመን የማይሽረው::
@Bojaethiopia-rk8tq
Ай бұрын
ቤዚ ያደረግሽው ነገር እጅግ በጣም ምስጋናውን ለፈጣሪ የበረከቱም ለእንቺ ይሁን ። ቤዝ የእዚአብሔርን ስራ ጅጀምረሻል ከጀመርሽው ።ያንን ልጅ አባብዬ ጋር ስትገቢ ከባድነው እንዳትቀፀፊ ፓንትሽን ካላወለቅሽ ፀበል ካልተጠመቅሽ ትቀፀፋለሽ ስልሽ የነበረውንም ልጅ አድኘው ❤
@user-dn4yr5oo8j
Ай бұрын
ቤዛ በርች እግዚአብሔርካንች ይሁን
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@LamlamFalak
Ай бұрын
ጎበዝ ጋዚጠኛዋ ድፍረትሽም የሚገርም ጀግእናነሽ ❤❤❤❤❤❤
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@HaregewoinFirew-zj4oy
Ай бұрын
ስላልተሳካላት እንጂ ፈልጋው መሆኑማ ከንግግርዋ ይታወቃል።
@RedietKebede-zd8ds
Ай бұрын
ደሞኮ የማርያምን ምሰል ቤቷ ግድግዳላይ ሰቅላለች ጠንቋይ እያመለከች ማርያምንም ታመልካለች ይቺ ሰይጣን ናት ቤዝዬ እሺ ካለችሽ እሷንም አሰጠምቂያት ጤነኛ አደለችም ልጁ እዛ ቤት መኖር የለበትም❤❤❤❤
@Fatma-ib8pi
Ай бұрын
ቤዚ አላህ ይጠብቅሽ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@mareyemahemed3663
Ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ለፍተሺም እልቀረሺ ልጂም ወደጤናው ተመለስ እልሀምዱሊላህ
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@TsehayTsehay-c9i
Ай бұрын
ይች የተረገመች ነት እነቱ ልት ኖረ ትችላለች ልጅን ልትጎደው ትችላለች ስለዝክ ከሰትየዋ ይራቅ ጦሰኛነት እዳትመረዘው እባክሽ ልጅን ልትሰመው አትፈልግም አሁንም የሚቀረ አለ
@melshweyaya
Ай бұрын
ቤዛየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sarasunrise-dq9nv
Ай бұрын
ፈጣሪን አምነው ከባእድ አምልኮ ወደ ክርስትና እምነታቸው ስለተመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል። ሴትየዋ ግን የውሸት ማስተርሷን መያዝ ነበረባት ሰላሳውን ከመዘባረቅ እኔም በጥንቁልናው ስለማምንበት በዛውም ለራሴም ልጠቀምበት ብትል ይሻል ነበር።
@yerokhiwetyerok6179
Ай бұрын
ፐ የጋዜጠኛዋ ጀግንነት ተመችቶኛል።ያንቺ አይነት ሺ ይፈጠር።
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
Ай бұрын
እኔ ሴትዋ አላማነትካውም የደበቀ ነገር አለ ይመስለኛል
@Kedja-vj8ty
Ай бұрын
እባክሽ ቤዛየ ላትሞት ትችላለቸ እናቱ ይከዳኛል ብላ ይሆናልና አፈላልጊለት ትገኘለች እናቱ አደራ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
Ай бұрын
አቶ ሠለሞን ግን መልካም ሠው ነው
@hasenahasena4677
Ай бұрын
በጣም ይገርማል እንኳን አባቱን አገኘ ደግሞም እንኳን ወደ እግዚአብሔር ልባቸውን መለሱቤዚ ተባብኪ ቀለል አይደለም ሰውን ከጨለማ ወደ ብረሃን ማውጣት ጌታ ይባረክ
@ሎምቤ
Ай бұрын
ቤዝ ጌታ ካንቺ ጋራ ይሁን 👍👍
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@jamilaatta823
Ай бұрын
ቤዛየ የኛ ጅግና የሴት አንበሳ አላህ ይጠብቅሸ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉
@askualaregawi2963
Ай бұрын
❤❤ዋው አቶ ሰለሙን በጣም የዋህ ፣ኣስተዋይ ነው በእውነት
@melshweyaya
Ай бұрын
ቤዛ ቃላት አድናቂሽነኝ ቃላት ያጥረኛል
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-hq5ck4se4n
Ай бұрын
.ልጁን ወዳ አይደለም ከዘር ዘር ይወረሳል ብላ በጥቆላ የገቢ ምንጭ ለማድረግ ብላ ነዉ
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ይቅርታ ጠያቂ አንደበት ይቅር ባይ ልብ ለሁላችን ይስጠን ቤዚ ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@zainabzainab8309
Ай бұрын
መሸአላህ ጀግና ነሽ ❤❤❤
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
Ай бұрын
ቤዛየ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ክብር ይገባሻል❤❤❤❤
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@askualaregawi2963
Ай бұрын
የእናቱ ዲኤንኤን ማድረግሽ በጣም ኣደነቅኩሽ።
@MamiMama-hr7ti
Ай бұрын
ልጅን ፣ ከመፈለጋችው፣ ብዛትም፣ ይሆናል መሀን፣ ናችው፣ ለዛን፣ ይሆናል፣ እናት፣ በስላም፣ ትገኝና፣ ስላሙን፣ ለመስማት፣ ያብቃል፣ ዘነብ፣ ብፕስርአት፣ በደንብ፣ ነው፣ ልጅን፣ ያሳደግሽው፣ አቶ፣ ስለሞንም፣ ዘነብ ይቅር፣ ይበልዋት፣ ይሄንን፣ የመስለ፣ ጀግና ልጅ፣ አስረክባዎታለች፣ እድሜና፣ ጤናዋን፣ ይስጣት፣ እርስዎንም፣ እንደዛው፣ ቤዛማ፣ ጀግናችን፣ የሴት፣ ጀግና ብርክ፣ ብርክክ፣ በይልን።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂😂
@ebatiyo-g7b
Ай бұрын
እናቱ አልሞተችም ሴትዮዋ አትታመነኑም
@hanageberemdhine9908
Ай бұрын
መጀመሪያ የሚመሰገኑት ጎረቤቶቻ ናቸው በጣም ይገርማል እናትየው ብዙ ነገር ታውቃለች
@እታፈርTube
Ай бұрын
ቤዛ በጣም ጀግና ነሽ እጥግ ድረስ አብረሽው በመሆንሽ ተባሪኪ በቀጣይ የእናቱን መገኘት በጉጉት እጠብቃለን የዛሬው በጣም ደስ የሚል ዜና ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@felekche8544
Ай бұрын
ቤዛ በጣም ጎበዝ በር ች።
@TsehayTsehay-c9i
Ай бұрын
አስመሳይ ነች ቅሌታም ነት ሴትየዋ እዳታምኖት ቤዝ
@NurhisenIbrahim
Ай бұрын
በጣም ደስይላል በመጨረሻ ይቅርታና ፍቅር መሆኑና ከባአድ አምልኮ ሆላቸውም መውጠታቸው ያስደስታል።
@GvuThj
Ай бұрын
,አቻም.ተባረኪ
@MaryamEnate-mx8qn
Ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጤኘ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@ghada1723
Ай бұрын
ፍጣሬ.የጥብቅሺ❤❤❤❤
@sarahabas8619
Ай бұрын
ቤዚ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤
@Ethiopia12-n5g
Ай бұрын
በየነ የሚባል ጓደኛ ነበረኝ ብሎ ስለተናገረው ነገር. እባክሽን አጣሪልኝ ።
@rahelyalew6245
Ай бұрын
በመዳኒትም ገላት ይሆናል
@accacc5974
Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ቤተስቡን ሙሉ ማርልን ልጁም ያሳዝናል በርቱ❤❤
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏
@حليمهحليَمه-ل5غ
Ай бұрын
በጣአም የሚገርምእ ነገርነዉ❤❤❤❤❤
@ntshtieseyas2409
Ай бұрын
Egziabher edmena tena ysth yene lji tebareki❤❤❤❤❤❤
@bitanyahadasalem6878
23 күн бұрын
ኣሰይ ክብሪ ን ኣምላኽ ይኹን ኩልና ናይ ንስሃ ግዝየ ይሃበና ኣሜን❤❤❤❤
@ዲቦራ
Ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ምሕረቱን ይስጥህ ayzoh
@ntshtieseyas2409
Ай бұрын
Beza galey betam jegna new berths. sami tru lji new egziabher enatu biyagene yrdaw❤❤❤❤
@frewenigobeze9797
Ай бұрын
Bezyi ekani beslmi metshi egzabhri alefu ykoysi tenkari bertatu ysetsi ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MamiMama-hr7ti
Ай бұрын
እናትየው፣ ላስታ፣ መሄድ፣ የለባትም ሄዳ፣ እንዳታስጠፋት፣ ልጅና፣ አባትየው፣ ላስታ፣ ሄደው፣ ይፈልጉዋት፣ ዘነብ፣ አላናግር፣ አለች፣ ሳታስበው፣ አባትና፣ ልጅ፣ ብቻችሁን፣ ሂድና፣ ፈልጉዋት፣
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አቺጀግናነሺ ቤዚ
@electroberhe3271
Ай бұрын
ስይጣ አፈረ፣ ሰይጣን ተዋረደ፣ በተሰብ ታረቀ፣ ሰላምና ፍቅር በቤቱ ሰፈነ። በጣም ይገርማል።
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Misera-j1g
Ай бұрын
ጀግኒት. በርች. የኔአበሣ አላህ ያግዝሽ
@mefthee
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@dessiemamo2145
Ай бұрын
father thanks
@tsegatesfay8373
Ай бұрын
ቤዚየ ቶንጆ እዕሜና ጤና ይስጥሽ እንላለን አይዞሽ በርቺ እንዳአንቺ ያብዛልን ።
@hanageberemdhine9908
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን ጎረቤቶቹንም ያመስገን
@alem5097
Ай бұрын
ጋዜጠኛችን. ጣይቱ ብየሻለሁ. ምንም. ወደሗላ. የማይመልሰሽ ጰአይደለም. ለአገራችን. ለአለማችን በትርጉም. መቅረብ. ያለበት. አሰተማሪ. ታሪክ. ነው እባክሽ. ጋዜጠኛችን. ፓንትና. ጡትማያዣሽን. ካላወለቅሽ. ትወድቂያለሽ. ያለሽን. ልጅ. ወደፀበል. እንዲሄድአርጊ ባንቺ. ሰዎችን. ከአጋንንት. አሰራር. እያወጣ. ነው እድሜና. ጤና ሰቶ ጰለበረከት. ያርግሽ. ተባረካ
@gideyzeray8169
Ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክሽ ቤዝየ ❤❤❤❤
@askualaregawi2963
Ай бұрын
አቶ ሰለሙን ከጥንቁልና ስለወጣህ ደስብሌኛል
@HanyRandevu-d1m
Ай бұрын
አንበሲት የምጀመርያ ቃል ብሮግራምሽ የምጀምርበት ቅል ባይሆን jest hi ስለም ብብለሽ ያመከራና ችግር የምትይውን ብትይው anyways እወድሻሎ አከብርሻሎ እግዛ/ ይጠብቅሽ
@askualaregawi2963
Ай бұрын
ቤዚ ተባረኪ ጅግና ሴት ነሽ።
@alemyoso2807
Ай бұрын
Btam gobez Nash tabarki
@bahrainbahrain1695
Ай бұрын
ይህን፣ነገር፣ምን፣ያመለክታል፣ጠንቓይ፣ለራሱ፣እንደማይወቅ፣ሁላችሁም፣ልብ፣በሎ፣በዚህ፣መንገድ፣ክመሄድ፣መቆጠብ፣እለባችሁ፣እንድ፣ለእንድገዳይም፣ማሃሪም፣መድሐኔዓለም፣ብቻ፣ነው።ስለዚህ፣በንስሐ፣ታጥባ፣ብ፣ችሁ፣ወደ፣ጌታ፣ተመለሱ፣፣ጠንቔይ፣ለራሱም፣እያውቅም፣ብያውቅ፣ኖሮ፣እባት፣ልጂን ፣ባወቀ፣ልጂም፣አባቱን
@bahrainbahrain1695
Ай бұрын
ባወቀ፣ነበር፣ስለዚህ፣ለጌታ፣ብቻ፣ነው፣መንበርክክ፣እርና፣መስገድ
@dessiemamo2145
Ай бұрын
abateh bezih gunmetal menem tefat yelewum setyowa nat meseri balegi tekemegna nat
@tsegatesfay8373
Ай бұрын
ቤዚየ ተናገሪ እንጂ በጣም ነው የገረምሽ ያልታሰበ ጉድ ሲወጣ ይገርማል
@tigestedebisa1814
24 күн бұрын
🎉🎉🎉ልጁ የተባረከ ልጅ ነው❤❤❤
@hanageberemdhine9908
Ай бұрын
ጋሼ ሰሌ በጣም ተመቹኝ እውነታቸውን ነ ደረታቸውን ነፋ አድርገው
@MignoteFikre
Ай бұрын
ቤዚ ካሜራ ማን ቤካ ታሪክሰርታችኃል ሰብሰክራይብ ላይክ ሼር ብናረግ ምን ይለናል❤❤❤❤❤
@HawaEtupeya
Ай бұрын
ጀግና በርቺ ቤዚዬ እናቱን እዲያገኝ ምኞቴ ነው
@LizlizLizliz-ty1tm
Ай бұрын
God bless you sister 🙏
@sabaande8333
Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉 beti sy grande donna ❤❤❤❤
@FatihhOty
Ай бұрын
እንኳንደህናምጥሽ እህቴ
@mefthee
Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
33:10
🔴በ28 ዓመቱ የእናቱን ጡት ሚጠባው😱ፍቅረኛው የእናቱን ጡት እደሚጠባ አወቀች😳|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን
መፍትሔ
Рет қаралды 9 М.
34:30
በመጨረሻም ሰራተኛዋ ህጋዊ ሚስቱ መሆና ተደረሰበት !ጋዜጠኛው ለህግ አቀረባቸው! ሚስቱን በሰራተኝነት አስቀጥሮ ሲሰሩ የነበሩት ሴራ ተጋለጠ ። !
ንስሮቹ
Рет қаралды 5 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
59:45
🔴ከ27አመት በኃላ ወላጅ እናቱን አገኘ🙏ልጇ ጠንቋይ የሆነባት|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን |ethiopian movies
መፍትሔ
Рет қаралды 19 М.
53:29
እናት ከሟች ልጇ ጋር ተፋጠጠች ። በሰርጓ ቀን ሞታለች የተባለችው ሙሽሪት በድብቅ የ6 ወር አራስ ልጅ ስታጠባ ተገኘች !!
Gojo Tube
Рет қаралды 50 М.
17:26
ኪያ እና ዮናስ DNA 3ተኛ ዙር ምርመራ ? የዲኤንኤ ስህተት ምስጢር ! | Eyoha media |
Fiyelie
Рет қаралды 7 М.
18:09
ላንቺ ስል ብልቴን ሰርጀሪ አሰራለው እባክሽ አትፍቺኝ.. ብልቴን አተልቀዋለው!! - ክፍል 3 | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን
Maleda Tube
Рет қаралды 148 М.
11:43
አዲስ የምስራች ለኢትዮጵያ | ታሪካዊው የወደብ ሽግግር እውን ሆነ | ታላቁ የቢሊየን ዶላር ፕሮጀክት ተጀመረ
Ethio Daily
Рет қаралды 1,6 М.
47:34
አሜሪካ ነው የተባለው ወጣት ጉድ ይዞ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኘ ዶክተሩ የሚስቴ አባት መመራመሪያ አደረገኝ...ዶክተሩ የሚስቴ አባት መመራመሪያ አደረገኝ።
ነበልባል neblbale
Рет қаралды 161 М.
24:02
መና (ክፍል 8)
100 ሺ
Рет қаралды 8 М.
56:11
🔴ቀንድ ያለውን ልጅ😱እርጉዝ እያለው የከብቶችመርፌ ተሰክቶብኝ ነበር|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show |ynesr ayne/የንስር አይን |ethiopianኀ
መፍትሔ
Рет қаралды 24 М.
39:15
🛑በብልቴ እርዝመት ምክንያት ከሚስቴ ጋር ልፋታ ነው |Hab media /አዳኙ
አዳኟ
Рет қаралды 21 М.
55:47
🔴ፍቅረኛው ደሙን እንደምሸጠው ደረስንባት😱ቀንድ ያወጣው ልጅ|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show |ynesr ayne/የንስር አይን |ethiopian movies
መፍትሔ
Рет қаралды 29 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН