No video

ጥምቀትን በጎንደር...!

  Рет қаралды 6,459

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Жыл бұрын

ጥምቀትን በጎንደር...!

Пікірлер: 28
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
ይሁኔ ምርጥ ስው እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስብህ ይጠብቅህ
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r Жыл бұрын
ጀግናችን❤❤❤❤💃💃የአማራ አባሳደር
@user-qu8ep7ch4o
@user-qu8ep7ch4o Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹህ
@et5819
@et5819 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ድንገቴ ነው 👌🙏
@bushramedia7769
@bushramedia7769 Жыл бұрын
ይሁኔ ምርጥ ሰው እንወድሀለን
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd Жыл бұрын
ይሁኔ በጣም እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን፣ ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ! የአነጋገር ለዛ እና ስረአትህ ኢትዮጵያዊ መሆንህ ያኮራል ! ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን የዘገሊላ ለት የሚለው የጥምቀት ሙዚቃህ ለጥምቀት የሚሆን ብቸኛ ሙዚቃ ይመስለኛል ግዜ የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ ነው!! ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@taedekebirhanu
@taedekebirhanu Жыл бұрын
100 ጀግናዉ ጎንደርየዉ
@fekermedia870
@fekermedia870 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በይሁኔ ሙዚቃወች ፈታ እሚል
@zomababey656
@zomababey656 Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር❤🥰
@hamerenohtubezetewahdo
@hamerenohtubezetewahdo Жыл бұрын
ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወንድማችን ተወዳጁ ይሁኔ በላይ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
አማራየ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አማራነት ክቡር ኩራት ጀግንነት ማንነት 🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻
@samuelwerku
@samuelwerku Жыл бұрын
yemahdere maryam jegna betam ewedhalew
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p Жыл бұрын
መገን ይህ ፍቅር ህዝብ አማራዬዬዬዬዬ
@abeldessie9058
@abeldessie9058 Жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ወርሀ ጥር ሲመጣ ማን በአንተ ዘፈን እማይዝናና እማይደሰት አለ
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@sofietube3821
@sofietube3821 Жыл бұрын
የሰው ዘር እኮነህ እንኳንም የኛ ሆንክ ውድድድድድድድ
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Жыл бұрын
ስታምሩ መታደል እኮነው ሳላውቅሽ የምር ጎደርዬ ናፈኩሽ ከስደት ለሀገራችን አብቅቶን ጥምቀትን ጎንደር ለማክበር ያብቃን የከርሞ ሰው ይበለን
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@user-xo6kk5yn3z
@user-xo6kk5yn3z Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sameriyetaywesameriyetaywe1361
@sameriyetaywesameriyetaywe1361 Жыл бұрын
🌹🥰🥰
@zomababey656
@zomababey656 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@Hayimi90829
@Hayimi90829 Жыл бұрын
አቤት ስታምሪ ይሁንዬ የኔ ጀግና 🎧 ሳድምጥ እሰው ሀገር እንዳለሁ አይሰማኝም 🥰🥰🥰
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 Жыл бұрын
አማራ ደሜ ፍቅርርር
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
አማራነቴ ክብሬና ኩራቴ በያለበት አማራነትና ኢትዮጵያዊ ነት ይለምልም💚💛❤💪💪💪💪
@Ethiopia-tq4pd
@Ethiopia-tq4pd Жыл бұрын
ይሁኔ እኔ ምን ያክል እንደምወድክ ብታቅ ሽመልስ እባለለኩ ገና ህጻን እያለኩ ነው የአንተን ሙዚቃ የምወዳው ።ቡና እየቆላኩ እያለ በመንገድ ሲያልፍ የአንተን ሙዚቃ ከፍቶ አንድ ባለመኪና ሲያልፍ ስሰማ ቡናውን እሳት ላይ ጥጄው ስመለስ ደረቆት ሆኗል። ባንተ ሙዚቃዎች በሽተኛ ነህ ተብያለኩ ። ግን እኔ ሁሌም እውድካለኩ ።በህይወቴ አንተን እና ኮኔሪል ደመቀን ማግኘት ነው ዋና ግቤ።በስልክ ልቲዋራኝ ፍቃደኛ ከሆንክ ምላሽ ከሰጠቀኝ አሁኑኑ ስልክ ቁጥሪን እልክልካለኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰወድክ ልክ እንዳባቴ ነው የማይክ
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
ቅማንት እሄ እኮ የግዕዞች አለባበስ ነዉ በሉ ልብሷን ቀይራችሁ የወይጦን ፈልጉ 😂
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
Yehunie Belay Surprises Raei's Endeg at her Graduations party.
12:00
ጥምቀትን በጎንደር ዘና ፈታ!!!
5:38
jember tv ጀምበር ቲቪ ጀንበር ቲቪ
Рет қаралды 12 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН