ጥርሴን ሞቆኝ ነው ያወለኩት! ኢድን ከ ህፃን መሱድ እና እናቱ ጋር

  Рет қаралды 105,196

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 302
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 5 ай бұрын
መሰኡድ በቁረአንህና በትምህርትህ በርታ እባክህ ልጄ
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
ትክክል አላህ ያሥተካክለን ሁላችንም
@mohameddayib2894
@mohameddayib2894 5 ай бұрын
Amin
@rehmaemam571
@rehmaemam571 5 ай бұрын
መሲየ የኛ ደርባባ ውድ እህት ወድሞቸ ኢድኩም ሙባረክ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 5 ай бұрын
የየግላችን እምነት በልባችን ነው። ሁሉም ያመነበትን ያድነኛል ያለውን እምነት አክብሮ ይመን። ይህ ሚዲያ ነው ፀዋነት በተሞላ መልኩ እናዳምጥ። ኮመንት የምትሰጡ የእምነት መፎካከር ምን አመጥልው።
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 5 ай бұрын
ለመስኡዴ እና እናቱ እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳቹ።❤
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 5 ай бұрын
Amen sister thanks
@hanahana1960
@hanahana1960 5 ай бұрын
መንሱድዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🥰🥰🥰
@Hayat-v5h
@Hayat-v5h 5 ай бұрын
የኔ መልካም እናመሰግናለን መስየ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
@munaahmed5876
@munaahmed5876 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 5 ай бұрын
መሱዴ እንኳን ለረመዳን በአል በሠላም በጤና አደረሣችሁ
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 5 ай бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከትዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም በአል ይሁንላችሁ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 5 ай бұрын
መሲ የእውነት ምርጥ ሰው ነሺ አላህ ይስጥሺ ምክርሺ ልዩ ነው❤❤❤❤❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
አላህይጠብቅመሱድ ጋዜጠኛዋ አደኛነሽሁሌ የት እደደረሱ መጠየቅሽራሱ ልትመሰገኝ ይገባል
@emueAbdullhe
@emueAbdullhe 5 ай бұрын
እድሜ ለእሸቱ መለሰአላህ እድሜና ጤና ይስጠው
@የአማርእናት-ፈ5ቸ
@የአማርእናት-ፈ5ቸ 5 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን እጌዛቤር ይወደናል አላለችም
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 5 ай бұрын
መሱዴ እንክዋን አደረሳችሁ ኢድ ሙባርክ ግን መሱድም ይመከር ቀስ ብሎ ይደግ አነጋገሩ ከእድሜው በላይ ነው ልጆች ደረጃቸውን ጠብቆ ሲያድጉ ነው ጥሩ ምሆነው
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 5 ай бұрын
Masha allah🎉🎉🎉 mesude
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 5 ай бұрын
Ameen anchinim Allah yibarkish
@Jgi-j3y
@Jgi-j3y 5 ай бұрын
masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jgi-j3y
@Jgi-j3y 5 ай бұрын
Eid Mubarak all Muslim sister brathers❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹Ameen messya
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 5 ай бұрын
Mesiduye mare ❤❤❤
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 5 ай бұрын
@hananbeshir3143
@hananbeshir3143 5 ай бұрын
Mashallah...🥰🥰🥰
@FadilaMohanmad
@FadilaMohanmad 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nura861
@nura861 5 ай бұрын
እኔበሚዲያክምከተላቸዉሰዎሁሉበጣምነዉየምወድሸመሲዬ❤❤❤❤
@ሰኢድ-ሰ7አ
@ሰኢድ-ሰ7አ 5 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ማር
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 3 ай бұрын
Ene bezu aymhegem
@اعلمرحمكالله-م9ط
@اعلمرحمكالله-م9ط 5 ай бұрын
የመስኡድ እናት ሰውን አትፍሪ አላህን ብቻ ፍሪ
@FetyMohammed
@FetyMohammed 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@Dior768
@Dior768 5 ай бұрын
??????ወንድ ትመስያለሽ አላለም??????? የወላጅ ክትትል ያስፈልገዋል መሲ ክበሪልን።
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
ትክክልነው ወዶችነውእደዝህየሚቆጠረው
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 5 ай бұрын
እና ምንድነው የምትመስለው ፀጉሯ
@Hadrazaynu
@Hadrazaynu 5 ай бұрын
እና ወድ አደል የምመስለው
@alemalem9255
@alemalem9255 5 ай бұрын
ምቆኝ አውልቄው ነው😂😂
@mariyqmmariyqmmari2498
@mariyqmmariyqmmari2498 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@godlover7602
@godlover7602 5 ай бұрын
መሲኡድ ፈጠን ፈጠን ኤያለ ነው ዲሥፕሊን ያሥፈልገዋል ሌላው ትልቅን ማክበር ሀይማኖታችንም ሆነ አሥተዳደጋችንም ቤተሰብ ነው በሥርአተሰማሳደግ ያለበትና ከ3 ቀን በፊት ኢቢየሥ ቀርባ እንዴት ወቀሳ ለወላጆቹ እንደቀረበ ባት ታውቃላችሁ ሲናገር ጥንቃቄ ያሥፈልገዋል አሥተማሪወቹም ማነር አሥተምሩት
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@shewachevallier5014
@shewachevallier5014 5 ай бұрын
Yelge Budada ufeeeeee
@AbemOumer
@AbemOumer 5 ай бұрын
ከኋላክ = አይባልም ከኋላህ በይ
@meyimunahesen
@meyimunahesen 5 ай бұрын
ለምን
@addismyway64
@addismyway64 5 ай бұрын
ምን ችግር አለዉ???
@nefisasemane
@nefisasemane 5 ай бұрын
ኧረ ጉድ ወንድ እስከሆነ ከኃላክ ነው የሚባለው
@BanoBano-w2s
@BanoBano-w2s 5 ай бұрын
😅😅😅😅😁😁
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 5 ай бұрын
የእብድ ውሾች ዘር
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 5 ай бұрын
ሚድያችሁም የሚበረታታ ነዉ ጋዜጤኛዋም ቅን ሠዉ ናት እድሜና ጤና መስኡድም ጠንክር ❤❤❤❤❤
@hanahana1846
@hanahana1846 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RosaJuma-si6fu
@RosaJuma-si6fu Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 5 ай бұрын
ለሙሰሊሞች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል አደረሳቹ
@Hbk170
@Hbk170 5 ай бұрын
እናቴ እስማርት ልጅ አለሽ ስነስራት ማስይዝ ግን እንዳትዘነጊ ፈጣሪ ይባርክልሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
መሱዴ❤🎉❤🎉
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 ай бұрын
የመሱዴ እናት መሱዴ መላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳቹ መስዬ ተባረኪ ወድሻለው ❤❤❤❤
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 5 ай бұрын
አሰጠኒዉ አደራ አደራ ሰተናል መሰኡዲን በደንብ አሰተምርልን ቁረአኑንም በደንብ አቅሩት
@ktube8920
@ktube8920 5 ай бұрын
ሙቆኝ አውልቄው ነው 😂😂😂 በሂወቴ ባስበውም የማይመጣልኝ ንግግር
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
ፈጣንናቸውያሁንልጅወች
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 5 ай бұрын
መሱድ ቅመሙ እግዚአብሔር ያስድግህ በሀይማኖትህ ጥንክር
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏
@Semir71166
@Semir71166 5 ай бұрын
❤❤❤
@alomhossen7565
@alomhossen7565 5 ай бұрын
❤❤❤❤ቅንሰዉ
@alomhossen7565
@alomhossen7565 5 ай бұрын
ተባሪኪ❤❤
@አብደልመሲህየክርስቶስባር
@አብደልመሲህየክርስቶስባር 5 ай бұрын
ሐይማኖት አንድ ነዉ።ያልሽዉ በቅንነት ቢሆንም ትክክል አይደለም። እግዚአብሔር የሚመለክባት ክርስቶስን ህያዉ የእግዚአብሔር ልጅ ብላ የምትቀበል እዉነተኛ የመዳኛ መንገድ አንዲት ናት። #Orthodox በሐይማኖትህ ጠንክር ማለት ክርስቶስን.... ብለህ ባመንክበት ቀጥል ማለት ነዉ። እግዚአብሔር በሞገስ በጤና ያሳድገዉ ። እህቴ/ወንድሜ በቅንነት ሀሳቤን ስለተረዳችሁኝ አመሰግናለሁ🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 5 ай бұрын
መሱድ ቅመም እግዚአቤሔር የሰድግክ❤❤❤🎉🎉🎉 ገበዝልጆ ነክ እንኳን አደረሰቹዉ ለእስልምና ተከተዮች ኢዲሙባረክ
@fekerteh974
@fekerteh974 5 ай бұрын
እረ መሲ ኢቤስ ላይ የቀረበችውን ባሌገዋን ልጅ ቤተሰብ ካላት እሺ ካሉሹ አቅርቢልን ምን እደሚሉ እንስማቸው
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
አወ ማሪያምን ከሷ የባሱ ካልሆኑ😂
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 5 ай бұрын
ምን ይላሉ ቢሉም ልጃቸው ብላ ጨርሳለች😢
@comcell6765
@comcell6765 5 ай бұрын
እናተ ማናቹ ስለልጅትዋ ምታወሩት ሁልሽም ቤትሽን ፈትሺ
@coconutt2565
@coconutt2565 5 ай бұрын
kkkkk wyy yenga sew kkk
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
ባለጌ አንቺ ነሽ። ስድ አደግ። ህፃን ልጅን ስትሳደቢ አታፍሪም? ደነዝ 👹👺👹👺👹👺
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 5 ай бұрын
መሲዬ❤ ለመላው እስልምና እምነነት ተከታዮች Eid Mubarak
@RukiKk-k3f
@RukiKk-k3f 5 ай бұрын
የመስኡድ እናት እየሱስ ይወዴናል ማለት አድአላህ ሱባሀኑ ተአላነዉ እሚወዴን እሚያድነን እሚገለን ጥራት የተገባህ ይሁን የአለመቱጌታ☝አላህ ይህድነ ይህድኩም
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 5 ай бұрын
ትክክል የሚገርም ነዉ አላህ ማለት ምን አሰቀቃት ያረብ ሂዳ ይስጠን ይስጣት 😢😢😢
@Maryg05
@Maryg05 5 ай бұрын
ልጆቻችውን ሥነስርዓት አሲይዙ ገንዘብ ብቻ አታሳዱ የሚባልና የማይባል አሳውቆቸው ብልግና ወንድ መሰልሸን ይላታል መሲ መሳቅ የለባችውም አትባልም በሉ በሆዳችው እያፈራችው ለሰው ይምሰል አትሳቁ
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 5 ай бұрын
ታዳኮ ወድ ነው የምትመስለው ሴት እደሴት ስትለብስ ነው ጎፈሬ ናትኮ ጎፈሬ ደሞ የወድ ነው
@ሉባባሰይድሙሀመድ
@ሉባባሰይድሙሀመድ 5 ай бұрын
አባትዋ ስለሞተባት ነውኮ ፀጉርዋን​@@Zinb-bi9vp
@nefisasemane
@nefisasemane 5 ай бұрын
ትክክል ነው መሥኡድ፠እኮ ፀጉራ ሢነሣ ሌላፐሠው አርጎታል የሆነ የከሳች መሠለች ለምን ትፈርጂበታለሽ የሆነው ነው ያወራው
@فوزيهحبشي-ت8ك
@فوزيهحبشي-ت8ك 5 ай бұрын
ልጁ ምንም አላጠፋም ማንም ሰወሰ ቢያት ወድ ነው የምትመሥለው
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 5 ай бұрын
እና ታዳ መሲ ጥሩ ሰው ናት ግን አወን ፀጉሯ እደወድ ነው እና ምን ይበላት
@Fነኝያለፈንናፍቂ
@Fነኝያለፈንናፍቂ 5 ай бұрын
ሰላም መስዬ እንኳን በሰላም አደረሰን ታውቂያለሽ ሰሞኑ ለምን ፆመኞችን አትዘይርም መሲ ብዬ ብቻዬን ሳወራ ነበር ወላሂ ከዛም ሀዘን ላይ ስላለች ነው ነው ብዬ አሰብኩኝ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ሁሉም ተጓዥ ነው ይህ የኮንትራት አለም ነው ዛሬ በኢዱ ለት ከምንወደው ትንሹ እቁ መሱዴ ጋር በትንሹ ልጅሽ ክበሪ ያላትን እናት ቤት ዘየርሽልኝ በጣም እናመሰግናለን ክበሪልን አንዳንዴ ህይወት ጨለመ ብለሽ ተስፍ ስትቆርጪ ድጉት ብርሀኑ ከመስኮት ገብቶ ቤቱን ይሞላዋል የመሱድ ተስፍ በቆረጠችበት ሰአት መሱድ ብርሀን ሆኖ መጣላት አላህ ያሳድገው❤❤
@selam862
@selam862 5 ай бұрын
መሲ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ለልጅ ያለሽ አመለካከት ጎበዝ ነሽ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 5 ай бұрын
የመስኩድ አባት እስካሁን አልቀረቡምሳ
@EkramTube-l8o
@EkramTube-l8o 5 ай бұрын
ኢድሙባረክ ሙሥሊሞችየ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 5 ай бұрын
መሲያችን❤እንኳን አደረሳቹ ውድ የእስልምና ተከታዮች የአመት ሰው ይበላቹ እኛም የማዳም ሸቃሎች ለአመቱ ከማዳም ኩሽና ወተን በአገራችን ይሰብስበን እንደኔ ማን ይሆን የማዳም ኩሽና የሰለቸው🎉🎉🎉🎉
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
ለመስዑዴ እና እናቱ እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳችሁ፣ መሲዬ አንቺም ወላጆች ልጆቻቸውን መከታተል ያለባቸው መሆኑን ለማየት መጠየቅሽ መልካም ነው፣ በዕውቅና ምክንያት ትምህርት እንዳያቋርጡ ይረዳል፣ ግዮን አካዳሚም ቃሉን አክብሮ አስጠኚ መቅጠሩ መልካም ነው፣ አመሰግናለሁ፣ መምህር አንተነህ የአመቱ መጨረሻ ላይ የመስዑድን ውጤት ከነለውጡ እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ መልካም የትምህርትና የስራ ዘመን ህጻን መስዑድ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 5 ай бұрын
ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ 😂😂😂😂
@qader6010
@qader6010 5 ай бұрын
እዝጋቤር ይወደናል ትላለች ገመድ አፍ ሙስሊም ከሆንሽ አላህ አትይም እነሱ እግዛቤር የሚሉት የመርየም ልጅ ነው
@user-ትግራወይቲ
@user-ትግራወይቲ 5 ай бұрын
ኣሁንም እግዚኣብሔር የማርያም ልጅ ነው።
@kulukhalifeyuu5126
@kulukhalifeyuu5126 5 ай бұрын
እግዚኣብሔር ማለት የብሄር ገዚ ማለት ነው
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 5 ай бұрын
@@kulukhalifeyuu5126ይቅር ይበላችሁ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 5 ай бұрын
ብትልስ እኔ ወላሂን እላለው ምችግር አለው ጋዜጠኛዋ ክርሲታን ስለሆነች ይሆናል ጎዶሎ ነገር አፈልጉ
@qader6010
@qader6010 5 ай бұрын
@@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ አሁን አቺ ማንጠራሽ ደሞ የማታምኚበትን ለምን ትያለሽ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 5 ай бұрын
ወንድ ምሰልሽ አላላም አረ ልጆቹ ጎብዝ ናችሁ ሲባሉ አዋቂን መዘርጠጥ ጀመሩ ስነ ስርዓት ማስያዝ ያስፈልጋል መስቅ አያስፈልግም
@DagiDagi-g4h
@DagiDagi-g4h 5 ай бұрын
ልጁ በጣም እየተበላሸ ነው መልሱ ሁሉ ይዘጋክ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 5 ай бұрын
ምላስ፡ያለው፡ብቻ፡ይኖራል ዕውቀት፡ያላቸውን፡አያቀርቡም፡እኮ፡ለአገር፡ጠቃሚ፡የሆኑ
@meyimunahesen
@meyimunahesen 5 ай бұрын
መስኡደ አላህ ያሳድግህ
@አላህወኪል-ፀ2ወ
@አላህወኪል-ፀ2ወ 5 ай бұрын
ማአሻላህ መሱዴ❤
@MoulouMlnshehlue
@MoulouMlnshehlue 5 ай бұрын
መስዬ ጥሮሰው ❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 5 ай бұрын
መንሱርዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ ልጅ❤ የወንድሜን ልጅ የአብ ስራን ቁጭ ነው😂
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 5 ай бұрын
መስኡድ እና እናቱ ኢድ ሙባረክ
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 5 ай бұрын
I love this kid ❤
@httm3608
@httm3608 5 ай бұрын
MASHALLAH Allah yasadigik Mesiwdiye be iman ina be amam
@zuleyiha6906
@zuleyiha6906 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤አለቀኝ ያቱመሄኔን ሰለላ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሰሉላ❤❤❤❤
@Ayeshmahamad
@Ayeshmahamad 5 ай бұрын
ማሻ አላህ እናታችን❤❤❤❤❤
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 5 ай бұрын
መስኡድ የኔ ባለውለታ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 5 ай бұрын
ኢዲ ሙባርክ ❤❤❤ልጅሽን አደራ ጠብቂ ከአላህ ጋር
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 5 ай бұрын
መሱድ ❤እንካን አደረሳቹ ቀመም
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 5 ай бұрын
መሡዲ መልካም በአል
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 5 ай бұрын
Akaa kiyaa mediyaa kanaa kan jalatuu❤❤❤❤
@semusemu6775
@semusemu6775 5 ай бұрын
የመስኡድ እናት አልሀምዱሊላህ በይ የምን እግዛቤር ይመስገን ነው ለእውቅና ብለን ድንበር አንለፍ አላህ ያሳድግህ
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 5 ай бұрын
መስኡድ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግህ ዒድ ሙባረክ❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
ኢድኩም ሙባረክ 🥰🥰🥰
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 5 ай бұрын
መስዬ ስወዲሽ❤❤❤❤❤ ለመለው ለኢስልምነ ኢነት ተከተይ በሙሉ ኢድኩም ሙበረክ❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 5 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ምን ማለት ነው ለየላቹ
@AlemTadesse-eg9pb
@AlemTadesse-eg9pb 5 ай бұрын
መዳን በእየሱስ ነዋ
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ሂድና
@RukiKk-k3f
@RukiKk-k3f 5 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣት
@ktube8920
@ktube8920 5 ай бұрын
​@@AlemTadesse-eg9pb 😂😂😂
@ሱባሀን
@ሱባሀን 5 ай бұрын
@Seyfe_Mert
@Seyfe_Mert 5 ай бұрын
አላሁ አክበር❤ጴንጤዎች ግን በየ ቦታው መለፋደድ አይደብራቹም ጂል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ ።መጤ ሁላ
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 5 ай бұрын
Mn agebashe yesw emnet lay mn anteletelesh bemaymleketshe afeshen atekfechi
@rosekp4304
@rosekp4304 5 ай бұрын
መሲዬ ፎንቃዬ እወድሻለው መሱድዬ እና ፋጤ ኢድ ሙባረክ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 5 ай бұрын
መሲ❤😘
@senaitabera4198
@senaitabera4198 5 ай бұрын
መሲዬ ❤❤
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 5 ай бұрын
❤❤❤
@KamilaKebede
@KamilaKebede 5 ай бұрын
መሰኡደኢደሙበረክ
@mdet9828
@mdet9828 5 ай бұрын
እኮንአብሮ አደረሠን መሥየሠውአኽባሪ አዛኝነሺ እንወድሻለንመሥየውዴ
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 5 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 5 ай бұрын
እንኳን ለ ኢድ አልፈጥር በአል አደራሳቹ ለሙስሊም ወንድም እህቶቼ በሙሉ ❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 5 ай бұрын
መስውደ ማም ፋጤ ❤❤❤❤
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt 5 ай бұрын
ማሻአላህ ወተባረከላህ ❤❤ መስዑድየ አላህ ያሳድግህ 🌹🌹
@UmuAbuketubeኡሙአቡ
@UmuAbuketubeኡሙአቡ 5 ай бұрын
እድግልይ
@ramtefaisal2786
@ramtefaisal2786 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@hhff3964
@hhff3964 5 ай бұрын
ማሻአላ
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 5 ай бұрын
Ameen enamsegenalen
@madinashaker4471
@madinashaker4471 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@rosarosa9032
@rosarosa9032 5 ай бұрын
መሱድዬ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 5 ай бұрын
ስነምግባር፡እየጎደለው፡መጣ ሰው፡አክብር፡ምከሩ ሲሳቅለት፡ይበላሻል፡ልቅ፡ሊሆን፡ነው
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 5 ай бұрын
አላህ ያሳድግህ መሱድ
@munaahmed5876
@munaahmed5876 5 ай бұрын
የእኔ ማር❤❤❤
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 5 ай бұрын
አላህ ያስድግልሽ ግን የልጀ ውበት እንደልጀ መሆኑ ነው
@coconutt2565
@coconutt2565 5 ай бұрын
kkkk awo
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 13 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
#18/1/1/17_#የካህኑ_አሰቃቂ_ሞት_መግለጫ_ከቤተክህነት_ተሰጠ_ሼር
1:14:59
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12