"ጥግ ጥጉን" አሪፍ የገጠር ድራማ(Tig Tigun New Ethiopian Comady) 2023

  Рет қаралды 244,347

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 903
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ እነ ታደሠ ወደ ሀገራቸዉ የሚመለሡበት ቀን የናፈቀዉ😊🥰🥰❤️
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ሚስቶቻቸውን ጥለው ወደ ሌላ ሴት የሚሄዱ ወንዶችን እንደ ታደሰ ያለ ህይወት ይስጣችሁ
@ayacell5823
@ayacell5823 Жыл бұрын
መች ይቀራል ውዴ
@melaayu3658
@melaayu3658 Жыл бұрын
Amen ktatu
@lamriworku2783
@lamriworku2783 Жыл бұрын
አሜን
@medinamelkie9737
@medinamelkie9737 Жыл бұрын
አሚን
@hanannurden4122
@hanannurden4122 Жыл бұрын
amen
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር Жыл бұрын
የብርቁዬ አድናቅዎች የእናቱ ❤🙏
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
😜❤
@ندينامحمد
@ندينامحمد Жыл бұрын
ማነዉ እደኒ እነዚህን ሲይ ደሰታ ነፀነት ሳቅ አሳብነ ጭቀትን የሚረሳዉ እድሚነ ጤነ ይሰጥልነ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አለን 😂😂😂
@hayatmohmmed2711
@hayatmohmmed2711 Жыл бұрын
አቤት ችሎታ ብርቁና እናቱ ዬድራማው ድምቀት😍😍
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም በጣም ደስ ይላል የተረጋጋ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
😁😁😁😁😁ታደሰ ሚሰኪን የታደሰ አዲናቂ ነኘሰ ሁላችሁም ጎበዝ ተዋናኝ ናችሁ 💜💜💜👍
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በፀሎት እንበርታ😰ከመጣብን ፈተና እንድናልፍ 🙏 አይ ታደሰ የስራህን አገኘክ
@melketsadikmanaye1293
@melketsadikmanaye1293 Жыл бұрын
ደናነሽ ምህረት
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃ ይበለን መከራ 👏 ያለፈውን አረሳነውም ገና🤲
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አበጀሽ 😭😭😭😭😭😭 እናቴን ነው የምትመስለኝ እኮ የኔ መልካም ❤ወንድሟ ደግሞ የተለዬ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Жыл бұрын
በእውነት እናንተ ማ አለመውደድ ትልቅ የሃጥያት ጀመረ ይሆናል/፣ እናንተ አስደሳቾ፣ የሳቅ ምንጮች ፣ እናንተ ስራ አይተው የማይስቅ መቸውም ሰው አይደለም ፣ እንዙህ እንስሳትን እንካ የማሳቅ ችሎታ አለቸው በቃ ትችላላችሁ ቅቅቅቅቅ አበው ተባርኩ እጅግ በጣም ፣እንደ ጉዱ ጉዳጉን ኮ የሚያቀርቡት ፣ውድድድድድ፣ እንጂ ትልቅ እርቲስት ፣፣ ተባርኩ ከጤና ጋር ፣ ተጨማሪ ደግሞ አቤት የኢትዮጵያ ሴት እናቶች ፣ቻዮች ፣እምዬዎች ፣ ፍጽም እናት ውለታ ብዙ፣ እንደ በርቁ እናት ስንት ታጋሽ እናቶች አሉ ፣ፍጽም ለቤተስብ ብቻ የሚኖሩ ክብር እናቶች ፣ምስጋና ና ክብር ይገባቸዋል፣፣ እናመስግናለ መላው የኢትዮጵያ እናቶች!!!!! እምዬዎች ልጅን የምትወዱ እናቶች ብርክ በሉ አብው
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Жыл бұрын
ውይ ብርቁ ናፍቀኽኝ ነበር ማነው እንደኔ ብርቁና እናቱ ናፍቆት የነበረው እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ኧረ ደግሞ ብርቁ ምኑ ይናፍቃል እናቲቱ ትምጣብኝ ያለምነሽ ባል ወንድም ሲያምር ናፍቆኛል በመጣልኝ
@hawalewye738
@hawalewye738 Жыл бұрын
🤚🤚🤚🤚🤚
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
የአበጀሽን ወንድም የመሰለ መከታ ወንድም ዋውውውውው የራሱን ቤት ትቶ ለእህቱ መኖር
@teferaawgichew1945
@teferaawgichew1945 Жыл бұрын
አረባካችሁ በፈጠራችሁ የታደሰን መጨረሻ ቶሎ አሳዩኝ !!😂😂
@fikirmarew7044
@fikirmarew7044 Жыл бұрын
በጣም
@teferaawgichew1945
@teferaawgichew1945 Жыл бұрын
@@اناحبشية ደደብ አይምሮ አስተሳሰቡም የበከተ ነው!!
@teferaawgichew1945
@teferaawgichew1945 Жыл бұрын
@@اناحبشية ስድብ ነውር መሆኑን ካወክ/ሽ ጥሩ ነው የጻፍክልኝን/የጻፍሽልኝን ኮሜንት መለስ ብለህ/ሽ እየው/እዩው።
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын
መጀመርያ ላይ ካሜራ ማኑ ልብሱን ቀረብ አድርጎ ታደሰን ብቅ ሲያደርገው ቡና እየጠጣሁ ነበር ትን ነው ያለኝ በአፍንጫዬ ነው የወጣው 😂😂ገና የአበጀሽ ጡር ብዙ ያደርገዋል 😂😂😂😂😂😂
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Жыл бұрын
ኮሜንትሽን አይቸ ተመልሸ በደንብ ማየቴ kkkkkkkkkkk
@ፀዳለማሪያምዮቱብ
@ፀዳለማሪያምዮቱብ Жыл бұрын
ክክክክክክ አይ አቺ ኮሜንትሽ በሳቅ ገደለኝ
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@gyry1985
@gyry1985 Жыл бұрын
እኔም በሳቅ ደከምኩ😂😂😂😂
@aynalmahsitu9066
@aynalmahsitu9066 Жыл бұрын
እንኳን ተረፍሽ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ወንዶች በሙሉ እደ ታደሰ አበርክኮ ነበር መቅጣት አሁን ነዉ ቅጣቱን ያገኘ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ክክ
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
እኮ ክክክክ
@serkedemise2061
@serkedemise2061 Жыл бұрын
አይ ታደሠ አሁን ላይ የሤት ወንድ ጥሎበታል😂😂😂😂ሤቶችዬ ከንደታደሠ አይነት ባል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
Amen 🙏 🤣🤣🤣
@bettyfiker2354
@bettyfiker2354 Жыл бұрын
አሜን
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
አሚን ደምሩኝ ውዶቸ
@adicho5964
@adicho5964 Жыл бұрын
sigor papino weshemit tenafa Hedech
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
ማነው እንደኔ አገር ቤት ገጠሩ ሁሉ የናፈቀው ወሬው ጨዋታው እቤተሰብ ጋር መጫወት ማውራት መቸ ይሆን እናቴጋር የማወራው የምጫወተው 😍😍😍😭👍👍👍👍
@bentennyson3274
@bentennyson3274 Жыл бұрын
☝️☝️
@zamzamgetachuw2036
@zamzamgetachuw2036 Жыл бұрын
😭💔😭💔😭me
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
እኔ አለሁ 😓
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
በኡነት ናፍቀውኛል 😭😭 እነዚህን ሳይ ቤተሰቦቸ ናቸው የሚናፍቁኝ 😭😭 የገጠር ልጅ ነኝ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
@@ደሴላይነውቤቷ አይዞን እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እውነት ገጠር መወለድ እኮ ልዮ ነው ወዴት ግድም ነሽ አንቺ
@kidist56
@kidist56 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም አያ ጥላዬ መልከ-መልካምነቱ ድንቅ ነው። ወንዶቹ ሸበላዎች ናቸው። የወንድ ልቅም ያለ ቆንጆ
@صيفحر
@صيفحر Жыл бұрын
ይመቻችሁ. አግተሮች. ታደሰ እምዋ ብርቁ. ውሽሞች አር ሁላችሁም ትለያላችሁ በርቱልን
@ergoyederso2259
@ergoyederso2259 Жыл бұрын
አይ ታደሰ ምነምን ይነክንክህ አለች 🤣 አንተ ይገባሀል የዘመኑ ወንዶች እንዲህ ናቸው
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Жыл бұрын
የዚህ ድራማ ተናፋቂዎች ብርቁና እናቱ አንደኛ ናቸው
@ቅድሚያለተውሂድ-ኈ5ሐ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኈ5ሐ Жыл бұрын
በጣም
@halabelay5387
@halabelay5387 Жыл бұрын
ብርቁና እምዋን እደኔ የሚወዳቸዉ ሁላቹም ያምርባችዋል
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ስደት በቃ ብሎ የማታ እንጀራን ይስጠን
@ሱሱነኝየአላህባሪያ
@ሱሱነኝየአላህባሪያ Жыл бұрын
አሚን ማማየ😍😍
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
አሜን እህት
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን
@tewanay_tv_75038
@tewanay_tv_75038 Жыл бұрын
ክቡራን ቤተሰቦች ፓወሩን ኦፍ ከዛ ኦን አድርጉት ይሰራል
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እሺ ግን ማለትነው ይሄንን ጨረሱትእና ቶሎ በሊላ ስራኑ ተመልካች እድኖራችሁ ታደሰ ወደቤቱይጣ ይስማሙእና ጨርሱት ግን የግልአስተያየቴነው 🥰🥰🥰በተረፈ በርቱ 👍
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Жыл бұрын
እሽ ይህአሪፍነዉ ግን የተቆራረጠዉ ደሥአይልም ሌላባድሁናቹሁ ሥሩ በሌላአይዲያ
@mioanmobioe7609
@mioanmobioe7609 Жыл бұрын
እማዋ ፈጣር እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁሉን ሠብሳቢ መልካም እናት ነሽ የኔ ማር
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
አይታደሰ ይገባሀል ያበጀሽ ጡርነው እጠብ በደንብ 😁😁😁🤛👈 ቱ ጥሎብኝ የወንድ ፈሪ አልወድም ደግነቱ የኔባል ጀግና ነው 😁😁😁😁💪💪👍👍🤛
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ጀግና ቢሆን አደለ የዘመተው
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
እኔም ፈሪ አልወድም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ደምሩኝ ውዶቸ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
እሽ ደምሩኝ እኔንም 😁😁
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
@@Mona-sz6gt በጣም ጀግንነት አይገልፀውም ፈጣሪ ይጠብቅልኝጂ ሲናገረኝኳን ቀጥብየም አላየው እንኳን ልማታው 🤛👈አይታደሰ 😁😁😁😁😁
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
@@ደሴላይነውቤቷ ልክ እደኔ አባት የኔም አባት ወታደር ነበረ በፊተሰ አሁን ለማሚ ኮስተር ነው ሚልባት☺️
@wswd5859
@wswd5859 Жыл бұрын
ሴቶችየ እንደ ታደስ ጓደኛ ያለ ባል ይስጣችሁ ከሚስቱ ውጭ ለሴት የማይደነግጥ ይመችህ 😍😍
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የምር አድናቂው ነኝ
@tamratderbe839
@tamratderbe839 Жыл бұрын
አይታደሰ😀😀😀😀😀
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
አሚንንን😂😂😂
@hayetiyesuf5985
@hayetiyesuf5985 Жыл бұрын
አዳቤ በዲራማ እና በፊልም የምታይውን የወዲ ገፅ ባህሪ እደሱ ያለ ይስጠን ሲሉ አሚን ስንል!!እውነተኛ ተፈጥሮውን ሳናቅ,,,,
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ Жыл бұрын
እኔም ታደስ የሚባል ፍቅርኛ ነበርኚ እኚህ ታደሰዋች አያድርስ ነው 👌ቀውጢ ናቸው😃
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Жыл бұрын
የብርቁ እና የመዋ አድናቂወች እስኪ 👍👍👍👍👍
@selametube3404
@selametube3404 Жыл бұрын
mulu gojjam tube ሙሉ ጎጃም ቲዩብ እንደማመር ደምሬሻለው ደምሪኝ
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Жыл бұрын
ደምሬሻለሁ የኔ ውድ 👍👍
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
በቃ ምን አለፋችሁ የነ ብርቁን ቤት እወደዋለሁ ❤
@selametube3404
@selametube3404 Жыл бұрын
Batey you tube ደምሬሻለው ደምሪኝ እንደማመር
@medesetmedeset4952
@medesetmedeset4952 Жыл бұрын
ብርቅዬ ❤️❤️❤️❤️። ሲመቹኝ
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 Жыл бұрын
😳ታደሰ በመጨረሻ መቀነት አጠቢ ሁነ መገን😂😂
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እመዋና ብርቁ ትለያላችቸቹ የሳቄ ምንጮች ናችሁ ታዴ ስራህ ያዉጣህ የአበጀስ ግፍ ዉስግልብስ አሳጠህ 😁😁😁😁😁😁 እንደዛሬ ስቀም አላቅ ከምር ይመቻችሁ ምርጦቼ አይቼም አልጠግባችሁ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
አቤት ታደሰ የአበጀሺ ጡር ደህና ይዞሀል😂😂😂😂🙈💖💖💖💖
@Seblirose
@Seblirose Жыл бұрын
ክፍል ፃፉበት please 😀 በተረፈ I love you guys 😍💯
@መቅዲዩቲዩብ
@መቅዲዩቲዩብ Жыл бұрын
ብርቁ መጨርሻ ላይ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
@selametube3404
@selametube3404 Жыл бұрын
መቅዲ ዩቲዩብ እንደማመር ደምሬሻለው ደምሪኝ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ Жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ በሳቅ ነፈርኩ😂😂እመዋ ተናዳለች
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ የታዴ ነገር በጣም አሳስቦኝ ነበር አይ ታዴ መጨረሻህ ይሄ ሆነ ያች ሴትዮ ጨርሰው እንዳይሆን ብቻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fayafifa3474
@fayafifa3474 Жыл бұрын
ኧረ በጨረሰችዉ ክክክክ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@fayafifa3474 ደምሩኝ
@dawitberehanu4311
@dawitberehanu4311 Жыл бұрын
ታዴ የነገ ተስፋ ከምጥልባቼው ተዋንያን አንዱ አንተነህ ይተውነዋል ተባረክ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ Жыл бұрын
አይ ታደሰ መጨረሻህ ይሄ ሆነ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
😂😂😂
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube Жыл бұрын
ሁለተኛው ታደሠ ነውይ አላለም አያ ጥሌ አበጀሺን ብርቁን ወድሟን በጣም ነው የምወዳቸው ብቃታቸው በጣም ይለያል ተሳሳትኩኚደ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
መቼም ድንቁ ፣ አበጀሽ፣ ወንድሞ እንዲሁም እርጉዞ ሰትዮ ተወዳዳሪ የላቸውም 🥰🤣🙏
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
ኧረ በርቁ ሳልፈልግ ያስቀኛል ሊላ ሁላቹሁም ትወናቹ ልዬ ነው ታደሰዬ ፈጣሪ ይድረስልህ
@faizamohamed4682
@faizamohamed4682 Жыл бұрын
አረ የብረቁ አጎት ስወደው ❤️❤️❤️❤️❤️
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
የአበጀሽን ወንድም ስወደው 😍❤
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ Жыл бұрын
እኔም ቆፍጣና ወንዳ ወንድ
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi Жыл бұрын
እርሻስ ጎበዝ ነኝ እዚህም እዛም ማረስ እንደው የሰው ድንበር አለፍክ ብለው አሳደዱኝ እንጁ 😅😅😅 በጣም ደስ የሚል ቅኔ ነው
@ተስፈኛዋ-ነ6መ
@ተስፈኛዋ-ነ6መ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ክክ ቅኔው አሁነው የገባኝ
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi Жыл бұрын
@@Alhamdulillah_2534 😂😂😂 መሬት ላራሹ
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
ሀጢያት በልጅ ልጅ ነበር አሁን ግን እጅ በእጅ ሆነ አይ ታደሰ ና አበጀሽ አንደኛ ናችሁ ይመቻችሁ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም ሲያምር በዛ ላይ መልካምነቱ የእህቱ መከታ ቆፍጣና ጀግና ወንዳ ወንድ ነው ብርቁ አይጠፋኝም አላለም ሊዳር ነው ታደሰ አበጀሽ ማሪኝ አለ እጠብ😀😂
@wswd5859
@wswd5859 Жыл бұрын
የኔም ባል ልክ እንደታደስ ያያትን ሴት አይምርም ነበር ይህው አራግፌ ከጣልኩት ወር ሊሆነኝ ነው 😀😀😀
@DandonaGEri
@DandonaGEri Жыл бұрын
ጎበዝ ደግ አደረግሽው ቱ ሴት ሙሲ ወንድ አልወድም
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@trueHero495 እ አልገባኝም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@DandonaGEri ውዶቼ ደምሩኝ
@aiarusaiarus2612
@aiarusaiarus2612 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
😁😁🤣🤣🤣
@ውሎኮቻ
@ውሎኮቻ Жыл бұрын
ብርቁ ጸባው ተቀየረባት ለመዋ ፍቅር ያዘው መሠለኝ😂😂😂
@hayatmuhammad3771
@hayatmuhammad3771 Жыл бұрын
የብርቁ። አባት። ወዶቺየ። ተብርቁ አባት ተማሩ። ክክክክክክክ😀😀😀😀😀 ጥሩሚስት። ስታገኙ ለምታላግጡ። በጌታላይ። ጌታ አለበት።
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
ያበጀሽ ወንድም ወይኔ ሙቼ ነዉ የምወደዉ በጣም ነዉ የምወዳቹ ሂላችሁም😘😘😘😘😘😘😘አይይ ብርቁ 😜😂😂😂
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ያሰታውቃልጨዋ👍
@alamalam5582
@alamalam5582 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም በጣም ይመቸኛል ምልኩም በጣም ውብ ነው አያ ጥላዬ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
በጣም ነው ምዎዳቹ❤ የውሽማው ስቃይ 😂😂
@fafiarebu1952
@fafiarebu1952 Жыл бұрын
እሰወቸ ፊት ከት ብየ ሳኩ 😅😂😂አልቻልኩም
@nunuyene703
@nunuyene703 Жыл бұрын
እንደኔ አበጀሽን የሚወድ አለ ግን የኔ የዋህ ❤
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
የብርቁና የእናቱ አድናቂዎች የት ናችሁ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ያበጀሽ ወንድም በጣም ነው የምወደው እውነት ጡሩ ሰው ነው
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
ብርቁ ዛሬ 😂😂😂😂😂በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂
@fafialitube6664
@fafialitube6664 Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም ትዕግስቱ ደስ ይላል ወንድም ማለትማ ይሄ ነው
@ty6ghg447
@ty6ghg447 Жыл бұрын
ግን እነታደስ ወደ ቤታቸው መቸነው የሚመለሱት በጣም አስረዘማችሁት እደ በፊቱ በየ ቀኑ በሌላ አይዲያ ስትሰሩ የበለጠ ያምራል እንደ ግሌ አስተያየት ነው በተረፈ በርቱ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ Жыл бұрын
አየ ታደሰ ምን ጉድነው የገባው ወዶችየ. ከታደሰ ተማሩ ብርቁየ ያተን አይነት ልብ ለሁሉም ሰው ቢሰጠን
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
አዲስ ጸባይ ያመጣው ፍቅር ይዞት ነው አበጀሽ 😁😁
@guucfffg9668
@guucfffg9668 Жыл бұрын
ዶኩተር አየ ክክክ
@lemlemabebaw6952
@lemlemabebaw6952 Жыл бұрын
አበጀሽየ አይዞሽታደስ ደህና ነው ባንዲት ጀግና ቅጣቱን እየተቀብለ ነው ብርቁየ በናትህ ላይ ተዝናና ሁላችሁም በርቱ::
@lubabaendres3
@lubabaendres3 Жыл бұрын
ውይ ብርቁ የዛሬው ለየት ያለነው በሳቅ ሞትኩ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Жыл бұрын
ወይ ጉድ ታዝናናላችሁ የኡነት አይ ብርቁ😁😁😁😁
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
እንደ አያ ታደሰ ሴት ስታዮ ልባችሁ ወከክ ያለ ምታተራምሱ ሁሉ እንዳያ ታደሰ እንዳዲሱዋ ውማያለችውን ሐይለኛ ይቱን ይስጣችሁ አሜን በሉ😌😊
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
Amennn kkkk
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
አሚን ክክክክክክ
@ፋጡማጀማልሥደተኛዎነኝፋጡ
@ፋጡማጀማልሥደተኛዎነኝፋጡ Жыл бұрын
😁😁😁😁
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ Жыл бұрын
እኔ እኮ አበጀሺ የምተውነው ድራማ አይስለኝም ሁላችሁም ትችላላችሁ በርቱልን ተወዳጆች
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
ብርቁዬና እምዋ እደኔ የናፈቁችሁ😍
@ትዝየቢኒ58
@ትዝየቢኒ58 Жыл бұрын
ወይ ስወዳችሁ የሰኞእና የሀሙሶች የቀረው ተዘባዝቧል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ምርጦች 👏👏👏 እሰይ ታደሠ የልክህን አገኝህ አሞኝሽ አሞኝሽ በል ጭራሽ ልብስ አጠባ 😀😀😀😀😀😀 ብርቁ ልብ አውልቄ ቆይ ግን እመዋ ምን ሁነሽ ነው ቀዬ ልጅ እኮ እህቱ ማለት ነች አሁን መገፋፋት የለባችሁም ድራማም የገሀዱ አለም ገፅታ ስለሆነ 👏👏ብርቁ አዝግ ፣ልብ አውልቅ እግዚኦ ተንኮልህ ቁንጥጫው ይገባሀል 😀😀🙌🙌🤔🤔🤔 አያ ጥላዬ ምርጥ ነው 👏👏👍👍👏 ብቃታችሁ ድንቅ ነው 👍👍👍👏👏
@solomongoshe1733
@solomongoshe1733 Жыл бұрын
ይህን ፊልም ምትመለከቱ ሁሉ የልባቹ ይሙላ እሰኪ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 Жыл бұрын
አሜን
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
ታደሰ ልብስ አጠባ ሰው የዘራውን ያጭዳን ያበጀሽ ግፍ ነው በል እጠብ ከከከከ🤣😂🤣😂🤣😂
@baetaab5226
@baetaab5226 Жыл бұрын
ይበላው ከከከ😂😀😂
@milionyonas8681
@milionyonas8681 Жыл бұрын
ብርቁና እናቱን በርቱ የናንተ መኖር በጣም አሳምሮታል አብሶ እናቱ ትችላለች
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ታደሰ እኮ የጅህን ነው ያገኘኸኝ 😂😂😂😂
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ብርቁ አባትህ አልናፈቀህም ሀሀሀ አወቃቀጥህ በሳቅ ብርቁ ጀል ያረግሀል አተ አህበል ሀሀሀሀ የብርቁናኮት ብቃቷ በቃ በትክክል የገጠር እናቶች ጎበዝ 100%
@መቅዲዩቲዩብ
@መቅዲዩቲዩብ Жыл бұрын
መጡ ናፍቆቶቼ🥰🥰🥰🥰እናቴ አበጀሽ አድናቂሽ ነኝ ❤❤
@abebazerihun1570
@abebazerihun1570 Жыл бұрын
የብርቁ አባት ስቃይ ቀመሰ
@degst655
@degst655 Жыл бұрын
@@abebazerihun1570😁😁😁 betam tesekayi
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
ደግሆነ ሚስቱን ጥሎ 😂😂😂
@ከውሊቲዩብ
@ከውሊቲዩብ Жыл бұрын
እሰይ በረካ ሁኚ ይሄ ወስላታ ደህና አርገሽ ደቅድቂልኝ
@خديجهموسى-ح3ع
@خديجهموسى-ح3ع Жыл бұрын
ታደሰ ዛሬ የጁን አገኘ😂😂😂😂
@emanadem134
@emanadem134 Жыл бұрын
ሁሌ የጁን እዳገኘነው ግን መሥሚያው ጥጥ😂😂😂😂
@مهرةالحمادي-ث6ش
@مهرةالحمادي-ث6ش Жыл бұрын
አይየብርቁአባት,አሰቃየቺሁ,ኸረበርቱልን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ወንድምስ ማለት አያ ጥላ ነው በእውነት ❤
@jjjjmboO
@jjjjmboO Жыл бұрын
የብርቁ እናት ትተውነዋለች በስመአብ💕
@tigstzmani7499
@tigstzmani7499 Жыл бұрын
ዋውውውው,ብረቁና,እናቱ,ውስጤ,ናቸው
@adicho5964
@adicho5964 Жыл бұрын
Werewen tethe arfhe Eteb Yetabatu lelekeses wende yehe sinswe newe
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ማልጠግባቹ❤❤
@useresfaughv00
@useresfaughv00 Жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ የብርቁ ወዳዶች ስወደው ደስስ ይለኛል እኮ እሱ ባይኖር ይሄን ድራማ አላየውም ነበር ክክክ አውሊያ ምድነው አለ
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Жыл бұрын
አይይ የብርቁ አባት መጨረሻህ ይሄሆነ ያበጀሽ ጡር😜😜😜🌹🌹🌹🌹
@mimitube5620
@mimitube5620 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ሁሌም በሰዓቱ እጠብቃቹሀለው ብርቁና እናቱ ዋው
@ሠኒYOUTUbe
@ሠኒYOUTUbe Жыл бұрын
ክክክክክ አውለያ ምድነው እይ ብርቁ
@fasikachekol6583
@fasikachekol6583 Жыл бұрын
Genious Abejesh!
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
የብርቁ እና የናቱ አድናቂዎች
@mulualem5719
@mulualem5719 Жыл бұрын
ብርቁ በብዙ ገፀባህሪያት አይተነዋል ጎበዝነው ችሎታ አለው የበለጠ ሚያስደስተኝ ግን በዚህ በአሁኑ ያለአዋቂነት ገፀባህሪ ሲጫዎት ነው። ታዴ አበጀሺን ማሪኝብለህ ተመለሥ፡ ሁላቹም ጎበዝናቹ በርቱ።
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አየ ብርቁ ልብ ውልቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እመዋ ቡና አቀራርብሺ እናቴን አስታወሰኘ ማነው እደኔ የገጠር ልጅ ቡና ሲፈላ ስኮር ካለ ለመጠጣት እምድጃውን አንለቅምነበር ከ1/3 ሲያበቃ 4ተኛ እጥደዋለን ደርጃ ነው የምንለው ስኮር ከሌሌ ዞርም አንል አየልጅነት 🤣🤣🤣🤣አየስደት እርወዳገሬ መልሰኘ 😭😭😭😭😭
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
አብሽሪ እኔም እንዳች ነኝ ደምሪኝ ውደ
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
አንችማ የኛ ቤት ልጅ ነሽ😂😂😂 ስኳር ከሌለ ብንሰጥም አንጠጣ😂😂😂አይ ልጅነት
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
@@GiruEnewari መጠጣት ብቻአደለም አላፈላም ሁላ ስኮር ካለ አቀራርቤ በራሱ አለውቄጥ በደብ ይፈርሻል ጭሱ ፈድሻው እርተውኘ ወሎየ አይደለሁ እችልበት ነበር 🤔😭🤣
@alfyia9642
@alfyia9642 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk takkla
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Жыл бұрын
አይ ታደሰ አንተስ የጅህን አገኘህ የዘመኑ እራሳቸውን ጳጳስ ነን ብለው የሹሙትም ሳይውል ሳድር የጃቸውን ያገኛሉ ብቻ እድሜ እና ጤና ይስጠን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ Жыл бұрын
ከአጉትየው ፍቅር ያዘኚ😢👌
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ Жыл бұрын
Kkkk
@seidali5521
@seidali5521 Жыл бұрын
ወይ ታደሰ ይገባሓል የእጅህነዉ ያገኜዉ ይበለህ በአበጀሺ ቀልደህነበር😃😃😃😃
@mekyaabduliakdra3716
@mekyaabduliakdra3716 Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretkitaw2417
@meseretkitaw2417 Жыл бұрын
ታደሰ መጥፍት አቅቶት ነው ለነገሩ ይበልህ ያበጀሽን ግፍ ቅመሰው
@እጅግ
@እጅግ Жыл бұрын
ኧረ ብርቁ በሳቅ ሞትኩ
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Жыл бұрын
Emawa endaw MN ladreg she ene endanche Yale tewanay alayehum👏👏👏👏👍👍👍👍❤️❤️❤️
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 Жыл бұрын
አበጀሺ ግን እናት ነሺ ሚስት እዳቺ ያለቺ ሚስት የለቺም ብየነው ደግነትሺ በረታ
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci Жыл бұрын
በጣም ትችላላችሁ በርቱ እንወዳችኋል
@mesietube9562
@mesietube9562 Жыл бұрын
ወየሁ ከአያ ጥላዬ ፍቅር ያዘኝ❤😥🙆
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ Жыл бұрын
ሀ😳😳😳🤣🤣🤣🤣🤔🤔🤔
@Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ
@Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ Жыл бұрын
እኔም ንገሪልኝ
@kareemakareem7751
@kareemakareem7751 Жыл бұрын
እኔም🙈🙈🙈😜😜😜🤟
@malakuamadeamadegichamo450
@malakuamadeamadegichamo450 Жыл бұрын
ሰርተዋሉ በጣም ደስ ይለሉ እነዚህን ከመየት የተነሳ ለአማራ የለኝ ------- ትቼዋለሁ I'm going to love them
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ Жыл бұрын
እንዋደድ ፍቅር ይሻላል
@adicho5964
@adicho5964 Жыл бұрын
Tolo bunwen afela Lekesekese
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 Жыл бұрын
አይ ታደሰ ቁጭ የዘመኑ ወንድ ውስላታ
የቤት አይወድም አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yebat Aywedim New Ethiopian Comady) 2022
35:14
ተባረሩ ያሳዝናል@NEGASHMEDIA
43:31
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 14 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 41 МЛН
ሩታ በቢሾፍቱ ያልጠበቀችው ነገር ተደረገላት.❤️💕
21:16
ምርጥ የወሎ ሙዚቃ
7:19
መቅደላ ኢንተርቴመንት(mekdela enteritemet)
Рет қаралды 222
የትም ነው ሐገሩ አዲስ ዝግጅት (Yetim nw Hugeru new ) 2024
1:16:13
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 77 М.
"የኪሱ ዳኛ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yekisu Dagna New Ethiopian Dirama) 2023
30:12
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 151 М.
ጠንቆዋይ እንዲሪያስ ጋር ጉድ ተፈጠረ  2021
11:37
Bekulu Entertainment
Рет қаралды 525 М.
ባላገሩ አስቂኝ ጭውውት
11:07
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 113 М.
የጉያ ሎሌ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yeguya Lola New Ethiopian Comady) 2022
37:40
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 422 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН