KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቴድሮስ አድሃኖምና ዐቢይ አሕመድ ፤ ምስጢራዊው ሴራና ብርሃኑ ጁላ|ETHIO FORUM
20:01
የገዱ አንዳርጋቸው ሚስጥራት፣ "ከፈረሱ ጋሪው ስለቀደመ አንሳተፍም"
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
58:20
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
КОНЦЕРТЫ: 2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ቁጥር 2ተ ተለቀቀ አባታችን ለጠየቃችሁ
Рет қаралды 47,109
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 275 М.
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 547
@medinaawole6749
2 жыл бұрын
ታጠቅ እኔ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም እና አላህ ይጠብቅህ
@zikratube1892
2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አባታችን እንድቀርቡ በጣም ጉጉት ነበረኝ ማነዉ አባታችን ድጋሜ በመገኜታቸዉ የተደሰታችሁ በላይክ አሳዉቁኝ
@እኔለኔአለሁ
2 жыл бұрын
ኧረ ያረቢ የዝህን ልጅ ደስታውን በሁለቱም አገር አርግለት ደስስስስይላልልልልልልልል
@edhndjdj9717
2 жыл бұрын
እኔማ ታጠቅን እንደ ቱሪዝም ብር ከፍየም ቢሆን ሣላየው አልቀርም ይሔን ጀግና ባለ ሀያእ የሆነን ወንድማችንን እስኪ ሤቶች ከወንድማችን ታጠቅ ሀያእ እንማር በዝህ አፍጥ ዘመን ማን ነው እራሡን የሚሸፍን ያአላህ በለበት አላህ ጠብቅልን የኔ ወንድም በጣም ነው የምንወድህ መልካም ሥራህን ቀጥልበት አላህም ይገዝህ
@madi8643
2 жыл бұрын
ክክክክ አሳቅሽኝ ካገኘሽው ለኔም ሹክ በይኝ እንደ አንች ከፍየም ቢሆን አይቀር
@laylamosa5306
2 жыл бұрын
ወላሂ አው በጣም አሚን አላህ ያግዘው
@reyuyenu340
2 жыл бұрын
መንግሰት ሰዉ የሰራዉንም ቤት እያፈረሰ ምኑን ይረዳል እኛዉ ተረዳድተን ያቅማችንን እንርዳቸዉ እንጂ ከአላህ በታች😢
@kustr5728
2 жыл бұрын
ማሻ አላ እህታችን ኸውላትና ወንድማችን ታጠቅ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አባታችንንም አላህ በደስታና በአፍያ ያኑራቸው
@sdgyxxff5916
2 жыл бұрын
እንባየ ነው የፈሰሰው አባትና እናት አይንገላታ ወንድም ታጠቅ አላህ በጀነት ያኑርህ
@abcabc1705
Жыл бұрын
የሠው ልክ ያለህ እጅግ ጀግና ታጠቅ የጀነት ሙሽራ ነህ ነገ ሽ አመት ኑርልን!!!
@ተዉኝበቃ
2 жыл бұрын
ተማሪ ማለት ድንጋይ የሚወረዉር ሳይሆን ደሀ የሚረዳ መሆን ሀለበት መማር ማሰብ ነዉ ህህት ሀላህ ከፍ ያርግሽ
@ماريماحسن
2 жыл бұрын
ታጠቅ በዱኒያ ክብረትን በአሄራ ጀነትን ይወፉቃቹህ ያረብቃላትየለኝም😭😭😭😭😭😭
@kedijaahmed4671
2 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜውን ያርዝመው ወድሜ ታጠቅ አላህ ያቆይህ
@sadamuhammed9524
2 жыл бұрын
አሜን አባ ታጠቅየ አንተን በምን ልግለፅህ አላህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገረ ሁሉ ወድም አለም
@እሙፈሪሀዩቱብ
2 жыл бұрын
ወይንም ታጠቅ ሌሎቻችሁንም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ የኔ አባት እና እናት አላህ እረዥም እድሜና ጤናን ይወፍቃችሁ ያረብ
@ወሎየዋየወሎልጅ
2 жыл бұрын
መጀመሪያ ቀን የቀረፀውን ልጅ አቅርቡልን
@hafiza936
Жыл бұрын
Tikikil
@cggh6051
Жыл бұрын
አወ የነም ጥያቀዬ ነበር 👍👍🙏🙏👍👍🙏🙏
@ኡሙመሀመድ-ጀ
2 жыл бұрын
ታጠቅ ቁጥርህን አግኝቼ ለምታደርገው ሁሉ ምስጋናየን በገለፅኩልህ
@ነኝየሙስሊምልጅ
2 жыл бұрын
አሚንንንን ያራብ አቴ ታጠቅ ምን ልበልክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከዘውጅክ ከልጆችክ አላህ ይስጥክ መሰልክን የብዘልን
@Sነኝወሎየዋ-c5o
2 жыл бұрын
ወድም ታጠቅ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ሱበሀን አላህ የቀረጠው ልጅ ራሱ ሊመሰገን ይገባዋል አላህ ሱበሀነወተአላ ሂክማው ሱበሀን አላህ አላህ አላህየ ሚስኪኖችን በረህመት እዝነትህን እንሻለን
@ጠይቢነኝወለየዋ
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በዝህ በተጨካከንበት ዘመን እደዝች ያለች እህት እደ ታጠቅ ያሉ እህት ወድም ሲኖረን ምንኛ መታደል ነዉ አላህ ይጠብቅልን ሀዉለትም ታጠቅም ሚዳችሁን በጀነት አላህዋ ያሳየን ቃል የለኝም በጣም ደስ ብሎኛል የቻልኩትን እረዳለሁ ኢንሽአላህ አባታችን አላህ እረጅም እድሜ አፊያ ይስጥልን አላህ ያግዛችሁ ያረብ በጎነት ሁላችንም እንማር ጡሩነት ጥቅሙ ለራስ ነዉ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@hiyatethobiya3327
Жыл бұрын
እኔ ለራሴነው ያለቀስኩት እደው ብክክን ብየ የሰው እባ ሳላብስ እዳልሞት ሁላችሁም ለራሳችሁ ዱአ አድርጉ ከርታቶቸመቸ እዝህ ያለው ያረባገር ባካኝነው ታጠቅ እኔላተዱአ የማደርግልህ በሳውዱ እስረኞች ለምትተባበረው ከይርስራህነው ውዶቸ መቸም አጋጣሚ ሆነናነው እጅግ ብዙ አሉ ኮ ጀዛቸውን አላህይክፈለው. ውድየ ያገሬልጅ የዘርሽ ነው አይገርመኝም
@meryemjibril2089
Жыл бұрын
አሚን አሚን ያንተን አሚን ልበል ታጠቅ ሀቂቃ ብዙ በጎ ስራ ሰርተሀሀል ግን የዚች ልጅና የዚህ አባት ከሚነላህ አንተን ሰበብ አድርጎ ደስታቸዉን ያሳየን
@zeharseid7044
2 жыл бұрын
አተ በጎ አዛን ሩሁሩህ የዱኒያ የአሄራ ወድሜ አላህ ኸይሩንሁሉ ይወፍቅህ ክፉን ቀደር ያርቅልክ አተ መልካም ሰው በልጅልጆችህ ተካስ በዱኒያውም ካልወለድክም ውለድ ክበድልን አባታችንም እዝነቱን ይለግስልን ያርብ ሀውለትየ አላህ ደግነትሽን አላህ ይጨምርልሽ አባታችሁንንም አላህ በጀነተልፊርዶስ ያኑርልን የቲምነትን ያማል አቀዋለሁ አባትንከማጣት በላይ ምንም ነገርየለም
@uamamarali4794
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከረህማን ታጠቅ አንተ ደግ ልጅ አሏህ በረካ ያድርግልህ ገንዘብህ ጊዜህ ቤተሰብህ ሁሉንም ነገር በረካ ያድርግልህ
@jrhrhhhdhddh8906
2 жыл бұрын
ታጠቅ እኛ የስደተኞች አባት አሏህ ይጠብቅህ አችንም አሏህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@ሱበሀነክሀሊቅ
2 жыл бұрын
ታጠቅ ወላሂ በአንተ ምክንያት እኔም ቋጣሪ የነበረው እጀ ተፈትቷል አንተኮ የኔ ምሳሌ ነህ ጀግናየ አላህ ይጠብቅህ ዘርህን መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ያረብ
@abuyehyaedris3164
2 жыл бұрын
የኔ አባት አጀቴን በሉኝ ያረቢ አሏህ ከሰው አያስከጂለን ጧሪም አያሳጣን የአሏህ አሏህ ፀጋውን ያጎናፅፋቹህ አይ ማጣት
@seaditube6668
2 жыл бұрын
ሁሉ እንደ አንተ ቢሆን አለም በፍቅር ትሞላ ነበር አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ
@hhaa44473
2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አባባ እኳንም ቀረቡ አሏህ በናንተ በደጋግ ሰወች ምክንያት ስንቱ ሠዉ ወደደስታ ተቀየረለት አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@marifazw7969
Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ታጠቅየ መግሥት መች የወደቀን ያነሣል ህዝቡ ቲታረድ ዝም ጎዳና ላይ ተኝተው ዝም አድሥ አበባ ላይ እኳ በየመገዱ ወድቀው ምሣ መብሊያ አተው የሚውሉ እያዩ እልፍ ነው አረብ አገር የፈለገ ቢሆን ርቦት ሻሪያ ላይ የሚተኛ የለም መግሦት እሄን ማየት አይፈልግም ይረዳቸዋል ያገራችን ሀብታሞች ምናለ ብረዱ ነገ ጥለነው ለምንሄድ የተመጣጠነ እየበላችሁ የቆየ እጀራ የማያገኝ ድሀ አለ እንረዳዳ እባካችሁ
@Lነኝየኒቃቤንግስት
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ታጠቅ የሰው የምታስደስት አላህ ላንተ በጀነት ያስደስትህ ጀዛከላህ ኸይር እህታችን አላህ ይጨምርላት
@hayatali5711
2 жыл бұрын
ማሻአላህ መልካምነት ከአላህ ነው የሚሰጠው ታድላ እዩይታ የለለበት መልካምነት ታጠቅ የኢባሲ አባሳደር መሆን አለበት
@mohammadyasintube8347
2 жыл бұрын
ወንድሜ አለሀ ይጨምሪልህ ግን ልጅቱዋ አለሀ ትልቅ ቦታ ያድርሳት
@ሀገሬለዘላለምኑሪ
2 жыл бұрын
ያረብ የቀረጠውም ልጅ ሊመሰገንይገባል ከአላህ በታች ከሳችው በላይ ጀዛውን ይክፈለው ይክፈላችህ ያረብ ባይቀርጣቸው ኑሮ ማንያያችዋል
@hawayahiya2043
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ታጠቅ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ ለዚህ መልካም ተግባር ላመላክትከን !!! ሁላችንም በምንችለው አቅም እንርዳቸው ውድ እህት ወንዲሞች !! ጀዛኩሙሏህ ኸይረን !!
@nuaiyaajman4313
2 жыл бұрын
ይች ልጅ አላማድቅ አይቻልም 😍😍
@rabiawali1915
2 жыл бұрын
አሚንን አባባ አላህ ይረዲቸሁ ያረብ😭🤲☝️
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
Жыл бұрын
ወንድማችን ታጠቅ ወላሂ ምየ ነው የምነግርህ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም አላህ በዱኒያም በአኼራም አላህ ያስደስትህ የምትሰራውን ኸይር ስራ ሁሉ አላህ ወዶ ይቀበልህ
@ztubeztube5343
2 жыл бұрын
የቀረፀውም። ሰውየ። ሊመሰገን። ይገባል። ታጠቅ። አላህ። ያስደስትህ
@laylamosa5306
2 жыл бұрын
በጣም
@Sbdnbdbndn
2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@zaynbahzaynbah865
2 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አረህማን መልካም ሰሪወችን ያብዛልን ታጠቅም እህታችንም ሰውየውም ቀረጩ አላህ ጀዛችሁንይክፈለው
@حسبوناللهونعملاوكيل
2 жыл бұрын
ወላሂ ከልቤ ተደሥቸ እያለቀሥኩነዉ ያዳመጥኩት ያአላህ ወላሂ ምን እደምልም አላዉቅም ብቻ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ያረብ
@alialax4188
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ተጠቅ አላህ ይስጥህ እህተችንም አላህ ለዚህ መልካም ስራ ሰባብ አድርጎሻል አላህ በመልካም ይመንዳሽ
@Zd.t-s3v
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ታጠቅ የሚስኪኖች እባን አባሽ ጀግና ወንድማችን ነው ።
@anggsgafys7535
Жыл бұрын
ማሻአላህ ታጠቅ የሰራኸው ሥራ አላህ ይቀበልህ።ሰውየውን ኩቤት ኪራይ ከመክፈል ይልቅ ቤት ይገዛላቸው።እንሻአላህ ይገዛል
@rehmarehma8439
2 жыл бұрын
ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ታጠቅየ ወላሂ ቃላት ያጥርኛል አላህ እጥፍ ዲርብ አርጎይክፍልህ ጀዛከላ ኽይርን
@ethiopianlove-fs9hl
2 жыл бұрын
ዲህነት መጥፎነው አገትን ያስዴፋል ዲሀ ስውግን ይኑር ፍቅርያስተምራል የኔአባት አላህ ርዝቃችሁን ያብዛላችሁ ስጭወችም በርካ ሁኑ እኛም ኑሮን ስጭ ያርገን
@RS-nr1sq
2 жыл бұрын
ወንድም ታጠቅዬ አንተን የሚገልፅ ቃላት የለም ብቻ አላህዬ እዱኒያ አኼራህን አላህ ያሳምርልህ ያረብ እህት ሀውሊዬም ለዚህ ሁሉ ምክኒያት አንችነሽና አላህዬ አሰብሽበት አላህ ያድርስሽ የኔ ውድ እህት ስለሁሉም ነገር አላህ ከጎንሽ ይሁን አባታችንን እንዳስደሰትሻቸው ኑሮሽ ሁሉ የደስታ አላህ ያድርግልሽ ያረብ🤲😘
@halimahassen7378
2 жыл бұрын
አሚንንንን የእኔ አባት 💎⭐🍇🌺 ታጠቅዬ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመንደክ
@ኡሙለያን
2 жыл бұрын
አሕለን ታጠቅ ጀግናችን አለሕ በሔድግበት ሑሉ አለሕ ይጠብቅክ የምሠራውን ሥራ አለሕ ይቀበለክ ያረብ
@ኢትዮኩራቴ
2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እናግዛለን ኢትዮጵያዊ መሆን ለደግነት ማን ብሎን አብሽሩ
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ዱኒያ ወል እኬራ የኛ ውድ ወንድማችን እላህ እርዚቅህን ያስፋልህ በቃ ምን ለበልህ 👍👍👍👍👍👍👍
@zaienet9144
2 жыл бұрын
አባባን የመሰሉትን ሁሉ መንግስት ቤትም ይስጥልን ደሀ የሆኑ ሰዎች ይደገፉ እሳቸውስ አላህ እረድቷቸው ሰው አያቸው ያልታዩትስ የሳቸው የባሱ ስንት አሉ ።ያረቢ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
2 жыл бұрын
ታጥቅ አላህ በሀጃህ ሁሉ አላህ ይቁምልህ ክፊ አይካህ ደስታን በሁለቱም ሀገር አላህ ያስደስትህ ያረብ ስትሞትም የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቢት አላህ ያድርግህ ያረብ ከሲራጥ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ያረብ ያረብ
@hawayahiya2043
2 жыл бұрын
«የመርየም ልጅ አልመሲህ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የሆነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም። እናቱም በጣም እውነተኛ ናት። ሁለቱም ምግብን የሚበሉ ነበሩ።» [አል-ማዒዳህ: 75]
@msixjd6694
2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ ዲዎቹን አላሕ ይቀበላቸዉ አላሕ ረጅም እድሜ ይስጣቹዉ የአላሕ እርዳታ ከማንም ከምን በላይ ነዉ አላሕ በራሕመቱ ርዝቅ በርዝቅ ያርግላቹ ቤታቹዉ
@የሀርቡልጅወሎየዋ
2 жыл бұрын
ሀያትህን ለአላህ አደራ ሰጥቸዋለሁ ያአላህ ያለቀስኩበትና የቀናሁበት ዱአ ይገባሀል ታጠቆ
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
እኔ ራሴ አለቀስኩኝ
@seidkeyo5939
Жыл бұрын
ታጠቅ ወንድሜ ሰላንተ የምገልጥበት አንድበት የለኝም እና አላህ እድሜና ጤና ይሰጥ
@ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ነገ ከነገ ወዳ አድስ ቤት ተሰጧቸው እንደምነኙ ወላሂ እረግጠኛ ነኙ ኢንሻ አላህ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ
@hayatyalhamedlla4561
2 жыл бұрын
ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቶቹ ያብዛልን እህታች አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@hawahawa2727
2 жыл бұрын
ታጠቅ በዱኔያ ከብርተን በአኬራ ጅነተን አላህ የወፈቅህ ምግዜም በአላህ ፈቃድ ከጉናችው እደነሁን ሰላቅርብከለን ሺኩርን ወድሜ ታጠቅ ምግዜም ሰላምህ የብዛለን
@Nነኝእናቴንናፋቂዋ
2 жыл бұрын
ወድሜ ታጠቅ አላህ ዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ ያአላህ
@zedahmed9371
2 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ ወንድም ታጠቅ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
2 жыл бұрын
ታጠቅ ወንድማችን አላህ የጀነትን ማእረግ ያስታጥቅህ ግሩም ሰው ነህ ከልጂቷ ይበልጥ አንተ ደግሞ በጣም ጀግና ነህ አላህ ይጨምርላችሁ ሁላችሁንም
@MekiyaTube
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ታጠቅ የኔ ጀግና ቃላት የለኝም አንተን የሚገልጽ💯👍👍👍🙏🙏🙏 አላህ ይጠብቅህ ያረብበዱኒያ ደስታን በአኽራ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ታጠቅየ ለሰው ደስታ የምትኖር!! ጀዛክአላህ ኸይር 😍👍👍አሚንንን ያረብ የኔ ውድ እህት አላህ ይጠብቅሽ
@hjklmnhussen3657
2 жыл бұрын
ታጠቅ ሚሰጡት እጆችህ ይለምልሙ!ለሚሰጡት እጆች አለህ አብዝቶ ይስጥህ!እድሜህንም አለህ ያርዝመው!ጀዛከላህ ኸይረን!!
@abcd3670
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ወድሜ አሏህ ተመጥፍ ነር ሁሉ ይጠብቅህ ቃላት የለኝም
@thufeekbirhanu305
2 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ ታጠቅ ወንድማችን አላህ ዱዓህን ይቀበልህ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
2 жыл бұрын
ታጠቅየ ቁጥራቸውንም አስቀምጥልን እባክህ ጀዛክ አሏህ ኽይር ያረብ አተን እምገልፅበት ቃላት የለኝም ወዲሜ
@ኢክራምቲዩብ-ከ6ተ
2 жыл бұрын
ታጠቅየ አላህይጠብቅህ ወላሂ ቃላት የለኝም አላህዱኒያ አኬራህን ያሳምርልህ በባለህበት ክፍአይንካሁ አላህካንተጋር ይሁን
@ካፍሽነኝ
2 жыл бұрын
ወንድማችን ታጠቅ አላህ በረካ ያድርግህ ቤተሰብህንም አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@hayathaya4597
2 жыл бұрын
አሚን ዱአቸውን መስተጃባ ያርግልህ ወድም ታጠቅ
@y.5206
2 жыл бұрын
.ፈጣሪ ያክብርልን በእናተ በጥሩ ሠወች ምከንያት የስንት ሠዉ ህይወት እየተቀየረ ይገኛል👍👍👍ታጠቅ ምን አለ አንተን ኢባሲ ከዲርገዉ ቢያሳርፉን 👍👍
@لاالهالاالله-د9ش6و
2 жыл бұрын
ታጠቅ ልጅ ይዉጣልህ ያረብ
@ኡሙነህላl
2 жыл бұрын
ታጠቅ እኔ ላንተ ቃላት ያንሰኛል የቸገረው የጨነቀው በርከሳች መልካም ሰው መሆንህ መታደል ነው ሀውሊ እድሜ ና ጡና ይስጥሽ
@ወሎገራገሩ-ተ4ቨ
2 жыл бұрын
የቀረፀው ልጅ ይቅረብልን
@Emu-tube
2 жыл бұрын
ታጠቅ አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ የብዙወችን እንባ ያበስክ ጀግና የስደተኞች አባት ነህ ሀዉሊዬ የኔ መልካም አላህ ይጨምረልሽ ረሂም ስላየጏችሁ ደስ ብሎኛል
@ሀስናሙሀመድ
2 жыл бұрын
ለዚሁሉ መልካም ነገር ቀርጾ ሚድያ የላከው ልጅ ነው አላህ ኸይርይሻለት ያረብ
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
ጀዛካላህኸይር ወንድም ታጠቅ: በጠዋት አለቀስኩኝ ዱአቸውን ሠምቼ ታድለህ ታጠቅ አላህ ይጨምርልህ
@እኔለኔአለሁ
2 жыл бұрын
እኔ ልጀን ልላክ እና ባካውንታቸው እልካለሁ ኢንሻአላህ
@ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
2 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ ታጠቅ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ያረብ
@SARATubeqn5ws
2 жыл бұрын
ወላሂ ላይክም ሸርም ያንሥሀል ታጠቅ ወድማችን ይሄንን ሥራህን ኢኽላሥ ያለዉ በዱንያም በአኼራም የመን መነዳ አሏህ ያርግህ
@kedijaahmed4671
2 жыл бұрын
ሀውለቴ አንችንም ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስሽ ይሁሉ ባቺ ሰበብነው
@zinetaragie6261
2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወድም አላህ ለሌሎቻችንም አላህ ሒዳይስጠን
@መይረምነኝከባቦ
2 жыл бұрын
ታጠቅየ አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ባለህበት ሠላምህ ብዝዝት ይበልልህ
@الال-ل2ذ
2 жыл бұрын
ወንድም ታጠቅ አንተ ትለያለህ አላህ ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ummasudcoha8466
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሚዲያ ለሕይር ሥራ ሲውል እንዴት ደስስስ ❗️ይላል 👏👏👏👏👏
@እሙዬየራያዋ
2 жыл бұрын
የኔ አባት😥😥😥😥 ታጠቅ ላተ ቃል የለኝም ወላሂ አላህ ይጨምርልህ
@Ethio7745
2 жыл бұрын
ታጠቅ ወንድሚ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ አላህ ስጥ እሰጥሀለሁ ይላል የኛ ጊታ ✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@rukiykemal1543
2 жыл бұрын
ታጠቅ አላህ ያኑርህ ጀዛክላህ የህዝብ ድምፅ እነሱም አላህ ይድረስላቸው
@k.7854
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ታጠቅዬዬዬዬዬ ውውውውውው ምን ጊዜው ወጣህ. ጀዛከሏሁ ኸይረን የኔ ውድድድድ
@medi7884
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹህ አላህ እኛንም ሰውን እምንረዳ ያድርገን
@ፉርቃንሚድያfurqanyoutube
2 жыл бұрын
አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ወንድማችን ታጠቅየ
@marieyamyamam3519
2 жыл бұрын
እኔለታጠቅ።ቃላትየለኝም።አላህይጠብቅህ።ያረብ።ለሰዉከይርነገር።ሰብአድርገኝ
@arebuahmed2762
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ታጠቅየ አላህ ይጠብቅህ አንተ ልዩ ሰው ነህ።
@fatumamuhammad
2 жыл бұрын
ማሸአላህ ጀዛክአላህኸይር ታጠቄ አንተ ጀግና ወንድም ነህ
@moonn9002
2 жыл бұрын
አላህ ጀዛክን ይክፈልህ በጣም ትለያለህ ውድ ያኼራ ወንድሜ ቁጥር አላቸው
@tube-cw3po
2 жыл бұрын
እንረባረብ ወገኖች ነገ በእኔ ብለን የኛንስ መጨረሻ መቸ አወቅነው።አሁን ወደ መልካም ስራ እንሽቀዳደም♥♥♥♥♥♥♥♥
@hadiamohammed4527
2 жыл бұрын
ወድሜ አላህ ይጨምርልህወላሂ አሰለቀሰከኝ ኡፈፈፈየምቺሉ እርዷቸዉ በአላህ
@Gggg-qc6qw
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላ🕌🕌🕌🙏🙏🙏 ነኢመተል ኢስላም♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏
@zuzutube_4645
2 жыл бұрын
አላህ በኸይር ነገር ይተባበርህ ታጠቅ ☝️🤲
@weinitywein2915
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ታጠቅ በጎ ስራ ለራስ ነው
20:01
ቴድሮስ አድሃኖምና ዐቢይ አሕመድ ፤ ምስጢራዊው ሴራና ብርሃኑ ጁላ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 78 М.
የገዱ አንዳርጋቸው ሚስጥራት፣ "ከፈረሱ ጋሪው ስለቀደመ አንሳተፍም"
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
58:20
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
BUBBLEGUN
Рет қаралды 3,9 МЛН
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
46:36
КОНЦЕРТЫ: 2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
27:00
በረራን በተመለከተ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
9:01
አዲሱዋ የሃብታሙ ሚስት እና ሰይፉሁ ቤተሰብ ናቸው ሩሃማ ልትሞት ነው ያሳፍራል ግን
ደናሜ Tube Dename
Рет қаралды 665
2:15
" አማኑ በሪታ " (በእናቶች በአል) የእናቶች ዱአ! [የቀቤና ወረዳ ሴቶች እና ህፃናት ፅ/ቤት]
Kebena special woreda communication Affairs office
Рет қаралды 21 М.
17:17
አንዳቸው ላንዳቸው ምንም አይነት ፍቅር የላቸውም #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 4,9 М.
34:49
ሙሉ መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
17:47
መልካም መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
21:37
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
11:41
አሻራ ያለባችሁ በሙሉ ተጀመረ አወ ተጀመረ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
9:44
የቤት እድሳት
Hojii Ijaarsa Manafi Jipsenii Abdusemad
Рет қаралды 188
11:11
ቡሩኬ እና ሃሚ አበዛቹሁት ፕራካቹ አቁሙ
MEDOT&AB
Рет қаралды 3 М.
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН