ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል 1

  Рет қаралды 63,582

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@Askwold2593
@Askwold2593 24 күн бұрын
ከቀን አንድ ጀምሮ ከአንተ ጋር መቆሜ በጣም ትክክል እንደነበረ ከቀን ወደ ቀን እያረጋገጥኩ በመሆኑ በጣም ያስደስተኛል I am with you starting day one till date I don’t regret because It is a correct choice.Thank you 🙏my Prime Minister Dr. Abiy Ahmed wish you long and productive life ahead for you and your team ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@addisababa7677
@addisababa7677 24 күн бұрын
በ100 ዓመት አንዴ ከሚከሰቱ ጥልቅ የማሰብ እና ፈጣን ንቃተ-ህልና ካላቸው ሰዋች አንዱ#አንተ ዶ/ሎ/ጠ/አቢይ አህመድ የምትመራትን ኢትዮጵያ ለማየት በመታደለ ፈጣሪን አመሰግናለሁ🙏 መጪው ዘመን ከብልፅግና ጋር ብሩህ ነው💪
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 23 күн бұрын
@@addisababa7677 worada ,leba ,araje,Afenakay groups..Ethiopia yewiredete zemen new yaderegate👈
@tameab3246
@tameab3246 21 күн бұрын
እኔ ምንም ማረግ አልችልም በጣም ነዉ ምዎድህ መቼም ማይቀየር ፈጣሪ መጨረሻህን ሳያሳየኝ እንዳልሞት ምኞቴ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏!!.!.
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 24 күн бұрын
God bless Ethiopia and our gallant PM Abit👍🇪🇹❤️🙏
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 24 күн бұрын
የበሻሻ ቆሻሻ መድፊያ ፓርላማ
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 25 күн бұрын
አቢቾና ከጎንህ የቆመ ኢትዮጵያዊ ጀግና አላህ የምትደክሙበት ፍሬያቹ በድሜና በጤና ያሣያቹ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 24 күн бұрын
የኢትዮጵያ መከራ አቡሹ አቡቹ ቡቹ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 24 күн бұрын
😁😁😁cadre satehonu mutu...
@HanTA24
@HanTA24 23 күн бұрын
🤡
@WalteAlelign
@WalteAlelign 23 күн бұрын
A​@@alexmekonen5116
@redasirak5608
@redasirak5608 24 күн бұрын
እንስራ እያለ ሁሌ የሚነግረን መሪ እግዚአብሔር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ወገኔ ስራው ላይ የበለጠ ትኩረት በማድረግ ፖለቲካውን ከስራ አናስበልጠው። ፖለቲካ የስራ ጠላት ነው። የእድገት መሰረት ስራ ነው ፖለቲካ አይደለም። በዘመኔ ስራ ስራ የሚል መሪ በማየቴ ደስተኛ ነኝ። ይመችህ መሪዬ።
@ZinuFey
@ZinuFey 24 күн бұрын
አብቹዬ የኔ አንደበተ ርቱእ እግዚአብሄር በእጥፍ ይባርክህ ሀገሬ ባንተ አምላኩዋን ታመሰግናለች 👏🏽👏🏽👏🏽
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 24 күн бұрын
አጭቤው አብቹ አቡሹ
@AdisuDesta-i4k
@AdisuDesta-i4k 25 күн бұрын
የኛ ጀግና ❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 24 күн бұрын
አቡሹ አብቹ
@HanTA24
@HanTA24 23 күн бұрын
🤡
@Askwold2593
@Askwold2593 25 күн бұрын
Thank you 🙏 for all your efforts ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 25 күн бұрын
Dr. Aby Ahmed, genius leader you are the listener you have patient each and one question answer with patient and genius. I don’t know I’m proud of you.👍❤️👍❤️🌹❤️👍❤️👍❤️👍❤️❤️
@HanTA24
@HanTA24 23 күн бұрын
🤡
@UR·Cristiano1221
@UR·Cristiano1221 22 күн бұрын
How much money pay for u ? Be loyal .... RIP
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud 24 күн бұрын
ትክክለኛ ፓርላማ ሁሉም ሰው በግልፅ ሀሳባቸው ሳይገደብ በመናገራቸው እናመሠግናለን ደስ ይላል ለአንድነታችን እንስራ መነጣጠል ክፋ ነው
@TigestMekonne-x6s
@TigestMekonne-x6s 24 күн бұрын
ጀግናችን ጀግና መሪ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 24 күн бұрын
Thank you PM. Greatly appreciate the presentatiopn. A few things I would like to mention as part of the government's efforts to support our people...I would apologise in advance ( If I have missed the informatio) 1. The problem of clean drinking water distributition. 2. Health facility distribution, particularly mental health. 3. Social issues. For example the isuues of street and destitute children, prostitution, drug usage ( in schools for example)and drug trafficking.
@lazarosesegnielmoo6146
@lazarosesegnielmoo6146 24 күн бұрын
ጠቅላዩ ሆይ እውነት አንድም ቀን አሳፍረኸኝ አታውቅም ልቅም ያልክ ነህ እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ላንተ ሣይሆን ለኢትዮጵያ ሃገሬ ሲል ይስጥህ ህልምህን ኢትዮጵያን ሰርተህ እንድታልፍ ፈጣሪ ይርዳህ በርታልን አንተ የድዎች አባት በረታ እጅግ አድርጌ አከብርሃለሁ።
@SayedAhmada-yz3se
@SayedAhmada-yz3se 24 күн бұрын
አለሀ ይጠብቅልን ሠለሙን የምጠልን
@teddygidey8600
@teddygidey8600 24 күн бұрын
እድሜህ ይጠር!!
@lazarosesegnielmoo6146
@lazarosesegnielmoo6146 24 күн бұрын
መሀይም ድንቁርናህን መሰረተ ትምህርት ይጀመራል ትማራለህ ።
@GonderGonder-z9l
@GonderGonder-z9l 25 күн бұрын
nurign yene abat
@zemichaeljejaw7979
@zemichaeljejaw7979 25 күн бұрын
ተችለላክ ለኢትዮጵያ የምትመጥን ፍጡር
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 24 күн бұрын
ኢትዮጵያን ሰላሟን የነሳ ሰውበላ ዲያብሎስ አብይ አመድ
@HanTA24
@HanTA24 23 күн бұрын
🤡
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 24 күн бұрын
አቡሹ አብቹ
@hanhn7623
@hanhn7623 23 күн бұрын
አቢቹ.king
@ephramalemu2843
@ephramalemu2843 24 күн бұрын
እውነት የሚናገር የምክር የለም
@alexhailu355
@alexhailu355 24 күн бұрын
የሆንሽ ቆንጆ ነገር❤
@redasirak5608
@redasirak5608 24 күн бұрын
ክቡር ሚኒስቴር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የሪል ስቴት ስራ አልገባኝም። ቅድሚያ ክፍያ ጠያቂዎች ናቸው እኛ እንዴት ነው የምናምናቸው። ነገ ቃላቸውን ባይጠብቁ ገንዘባችንን ከየት እናገኛለን ። በእምነት ነው እንዴ ስራው? ገንዘብ ከባንክ ይበደሩ ይስሩ ይሽጡ ለባንክም ወለድ ይክፈሉ ከገዢውም በመሸጥ ያትርፉ። ከህዝብ ገንዘብ መሰብሰብ ያቁሙ እላለሁ።
@hanhn7623
@hanhn7623 23 күн бұрын
ለመግዛት.ስትስማሙ..ታዋቂ.ጋዜጠኛ.ይዞ.መሄድ.ለማስረጃ.ወይም.ታዋቂ.ዩቱበር.ለምስክርነት
@hassadem2167
@hassadem2167 24 күн бұрын
❤❤❤
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 24 күн бұрын
ላንተ፣የተሰጠውን፣ጭንቅላት፣አለማድነቅ፣ንፉግነት፣ነው፣እግዜር፣ይባርክህ።እድሜ፣ይስጥህ።❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👌
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x 25 күн бұрын
በምርጫ የመጣ መንግስት እያለ በግጭትና በባህላዊ መሃይምነት ጉዞ ተጓቶ ከጫካ የሚገባ መንግስት ኢትዮጵያን የምሁራን ስልጡን ምድር አያስብላትም በምርጫ የመጣ መንግስት ብልፅግና ሙሉ መንግስት ነው የአባቶቼ ባህላዊ መንግስት ባይ የድድብና ጉዞ ህምህርትን ዩንበርስቲዎችን ዲሞሽ ዳሜጅ ያደረገ የሲኖትራክ ፍሬን ነው ያ ድድብና ኢትዮጵያን ሙሉ አያደርግም ሸለፈታም ፋኖ ለግርዛት እራሱን ቢያረጋጋ መልካም ነው ።
@ethioie6229
@ethioie6229 23 күн бұрын
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed: A Visionary Leader Prime Minister Dr. Abiy Ahmed stands as a symbol of hope and inspiration for Ethiopia. His leadership combines courage, compassion, and a dedication to peace and progress. Known for his role in brokering peace with neighboring countries and for fostering internal stability, Dr. Abiy is seen as a true peacemaker. His vision for development is evident in numerous infrastructure projects and initiatives aimed at uplifting the nation and providing future opportunities for Ethiopian citizens. His drive for a prosperous Ethiopia is matched by his hard work and determination, making him a beloved and respected figure.
@teddygidey8600
@teddygidey8600 24 күн бұрын
ያልታደለ አፈ ጉባኤ ሳይሆን አፈ አብይ አህመድ!!!
@merbarr1645
@merbarr1645 24 күн бұрын
ችግር አለ ሀላችንም ያስማማል ግን ከዚ የተሻለ መንግስት ኖሮን አያውቅም ወደፊትም አናገኝም ይሔ የመጨረሻው ሌበራል መንግስት ነው ከዚ በሗላ ከሰሜንም ይምጣ ከምራብ ፅንፈኛ ነው የሚመጣው ችግርን አየፈቱ ወደፊት መጓዝ አንጂ መጓተት የትም አያደርስም
@NazrawiTesfaye4567
@NazrawiTesfaye4567 24 күн бұрын
lik nesh
@zufantsegai7948
@zufantsegai7948 24 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌❤️❤️❤️
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 24 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 23 күн бұрын
1:44:05 ሀገራችን ወደመጥፎ ተቀየረች ዘቀጠች በጋላ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 23 күн бұрын
ጭንቅላቱ በአሥር እጥፍ ከሚበልጠኝ ሠው ጋር አፍ አልካፈትም። ግን ሠው ነውና ሊሣሣት ይችላል። ሥተቱን በሚገባ ማረም ሥለሚችልም ከሚሠራው ሥራ አጋርነት በሥተቀር ገብቼ ዘባርቄ እራሤን አላስገምትም።።
@mulatuwoldegzi7715
@mulatuwoldegzi7715 23 күн бұрын
Mr PM ? To have economic power, farmers have to have their natural freedom ,security, the political government must leave alone farmers
@TehaMohammed-o8r
@TehaMohammed-o8r 25 күн бұрын
የለን ምርጫ አንድ መሆን ነው ከላስ we human beings we need peace and prosperity only So i say always:Politaka is dirty Game
@MubaNesre-i6z
@MubaNesre-i6z 13 күн бұрын
down down abiy
@denekealembo840
@denekealembo840 24 күн бұрын
የዘይሴን ህዝብ ችግር ሊፈታ ይገባል
@Jesus316saves
@Jesus316saves 24 күн бұрын
ምክር ቤቱ ግን አብይ የሚያወራው ይገባቸዋል?
@mulatuwoldegzi7715
@mulatuwoldegzi7715 23 күн бұрын
The best food of Egypt & Sudan people is Blue Nile fish ,it is possible to build multi billion dollars fish industry on Blue nile River and Fish oil for world market ,that is multi billions dollars capit
@denekealembo840
@denekealembo840 24 күн бұрын
ምድነው የቁጫ ህዝብ የደረሰበት በደል ዶተር አብይ በሰከነውኔታ ብታይላቸው ጥሩነው ዛሬም እንዲአይነት ጭቆና ሊኖር አይገባም በየትኛውም ብኤረሰብ🎉❤
@woseneg.s.1564
@woseneg.s.1564 24 күн бұрын
The first MP is even not able to read the script given to him days ago. I quit at 5 minutes.
@mohammedmohe2490
@mohammedmohe2490 25 күн бұрын
Manufacturing lamegenbat ina fikad sitayak brocrasiwun fitu
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 24 күн бұрын
የፕሬዝዳቱ ስም አብዛኞቹ ሲጠሩት ይሳሳታሉ እንቁ ፅድቁ ስልሱ
@MikiHabtuHaile-ur5ep
@MikiHabtuHaile-ur5ep 23 күн бұрын
👉👌💪👌🇪🇷♥️🇸🇴♥️🇪🇬♥️🇸🇸♥️🇯🇴👏
@Amare_2003
@Amare_2003 23 күн бұрын
ለዚህ ነዋ ህዝቡ እየበለፀገ ፣ እያደገ ያለው ? ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኘውን የህብረተሰብ ክፍል ያላማከለ ነገሮችን መንግስት እየሰራ ያለው ? ቅድሚያ የሚሰጣቸውን የህዝቡን ችግር የሚቀርፉ ነገሮች መስራት ሲገባው ህዝቡ ተማሮ ከአካባቢው እንዲሰደድ እየተደረገ ያለው ። ብዙ የሥራ እድል የከፈቱትን ድርጅቶች በኮሪደር ልማት ስም ህዝቡን ከሚሰራበት የሥራ ቦታ እየተፈናቀለ ከጎረቤቱ ከቤተሰቡ ከጓደኛው ልጆቹን ከሚያስተምርበት አካባቢ እየተፈናቀለ ገደ ጮረር እየሰፈረ የሚገኘው........😢😢😢
@ephramalemu2843
@ephramalemu2843 24 күн бұрын
እ😢
@mulatuwoldegzi7715
@mulatuwoldegzi7715 24 күн бұрын
Yaa Dr.Dagaffa? korridor jette eyukkerra ? finnifine ati kessa jiratu kuun, does it has sewage and sewer system that carries 12 millions people waste to decomposing area?
@mulatuwoldegzi7715
@mulatuwoldegzi7715 24 күн бұрын
Dr Dagaffa? Are you sure capital city of finnfine has Sewere and sewage system? Where is it? Is that why infection is out of controle? Has state of ethiopia pipes manufacturing industry?
@mulatuwoldegzi7715
@mulatuwoldegzi7715 23 күн бұрын
PM Abiy? Why you always talk about weat harvesting ,if wollega oromos farmers harvest corn they can produce multi billions of dollars ethanol for transportation
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 24 күн бұрын
be 6 amet Ethiopian wede gehaneb asegebachehut...gimashun chefechefachehut,gimashun afenakelachehut,gimashun asaredachehut,gimashun be Drone eyechefechefachehut new...Ethiopia yegehaneb zemen tebelo metafe alebete😭
@Emebet-d7q
@Emebet-d7q 24 күн бұрын
ነፍሰ በላ
@HawiHawi-e1z
@HawiHawi-e1z 24 күн бұрын
Buda qomcee 😂
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 24 күн бұрын
​@@HawiHawi-e1zgim emise komeche yeshenbesh ye gim lij gim😁🫵
@ephramalemu2843
@ephramalemu2843 24 күн бұрын
@lhaile1499
@lhaile1499 24 күн бұрын
የየበሻሻው አመድ ልብህ ተራራ ነው ግን ኸኤልትራ አይንህ አንሳ ትግራይን በኤልትራ ታዝለህ ምሸነፍ ያልቻልኽ ማፈሪያ ማፈሪያ አመድ ያልኸው ❤❤ጁንታ እኾ ነው 🎉🎉አንባሻ❤❤ ህኖ የተደራደረ የማያቅህ
@BekeleHawas
@BekeleHawas 22 күн бұрын
Kuber takly minster Larkin Nagercoil bataam 10Q gin kotee tablo bay katamaa birr yemi kabal milishaa batam aschagronal mafte situt
@mulatuwoldegzi7715
@mulatuwoldegzi7715 24 күн бұрын
Gaffii gafachuu Sierra turre ? Maliffi sabbnnii kengaa Ajeffama ? Maff sabbnii bellaffi dhukuba. Bussan dhumaa jirraa ? Maffi jiregnee Qalliiee ?
@MeseleWolda
@MeseleWolda 25 күн бұрын
No.oromian.
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 22 күн бұрын
አብቹ ገና እንመርጥሐለን
@askme7620
@askme7620 25 күн бұрын
በኦሮሚኛ ያወራው ወንድሜ አንተ ያወራኸው ምን ማለት እንደሆነና ምን ማለት እንደፈለክ በሚለዮዮዮን የሚቆጠር የፓርላማውን ውይይት የሚመለከት ሕዝብ አይገባውም ። የጋን ውስጥ መብራት መሆን አያሳድግም ምክንያቱም የጋን መብራት ብርሀኑ ለጋን ውስጥ ብቻ ነው የሚሆነው ። (ከኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ነኘ ነገር ግን ጆሮዬን ቢቆርጡኝ ኦሮምኛ ቋንቋ አይገባኝም ። ) ፩ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 25 күн бұрын
The people are glad they got rid of leprosy.
@muletayadata8066
@muletayadata8066 25 күн бұрын
So what ?what if he can't speak Amharic 🤷
@askme7620
@askme7620 25 күн бұрын
@@muletayadata8066 ወንድሜ ! ለምሳሌ አለምን እየተቆጣጠረች ያለችውን ሀያሏን ሀገር China ብታይ ቻይና ውስጥ 302 የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች አሉ ። በቻይና ፓርላሜንት ውስጥ ግን የመግባቢያ ቋንቋቸው አንድና አንድ የሆነው የMandarin ቋንቋ ብቻ ነው ። በፓርላማ (በፓርላማ ❗️❗️❗️) ውስጥ ግን ሀገር በሚገባው ቋንቋ እንጂ ብሔሩ ብቻ በሚገባው ቋንቋ ሀሳብን መግለፅ እንደ ካሮት ወደታች ማደግ ብቻ ነው የሚሆነው ። Don't get me wrong . ለማደግ መግባባት ብቻ ነው የሚያዋጣን ! ።
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 24 күн бұрын
​@@askme7620ዶማ፣ነህ፣ ሰውየው፣አማርኛ፣ካልቻለስ፣ ምንስ ያድርግህ፣ ሁሉን፣መጨፍለቅ፣መጨፈላለቅ፣አይመርህ 🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 24 күн бұрын
​@@FikerSelam-wz9fnAmharegna kalechale Ethiopia min yageregal..sidetegna new malet new??😁😁😁🫵🫵
@moisse5646
@moisse5646 24 күн бұрын
Ethiopia is already a failed state, no peace in Oromia and Amhara region. 😢😢😢
@dontmiss53787
@dontmiss53787 25 күн бұрын
ዶክተር የተባለው አበባው ተቸክሏል። አንድም በነሱ በኩል የተደረገውን የሰላም መንሳት እንቅስቃሴ አንድም አላነሳም። ፍጹም ጨቅላ ችካል። የህዝብ ተወካዮቹ ሲናገሩ ቃላትን አይመርጡምዴ? ዘይሴ ጄኖሳይድ? ስለችግሩ መንስኤ አንድም አይናገሩምሳ።
@sharmarkeibrahim
@sharmarkeibrahim 24 күн бұрын
kabri dhere university nachwo ezban eazban ye miya gachuta
@lulaahmed8369
@lulaahmed8369 24 күн бұрын
😂😂😂😂 aye ethiopia ke afrika yaltegzag 1st ager be Helm santecha eyonern Qomen keren
@tinayimer9365
@tinayimer9365 25 күн бұрын
Zendro parlama emitegha yelem 😂
@biruksolomon7562
@biruksolomon7562 21 күн бұрын
The issue with this person is that he's extremely delusional and doesn't even recognize that there's a problem, let alone attempt to solve it.
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 24 күн бұрын
አብይ አህመድ እና የብልፅግና አመራሮች የኢትዮጵያን ህዝብ ለነቢልጌት፣ ለነሮክፌለር፣ ለነወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም በአጠቃላይ (ለጨለማው ማህበረሠብ) አሣልፎ ሽጦናል። እንግዲህ እግዚአብሔር ይሁነን!!!!
@Addisfel2739
@Addisfel2739 25 күн бұрын
የገቢው መብዛት አይደለም ችግሩ 2014 ከረንሲው ስንት ነበር።በከረንሲው ብንሔድ የዘንድሮ ገቢ ቅናሽ ነው።
@fikrufissaha9245
@fikrufissaha9245 25 күн бұрын
Sentew sew new yemimotew aybeqam eske meche
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 24 күн бұрын
Go and ask that question to you fano!😂😂😂😂😂
@absalathabi2122
@absalathabi2122 24 күн бұрын
ጋላ ጥምብ መሆኑን ግም መሆኑን ያየንበት ስብሰባ ነው።
@HawiHawi-e1z
@HawiHawi-e1z 24 күн бұрын
Enatish gadali tigibaa yaa seta Adari zari qomaaxaa 😂😂🤪🤪🤪🤪
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 24 күн бұрын
​@@HawiHawi-e1z🫏🐂🫏🐂🫏
@MesataKefe
@MesataKefe 24 күн бұрын
እናህን ለም እየበዳህ አታድርም
@markosabere6010
@markosabere6010 25 күн бұрын
ብሄራዊ ቋንቋ የማይናገር የህዝብ ተወካይ ጎደሎነው እንጂ ሙሉነው ለማለት አያስደፍርም እስከመቸ ድረስ ነው የዘር በሽታው በሀገሪቱ ላይ የምንሰራፋው?
@TehaMohammed-o8r
@TehaMohammed-o8r 25 күн бұрын
Sab bakih
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 25 күн бұрын
He has the right to speak with his mother tongue.Anyhow, it's game over to saboteurs and their messengers.
@muletayadata8066
@muletayadata8066 25 күн бұрын
😂😂😂
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 25 күн бұрын
@@markosabere6010 It's not the matter of he speaks or not. What about if he doesn't like? What if it's not his mother tongue or he doesn't know at all like my cousin?
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 24 күн бұрын
@markosabere6010: ተናግረህ፣ሞተሀል፣ ሰውየው፣የወከለው፣የላከውን፣ማህበረሰብ፣ታሳቢ፣አድርጎ፣ነው፣የሚያወራው፣ያንተን፣አማርኛ፣ለሚናገሩት፣ብቻ፣አይምሰልህ።ደብተራ፣ኮተታም😂
@absalathabi2122
@absalathabi2122 24 күн бұрын
ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ልጅ በብርጭቆ ውሃ መስጠት ማለት ነው ያሉት የቀድሞው ጠሚ መለስ ዜናዊ ትክክል ናቸው።
@HawiHawi-e1z
@HawiHawi-e1z 24 күн бұрын
Qinatam QOMAXAA 😂😂😂😝😝😝😝
@TesfayeAlemayehu-bm9mo
@TesfayeAlemayehu-bm9mo 25 күн бұрын
Everything is propaganda Priority for peace and security
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 25 күн бұрын
አሳፋሪ መረጥኩ በህይወት ዘመኔ መርጬ አላቅም መለስ ምርጥ መሪ ነበር
@aklilk6029
@aklilk6029 25 күн бұрын
ቅጥረኛ ሰውየ አገርን በሙሉ በ 30 ቢልዮን ለአረብ ኢማራት ሸጥቶ: አገርን በብሄርና ክልል ተክፉፍሎ: ወደ ጥፉት እየሄደ ባለበት ጊዜ: በአዲስ አበባ የታጠረ እድገት ማውራት: ለኢትዮጵያ ህዝብ ስድብ ነው::
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 24 күн бұрын
Ante Banda, ye Banda lige! Denkero Leba!
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 25 күн бұрын
አይ ሀገሪቱ ከጥፋት ወደ ጥፋት እነዱ ይዘዋት ነጎዱ እናንት የህዝብን ንብረት እየመዘበራችሁ ትፈነጫላችሁ ደሀው ማህበረሰብ ርሀብ እየለቀ ፈንጩበት እንጅ ቀናችሁ እስኪደርስ በዚህ አራት አመትውስጥ እንዴት እንደዘቀጠች አንድም የፖርላማ አባል አያነሳም😅😅😅😅😅😅😅
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 24 күн бұрын
@TesfayeAlemayehu-bm: Peace doesn't come just because you want it. You need to work to bring peace, need to comply with the law and respect others as you would like to be respected.
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw 23 күн бұрын
❤❤
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,1 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 10 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 222 МЛН
Shebelle Tube ሼበሌ is liveወቅታዊ መረጀ በቀጥታ
Shebelle Tube ሼበሌ
Рет қаралды 291
"ጥግ ጥጉን" አሪፍ የገጠር ድራማ(Tig Tigun New Ethiopian Comady) 2023
37:03
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 245 М.
በብሪክስ (#BRICS) ማዕቀፍ ውስጥ የኢትዮጵያ ሚና
1:40:02
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,1 МЛН