No video

ጥምቀትን ከጎላ በትዝታችን በኢቢኤስ ልዩ የጥምቀት በዓል ፕሮግራም/Tizitachin Be ebs Special Epiphany Ceremony

  Рет қаралды 41,783

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

#Tizetachen_OnEBS#ትዝታችን
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworl... ይላኩልን።
Subscribe to EBS on KZbin: bit.ly/2M1aRZL
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworl...
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 129
@amengola3200
@amengola3200 5 жыл бұрын
ይሄ ነው ተወልጄ ያደኩበት።ምንግዜም ጎላ ። ፍቅር፣ እርድና ፣ ርህራሄን ፣አብሮ መኖርን ብቻ ምን አለፍቹ የ ጎርደሜን ሜዳ ነግሼበት ሚካኤል አባቴን አመስግኜበት ያላሳለፍኩት ምን አለና ።ጎላ ለዘላለም ትኑር።
@mahderortodox3387
@mahderortodox3387 2 жыл бұрын
Awe enes
@aay1131
@aay1131 5 жыл бұрын
በእውነት ሰፈሬ፡ሆኜ በዓሉን ባለማክበሬ፡በጣም ከፍቶኛል ግን ሰፈሬን ስላየሁት ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል ጎላ ሰፈር የምርጦች ምርጥ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 5 жыл бұрын
ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 5 жыл бұрын
ለመላው ኢትዩጽያውያን በሙሉ እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን አሜን
@senaytabebaw2158
@senaytabebaw2158 5 жыл бұрын
እንካን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ አባቴ በልማት አንስታችሁ ብታርቁንም ሁሌም በልባችን ነው ጎላ እፍ ቀሰቀሳችሁብኝ ትዝታዎችን በስደት ያላቹ መልካም በአል
@mikalmekedes6863
@mikalmekedes6863 5 жыл бұрын
የሰፈሬ ልዦች እኳን አደረሳቹ የጎላ ልዦች ቅዱስ ሚካኤል ባላቹበት ሰላማቹን ያብዛላቹ
@bettybetty5969
@bettybetty5969 5 жыл бұрын
mikal mekedes amen mekidiye enqan aderasash
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 5 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቸሁ የተዋህዶ ልጅት በጣም ነዉ። ደሰ ያለኝ ከሰንት አመት በሀላ ሰፈርን ሰላየሁት ግን በጣም ነዉ። ኤቢ ሴሲን የማመሰገነው ሀገር እሰገባ በጣም ነዉ። የቸኮልኩት እግዚአብሔር ሆን ለሀገር አብቀኝ ሰደት በቅቸሁ በለን 😭😭😍😍😍
@jyoutube2415
@jyoutube2415 5 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ጎልዬ ናፍቆኝ ነበረ የቤታችን ቆርቆሮ አየሁት ዋው
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 5 жыл бұрын
ጎልዬ ባለውለታዬ ያመት ሰው ይበለን
@percylotoli5613
@percylotoli5613 5 жыл бұрын
ebs በጣም አመሰግናለሁ የናፈቀኝን የጎላ ቅዱስ ሚካዔል ደብር ያሳደገኝ ሰፈሬ በትዝታ ስላስቃኛችሁኝ
@tofikali9576
@tofikali9576 5 жыл бұрын
ማንም እንደ ሰፈር የሚኖርበት ምርጥ ያራዳ ልጅች የሚኖርበት ሰፈር
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ትዝታችን!
@joshuaright9579
@joshuaright9579 5 жыл бұрын
ጎላወች ሰፈራቹ ያየሁት አንድ ኢትዩጵያዊነት ..የጥንቷን እውነተኛ ባንዲራችንን ሙሉ ሰፈራቹህን አልብሳቹህት ሳይ በጣም ነው የተመቻቹህኝ!! አራዳነት ኢትዮጵያዊነት ነው!!
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው የጎልይ ነገር ክርስትና የተነሳሁበት ፣ የዳንኤል እናት ለቡሄ የሚጋግሩት ዳቦ አሁን አሁን አለኝ ቢተውንም በዚ አጋጣሚ ማየቴ ደስ አለኝ ሌላ መስፍን አብርሀ ይጎልየ ልጆች መልካም ጥምቀት
@sababerhan9312
@sababerhan9312 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳች ጉላ ሰፍራ ልጁች
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት! የማናውቀውን አሳወቃችሁን። እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ።
@hanadyyounes2600
@hanadyyounes2600 5 жыл бұрын
እካን ፡ አብሮ ፡ አደረሰን ፡ አሜን ፡ አሜንአሜን ፡
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 5 жыл бұрын
ዳንኤል አድማሱ ከ28 አመት በላይ በአይኔ ያላየሁትን ግን ሁሌም የማልረሳውን ያደግንበትን ጎላ ስፈር የፅርሐ ፆዮን ቅድስ ሚካኤልን ሳይ ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ :: ምነው ተሾመ አድማሱን ረሳሃው እርጅና ነው 😆 ስፈሩ ተቀያይሯል የውጃቦ ሻይ ቤት፣የአንበሳ ማሰሪያ ጠጅ ቤት፣የአባና ሙዘሚል ሱቅ ፣የእቦይ ወልደአብ ጫማ ቤት፣ሃረር ፔንስዮን፣ስንቱን ላስታውስ የአቶ አድማሱ የደርግ ጥላቻና ምክራቸውን አልረሳም አንድ ቀን ቀበሌ 45 የከ.ነ.ማ ስብሰባ ለምን አልመጡም ሲባሉ ከነማ ስብሰባ ብላችህ ያላወቃችሁትን እኔ እነማ ብዬ ልምጣ ብለው በአሽሙር የተናገሩትን አልረሳም የቤቱ ቀለም ልክ እንደተውኩት ነውከፊት ለፊት የለጠፍከውን ቆርቆሮ እንሳው የቤቱን ውበት አጥፍቶታል
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
ዛሬ ከፍቶኛል አቦ አይዞሽ በሉኝ
@almazalmaz2948
@almazalmaz2948 5 жыл бұрын
ውይ ምነው አይዞሽ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
@@almazalmaz2948 የበአል ትዝታ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ። እግዚአብሔርን መለመን ነው ያለብን። እኔም ብዙ አመታት ሆነኝ ጥምቀትን በዩቱብ ብቻ ስከታተል ከእንባ ጋር.. የእናት አባት በህይወት አለመኖር .. የሰፈሩ.. ሁሉም.. በአል በመጣ ቁጥር.. ትዝታው ርብሽ ያደርጋል።
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Ayizosh hulachinem nene le hulum keni alew
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሆድ ያልፋል
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ወገኖቼ ጎላ በጣም ተመቸኝ ሰፈሬም ባይሆንም የምርጦች ሰፈር ነው በጏደዬ አቀዋለው ለምርጥ ጏደኛዬ like gechug
@bitsueamlak8303
@bitsueamlak8303 5 жыл бұрын
የትውልድ ሰፈሬ ጎላ ሚካኤል 👌👌👌
@alemmoges1552
@alemmoges1552 5 жыл бұрын
ለመላው ኤትዮጵያ እንኮን ለጥምቀት በአል በስላም አደረሳችው በጣም ደስ የሚል የ ስፍሬን ታሬክ አየው ዋው ebs
@eshetuandarge6025
@eshetuandarge6025 4 жыл бұрын
Most of residents of Gola area they even don’t know that Gola Sefer is a place with a rich history and prominent artists were resided in this Gola area. Would like to appreciate “Ebs Tizetachen” programmer in preparing and broadcasting such a wonderful program which let us to know much more about Gola Sefer.
@Exploratorium360
@Exploratorium360 3 жыл бұрын
Thank You so much ! I was born in Goal and all my family born and grow up in here. 17:29 He mentioned my grand father serving and established Gola Michael Gebre Amanuel Tekel Michael. I appreciate your works 👍 good Job !
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 5 жыл бұрын
ዮኒዬ አሪፍ ብሮግራም ነው ትዝታችን ፐሮግራም ውስጤ ነው በርታኝ መልካም በዓል ላተም
@frehiwotkefle3089
@frehiwotkefle3089 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@selam573
@selam573 5 жыл бұрын
Wey mike abate yasadegen melake 😍😍😍😍
@safekirhenoralehu2188
@safekirhenoralehu2188 5 жыл бұрын
ሚካኤል አባቴ ከስደት መልሰህ ለቤትህ አብቃኝ የጎላ ልጆችን ፍቅር የሚያውቀው አብሮቸው የኖረ ነው
@hananyahya3245
@hananyahya3245 5 жыл бұрын
Amen
@denekneshtsegay795
@denekneshtsegay795 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 💗💗ለብርሃን ጥምቀቱ ስደተኞችም ቀጣይ አመት የምንገባ ያርገን ቅድስት አገራችን
@melatethiopia381
@melatethiopia381 5 жыл бұрын
amen amen
@kecomekel2000
@kecomekel2000 5 жыл бұрын
Waw gola sefra
@shituyemariamlij8911
@shituyemariamlij8911 5 жыл бұрын
እፍፍፍ የዕድገት ሰፈሬ እንደት እንደ ምናፍቀኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
እኔስ ፍልውሀ ተወልጄ አድጌም አራዳ አይደለሁም በእውነት አቅራቢያውንም ከልብ እናመሠግናለን ያላወኩትን አሳወከኝ የሰፈሬ #ታቦት ያሳደከኝ በህመሜ የፈወስከኝ #መልአኩ #ቅዱስ #ሚካኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ያምፀሃነ አመ ከመዮም አሜን🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@wondimagegnehuderseh6475
@wondimagegnehuderseh6475 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስስስ የሚል ዝግጅት ብዙ የማይታወቁ ነገሮች አሉ እንዲህ?
@tofikali9576
@tofikali9576 5 жыл бұрын
ጎላ ሰፈር በሻንግዛው የክረምት የዙር ኳስ ውድድር ነው የመጣውትእየው እስከዛሬ ጋደኞቼየጎላ ልጅ ናቸው ከየትም ሰፈር ልጅ ትለያላቹው
@user-wz2kh5yo4f
@user-wz2kh5yo4f 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀኑ መስቀሉ አደረሠን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ ጓ ደኞቼ እውነት ዛሬስ ከፋኝ ለመጪው አመት በሀገራችን ለማክበርያብቃን
@user-ff3dr1vp1e
@user-ff3dr1vp1e 5 жыл бұрын
wow ዉዱ ሰፈሬ ናፍቆኝ ነበር ዮኒ እናመሰግናለን
@birkeshewareged3499
@birkeshewareged3499 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ
@samrawittesheme9252
@samrawittesheme9252 5 жыл бұрын
Oh I have lot of memory in gala mikael so thanks EBS for sharing this video.
@zebenauabebe4649
@zebenauabebe4649 5 жыл бұрын
እሰይይ ይእኔ እናት ፣ኦረትወዶክስ ተዋህዲወ መሆን ደስ ሲልልልልልልልልል
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 5 жыл бұрын
Thank u ebs lots of memory .
@jyoutube2415
@jyoutube2415 5 жыл бұрын
የትአላቹ ጎላዎች ?????
@samerhss9935
@samerhss9935 5 жыл бұрын
መልካምባእል ኢቤ ስ እኔመሠግናለን አዘጋጁ እረጅም እድሜ ጨይስጥልኝ
@kecomekel2000
@kecomekel2000 5 жыл бұрын
Waw gola sefra
@user-fx6qz5ll4d
@user-fx6qz5ll4d 5 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን በጥም ደስ ይላን
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ጎላሚካኤል ብዙ ትዝታ ያሳለፍኩብህ ሰፈሬ በጣም ደስ ይላል ትዝታየን ነው የቀሰቀሳችሁብኝ
@mulukenbaba7297
@mulukenbaba7297 5 жыл бұрын
mnaw hullachum safrchen mtlut are atwashu
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
+Muluken Baba ምን አስዋሸን እኔ አምስተኛ ፓሊስ ጣቢያ አካባቢ ነው ሰፈሬ ማታ ማታ ጎላሚካኤል ጉባኤ አያመልጠኝም ነበር ሰውን ውሸታም የሚል እራሱን የማያምን ውሸታም ነው እሽ
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
+Muluken Baba ምን አስዋሸኝ የተክልየ እና የጎላሚካኤ ታቦት አድ ላይ ነው የሚያድረው ጎማ ቁጣባ ጋ ነው የሚያድሩት አምስተኛ ፓሊስ ጣቢያጋ እሽ
@Ahmeda.860
@Ahmeda.860 5 жыл бұрын
Yes me too
@misimisi7382
@misimisi7382 5 жыл бұрын
የትም ተወለድ የፍቅ ሰፈር ጎላ እደግ
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 5 жыл бұрын
አይይ አሁንስ ሆድ ባሰኝ ሁሉ ነገር ነው ንፍቅ ያለኝ ስደት በቃሽ በለኝና እኔም ከወገኔ ጋር ላሳልፈው እዬን መልካም ቀን መልካም በዓል ወገኖቼ ሰላምን ፍቅር ያብዛልን አይለየን አቦ አሜንን
@hfvrhet4188
@hfvrhet4188 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@hgu6211
@hgu6211 5 жыл бұрын
ዉይ ሰፍሬ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እልልል ተመስገን ያመት ያድርሰን
@almazalmaz2948
@almazalmaz2948 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
የኔታ ቁርብ የፊደል አስተማሪየ ።😃
@hermong.yohannes9810
@hermong.yohannes9810 5 жыл бұрын
Enkwan aderesachu kirstyanoch ebseoch betam des yelal Golan maktebschu gin kir yalegi behulu aktacha adelem yekerebew ene Degi azmach zeray dereses ? 👍🏽👏🏽🥰
@woiniti
@woiniti 5 жыл бұрын
Enkuan abro aderesen Ebs TV betam enameseginalen
@yonast.samuel233
@yonast.samuel233 5 жыл бұрын
ጐላ ያደኩብሽ ጎርደሜ የተጫወትኩብሽ የልጅነት ትዝታዪ
@jordanjah8719
@jordanjah8719 5 жыл бұрын
Golaye sefere
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 5 жыл бұрын
Lazhech kan yadersen egzabher yemsegan yamte sawe yebalen 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤👏👏👏👏👏👏👌👌 amen
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 5 жыл бұрын
ጎላ የልጅነት ሠፌሬ ደጃዝማች ዘርዓይ ድረስ ትምህርት ቤት ከፍ ስትሉ አሁን ስሙ ተቀይሮ እንደሆን ባላውቅም ደቀማሀሪ ሆቴል እንዲሁም ጎርደሜ ብዙ ትውስታ ድንቅ ሠፈር
@mahderortodox3387
@mahderortodox3387 2 жыл бұрын
Tewleda golaye 💜💚💙
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
ካችግ ግቢ ካስ የምንጫወተው እረ ስንቱ በጣም ነው የማመስግነው
@mimihagos1789
@mimihagos1789 5 жыл бұрын
Wow Golayee in Love 😍😍
@hanamitiku4171
@hanamitiku4171 5 жыл бұрын
Enkwn aderesacu Amet amet yadersen amen
@younisalismaili720
@younisalismaili720 5 жыл бұрын
uuuufff geta hoy beslam Wada hagrachin melsan
@abebetesema6760
@abebetesema6760 5 жыл бұрын
ጎላ ሁሉ ጥሩ ጊዚዬን የምኮሞክምበት የትውልድ መንደሬ
@mulukenbaba7297
@mulukenbaba7297 5 жыл бұрын
safrshe nw ends
@tikemtamare5892
@tikemtamare5892 2 жыл бұрын
yesefery lejoch ewdachwalwe mlekame yetimketi beale
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 5 жыл бұрын
Enkun lebrhan temkite adersen😍😍😍
@makedatekeste7427
@makedatekeste7427 5 жыл бұрын
Melkam Beal ye gola lejoch ye arada Leji meflekiya 🎉🎉🎉🎉
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
እንኮን አደረሰን አደረሳችሁ
@aduadu8757
@aduadu8757 5 жыл бұрын
እንኳን አበሮ አደረሰን
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 5 жыл бұрын
Sefere nafekegn😒😑😑Ty EBS👍
@WerkneshMerid
@WerkneshMerid 27 күн бұрын
2 ትዝታው በአብአስ
@shituyemariamlij8911
@shituyemariamlij8911 5 жыл бұрын
የፍቅር ሰፈር
@selamalex426
@selamalex426 5 жыл бұрын
Yasadkeg melak yegolaw mekahele
@hananyahya3245
@hananyahya3245 5 жыл бұрын
Dank schöne EBS
@lamrotmoges5491
@lamrotmoges5491 5 жыл бұрын
Yesefer kidus Michael .
@enasyafaysellej1037
@enasyafaysellej1037 5 жыл бұрын
Wow batam dase yamil tewesta nawe ena Muslim behonem yatemekat yagola tewesta leyu nawe
@mimmek1007
@mimmek1007 3 жыл бұрын
የአቶ አድማሱን ጥበብ ስራ ወይም አቶ ዳንኤልን አድማሱን አድራሻ የሚያው ebs ተባበሩኝ
@hanahananathananafihanahan2625
@hanahananathananafihanahan2625 5 жыл бұрын
እልልልልል
@user-jn8hn4dp3w
@user-jn8hn4dp3w 5 жыл бұрын
አየ እርድና ።ሴት ልጅ መማታት ከሆናይቅር ስፈሬ ቅዱስሚካየል ስንትጌዜ።አለቀስኩብህ የጎላ ልጆች
@abelz3543
@abelz3543 5 жыл бұрын
Alkasha
@user-mp3py5tc2l
@user-mp3py5tc2l 5 жыл бұрын
ግን ለምንድነው ያራዳ ሰፈር ፈርስት አሜሪካን ጊቢን የረሳቹት አንድም ቀን በየትኛውም ፕሮግራም ስለ ሰፈሬ ሰምቼ አላውቅም አረ አሜሪካን ጊቢ እኮ ማለት እርፍና የሚበልጠው ሰፈር የለም ጊቢን አልፎ ጎላ አረ አይነፋም ከምር ሰፈሬን ባግዳድ አስመስለው በታትነውን ግን ወጣቱ የጊብን ነገር አንፋታም በሚለው እዛ ነው ሚውሉት እና እባካች ebs አሜሪካን ጊቢን መታየት አለበት
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 5 жыл бұрын
Weyyyy sefera Goerdema nafikowgalllllll
@godoliyasamanuel6008
@godoliyasamanuel6008 5 жыл бұрын
betam desssssss tlalachu yamet sew ybelenn
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 5 жыл бұрын
Kenedy mengesha gbi nebrkugn .bezy agatami des ylegnal seferen mayete
@zaidnegnyeyehulachihumehet5101
@zaidnegnyeyehulachihumehet5101 5 жыл бұрын
dessssss Sil
@user-op5hi9mg9b
@user-op5hi9mg9b 5 жыл бұрын
ወይን የድሮ ሰፈሬ
@bettybetty5969
@bettybetty5969 5 жыл бұрын
Yegola michael ena yetekileye lijoch selayehwachihu desbilognal enqan aderasachihu
@areefaamara9312
@areefaamara9312 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል
@gideytesfom3335
@gideytesfom3335 5 жыл бұрын
Gola Michale ye sefer tabote hulem yemaneresewa yeseferachen tabote anedekan ayekerem memetet
@lizardsquad2239
@lizardsquad2239 5 жыл бұрын
Gola......., tekeleye yadekubet yeteweledekubt ye aradoch sfr nw..... Melekam ye temeket beal le hulachum.... Beteleyem ye gola na ye tekeleye lejoch.... Melkm beal
@abdiali5151
@abdiali5151 2 жыл бұрын
i grow up golla seffer infront off tefera welle
@woiniti
@woiniti 5 жыл бұрын
Solomon tafesim RKO me gola new
@khtf9270
@khtf9270 5 жыл бұрын
ebs achin idetnashilin inkuwaa adarsan adarsachuu bilanaal
@salammisso6236
@salammisso6236 5 жыл бұрын
Enkane adersachw sefera legoch btame wedchalew
@elsamikiyascomc6760
@elsamikiyascomc6760 5 жыл бұрын
Mikael abate yasadegegn debr nafkognal
@mogneyenewb5127
@mogneyenewb5127 5 жыл бұрын
Enken aederseteh enmsegnln
@bintsemu8941
@bintsemu8941 5 жыл бұрын
Weyna yesefera legoch
@mulukenbaba7297
@mulukenbaba7297 5 жыл бұрын
safrshe nw '
@bintsemu8941
@bintsemu8941 5 жыл бұрын
@@mulukenbaba7297@aw
@mulukenbaba7297
@mulukenbaba7297 5 жыл бұрын
areee atwashe bb
@freeabraham3397
@freeabraham3397 5 жыл бұрын
Ye hager habtoch nachu
@woiniti
@woiniti 5 жыл бұрын
Kennedy nefsihin yimar
@mrphone263
@mrphone263 5 жыл бұрын
sewedk eko mert negr selmetasweken yimechek yionyi
@3washamesee995
@3washamesee995 5 жыл бұрын
Wy atslksugn yaw 15 amate takotra gola safra tcha kwtawe srdattttt ufff gne sichgragn straw ftno nw ymimtaw ena brkaw esu kna nw
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН
♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."
3:37:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 280 М.
መብረቅ በእጄ ይዤ አውቃለሁ.......-  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:20:17
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН