ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የተደረገውየሁለተኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ ሪፖርት ግምገማ

  Рет қаралды 14,987

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@EmebetAyele-tn7nh
@EmebetAyele-tn7nh 3 сағат бұрын
የሀገራችን መሪዎች፣ከእግዚአብሔር የተሠጣችሁን፣እኛም የመረጥናችሁ፣እግዚአብሔር ያበርታችሁ፣ያፅናችሁ።ለመደገፍ አቅም የለኝም ግን እናቶች በዙ ብዙ እናቶች እንፀልያለን፣እንወዳችኋለን።
@tinayimer9365
@tinayimer9365 11 сағат бұрын
It's good you opened up this kind of discussion for the public so that we understand what the govt doing, keep up the good work 💚💛❤️
@ZinuFey
@ZinuFey 15 сағат бұрын
መሪ ማለት አገልጋይነት እንደሆነ ጠንክራቹ በመስራት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ተባረኩ አምላክ ውለታቹን በብዙ እጥፍ በበረከት ይክፈላቹ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🏆🏆🏆
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 19 сағат бұрын
The corridor development is unprecedented leadership talent that transformed the country from the chronic and stagnant development of our cities, rivers, and the environment. This work required solid leadership, mindful and participatory engagement of government- private partnership, and a change of mindset/attitude. This is a sucess history and will be a showcase for many countries around the world. We are proud of the entire leadership! Thank you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 20 сағат бұрын
Woow Woow Woow 😍 Excellent Thanks so much ✅️ 🙏🏻 💓 God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 😊 😘 ❤❤❤❤
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 5 сағат бұрын
Most of dwellers of Addis Ababa have been living under unbelievable conditions .No words can fully express their levels of poverty & destitute .Changing the living conditions of those who left marginalized throughout previous governments without thinking about them as citizens must be appreciated to the highest level .Great thanks must be forwarded to all those highest officials who took such initiative to ameliorate the image of the city together with all living styles of residents .
@nineeleven3866
@nineeleven3866 20 сағат бұрын
የኮሪደር ልማት ለህብረተሰቡና ለአከባቢው ነዋሪ ንግድን ያሳድጋል፣ ኢኮኖሚያችንን ያጠናክራል! አምነንበት ከሰራን የእድገት በር ይሆናል። በርቱ!
@korebmount1203
@korebmount1203 20 сағат бұрын
ክብር ዶክተር እብይ እህመድ እንተ እኮ ስጦታችን ነህ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እትያዝ
@Addistoday
@Addistoday 9 сағат бұрын
ድንቅ ነው!የኑሮ ውድነት በተለይ በየጊዜው የሚጨመረው የአገልግሎት ክፍያ አሁን ካለው የህዝቡ ገቢ ጋር የተመጣጠነ ቢሆን ጥንቃቄ ቢደረግ! በተረፈ ልማቱ የሚደነቅ ነው!
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 19 сағат бұрын
I support you all the time just by appreciation. Thoughtful person PM Abiy Ahmed.
@fredjean4506
@fredjean4506 20 сағат бұрын
አቢቹ እዉነት ነዉ ሸሽተዉ ይኖሩና ሬሳቸዉን ያሉበት ሀገር ዉድ ስለሆነ አስክሬኑን ይልካሉ ወደዉ ሳይሆን ወጭዉን ስለማይችሉ ነዉ
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 21 сағат бұрын
ብርታቱን ይስጣቹህ
@Habibi-p4i
@Habibi-p4i 19 сағат бұрын
100 አመት ግዛ አላህ ይጠብቅህ
@shewadegwondiche3125
@shewadegwondiche3125 13 сағат бұрын
ክብርት አዳነች አቤቤ፣ ሁሌ እንደምለው አንቺ የተፈጠርሽው በምክንያት ነው። የጣይቱ ልጅ ነሽ። ጣይቱ አዲስ አበባ አለቻት፣ አንቺ ወርቅ አለበስሻት። በዝህም ተባለ በዚያ አንቺ የማይፋቅ ታሪክ ሠርተሻል፤ የዶ/ር ዐቢይን እንዳለ ሆኖ!
@nineeleven3866
@nineeleven3866 20 сағат бұрын
እየተሰራበት ያለው ፍጥነት ጊዜን ይቆጥባል፣ ገንዘብን ይቆጥባል! እንዲህ አይነት ጥራትና ፍጥነት የልማት ጉዞን ቀላል ያደርገዋል። የሚጨበጨብለት ስራ ነው እየተሰራ ያለው።
@meneliktesfaye
@meneliktesfaye 7 сағат бұрын
Thank you for the great clear and transparent presentation, it was very informative and save from a lot of gossip and miss info that we are experiencing now,
@MillionMerd
@MillionMerd 15 сағат бұрын
በጣም የሚገርም መሪ ነው አላህ ይጠብቅህ
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 16 сағат бұрын
ሰው እንዴት እናተን ይጠላል ለኢትዮጵያ እየሰራችሁ በጣም ነው እኮ የሚግርመው
@nassir152
@nassir152 21 сағат бұрын
We are watching
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 13 сағат бұрын
አብቹ :::ውድድድድድ ፍቅር የሆንክ እንወድሀለን ::❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 20 сағат бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Minimi Yemisaha Nagere Yelemi Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale 🤝🏽 ♥️ ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emraanibrahim
@emraanibrahim 17 сағат бұрын
በርቱ በጣም የሚመሰገን ሥራ እየተሰራ ነው። እጅግ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባችኋል።
@grumyoseph
@grumyoseph 13 сағат бұрын
ምስጋና ለእግዚአብሔር እና ለእናንተ ይሁን። ከድቅድቅ ጨለማ እየወጣን ነው።
@kalyetebeq701
@kalyetebeq701 18 сағат бұрын
Thank you!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 20 сағат бұрын
Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Ethiopia 🇪🇹 ♥️ ❤️ 👌 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 8 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ ወ/ሮ አዳነችን ወደፊት የምትተካ ካንቲባ :- think twice before you assume this position! የ አአ ከተማ ህዝብ ከእንግዲህ እንዲህ ተሯሩጦ የማይሠራ አልምጥ ዋ! ዶ/ር አብይንም ወደፊት የሚተካ ግለሰብ÷ ዋ! ጠንክረህ የማትሠራ ከሆነ እና እንደ ድሮው መንገድ አስዘግተህ በአጀብ ወጥተህ በአጀብ ተመልሰህ ቤተመንግሥት የምትደበቅ ከሆነ ዋ!:የኢትዮጵያ ህዝብ ሠርቶ የሚያሠራ የሀገር መሪ ተለማምዷል!!! ጫናው ከባድ ይሆናል!!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 20 сағат бұрын
Well com too Congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 🙌 Ethiopia Everything 🇪🇹 ❤❤❤❤❤
@NazrawiTesfaye4567
@NazrawiTesfaye4567 18 сағат бұрын
berchi jegnit
@ibsahaile1505
@ibsahaile1505 14 сағат бұрын
ሴትየዋ በጣም ጎበዝ ናት ጥያቄ የለውም።
@tesfalemghermay7839
@tesfalemghermay7839 20 сағат бұрын
Abuchi Jigna ketlebet❤❤❤❤🎉🎉
@خدوجحسين-خ3ي
@خدوجحسين-خ3ي 20 сағат бұрын
Good job takiw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🙏🙏🙏👌👌👌
@yohanismuse9511
@yohanismuse9511 9 сағат бұрын
ጀግኖች
@haimanotwoldeyes7313
@haimanotwoldeyes7313 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@isakmohamud
@isakmohamud 18 сағат бұрын
💚💛♥️
@AliHamza-wg5dg
@AliHamza-wg5dg 19 сағат бұрын
wedefi❤❤🎉
@muhabahassen8103
@muhabahassen8103 Сағат бұрын
ደግ መስራት ያስከብራል በርቱ ኳርተናል ❤❤❤❤❤
@eliyir
@eliyir 16 сағат бұрын
👍🙏
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 16 сағат бұрын
Great Respect✔️ strong leadership and Beautiful fruit...
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 13 сағат бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ኢቲዮቢ
@ኢቲዮቢ 19 сағат бұрын
አባቢ ይልሃል
@yusufhassen4291
@yusufhassen4291 20 сағат бұрын
ወዴፊት
@abelwaregay6401
@abelwaregay6401 7 сағат бұрын
God bless you all for the amazing blessings jobs 🙏
@binyamz
@binyamz 8 сағат бұрын
Keep up the good work and keep going egzar kagna gara yehon bartuuu
@AmbawKebede-x8l
@AmbawKebede-x8l 11 сағат бұрын
ሀገሬ ደስ ይበልሽ ለሀገር የሚተጉ ልጆችሽ አየሮጡ አየደከሙልሽ ነው የሀገርን አደራ የማይበላ ባለጊዜ(ባለወንበር)መሪዎች ስላሉን እናመሠግናለን አብቹ በርታ የኢትዮጲያ አምላክ ይይደግፍህ
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 7 сағат бұрын
Thats Great! ውድድር በስራ እንጂ በማዉራት አይሆንም!! ይህን ያላመነ ትልቁንም መጽሃፍ ማመኑን እንጃ?
@isakmohamud
@isakmohamud 18 сағат бұрын
👍👍👍👍
@meyekasa5478
@meyekasa5478 12 сағат бұрын
አፈር ጭነው የሚጓዙ ገልባጭ መኪኖች አፈሩን አስፋልት ላይ እየበተኑ መንገዱን እያበላሹት ነው ስለዚህ እነዚህ መኪኖች አፈሩ አስፋልቱ ላይ እንዳይበተን እና በጎማቸው ይዘው የሚመጡትን ጭቃ ደግሞ አስለቅቀው ወደ አስፋልቱ እንዲወጡ አስተማሪ ህግ ሊወጣ ይገባል
@acmetube6704
@acmetube6704 20 сағат бұрын
Nege dr.abiy baynor abiy yishalal maletachin mech yiqeral
@isakmohamud
@isakmohamud 18 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Penial-bo3kj
@Penial-bo3kj 11 сағат бұрын
ተባረኩ
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 10 сағат бұрын
Thank u mayer.
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 9 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 14 сағат бұрын
We salute our gallant Prime Minister, Abetchu and his remarkable Mayor and her team for their outstanding work🇪🇹👍❤️❤️
@SophiaGebreTsadik
@SophiaGebreTsadik 4 сағат бұрын
wzro adnch kakrbchw riport betam leben yenkagn ye deha lejoch saykflu bentsa yemichawtubt bota fetrnal setel betam imotional honkugn mekniyatum bezu lejoch beklalu mechawcha bota magegnt aychlum nbr doctor abiye mebratochu lay seltsklut camera yetngrut nger betam new yasdstgn lebna wenjlegna engdi gudh fela serah halale liwta new ena yesra meskh keyr tnx🙏
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 сағат бұрын
ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️
@binyamz
@binyamz 8 сағат бұрын
Tekekel
@sisayabebaw1887
@sisayabebaw1887 2 сағат бұрын
Wow wow wow
@tesfumekitzewde5080
@tesfumekitzewde5080 8 сағат бұрын
ድክም ያለው አይመስልም አቢቹ? Thank u for the sleepless nights u are spending,Mr Prime Minister!!
@peacelove467
@peacelove467 10 сағат бұрын
Bright future
@encouephrem5799
@encouephrem5799 10 сағат бұрын
How about resolving the corruption issue in our legal systems❓Still not resolved 😢
@negestnegest8146
@negestnegest8146 10 сағат бұрын
አብቹዬ እኛም እኮ ለልማቱ ካለን ላይ ብናዋጣ ማገዝ እምንፈልግ አለን ታማኝ መንገድ አብጁልን እንጂ ደስተኞች ነን ለማገዝ ፈቃደኞች አለን።
@gracekensington4971
@gracekensington4971 7 сағат бұрын
ስሚ በግልሽ አዊሪ እኛ አትበይ አንች ከሚከፈልሽ ትሰጫለሽ ሌላው የሚበልው የለውም ካድሬዋ ገባሽ።
@yesakedagu
@yesakedagu 9 сағат бұрын
❤❤❤😊
@mili1621
@mili1621 9 сағат бұрын
መሬት ተለዋጭ መስጠት አልቻላችሁም፤ ነዋሪው ኢኮኖሚካሊ poor ነው፤ ባለሀብት እዛ አካባቢ ማልማት አለበት ሠፋፊ መሬት አለ በጨረታ ብታወጡ።
@lulsegedteka6731
@lulsegedteka6731 16 сағат бұрын
Yes, these city developments are the basis and foundation for the coming economic development in Ethiopia. Many cities and towns in Ethiopia were not ready and comfortable to accommodate development policies ans projects. Cities infrastructural provisions are necessary by any means if we have to effect the demands of ever increasing population. Sure such a bold move entails costs to bear which is the price we pay if we seek to develop. Thanks and appreciation goes to the Prime Minister due attention and follow up, to the efforts of mayer offices and the municipal development teams all over Ethiopia engaged in this mission. A good start has been made!
@ChangeMotiveChangeLife
@ChangeMotiveChangeLife 20 сағат бұрын
Addis ababa is heading towards the prosperity ethiopia reaches on inevitably
@GodBless-jf6du
@GodBless-jf6du 8 сағат бұрын
ቤት አልባው አዲስ አበቤ ኮንዶ ተመዝግቦ ቢጠብቅም ዘመነኞቹ ለዘመዶቻቸው የገበሬ ልጅ እያሉ ተቀራመቱት ፣ለካድሬዎቻቸው አድለው እጣ ጠባቂውን ጨርሰናል ብለው ኩም አደረጉት ። ይባስ በኮሪደር ልማት ስም ተከራይቶ እንዳይኖር አባረሩት ፣በዚህም አልረኩም ከከተማ ወጣ ብሎ ጎጆ እንዳይቀልስ ተከታትላችሁ አጥፉት እሚል መመሪያ አብይ አህመድ በዚሁ ቪዲዮ በግልጽ ተናግሯል። እና ከተማ እሚለማው ለማን ነው? ለአረብ ኤምሬት?
@endaleabebe4568
@endaleabebe4568 5 сағат бұрын
teret teret
@benaiah111
@benaiah111 9 сағат бұрын
የኮሪደር ልማት በፍጹም የማያጠራጥር እምርታን ያሳየና አዲስ አበባን በአዲስ አቅጣጫ ውበቷን ያጎላ መሆኑን አልጠራጠርም፣ አሁንም ከፍተኛ ቅሬታዎች አሉ በዚያ ላይ በትኩረት እንዲሰራ አሳስባለሁ
@emondamena
@emondamena 19 сағат бұрын
አዳነች የአማርኛ ዜየዋ ወደ ጎንደር ይሳባል ወይም ተስቡዋል ልበል😁✋👍
@tgtak3916
@tgtak3916 15 сағат бұрын
የሚገርም የሚደንቅ እጅ በአፍ ላይ የሚያስጭን ሥራ እየተሰራ እንደሆነ ማንም አእምሮ ያለው ሰው ከጥላቻ መለስ የሚያየው ሥራ ነው😮 እኔ ተደንቄአለሁ። በውጪ አገር ከምናያቸው ሥራዎች በላቀና በፈጠነ ደሀውን ሕዝብ ባማከለ ሁኔታ እየተሰራ እንደሆነ ለማወቅ አይንን ገልጦ ማየት ብቻ በቂ ነው❗ #እናመሰግናለን🙏
@sileshia9828
@sileshia9828 13 сағат бұрын
This is a vivid example of excellence in leadership. Vision, passion, dedication and humbleness practically expressed. We thank you dear PM. We thank all those who labor tirelessly. May the Lord bless you all, may He bless our beloved county and subdue its enemies under its feet. Amen.
@bluecloud5645
@bluecloud5645 7 сағат бұрын
በአዲሱ የኮሪደር መንገድ ላይ የፓርኪንግ ጉዳይ ቢታሰብበት መልካም በጣም የንግድ ስራዎችን እያቀዘቀዘ ነው ማቆሚያ የለም በእርግጥ ገዜ ያስፈለግዋል ግን ካሁኑ ቢታሰብበት በተላይ የግል ባለሀብቱ smart parking ጥናት ቢያስጠኑ አዋጭ ነው ሞል እና ሆቴል ብቻ ላይ ባያተኩሩ ያው አንደፈርደባቹ ይሄን ብታሳይዋቸው አንጂ እነሱ አያስቡም… ሌላው የከተማው ፖሊስ ከህዝቡ ጋር የህዝብ ልጅ ቢሆኑ ተኮፈስ የሚስሩ ስራዎች ላይ ፈቃጅና ከልካይ መሆን የለባችውም ህዝቡ የራሱ መሆኑን ስሜት ባያጠፉት መልካም ነው ህገውጥ ነገር እሰካልስራ ከማንኛውም ዜጋ ጋር እንደዜጋ ቢሆኑ ትህትና ቢኖራቸው ፖሊስ የግድ ተቆጪ እና ተኮፈሽ መሆን ያለባቸው ይመስላቸዋል ሌላው የተግባቦት ክሎት ስልጠና ቢሰጣቸው መልካም ይሆናል …. ሌላው የቆሻሻ መጣያ የለም ባጠቃላይ የኮሪደር መንገድ ላይ እሱም ቢታይ… በተርፍ ስራቸ ላይ በርትታችዋል ችላቹም አሳይታቸዋል ወደ ህዝብ አገልግሎት መሰጫ ቦታዎች ላይ ያለው ችግር ቢታይ ጥሩ ነው በጣም እያማረሩን ነው በጣም ህዝብን መናቅ ማገላታት ጥሩ አይደልም አግልግሎት መስጠት የስነልቦናም እውቀት ሊኖረው ይገባል ስልጠና ቢያገኙ ተጠያቂነት ቅጣትን ማየት አለባቸውም ፍፁም ፍርኀት የለባቸውም ተጠያቂ ሚሆኑ አይመስላቸውም በጣም ስራ ይፈልጋል ፡፡
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 20 сағат бұрын
Thank you Ethiopan government. Viva Ethiopa.
@Black-2024
@Black-2024 20 сағат бұрын
Thank you #PM_ABIY_AHMED | #ABICHU'ዬ ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@muraaddine500
@muraaddine500 20 сағат бұрын
If dura hojiin keenya
@frewkebede
@frewkebede 14 сағат бұрын
Please follow the Maslow theory, which is pyramidal hierarchy of needs 1. Basic or physical needs 2. psychological needs 3. Self fulfilment needs hence if I were one of you primarily I will focuses to invest on the agrarian society based on wholistic approach!
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 8 сағат бұрын
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ትችላለህ በቃ የእርስዎን ቪዥን 2% እንኳን ማየት ብንችል እኮ ታድለናል። የፕሮጀክት አፈፃፀም ልምድ ተቀስሟል እኔ የምጠይቆት በአንድና በሁለት ወር ግዜ ውስጥ ህንፃዎች መገንባት ከተቻለ እባኮትን የ 2005 እና 1997 ያላለቀ ካለ ኮንዶሚንየም ቢያስጀምሩልን በሁለት አመት እንኳን ይለቅ ከፈለገ ግን አስጀምሩልን። እግዚሐብሄር ይባርኮት።
@tirunnehmekonnen7773
@tirunnehmekonnen7773 2 сағат бұрын
እር ይጠብቃችሁ ይርዳችሁም
@gracekensington4971
@gracekensington4971 7 сағат бұрын
ስሙ ብልጽግናወች የሚቀጥለውን ሁለት ትውልድ በጦርነት እየጨረሳችሁ ለመጭው ትውልድ እያላችሁ ታወራላችሁ!በአሁኖ ወቅት ተማሪ ደብተር ይዞ በእግሩ ወደ ት/ቤት መሄድ አልቻለም ምክኒያቱም ወጣቶችን እያፈናችሁ ወደ ውትድርና እየመለመላችሁ እያስጨረሳችሁ ነው ጦርነት እስካልቆመ ድረስ እናንተ የምትሰሩት ልማት ከምድረገጽ የሚያጠፋ መአት ይውረድበት እናንተ ልጆቻችሁን አቅፋችሁ የደሀ ልጅ የጥይት ማገዶ ይሆናል !ለምንድነው ጦርህን ከአማራ ክልል የማታወጣው እና ሰላም የማትፈጥረው ሕዝባችንን አታስጨርስ እኛ ሰላም ነው የናፈቀን!
@Amanuel465
@Amanuel465 20 сағат бұрын
Ye hager tsedate yehulachenem halefinet new
@kiyaaf1572
@kiyaaf1572 20 сағат бұрын
ከብረ ጠቅይምንስቴር ለምን ደረደሩ ከኦነግ ሸኔ ጋረ ሶስተኛ አልተደረገም ? እበኮ በፈጠራ ሰም ለኦሮሚያ ህዝብ አና ለመለው አትዪጰያኖች ሰለም ሰለም አሀኑ ሠለም ። የዚች ሀገር እጠ አድለወ በእረሶ እጅ ነት❤ ከፍቅር ጋረ
@ibsahaile1505
@ibsahaile1505 12 сағат бұрын
ይሄን ሰዉዬ እንደኔ የሚረዳው ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ...ግን ሰለ Leadership ያነሳዉ አኔም ዉስጥ የለ ነገር ስለሆነ አሁን ተልዕኮ ተሰጥቷቸው አየሠሩ ያሉ መሪዎች ከስራቸዉ ታዳጊ መሪ ሊሆኑ የሚችሉ እና ስራውን በመማር በተሻለ (Upgrade) አድርጎ ማስቀጠል የሚችሉ ከስራቸዉ ቢፈጥሩ (የሚመጣው ትዉልድ የማስቀጠል እንጂ ወደኋላ ተመልሶ እንዴተ ነበር ከማለት...)
@gracekensington4971
@gracekensington4971 7 сағат бұрын
ለሚመጣው ትውልድ አታስብ ምክኒያቱም በጦርነት እያለቀ ስለሆነ ትውልድ እንደማትስቀጥሉ እያየናችሁ ነው ካድሬው።
@birhanjommy
@birhanjommy 7 сағат бұрын
ሥራው መልካም ነው። የከተማው ነዋሪ ብዙ ተጠቃሚ ይሆናል። ግን የምታወሩት አማርኛ ቆሻሻ ነው። ቢያንስ አንድ ቋንቋ በንፁህ ለመናገር ሞክሩ።
@gracekensington4971
@gracekensington4971 7 сағат бұрын
አይ ካድሬው እንዳንተ አይነት ፋራ እኛን አያታልልም ተቃዋሚወች የተናገሩ ለማስመሰል ያደረከው ጥረት አልተሳካልህም ሴትዮዋ ከማንም የተሻለ አማርኛ ትናገራለች የአማራን ጦስ ውሰድ አጭበር ባሪ ቋንቋ ደግሞ ለመግባቢያ ነው ዋናው ቅንነቱ ነው አንተ ግን መርዝ ነህ ታዲያ እንዴት ሰላም ይመጣል?
@birhanjommy
@birhanjommy 7 сағат бұрын
@gracekensington4971 ይህች ምድር ስንቱን እንከፍ ተሸክማለች? ወርቅ ሲያነጥፉለት "ፋንድያ" የሚል ግራ ተጋብቶ ግራ የሚያጋባ ትውልድ። The lost generation.
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 13 сағат бұрын
funny
@hlinagirma178
@hlinagirma178 7 сағат бұрын
❤❤❤
@isakmohamud
@isakmohamud 17 сағат бұрын
👍👍👍
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 40 МЛН
በBRICS+ ማሕቀፍ ውስጥ የኢትዮጵያ ሚና
1:40:01
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 4,6 М.
የህልም ጉልበት፤ ለእመርታዊ እድገት!  ክፍል ሁለት
1:47:13
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 2,9 М.
የህልም ጉልበት፤ ለእመርታዊ እድገት!
2:01:19
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 4,5 М.
የገጠር ኮሪደር ምን ሊመስል ይችላል? እንዴትስ መሆን አለበት?
6:11
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 9 М.
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН