ጥቁር መተት የሚባለው የትኛው ነው? ጥቁር መተትን ለምን ዓላማ ይጠቀሙበታል? ክፍል ሁለት! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

  Рет қаралды 32,009

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@danielnegash1796
@danielnegash1796 10 ай бұрын
ብዙ ነገሩ በተደጋጋሚ ግዜ በሌባ የተወሠደበትና የተጠቃ ሠው ሥለ ሌቦች የመሥረቂያ ሥልት የሚያሥተምሩ ሢያገኝ ማሥታወሻ ይዞ ይሠማል ይማራል ይህ አይነቱም ትምህርት የመተትን ክፋት ለምናውቀው ለእኛ እጅግ ጠቃሚ ትምህርትና ግንዛቤ ነውና በርቱልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@akliletesfaye1221
@akliletesfaye1221 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abiyotayele2863
@abiyotayele2863 6 ай бұрын
@@akliletesfaye1221
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 10 ай бұрын
አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ፣ድቅዬ ወንጌላዊ አስተምሮዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 10 ай бұрын
ቀሲስዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ጌታ
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 10 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት።💚💛❤️
@mekdeskassaw3652
@mekdeskassaw3652 10 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተ ዮሐንስ ❤❤❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@gelitube8829
@gelitube8829 10 ай бұрын
እረጅም እድሜ የኔ አባት❤🙌🙌🙌
@amanuel5687
@amanuel5687 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ያክብርልን አባ ይፍቱኝ
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 10 ай бұрын
❤❤❤ ወለላይቱ እመቤት ❤❤❤
@AdbarAdbar
@AdbarAdbar 3 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በእርስዎ ትምህርት ስይጣን አፍሯል እመብርሀን ከርሶጋር ናትና ፋቅሯን ታብዛልውት አባታችን
@እኔጎንደሬነኝ
@እኔጎንደሬነኝ 3 ай бұрын
እረጅም እድሜ ያድለወት አባታችን እኔም ችግር ውስጥ ነኝ አፀደ ማርያም ብላችው በፃሎታችው አስቡኝ😢😢😢
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 Ай бұрын
እባታችን እድሚ ይስጥልን ብዙ ነገር እስተማሩን ቃለዎት ያሰማልን እኒም ሰቃይ ነው የናሩኩት. ከሞት ነው የተርፍኩት በፀሉት እስቡኝ. እባቲ እድሚ ይስጥዎት. እያቲ የሞቱት ቀኝ እዝማች ነበሩ በድግምት ነው የሞቱት. እድሚ ይስጥልን ጉድ ነው እግዚዎነው✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 10 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ተመስገን ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን💒✝️🙏🏾🛐 ይፍቱን ይባርኩን አባታችን 🙏🏾🛐😢
@Misneb
@Misneb 10 ай бұрын
ይህ የክፉዎች ክፋትና የአጋንንት ስራ እንዳይገለጥ በሚያሳፍር ሁኔታ ለእነሱም በማይመጥን ቋንቋ ሲያጣጥሉት በጣም ያሳዝናል። እንዴት ነው ቃለ እግዚአብሔርን በዚህ ልክ ገልጠው ሲያስተምሩ ምን ሆነው ነው የተጋረደባቸው? ይልቅስ ህዝቡ የሰይጣን መቀልጃ አይሁን። ቀሲስ ሄኖክ ረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመን ይሁንልዎ!
@meronmekonnen6968
@meronmekonnen6968 10 ай бұрын
እድሜ ፀጋዎ ብዝት ይበል ከእድሜጋ !!!!!!!!!!!!!!!!!!..........
@Ashanafe
@Ashanafe 10 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘመኖትን ቅዱስ አማኑኤል ይይባርክ❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን አገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን ያርዝምልን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ፃዲቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸጋዎትን ያብዛለዎት እመቤታችን እባክሺ የተዘጋው ልቤን ክፈችልኝ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የኔ ጉድ ይመስለኛል😢😢😢😢😢😢
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 10 ай бұрын
🎚አሜን🤲 ለሁላችንም የእግዚአብሔር ሰላም ይድረሰን🤲ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ😭አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@Biruh-s2h
@Biruh-s2h 10 ай бұрын
መታችና አሰመታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይገሰፅልን
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 10 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በመተት ብዙነገሪንም ባጣ እግዚአብሔር ግን በጠባቂ መላእክት አስጠብቆኝ ከሞት ተረፍኩ አሁንም ከኔ ጋር ያለው ፈጣሪ ይበልጣል ወደራሳቸው ይምልሰው አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤❤
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 10 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ለአባታችን በጣም ቡዙ ነገርን አስታምሮናል አባቴ እኔ ለጥቅት ነዉ ከሞት ያመለጥኩት ከሶስት አመት በፍት በቀስስ ሄኖክ ወልደ ማሪያም ትምርት በጣም በለውለታዬ ነዉ አይነጥላ በመህፃን ይረገዛል በምለው ትምርታቾ በሰላም አክቤት ሄጄ ደምሽ ከሰውነትሽ አለቀ ምንም ደም ይለሽም ታበልኩ ግን ክብሩ ይስፋ አንድዬ የድንግል ማሪያም ልጅ አለሁ ሰው ደም ሳይኖር መኖር ይችላል ንገሩኝ የምታውቁ አክቤት የምበል በጣም ጣላውት ያኔ ገንጩሩ መሆኑን አለወኩትም አባቴ ይኑሩልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 10 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@አሜንባርኮት
@አሜንባርኮት 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን!!!
@webit312
@webit312 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@Omosuger3838
@Omosuger3838 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 🤲🤲🤲
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 10 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 10 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰምልን
@davo2291
@davo2291 10 ай бұрын
አባታችን...የማመሰግንበት ቃላት የለኝም። ማንም(ከቤተ ክርስቲያንም) ሊነግረን ያልቻለውን/ያቃተውን እውቀት አስተምረውናል...የቀረው እኛ ምእመናን ሰምተን ለመዳን መትጋት ነው።❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር ይስጠጥል አባታችን ይባርኩኝ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ 10 ай бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይባርካቹሁ ልእል እግዝአብሔር የሁላችንም ቤት ነዉ ይህ እናተ እምታስተምሩን ሁሉ😢😢❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን አሜን አሜን ❤
@matihabesha
@matihabesha 10 ай бұрын
አስተማሪ ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
@ቢቂላገመዳ
@ቢቂላገመዳ 10 ай бұрын
🎉በጣምኮነው የማከብሮት ፡ከርሶ ትምርት ፡ብዙ አግቻለው ፡የቅድሳን መላአክ ድርሳነም አነባለው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን አብባታቺን ጤና እና ፀጋሁን ያቢዞሎት 🙏🥰ሀገረቺን ሰላም ያርግ ተዋህዶ ሃያማኖታቺን እግዚአብሔር ይታብቃት
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@merichannel743
@merichannel743 10 ай бұрын
ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማልን ! እጅግ ፡ አስፈላጊ ፡ ትምህርት ፡ ነው ! ሁላችንንም ፡ መድኀኔዓለም ፡ ይማረን !
@selamteka2751
@selamteka2751 10 ай бұрын
Maherchen egazebehare yaberakehe🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐👑🌿🌿🌿🌿🌿
@asnehiwai3248
@asnehiwai3248 10 ай бұрын
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 10 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን ክፉዎትን ያርቅሎት ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቸሩ መድኃኔዓለም በቅን ዓይኖቹ ይመልከተን
@fyry8481
@fyry8481 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችነን ይጠብቅልን በእዉነት ከባድነዉ😢😢😢😢
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 10 ай бұрын
ይፍቱን አባታችን እመብርሀን ትጠብቅልን
@almaayala4768
@almaayala4768 10 ай бұрын
ቃለ ሒይዎት ያሰማልን ለእኛ ሲሉ ማንም ደፎሮ ማይነግረንን ስለነገሩን አብዝተን እናመሰግንዎታለን
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k Ай бұрын
እቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢
@maereggebru1184
@maereggebru1184 10 ай бұрын
አባታችን በተለየ ሁኔታ አሁን ላይ ድቁናን እተማረ ያለን ተማሪ እዲጠነቀቅ ያደርጋል።ለኛ ለምእመናን ደግሞ ድንቅ እውቀት ነውቃለህይወትን ያሰማልን።
@ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ
@ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን
@alemayehumalka284
@alemayehumalka284 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን አባታች ፀጋውን ያብዛሎት።የእግዚአብሔር ልጆች ፁሙ ፀልዩ እግዚአብሔር መልስ አለው በርቱ።
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ 10 ай бұрын
አባታችንቃለህይወትያሠማልን፣በረከትወትይደርብኝ❤በፀሎትእስቡኝገብረስላሴ❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ፍቅርተ ሥላሴና ቤተሰቦቿ
@andamlakabera6528
@andamlakabera6528 10 ай бұрын
Amen amen
@symontesfa3345
@symontesfa3345 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@hannahdavid4547
@hannahdavid4547 10 ай бұрын
አሜን🙏አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን.
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 10 ай бұрын
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻 #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃 #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn #kale hiwot yesemalen yifetun yibarkun abatachn #geta hoy masetewalun adeln AMEN 🤲💚💛❤
@hailemariamtewolde3880
@hailemariamtewolde3880 10 ай бұрын
amen
@YyPp-k9j
@YyPp-k9j 5 ай бұрын
❤ቃለህዉትን፡ያስማልን፡አባታችን
@GsHhe-u8y
@GsHhe-u8y 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@phun4379
@phun4379 10 ай бұрын
ክርስትናን አስተምሩ እንደነ ቅዱስ ጳውሎስ ሰው ንሥሃ እንዲገባ ሥጋ ወደሙ እንዲወስድ እንዲፆም እንዲፀልይ ምግባሩ ጥሩ እንዲሆን እንጂ ስለሰይጣን ምን ይፈይዳል እከሌ ነው የመተተብኝ እያለ ይባላል እንጂ አይጠቀምም::
@yadngelemaryamLeg-vo7xd
@yadngelemaryamLeg-vo7xd 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታቻን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 10 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን
@Zeee-pg6fu
@Zeee-pg6fu 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜንአሜን❤❤❤❤አሜን
@kidestjuan6168
@kidestjuan6168 10 ай бұрын
Amene Amene Amene 🙏 🙏 🙏
@ራሔልታደሰ
@ራሔልታደሰ 10 ай бұрын
Amen amen amen abatachn qale hiwt yasmaln
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 10 ай бұрын
aba betlote asebugii welte tadikena betesbocyne☝👏👏👏
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 10 ай бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የኔእቁአባት ሺአመትያኑርልን
@NigusBerhe-e4w
@NigusBerhe-e4w 3 ай бұрын
ኣባታችን በረኮቶ የድረሰን
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 10 ай бұрын
Ame Ame ❤️ ❤️ ❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 10 ай бұрын
Zegawane yabzalwate amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 6 ай бұрын
ጠንቆዮችን ፈጣሬ ይደምስሳችዉ
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 9 ай бұрын
እኔማ ስንት ትምህርት እያዳመጥኩ ከሀጥያት ስራየ ወደኋላ አላልኩም የዝሙት መንፈስ አለብኝ መሰለኝ በእውነት ሀጥያት መሆኑን እያወኩ ሀጥያት እሰራለሁ እባካችሀ ይህን ኮሜንት እምታነቡ ምላድርግ መላ በሉኝ😢😢😢😢😢😢😢 ማርያምን ድሮ ሀገር እያለሁ ከወንዶች ጋ አሁን ብቻየን 😢😢😢😢😢😢😢በምን ልፈወስ በምን ልፈውስ እባክህ አምላኬ ታሪኬን ቀይረው 😢😢😢😢😢
@medi574
@medi574 9 ай бұрын
አብዝተሽ ስገጂ ግብሩን አትስጪው የዚ ስሜት ሲሰማሽ ወድያው ፀሎት አድርጊ አይነጥላ ነው በደምብ ስገጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን
@Beslota
@Beslota 10 ай бұрын
Amen amen amen qale iyota yasamlachu abtachina❤❤❤
@aruzenezmedia
@aruzenezmedia 10 ай бұрын
🌹🌹Amennnn Amennnn Amennnnn🌹🌹
@abebamiki4193
@abebamiki4193 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@bishawayalew6429
@bishawayalew6429 10 ай бұрын
አባታችን በጣም እንወደዎታለን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን
@lilomomo5207
@lilomomo5207 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባ
@God-db9vp
@God-db9vp 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን።
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቅን ይፍረድልን የተግባር ክርስትናን ያድለን ፣ንፁ ልብን ያድለን ከሰው እጅ ያስጥለን
@eyerusalemgedamu1797
@eyerusalemgedamu1797 10 ай бұрын
Abatachen betame gerume temherte new yastemarun.Egzhabher bedeme betena yetebkote 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hananetp6572
@hananetp6572 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@eftah21
@eftah21 10 ай бұрын
ይሄ የ አባቴ ስራነዉ 😢😢😢😢ደብተራ ማለት የሰይጣን ዉሽማ ናቸዉ 😢እግዚኦ የአባቴ ልብ እንደ ፈርኦን የደነደነ ነወ 😢😢😢እኔ ብነግረዉ የሚመለስ አይደለም😢ገብረፃዲቅ ብላችሁ አስቡሉኝ አደራ ፡መርጌታ ነዉ
@trhashadish6175
@trhashadish6175 10 ай бұрын
Wey seb beka egzabihier yrke ybelelna. ❤❤❤🎉🎉🎉
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 10 ай бұрын
የመምህር ግርማን ነገር ባይከተሉ መልካም ነው። ስለ ጸሎት እና ወንጌል ያስረዱ። ካልሆነ ግን በቤተክርስቲያን ስም አዘውትሮ መተት መተት ማለት ልክ አደለም። አሁን ዐብይ ጾም ነው ጸሎት ነው የሚጠቅመው። ሰው ወደ እግዚአብሔር ከቀረበ ምንም አይነካውም መተተትም አይሠራም።
@fikadushimhalal9475
@fikadushimhalal9475 10 ай бұрын
Kal hiwet yasemaln edme tena ystiln betelot ysebun ❤❤❤
@zenayalew9779
@zenayalew9779 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@girmamelis263
@girmamelis263 10 ай бұрын
ድቅ ትንታኔ እፁብ ድቅ ትምርት።እኔንም ይገልጻል።
@WbebeAbera
@WbebeAbera 10 ай бұрын
አሜን፡አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፡
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
@FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl 10 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@MheretTsiduye
@MheretTsiduye 10 ай бұрын
❤ቃለ ሒወት ያሰማልን❤
@lemlamasagodoma9736
@lemlamasagodoma9736 10 ай бұрын
Kalehiwet yasemaln
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን!!! በቅዱስ ላሊበላ የደለስ ነው በእኔም እህቴ እና የእቴ ባል የሚደርጉት ለጋ ድሮም አለ??😢😢😢
@yonasyellow9565
@yonasyellow9565 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 10 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን😢
@rahelmsrahel1880
@rahelmsrahel1880 5 ай бұрын
Amen amen amen qale hiwet yasemalen abatachin ❤❤❤
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰላም በጤና ጠብቆ ያቆይልን
@RaheedhDajan
@RaheedhDajan 3 ай бұрын
ቃለሄዎት ያሰማልን
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx 10 ай бұрын
Kalhiwet yasmaln❤
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 399 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН