ጥል እርቅ፣ መለያየት ደሞ መስማማት የበዛበት ፍቅር ላላችሁ። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 9,767

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@ኬርኦድተንምይርቅጓይታኢየ
@ኬርኦድተንምይርቅጓይታኢየ 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ይባርክ
@Hana-bh3db
@Hana-bh3db 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህ ትምሕርት ለእኔ ብቻ እየመከረከኝ እሲኪመስለኝ ድረስ ሰማውህ በእውነት ልዑል እግዚያብሔር ይርዳን ።
@safajimi8640
@safajimi8640 4 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@beletu
@beletu Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋመንግስተሠማያትን ያውርስልን
@ሰላምሸቱ
@ሰላምሸቱ 4 жыл бұрын
እውነት መምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ማሰተዋለን የሰጥን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን መምህር ይችን
@tigisttsegaye8354
@tigisttsegaye8354 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንእናመሰግናለን።
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
መምህር የልቤ ነው የተናገርኩት ድግ ነው አፍቃሪ ነው ግን ሲናገር አስቀይማታለሁ አይልም ሴትን የወንድ ተገዥ አድርጎ ይቆጥራል አሁን ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ በዚህ ምክንያት ተለያይተን ነበር
@Emanu2018
@Emanu2018 4 жыл бұрын
ቀሲስ፡እነዚህ፡ከአንድ፡ወንዝ፡ተቀድተው፡ካልተግባቡ፡እኛ፡የሌላ፡አገር፡ሰው፡ ያገባን፡ቋንቋችን፡የየቅል፡የሆነው፡ምን፡እንበል? እስኪ፡ስለኛም፡ትንሽ፡በል፡ተባረክ፡ድምፅህን፡ገና፡ስሰማው፡እርፍ፡እላለሁ፡እውነት፡እግዚአብሔር፡ይጠቀምብሀል
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን (መምህራችን )ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ያክብርልኝ !!! ይቅርታ መምህር ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እርዳታህ ያስፈልገኛል. አእምሮ ድጋፍ እንድትሰጠኝ ፈልጋለሁ በድንግል ማርያም ልጂ ል ለምንህ መልስልኝ ለጥያቄየ እንዲሁም ጓደኞቼ አግዙኝ. እባካችሁ እጮኛ አለኝ የረጂም አመት 7አመት ሁኖናል የምኖረው አረብ ሃገር ነው እናም ልንጋባ አስበን እና ወደ ሃገር መግባት እያሰብኩኝ እያለሁ በዚህ በኮረናው ምክንያት. ጉዞየን አራዘምኩት. እናም አሁን እጭኛየ ወይም ፍቅረኛየ ብየ የምለው ሰው ከሌላ ሴት ጋ እየማገጠብኝ እንደሆነ ደረስኩበት እናም ጠየኩት ለምን አደረከው ብየ ፎቷቸውን እና ቴክስታቸውን ላኩለት እሱም አፈረ እና አመነልኝ. ድሮ አብረን ነበርን አሁን ግን አረብ ሃገር ሂዳለች ጥፍት አጥፍቻለሁ ይቅርታ እያለ ይማፀነኛል እኔ ግን ልቤ ደማ ቆሰለ ሌላም ነገር እንዳለ ምን አቃለሁ እያልኩ እጨነቃለሁ ቤተሰቦቼ እኔን ነው የሚጠብቁት ለሰርጋችን ብቻ ነገሩን ላሳጥረው እና ህመሙ ስቃዩ ከባድ ነው ባመነው ሰው መከዳት ያቆስላል. ብቻ እርዳታችሁን እሻለሁ በድንግል ማርያም ልጂ በልኡል እግዚአብሔር ልለምናችሁ ሃሳባችሁን አካፍሉኝ በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ !!!! ለምን
@merytube9234
@merytube9234 4 жыл бұрын
አይዞሽ አህቴ አንደኔ ወደ ሀገርሽ ስትመለሺ ለጋብቻ ው ስጥ ሳገቢ በደንብ አጣሪ አና ተነጋገሪ ፈጣሪ ይርዳሽ
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እህቴ ነገሩን ካጋነንሽውና ካካበድሽው ትጎጃለሽ እና ምንም እንዳልሆነ ና ቀልል አድርገሽ ህይው ምንም ማለት አይደለም ያለና ሊፈጠር የሚችል ነገር ነው በይው ለራስሽ ለልጁ ያለሽን ፍቅር የምታውቂው አንች ነሽ ተለይተሽ መኖር ትችያለሽ ወይስ አትችይም ስለ ልጁ በደንብ አጣሪ ሌላም ነገር እንዳይኖረው ፀልይ በርች እሱ ያንች መሆኑንና አለመሆኑን ማወቅ ትችያለሽ ሌላ የተሻለ ሊሰጥሽም ይችላል።
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት በአሁን ስአት ወንድ ልጅን ማመን በጣም ከባድ ነው ሀገር ስትገቢ ከመጋባታችሁ በፊት ያለውን ነገር በደንብ አጣሪ እያመኑ መከዳት በጥም ከባድ ነው
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ እራስሽን አረጋጊ ሲቀጥል መገናኘት እንዳለ መለያየት መኖሩን ለራስሽ በደንብ ንገሪው እውነት ፍቅረኛሽ ይህንን አድርጎ ከሆነ ቆም ብለሽ አስቢ ያሳለፋቸውን ነገሮች መርምሪ ።።።።
@asteraster6531
@asteraster6531 4 жыл бұрын
አይዞሽማግኝትእንዳለማጣትምአለነተርጋጌበሰዉሀገርይከብዳለድንግልማሪያምትርዳሽ
@samehsalh9154
@samehsalh9154 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@hanafkr3940
@hanafkr3940 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏
@philippinespilipino7971
@philippinespilipino7971 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hwet yasemaln memhrachin cheru medhanialem edmena tena ystln
@SamiraSamira-kq7tg
@SamiraSamira-kq7tg 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜንቃለህ ያሰማልን አሰትማሪነውአባታችን
@Yeroma
@Yeroma 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህያስማልን
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin ♥️♥️♥️
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የኔ እና የጕደኛዬን ነው የተናገሩውት
@etaferdemoze4654
@etaferdemoze4654 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን እውነት ነው መምሕር በትክክል ብለሀል የአለም ነገር እንድሕ ነው።
@merhaieberko4633
@merhaieberko4633 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemaln
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፈጣሪትግሰቱን የሰጥን በችረነተከን አሰብን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሜን እንኮን አብሮ አደረስን ፀጋውን ያብዛልህ መንግስቱ ያዋርስህ አሜን አሜን አሜን
@phonehouse3626
@phonehouse3626 4 жыл бұрын
አሜንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፈጣሪ ማሰተዋለን የሰጦን በችረነተከን አሰብን
@እሥከዳር
@እሥከዳር 4 жыл бұрын
ቃለሂወትየአሠማልን መምህር
@eyerusyemariyamlj1270
@eyerusyemariyamlj1270 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና ከድሜጋር ያድሎት አባቴ እኔ በጣም ምክሮት ያሥፈልገኛል የምኖረ በሳኡዲ ነው የዋሳፖ ቁጥሮትን ያሥፈልገኛል በእግዚአብሔር ሥም ይጻፉልኝ ባሁን ሥአት ያሥፈልገኛል
@malitmalit7493
@malitmalit7493 4 жыл бұрын
Amen amen amen qelehiwet yasemaln abatachn yetemarnwn belbachn ytsafln edmena tena ystln
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
እዉነት ነዉእንዲ አይነት። ነገረ አለ እኔጋ
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Kalehiwoten yasemlhen Amen mamherchin edme Ena tena ❤️❤️
@solomundaniel9437
@solomundaniel9437 4 жыл бұрын
Ufffffffffff memhr ejig betam enamesegnalen ene ejig betam yetechegerkubet ene bezih hiwet edmen eyegfahut new lemewesen betem techegealehugn mewesen akategn teleychew menorm hone teleycho menor alchalkum afekrewalehu kesu meleyet mot yhonebgnal abren menorm alchalm chegeregn
@ቃልኪዳንቃልኪዳን-አ5ቈ
@ቃልኪዳንቃልኪዳን-አ5ቈ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ydenektube9576
@ydenektube9576 4 жыл бұрын
በእውነት የኔ ታሪክ ነው እፍፍፍፍፍ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 жыл бұрын
Yasalefkutin chigir New yenegeruny zare
@meskermdemoze3264
@meskermdemoze3264 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@wubitethiopa8793
@wubitethiopa8793 4 жыл бұрын
Thank u so much🙏👌
@zinasheshete1994
@zinasheshete1994 4 жыл бұрын
Kal hywet yasmaln 🙏 mamher
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 4 жыл бұрын
Aaname aaname aaname 🤲🤲🤲💒✝️😭🙏😭😍
@እመብርሀንሰላሜናት
@እመብርሀንሰላሜናት 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርትነው የኔ ህይወትነው በተለይ መጀመሪያላይ የገለፁት ትምህርት የኔ ህይወትነው አደለም ባለማውይ በመፈንሳዊ ቦታ ሳናግረው በጭራሽ ድርቅ ያለነው ብየ ብየ ደክሞኛል ልለየው ወስኛለው እኔም የራሴን እየቆረብኩ አለው የምኖረው ዱባይነው .
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 10 ай бұрын
ይቅርታ
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
ለአኔ ነዉትምህረቱ እቤት እንዲ አይነት አለ
@ጥሩነሽጥ
@ጥሩነሽጥ 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔቤትም አለ
@DjTigRassta.
@DjTigRassta. 4 жыл бұрын
Melkam temeret wesejbetalew amesgnalew
@superlady6431
@superlady6431 4 жыл бұрын
ወንዶች ፡ ስታቀከብራቸው፡ ይንቁሐል፡ ወንድ፡ክብረት፡ አይወዶም፡
@merhaieberko4633
@merhaieberko4633 4 жыл бұрын
ere yhes yen tark new
@eduameduam8884
@eduameduam8884 4 жыл бұрын
Ye zarew tmhirt yene hiwot nw misalwochu enena gwadengye neen Bizu temerebetalew Yastemarem Egzyabher ykiber ymesgen
@sarayemareamlje4406
@sarayemareamlje4406 4 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹
@tirufatgetachew3653
@tirufatgetachew3653 4 жыл бұрын
Aba egzibeher yestelen be ewnet teru miker new ye dingel lij hulem yebarkowot😇😇ebakwot mekrwot yasfelgegnal yeminorow America new kechalu be WhatsApp yagegnugne 0012408557477 amsgnalew 🙏🙏
@hannaurgessa7173
@hannaurgessa7173 4 жыл бұрын
O please! That's not true. Women in America 80% or more they lived life the other way a round. Don't believed people talking about live with foreign ers
@agapezeortodox
@agapezeortodox 4 жыл бұрын
0911401380
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔ ቤትም አለ
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 90 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 51 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
ግራ ሲገባን የተላከለን የእግዚአብሔር ብርሃን Kesis Ashenafi
20:09
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 3,8 М.
صورەتی واقیعە
46:46
abdulla ali aaaaa
Рет қаралды 9 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 129 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 488 М.
የምትወዱት የምታመልኩት አምላክ ታማኝ ነው Kesis AshenafibG.mariam.
17:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 1,7 М.
በችግራችሁ ፊት እግዚአብሔርን አመስግኑ Kesis Ashenafi #habesha #ተዋህዶ
17:23
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 3 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 90 МЛН