ጠቋር፣ አዳል ሞቲ፣ ሙጬ ዘሪጋ ወዘተ ለየብቻ የታረደለት ወጣት!

  Рет қаралды 10,098

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
የምህረት አምላክ ለታመሙት ከእስራታቸው ይፍታቸው ኤፍታህ ይበላቸው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
ላንተ የደረስች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@arsemayemaryam5735
@arsemayemaryam5735 3 жыл бұрын
መምህር እድሜዎትን ያርዝመው
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
የድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን የሰጠኝ አምላክ ይክበር ይመስገን እመብርሃን ታስብ ወንድማችን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ 3 жыл бұрын
በእውነት። የናዝሬት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እመቤታችን ድንግል ማርያም ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Abi-ze6nk
@Abi-ze6nk 3 жыл бұрын
Amennnn
@yergeduasefa7236
@yergeduasefa7236 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምራችን ክብር ይመሰገነ ለቅድሰት ድንግል ማሪያም መምራችን ቤኔ በቤተሰቦቸ ላይ ያለውን ውሰብሰብ ተፋቶ እዳያ እመብርሃን ትርዳኝ ትረዳኛለች እርግጠኛ ነኝ በውነት እርሰዎ በሚያሰተምሯቸው ትምርቶች ብዙ ግዜ ሲጫወትብኝ የኖረ መናፍሰት በድንግል ማሪያም ሰምእያሰርኩት ነው እግዚሃቤር ያመሰገን
@rahelzegeye6223
@rahelzegeye6223 3 жыл бұрын
እንጦጦ ማርያም ለደጅሽ እና ለስለትሽ አብቂኝ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልን እግዚአብሔር እንደ እርስዎ አይነት አባት ባይሰጠን ሚያስተምረን አጥተን የጠላትን ሚስጥር ሳናውቅ ግራ እንደገባን እንቀር ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏽
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
እመብርሀን ማሪን ፍቺን ኪዳን ምህረት
@semenawit8438
@semenawit8438 3 жыл бұрын
Leul "Egziabher" Beyalenbet ke Kefu Menafest Eserat Yeftan Amen
@ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ
@ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን። በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
እዴሜ ይስጦት አባ ከጤና ጋ💒💒💒💒
@wondataye7806
@wondataye7806 3 жыл бұрын
አባታችን ከውስጤ ሆኖ እመብርሃንን ይሳደባል ተጨንቅያሌው አባተ ወልደ መድኅን ብለው በፀሎት ያስቡኝ አባተ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 3 жыл бұрын
መዳኒአለም ይጠብቅልን አባታችን እኛንም ወደርስታችን ገብተን ለመፈወስ ያብቃን ኑሩልን
@goodislove9554
@goodislove9554 3 жыл бұрын
ላነተ የደረሰው አምላከ ቅድሳን ለኛም ይደረስልን አባቴ እደሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጦት በረከቶ ይደርበኝ በጸሎት አሰብኝ ወለተ መድህን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርእማ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርእማ 3 жыл бұрын
አባቴ በድሜ በጤና ያቆይልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብለዉ እማ ፍቅር እመ ቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ ጥላቴ ዳቢሎስን እሰሪልኝ አሜን አሜን አሜን
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባታል
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ 3 жыл бұрын
የእንጦጦዋ ማርያም ለደጂሽ አብቂኝ ሺ አመት ኑሩልን አባታችን 🥰🙏🙏🙏
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እናቴ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ የእንጦጦዋ ንግስት ላንተ የደረሰችው በጭንቀት በስደት በህመም በችግር በእስራት ያለነውን ከተያዝንበት እስራታችን ትፍታን
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ለናተ የደረሰች ወላዲት አምላክ ለኛም ትድረሰን አሜን አሜን አሜን
@mekideehtiyopa1844
@mekideehtiyopa1844 3 жыл бұрын
አባታችን ጤና እድሚውን ይስጡት እኛንም ለደጇ ለግቤዋ ያብቃን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
ለወንድማችን የደረሰች ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 жыл бұрын
መምህር ረዥም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ ለአንተ የደረስችህ ለእኛም የእንጦጦዋ ማርያም ትድረስልን አሜን(3)
@ykidanemehretlij968
@ykidanemehretlij968 3 жыл бұрын
አባታችን እግዛብሔር ረጁም እዱሜና ጤና ይስጦት
@gentedesta3754
@gentedesta3754 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚቤሂር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
@semenawit8438
@semenawit8438 3 жыл бұрын
Memeherachen Edemena Tena Yestot
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 5 ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@misrakasmare136
@misrakasmare136 3 жыл бұрын
ክብር ለእናታችን ቅዱስት ድንግል ማርያም ይሁን አባ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባ በፀሎትዎ ያስቡኝ አባየ
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
@abitybekele1150
@abitybekele1150 3 жыл бұрын
አንተን የሰማች እመቤተ እኛንም ትስማን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ።እልልልልል እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን 🙏ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ለአንተ የደረሰች እማ ፍቅር ለሁላችን ትድረሰልን
@dubairak9714
@dubairak9714 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ ለዐቢይ ጾም እንኳን አደረሳችው - ቻናሌ ላይ የመምህር ምህረተአብን የሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ስብከተችን ያዳምጡ
@gentedesta3754
@gentedesta3754 3 жыл бұрын
አባታችን በጸሎቶት አስቡኝ
@hdu4612
@hdu4612 3 жыл бұрын
ሰላምለመምህራችን፣እድሜከጤና፣ይስጥልኝ፣ለወንድማችን፣የደረሰችለት፣ለእኛም፣ለስደተኞቹ፣ትድረስልን
@AklileGebrel19
@AklileGebrel19 3 жыл бұрын
አባታችን @ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም እግዚአብሄር ፀጋዎትን ያብዛሎት። አክሊለ ገብርኤል እባላለሁ ።በእውነት ይሄንን ቪዲዮ ሳይ በጣም ነው የተደሰትኩት እራሴ የተፈውስኩ ያህል ነው የተሰማኝ ። ምክንያቱል ይሄ የተፈወሰው ወጣት ስሙን አላውቀውም ግን እዛ እንጦጦ ማርያም እኔ እራሴን ልጄንና ባለቤቴን እና ወንድሟን ከአንድ ልጁ ጋራ መጥተን አንድ ሰባኤ 7 ቀን ተጠምቀን ወደ ቤታችን ተመልሰናል ። ታዲያ አንድ ቀን ለዚህ አሁን በዚህ ቪዲዮ ላይ ጠቋር ፣አዳል ሞቴ እና ሙጬ ዘሪጋ የተሸኘለት ወጣት ሁሌ መንፈሱ እየቀየረው ሲንቀጠቅጠውና ፀሎት ላይና ፀበልም ስንጠመቅ ይረብሽ ስለ ነበረ አንድ ጥዋት ላይ እዛ ፊትለፊት ድልድዩ አጠገብ ያለቺዋ ትንሿ ቤት ውስጥ ቁጭ ብለን እየተጨዋወትን እያለ በደንብ አርገህ ግረፈው እንደዚህ እያልኩኝ የእራሴን ጀርባና ትከሻ እየገረፍኩኝ አሳየሁት ። እኔ የያዝኩት መቁጠሪያ ከዚህ ከምኖርበት ሀገር አሜሪካ ነበረ ይዤው ወደ እንጦጦዋ ማርያም የመጣሁትና ክብደት ያለው ነበር ከፊፍ አይደለም ሲገረፍበት በደንብ ይሰማል ያማል ። ከዛ እራሱ ወጣቱ እስቲ ያንተን መቁጠሪያ ልየው አለኝና ሰጠሁት ከዛ እራሱን ገረፍ ገረፍ አድርጎ ሲያየው? እኔ ይሄ ያንተ መቁጠሪያ እኮ ክብደት አለው የኔኑ እኮ በጣም ከፊፍ ነው ብሎ ነገረኝ። ከዛ እኔ ደሞ ይኸውልክ እዛጋር በሩ ላይ አለልህ የወይራ እንዲያውም እሱማ ከዚም ይበልጣል ግዛና ዠልጠው ብዬ ስለው አዎ ልክ ነህ እሱማ ግን ያ እኮ 400 ብር ነው እኔ ያን የህል ገንዘብ የለኝም አለኝ ። ከዛ እኔም ከአንዳንድ እሺ እኔ እገዛልካለሁ አልኩትና ገዛሁለት ከዛ እሱም በጣም ደስ አለው ። እና አሁን እኔም ተፈውሶ ሳይ በጣም ደስአለኝ በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን ። የእንጦጦዋ ንግስት የአለም እመቤት ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይደወረሳት ። ለእሱ የደረሰ የእግዚአብሄር ቸርነትና ይቅር ባይነት ለኛም ይድረስ ። እኔም የቤተሰብ የዛር መንፈስ አዳልሞቴ የተባለውና ጠቋር አስቸግረውኛል ። እግዚአብሄር ይርዳኝ አባታችን ይፀልዩልኝ እኔም የተቻለኝን ያህል እየዠለጥኩት ነው ። አንድ ቀን እግዚአብሄር በቃችሁ ያላቸው ቀን እንዲህ ገረፈን ቀጠቀጠን ብለው ሸኘን የሚሉበት ቀን ይኖራል። አክሊለ ገብርኤል ነኝ ።
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም እንኳን ደረሰችልህ ለአባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Amen amen amen abatachen kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@አሚናዳብ-ኀ5ወ
@አሚናዳብ-ኀ5ወ 3 жыл бұрын
ለእኔም ይሄንን ፈውስ ድንግል ድረሽልኝ እንደሱ ነው የሚሰማኝ መጥፎ አሳብ ውስጤ ይመጣና ከዛ ይሄ የኔ አይደለም ብዬ አማትብና እፀልያለው
@ምእራፍደምስ
@ምእራፍደምስ 3 жыл бұрын
እመቤቴ እባክሽ ፍችኝ ይድረስ እባኤ በፌትሽ ለደጅሽ አብቂኝ እኔ ብዙ እመሰክራለሁ እጦጦዋ ማርያም እመጣለሁ ደጅሽ በርግጠኝ እደናፈኩሽ አልቀርም አስላለ ማርያም ወለተ ፃድቅ ብላቹ አስቡን
@rahelzegeye6223
@rahelzegeye6223 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥልን ስልኮትን እንዴት ማግኘት እችላለሁ የምታውቁት ካላችሁ እባካችሁ እዚህ ላይ አስቀምጡልኝ
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን::
@eyoelg5142
@eyoelg5142 3 жыл бұрын
😢😢😢 የሰው ልጅ ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው የኛንም ሸክም ያቅልልን መዳንያለም
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Egezabehare yimesigene Abatachene Selamote yibza
@agunuo5118
@agunuo5118 3 жыл бұрын
እመቤቴ አዛኝቶ እመብረሀን ለኔም ድረሺልኝ እማምላክ ወላድት አምላክ ለደጂሺ አብቂኝ እናቴ እመቤቴ እመብረሀን በደጀሺ እስከመምጣ እናቴሆይ በምህረት እጂሺ ዳብሺኝ እናቴ በርኩሥ መንፈሥ እድሜየን ተሰቃየሁ እናት ድረሺልኝ በሰዉ ሀገር እየተሰቃየሁ ነዉ እማምላክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 жыл бұрын
Egzyabher yemasegan🙏🙏🙏
@saragezahg9181
@saragezahg9181 3 жыл бұрын
Egezabehar ye mesgne memerachen ye agelgelote zemenk ye barke thagewun ye bezeln Ameen 🙏🙏🙏
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Abatachin Egzihabher yitebkot tsegawn yabzalot edmena tena ysitlin. Egnanm le Hagerachin abikton leweg maereg yadrisen!!! Amen Amen Amen.🕊🕊🕊🌿🍀🤲🤲🤲
@saratsegay6095
@saratsegay6095 3 жыл бұрын
Amlke Edman Tenn Yehblena Abona 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@fdhhbbddggh5058
@fdhhbbddggh5058 3 жыл бұрын
Waaqayyoo umurii Taajajiilaa keessaa isiinif haa dheeresuu Abbaa kenyaa Haatii kenyaa kidane Miret Raakoo huundaa keenyaa nuuf haa furtuu Ameen
@alambob1997
@alambob1997 3 жыл бұрын
አባቴእድሜዎትንይሰጥልንሰደተኛነኝአባቴወለተማርያምአብተገብረኤልእያልኩከሰቡን😭😭😭😭😭😭😭
@rebeccamichael6591
@rebeccamichael6591 3 жыл бұрын
Abatachen yageleglot zemnoten yebarek edma tena yestote be Tselotote asebune
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 3 жыл бұрын
የኔስ መቼ ይሁን ድግል ማርይያም የምትረጅኝ
@samsonkalla3517
@samsonkalla3517 3 жыл бұрын
Selam Leki Embirehannnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@werknesharagaw2851
@werknesharagaw2851 3 жыл бұрын
አሜንአባታችን በፆሎት አስቡኝ ባእተ ማርያምነኚ ከስደትመልስ ቀጥታመጠመቅ እፈልጋለሁ እምታውቁ ንገሩኚ ማርፊያአለወይ ።
@ios1517
@ios1517 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ላአባታችንጸጋውንያብዛል በእድሜበጸጋይጠብቅልን ለወንድማችንየደርሰው ለኛምይድርስልን አባታችን ከይቅርታጋር አሁንም ፈውሱአለ ወይስ በኮሮናው ስምእንደተዘጋነው ይህየድሮ ነው?
@tesfayebelete1466
@tesfayebelete1466 3 жыл бұрын
የእኒህን አባት አድራሻ የሚያውቅ ካለ ተባበሩኝ ስልካቸውንም ቢሆን?
@arsemayemaryam5735
@arsemayemaryam5735 3 жыл бұрын
አድራሻቸዎ እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን ይገኛሉ
@tesfayebelete1466
@tesfayebelete1466 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@አሚናዳብ-ኀ5ወ
@አሚናዳብ-ኀ5ወ 3 жыл бұрын
@@arsemayemaryam5735 እናመሰግናለን
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 3 жыл бұрын
በእዉነት መቼ ይሆን ከነቤተሰቤ የምንፈታው እመብርሀን እንቺ ድረሺልን ከታሰርንበት እስራት ፍቺን !
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 3 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon Dengel Maryam Mesgan yegbatal elllllllllellllellllll Abatochan regem edema yestelen 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Lante yederesech EMBETACHIN legam tidiresilin Amen lasebkew Le QIDUS QURBAN tabkah Amen
@htube7312
@htube7312 3 жыл бұрын
ያባታቺንን ቁጥር በምን መልኩ ማግኘት እንቺላለን
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 3 жыл бұрын
Egzabher yigesisew kifuwnkifuwn
@azmeruderdar4540
@azmeruderdar4540 3 жыл бұрын
የአባ እንዴት ማግኘት እችላለዉ ቀጥራቸዉ ተባበሩኝ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
አባ እዴትነው እርሶን ማግኘት የምችለው በስደት ነው ያለውት
@segachuchu7999
@segachuchu7999 3 жыл бұрын
😥😥😥🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 3 жыл бұрын
እስቲ እምታውቁ ንገሩኝ ፀበል የሚፀበል ሰው እቤቱ እየተመላለሰ ነው ወይስ እዛው አዳራሽ አለ? ፀበሉ አካባቢ ድንኳን ጥሎ መፅበልስ ይቻላል ?
@jerrytefera7981
@jerrytefera7981 3 жыл бұрын
እባክዎ ቁጥሮትን ያስቀምጡልኝ
@eillya6055
@eillya6055 3 жыл бұрын
Emabatea. Maerayeame a. Kaseadeatea. Basealmea. Ladaegashea. Abakeanea. Wandeame hanea. Yadearsahealseaheeameabeateae. Lahealhanmea. Tadearsalnea. Amen
@selamselamawit5187
@selamselamawit5187 3 жыл бұрын
እማምላክ መቼ ነው እኔስ እምፈታው በቃሽ በይኝ እናቴ🥺😢
@tizitasolomon3153
@tizitasolomon3153 3 жыл бұрын
Azagneto yegnanm yemedan ken akerbeln
@MB-dg2fl
@MB-dg2fl 3 жыл бұрын
ምስጋና አባታችን ግን ፊት አታሳዩ ለክፉም ለደጉም please!!! Thank You!!!
@melingebrehiwot4125
@melingebrehiwot4125 3 жыл бұрын
Ere gud ekonew enenm anketeketegn abatachen edme ke tena gara abzto yestewot
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 3 жыл бұрын
አቤቱ ላተ የደረሰዉ ለኛም ይድረስ ዉይ ይህ ነገር በኔ ቤትም አለ ይህዉ አባቴና ወድሜ አይስማሞ በተሰብ በሞሉ አይስማማም አጉል አምልኮት አለ እፍፍፍፍ አምላኬ እባክህ
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
ወጣቱን ሲዖል ወስዶ ከሚመልሰው፣ በገሃድ ከሚታየው ከሉሲፈር ጋር የነበረ አስገራሚ ፍጥጫ!
21:45
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
ዛር ለሰይጣን የተሰጠ አምልኮ
1:20
Sadat Kemal
Рет қаралды 6 М.
በመተት 30 የዝሙት አጋንንት የተላከበት ወጣት!
19:39
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 18 М.
Memeher Girma Wondimu 171 የጠቋር ክፉ ባህሪ የክፋት ጥግ
26:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 98 М.
ኢንጅነር ነው! በእሱ ጭንቅላት 15 ሰው ተምሮ ተመርቆበታል! እሱ ግን ባዶ ነው!
14:52
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 18 М.
Hayalu Michael (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
5:24
Beta Qene - Topic
Рет қаралды 1,2 МЛН
ለ 2 ዓመት እግሯን ያሰራት መተት በቪዲዮ ተሸኘላት! አውሮፓ ሆና በቪዲዮ ኮል ተፈወሰች!
16:37
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 4,6 М.