የ 10,000,000 ብር ቼክ ጻፍኩላት ፡ ድንቅ ልጆች 71፡ ኮሜዲያን እሸቱ ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube Ethiopia.

  Рет қаралды 887,745

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZbin Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 843
@keyayene3325
@keyayene3325 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍እሼ ማርያምን አንተ ከልብህ ሰው ነህ አንተ እራሱ ድንቅ ልጅ እኮ ነህ😃😃😃😃😃 ልጅ የምትሹ ሁሉ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ🙏🙏🙏
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@user-kx8mv8to7l
@user-kx8mv8to7l 2 жыл бұрын
አሜን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
መኖርሽ ያኑረኝ እናቴ እሼ የሚያስቀኝ ነገር ቢኖር መግቢያው ላይ በጣም ያስቀኛል ከምር ፈታ ያለ ሰው እኮ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው
@user-kx8mv8to7l
@user-kx8mv8to7l 2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb ደምሬሻለሁ ብድርሽን መልሺ😀
@kalereta1504
@kalereta1504 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
እንዚህን ድንቅ ልጆች ሳይ ኢትዮጵያ ላይ ያለኝ ተስፋ ይጨምራል💚💛❤
@user-ko1yi7os6x
@user-ko1yi7os6x 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣👍👍👍
@zaherahabsheya1968
@zaherahabsheya1968 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@samiteketay3123
@samiteketay3123 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 ድንቅ ልጅ የኔ ጣፋጭ ያሳድግሽ 😍
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@mahletmoges4608
@mahletmoges4608 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ❤
@MedinaTube-vo5mv
@MedinaTube-vo5mv 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ደምሪኝ እንደማመር
@tgsitw2552
@tgsitw2552 2 жыл бұрын
ማስታወቂያ ግን አልበዛም
@natimusic3000
@natimusic3000 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr @
@user-wr7mq5hw8m
@user-wr7mq5hw8m 2 жыл бұрын
እሼ የዘራከው.ፍሬ እግዚአብሄር ያሳጭድክ መልካም ሰው ነህ መልካም.ማድረግ ማይሰለቸው ጌታ በህይወት ዘመን ሁሉ መልካም ያድርግልክ በቃ ዝም ብለክ ከፍ በል
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
በቅንነት እንደመር
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሩኝ የኔ መልካሞቹ
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 2 жыл бұрын
Amen
@tube6107
@tube6107 2 жыл бұрын
ደምሬያችኋለሁ ደምሩኝ
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
እባክህ አምላካችን ለነዚ ህፃናት ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😥😥😥😥
@asemuyemiyamrewasemu6753
@asemuyemiyamrewasemu6753 2 жыл бұрын
😭😭😭
@user-xw4vq9bt4l
@user-xw4vq9bt4l 2 жыл бұрын
እሸቱ ግን የባለፈው ቅቤ ወዝህን አምጥቶታል ዛሬ ሳይህ ወዛም ሆነሀል ለማንኛውም ትመቸናለህ 😍😍
@user-hk5mo8sh5x
@user-hk5mo8sh5x 2 жыл бұрын
እኮ ጠደቀይበት የኔ ጣፍጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ባለችበት ስላሟን ያብዛው
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን. ያሳካልሽ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@user-hk5mo8sh5x ስብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@user-hk5mo8sh5x
@user-hk5mo8sh5x 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 እሺ
@munahassen6761
@munahassen6761 2 жыл бұрын
ድጋሜ ባቀረባት ውጄቻታለሁኝ
@messayan3845
@messayan3845 2 жыл бұрын
ሰው መምሰል ብቻ ሳይሆን ሰው መሆን በቂ ነው እሸቱ መልካም ሰው አንተን የወለደች እናትሺ ትወለድ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
አልባሳቷ መስክሯል እንደ ኢትዮጵያ እንቁ የሆንሽ ልጅ አላህ ትልቅ ነገር ያድርድሽ የኔ እንቁ ለቤተሰቦችሽ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
የወሎዋ እመቤት ዜድዬ ደምሪኘ በቅንነት እማ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
@@zinetfanetwtube9525 አብሽር እህቴ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
@@zeynebwello4685 ኢንሻ አላህ
@Raiden.pro1v99
@Raiden.pro1v99 2 жыл бұрын
ሀገራችን ስላም ሆኖ የተራቡት ጠግበው ሳውዲ ያሉት የነፃነት አየር ተንፍሰው ለማየት ዩበቃን አሜን
@sarah-kp8uu
@sarah-kp8uu 2 жыл бұрын
አይ እሸ አንተ እኮ ትለያለህ አንተ እንራሶ ድንቅ ልጅ ሆንክብን እኮ አለባበሷ ምርጥ ኢትዮጵያ ❤️❤️❤️🤴🤴🤴
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@lyrics1173
@lyrics1173 2 жыл бұрын
እሸቱ ይችን ጣፍጭ የሆነች ልጂ ድጋሚ አምጣት በፈጣሪ ወድጃት ልሞት ነው😘❤❤❤❤❤
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይመላልሽ
@lyrics1173
@lyrics1173 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 enenm
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሪኝ
@lyrics1173
@lyrics1173 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ok
@geniyoutube2096
@geniyoutube2096 2 жыл бұрын
እሼ በጣም አሳከኝ የእውነት 😍 ለሁላችንም የተባረከ ልጅ ይስጠን🙏
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሆዴ
@hannaef7137
@hannaef7137 2 жыл бұрын
አሜን
@tinateshome8643
@tinateshome8643 2 жыл бұрын
ሁሌም ሳምንቱን ሙሉ ቢታይ አይሰለችም ድንቅ ልጆች እሼ እራሱ አንድ ልጅ።
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እሚወድ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠው ደግሞ እማማ ኢትጲያን ላጥፋ እሚል አላህ ያጥፋው እድግ በይ የኔ ቆንጆ ጥላት ደስ አይበለው አያዋጣኝም አለች ልብ በሉ እነ ሀገር ሻጭ!!!!
@user-uy2fy2xk6p
@user-uy2fy2xk6p 2 жыл бұрын
ዋው ትልቅ ተስፋ በህፃናቶች ውስጥ ነው ያለት ሀገሬ ተመስገን ጌታየ እድግ በይ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ስታምር አለባበስ 100%
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 እሺ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
@@zinetfanetwtube9525 እሺ
@haniyoutube8250
@haniyoutube8250 2 жыл бұрын
@@zinetfanetwtube9525 enederarge enedemer
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
የወለዱሽ ቤተሠቦችሽ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይሥጣቸው የነሱ ውጤት ሥለሆንሽ የኔ ቆንጆ እድግ በይይይ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 жыл бұрын
የኔ ማር ወላሂ አልችልም ስትል በጣም አስለቀሰችኝ ማን እደ ሀገር ያደኩበት የተወለድኩበት እትብቴ የተቀበርበት ሀገሬ አልሸጥም ውነትም ድቅ ልጆች 💋💋❤❤💋💋💋
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@hayatmuhamed5645
@hayatmuhamed5645 2 жыл бұрын
ነይ እንደማመር እህቴ
@hayatmuhamed5645
@hayatmuhamed5645 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ነይ ከኔጋር እንደማመር ውዴ
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
የእውነት ኢትዮጵያ ተስፋ አለት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
እሼ በርታ ልጆቹን በጣም ጥሩ ትምህርት እያስተማርክ ነው እድሜና ጤና ይስጥክ♥♥♥♥♥👍👍👍👍👍
@munaraya7327
@munaraya7327 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ👏❤ ሁሉ ነገሯ ኢትዮጵያ የሆነች ልጅ❤🇪🇹❤
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@munaraya7327
@munaraya7327 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 አሜን ለሁላችን👏 እሺ❤
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ሙኑዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ትዳኖሮችሁ ልጅ የሌላችሁ ጤናኛ እና ለሀር ይሚጠቅሙ ልጆችን ይስጣችሁ 🙏🙏🥰
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
አሜን በእወንት
@user-ok1in4iu2e
@user-ok1in4iu2e 2 жыл бұрын
አሜን ማር
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ሀዩዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@asnakechalamneh8334
@asnakechalamneh8334 2 жыл бұрын
Amen
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 жыл бұрын
አሜን
@mahletgashu8759
@mahletgashu8759 2 жыл бұрын
እሸቱ መለሰ ከልጆች ጋር ልጅ ከአዋቂቆች ጋር አዋቂ ከሙህሮች ጋር ሙህር ከተከፉትጋር መከፋት ከተደሰቱት ጋር መደሰት ሁሉንም መሆን የምትችል ፈጣሪ የመረጠህ ልዩ ሰዉ ነህ በቸም ማንነትህን እንዳትቀይር
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
እሼ ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ ምርጥ ፕሮግራም ነው። በልጆች ላይ በጣም መሰራት አለበት ትውልድ ተረካቢዎች ናቸው።
@user-vh9qg9bi5x
@user-vh9qg9bi5x 2 жыл бұрын
መልካም ለራስ ነው የሚለውን ቃል በተግባር ያሳየን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሸቱ 😍😍እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ ሰላም ለአዳም ዘር በሙሉ ይሁንልን
@maranatha1293
@maranatha1293 2 жыл бұрын
ስታምር ህፃኗ💗
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 6 ай бұрын
እድግ በይ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእናተ የህፃናት አምላክ ሰላሙን ይመልሰልን
@user-dr3ss3tt2r
@user-dr3ss3tt2r 2 жыл бұрын
በእውነት ትለያለህ መሰሎችህን ያብዛልን ልዩ ድቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ህፃን ነው ይህ ልጅ እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ሀገር ወዳድ አዛኝ ልዩ ነህ እሽቱ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩምውዴደምርኝበቅንነት
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እሼዬ ዛሬ ደግሞ አምሮብካል አረ ወይኔ ከህፃኖ ይልቅ እሼ በሳቅ ገደልከኝ 😀🤣🤣🤣 እብዮ አያዋጣኝም አለች የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@saraalsara6754
@saraalsara6754 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏❤
@negahaile9902
@negahaile9902 2 жыл бұрын
ERITREA 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹 ♥
@user-fe3ky6wg9s
@user-fe3ky6wg9s 2 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ♥♥♥ አያዋጣም አለች ሀገር በሚያልቀው ብር ቀርቶ በማይመለሰው ሂወት አትሸጥም
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
@nurtttyub5788
@nurtttyub5788 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውድ እስረኞች እባካችሁ ፍትህ😢😢😢😢😳🇸🇦🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
እህቴ አላህ ፈረጃዉን ያምጣላቸዉ ኡፍ በቅንነት ደምሪኝ እማ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ❤️እድግ በልልኝ አሹዬ የምወድክ የማከብርክ ❤️የስራ ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልክ❤️❤️
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ፈጣሪ ያሳድግሽ ኢትዮጵያ እንዳንች ያለሁን ያብዛላት
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 2 жыл бұрын
አሹዬ ማኛ ሰው ክበሪልን ከድንቅ ልጆችህም ጋር ያምር በጣምነው ያምትማቺኝ ሰለም ለእትዮጵያችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💪
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችንን ይጠብቅልን 💚💛❤ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሀገር ወዳድ 😍
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ማር
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ያሰብሽዉን ያሳካልሽ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እማ
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 жыл бұрын
@@tubemelat እሺ እህቴ
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 жыл бұрын
@@zinetfanetwtube9525 እሺ እህቴ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
@@emameydesalegn5478 አመስግናለሁ የኔ ቃል አክባሪ 💗💗እኔም ነገ እመጣልሁ
@fafidessieweloyewa3374
@fafidessieweloyewa3374 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው የምጋጋለት ድንቅ ልጆች አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ሙስሊም በዱአ ክርስቲያን በፆለት ለሀገራችን አንድ እንሁን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶች በቀንነት ደምሪኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 እሺ ማማዬ
@fatimat6819
@fatimat6819 Жыл бұрын
Eshetu yee Ethiopia Liijj💚💛💋👍
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
እሼዬ አንተ እኮ ትለያለህ ምርጥ ኤትዮጵያ ነህ ድንቅ ልጅች ዋወወወ❤❤🇪🇹🇪🇹
@user-ji9os1md9n
@user-ji9os1md9n 2 жыл бұрын
ኣይይይ ኣብይ ፈላይ ይፍለይኻ ብሔር ለቢሔር ፍልይልይ ኣብልኻ ብትንትን ኣበልኻያ ዓዲ ።
@semubutajira8648
@semubutajira8648 2 жыл бұрын
እሸቱ ለምን ግን ለኛ ያረብ ሀገር እንስቶች ድንቅ ሸቃሊቶች ብለክ አታቀርበንም😥🤣
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ የሚል ፕሮግራም አለዉ ለሸቃሊት
@hayat5142
@hayat5142 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkk teru hsab
@abebyshasefe7266
@abebyshasefe7266 Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ef3vq6sf3i
@user-ef3vq6sf3i 2 жыл бұрын
ሁሌም ሚቀርቡት ልጆች ልዩ ናቸዉ
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
በነገሮችህ ሁሉ አላህ ይባርክልህ ወዳጅህን አላህ ይጠብቅልህ ስራህን ይባርክልህ
@user-kx7cg6gc4j
@user-kx7cg6gc4j 2 жыл бұрын
እሸ.ብሮግራምህ.ጥሩ.ነው.በጣም.አዝናኝ.እና.አስተማሪ.ነው.እባክህ.ልጄን.ጋብዝልኝ.
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
welcome እሸቱ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 🇪🇹 ሠላም ያነፈቃው 🤙😭😭
@visualrob3010
@visualrob3010 2 жыл бұрын
እሸቱ ወደ ገጠር ወጣ ብለህ የገጠር ልጆችን እምቅ ችሎታና ስብዕና ፕሮግራም ብትሰራ አሪፍ ነው
@hayattube5754
@hayattube5754 2 жыл бұрын
ይችን ሳምንት እምታነቡ ሀገራችንን ሰላምያድርግልንን የተጨነቀየሚፈረጅበት የሁላችሁም ሀሳብ ጭቀታችሁን ይፈርጀን በሰላምለሀገራችንን ያብቃን በቅርብ ቀን ሀገሬ በዱአችሁ አንረሳሳ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@hayattube5754
@hayattube5754 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 እሺ
@hayattube5754
@hayattube5754 2 жыл бұрын
እንደመር ውድ እህቶች መጣሁ እቤታችሁ ሁላችሁም እንደ ግፍ እርስበራሳችንንን👍👍👍👍👍🎀🎀🎀🎀
@rehimatube4288
@rehimatube4288 2 жыл бұрын
በቅንነት እንደመር
@hayattube5754
@hayattube5754 2 жыл бұрын
@@rehimatube4288 ደመርኩሽነይ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
በጣም ምትገርም ታዳጊ ነች ትምህርትሽን ይክፈትልሽ በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦችሽ አመሰግናቸዋለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zc8dl1vr6l
@user-zc8dl1vr6l 2 жыл бұрын
ማን እንዳ ሀገር ማን እንደ እናት የኔ ማር እድግ በይ አስለቃሺኝ ማማዬ ሁሉም እንዳንቺ ብሆን ብዬ ታማኛው💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌🙌
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 жыл бұрын
በእውነት እፅብ ድንቅ ነው የልጅቷ ነገር በእውነት በጥበቡ በሞገሱ ያሳድጋል እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥህ
@elsielsi9379
@elsielsi9379 Жыл бұрын
Thankw eshetu dink lig nat
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ያሣድግሺ በእውነት በመደጋገም ነው ያየሁሺ የወለደችኝ ያሣደገችኝ ሀገሬን ለመሸጥ አልሥማም እድግ በይልኝ የልጅቷ ቤተሠቦች እናመሠግናል እደዚህ በሥርአት ያላደጉ ወፍ ዘራሾች አመሠቃቀሉን
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የሚሳም እና ጣፋጭ ልጅ ስጠኝ🙏🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የኔ ማር እመብርሀን በጥበብ በሞገስ ታሳድግልን እሼዋ አንተንም እመብርሀን ትጠብቅልን የእኛ እንቁ ኑርልን
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
እሼ ማስተውቂያ አበዛክ 🙄ደግሞ በTV ቢሆን መልካም ነው ያው ኢትዮጵያ የክፍል ሀገር ልጆች TV ነው የሚጠቀሙት 💛
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 жыл бұрын
አንቺ ብቻ ነሽ የገባሽ ከ 25 ደቄቃ ውስጥ 5 ደቄቃም አላናገራትም
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
ያሰለቻል ብዛቱቱቱ ውይይይይይይይ
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
@@user-km1wu1fl1p እር እኔም ስልችቶኛል ውይይይ
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ሀገር እኮ😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ያሳድግሽ መልካም ቤተሠብ የእዉነት ክብር ይገባቸዋል
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 жыл бұрын
አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ሽ የሚወዱሽ ተስፈኛ ልጆች አሉሽ😭ባለሀብቶች ይችን ስነምግባር ያላት ልጅ ሸልሙልኝ🥰😍አልፋና ኦሚጋ የሆነው አምላክ ከፍ ካለ ደረጃ ያደርስሽ🙏
@fnantewelde2733
@fnantewelde2733 2 жыл бұрын
Betam konjo new brogramu amarcha sle maycl new wegenech 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@rahma5004
@rahma5004 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እሸቱ አተ ምርጥ ሰው ነህ ሀይማኖት አትለይ ዘር አመርጥ
@destayoutube
@destayoutube 2 жыл бұрын
ሊኩን ከታች አስቀምጥልን ሸር እናርገዋለን ። እምነውድህ ብርቅየ ወንድማችን
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቅመሟ
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
ሰላም እሼ እንኳን ደህና መጣክ ድንቅ ልጆች በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም ነው ጀግና መፍጠርንም እንደዛው 🥰
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እነየ ደምርኝበቅንነትውዴ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት ማር
@destayoutube
@destayoutube 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመስግነው የድንቅ ልጆች ፕሮግራም አቅራቢውች በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እሙየ እድግ በይልን እዳንች ያለውን ያብዛልን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ክብር ለቤተሰቦቻ ስለሀገራ በሚገባት ያክል ለስተማራት በስርአት ለቀረፃት እናት አባታ እሼ ተወዳጅ ነክ እኮ መልካም ህይወት ሁሌም እመኝልካለው እሼ አንተም አግባና ወልደክ አሳየን ስራም ላይፍ ጎን በጎን ነው እድሜ ጊዜ አይጠብቅም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ኤማውስ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እውነት ድንቅ ልጅ ነሽ በ 10 ሚሊዬን አያዋጣም አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ቅመም ❤
@hananferid7967
@hananferid7967 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እድግ በይ ቅልብጭ ያልሽ ልጅ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝበቅንነት
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
እዉነትም ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v 2 жыл бұрын
ኧረ እሼ አሳከኝ🥰😀ክብር ደማቸውን አፍስሰው 🇪🇹🇪🇹አገር ላስረከቡን😭😭😭😭💔💔💔💔
@alem1228
@alem1228 2 жыл бұрын
ብርክ በይ ደስ የምትል ህፃን😍😘😘😘😘
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
እድግ በይ የኔ ቆንጆ እናንተን ስናይ ተስፋ እናረጋለን 💚💛💓
@hannatekie9899
@hannatekie9899 2 жыл бұрын
Teacher Nebab Alemu 💌💋🌷🌼Greatings and Many thanks!! God bless
@bethelkehali
@bethelkehali Жыл бұрын
እሼ የምር በጣም ነዉ የምወድክ ፈጣሪ ጥበቡን ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጥህ
@sassdr532
@sassdr532 2 жыл бұрын
እንዴ ህፃናቱ በልጠዉን የለዴ ተመስገን ቢያንስ የሀገርን ዋጋ እነሱ ያዉቃሉ ወደፊት ልብ ስንገዛ እነሱ ያስተምሩናል ማለቴ ተባልተን ካላለቅን🙄
@ss-gq1wu
@ss-gq1wu 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@zaaa8586
@zaaa8586 2 жыл бұрын
ክክክክ😂
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ማር እድግ በይ እሽት ምን እደምልክ አላውቅም ፍጣሪይ ይጠብቅህ
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 2 жыл бұрын
ዬኔ ልጅ እደጊልኝ እባዬን አመጣችዉ የምር ከሁሉም በላይ ናት ሀገር ሀገር ኢቶጲያዬ አለንልሽ ጆችሽ ሰላምሽን ያባዛዉ ፈጣሪ
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
ጎበዝ የእኔ ቆንጆ እደጊልን ብሩህ ነው ጭንቅላትሽ የኢትዮጵያ ተስፉዎች😍😘 እሽቱ the best Commdian i never seen how you Talented great show በርታልን ወነድሜ ከጀርመን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-cx3yn3th2i
@user-cx3yn3th2i 2 жыл бұрын
እሸትዩ ወንዲማችን በጉጉት ነዉ እምንጠብቅህ ግን ማስታወቂያዉ ትንሺ ባይበዛ የኔ አስተያዩት ነዉ
@mimiyitafru6474
@mimiyitafru6474 2 жыл бұрын
ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በተለይ የፍሬ ታሪክ እያለቀስኩ ነው የማያት
@ethiopia1903
@ethiopia1903 2 жыл бұрын
እንደኔ የእሽቱ አድራሻ የሌለው ጭፈራ ሚያዝናናው..😂😂😂
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Teshuye thank you. You always deserve thumbs up.
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
የእውነት ድንቅ ልጅ ናት ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@aydakale9695
@aydakale9695 2 жыл бұрын
አሹዬ በጣም ነው የማደንቅህ ወንድሜ 😍😍😍
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
MEMHIRT NEBAB ALEMU ℹ️ Thank you EMEBET
@fetihani8811
@fetihani8811 2 жыл бұрын
አቦ ይመችክ እሼ የኛ ጀግና ውድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ አላህ ይጠብቃቹ
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ደስ ይላል ሁሉም ፕሩግራም በርታልን ወድሜ አደኛ
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ቆንጅዬ እድግ በይልን። አሜን!!!!!!!
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይባርካቸዉ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በይልን ለቁም ነገር ያብቃሺ የኔ ጣፋጭ
@rahelaman6375
@rahelaman6375 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ስዉ💚💚💛💛❤️❤️
@user-ck8om7rr3s
@user-ck8om7rr3s 2 жыл бұрын
እሸ ምርጥ ሠው ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከልጆቹ ይልቅ አተ ፈታ ታደገኛለክ እሽ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝውዴቤተሠብእንሁንበቅንነት
@sart4531
@sart4531 2 жыл бұрын
በሃሳብ በጭንቀት የተሳሰረውን አእምሮየን በሳቅ ዘና አደረጋችሁኝ የኛ ምርጦች 😘😘😘😘😘
@user-kq3zt3ec3r
@user-kq3zt3ec3r 2 жыл бұрын
እሼ ሳኡዲ እስር ቤት ለሉት ድምፅ ሁናቸው ወላሂ ትለንትና አንድ የሰፈሬ ልጅ ከእስር ቤት ሞተ😭😭😭😭😭😭😭
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
አሙቲደምርኝሠብሥክራይብውዴበቅንነት
@samiramara6460
@samiramara6460 2 жыл бұрын
አለህ ይርሀመው በጠም ልብ ይሰብረል
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
ቢጣዬ እድግ በይልኝ ወላጆችሽም ይባረኩ😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍♥♥♥♥♥♥
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እንወድሃለን ኑርልን የኔ ቆንጆ ስታምሪ በሀገር ቀለድ የለም እድግ በይ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
የኔ ማር ስታምር ድንቅ ልጆች እኮ ይለያሉ እድግ በይልን ማማዬ የኔ ጣፋጭ
@agudorabusinessmediaabm4724
@agudorabusinessmediaabm4724 2 жыл бұрын
እሼ ይህ እጅግ ጠቃሚና ትውልድ ቀራጭ ፕሮግራም ነው!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ከነሱ ይልቅ አተነህ የምታሰቀኝ አሼ እግዚአብሔር ይጠቦቅህ👌👌🥰🥰🥰
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህትደምርኝበቅንነት
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
እኔም ማሪያምን😃
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
@@ethiopianhagre7384 እኮ🤣🤣🤣
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 10 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,2 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 4,5 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 95 МЛН
كلهم يقولون نو نو طيب ليش 😂 Everyone tells me no no why
0:37
عائلة ابو رعد للمنوعات
Рет қаралды 23 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 4,2 МЛН