🔴 ጥያቄ እና መልስ || የጋብቻ ፈተናዎች እና መፍትሔዎች || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Grma new 2022

  Рет қаралды 139,648

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 198
@julpay9898
@julpay9898 Жыл бұрын
አባታችንቃለሕይወትያሰማልንአገልግሎትዘመንሆነይባረክ
@yeromhaile8129
@yeromhaile8129 Жыл бұрын
አባታችን በዚህዘመን ከእግዚአብሔር የተገኙልን ሐዋርያ ለመዳናችን ምክንያት ነዎትና እረዠም እድሜና ጤናን የስጠዎት
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ 😢እዉነት ነው
@tube8199
@tube8199 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በረድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏❤
@emuemu7890
@emuemu7890 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰✝️✝️
@GebreGe
@GebreGe 4 ай бұрын
ኣባ እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባዬ🙏🙏🙏
@Eነኝያባቴልጅ
@Eነኝያባቴልጅ Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን አባ በስመአብ እናንተን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙዎች የምንለወጥበት ነዉ እናስተዉል🥰🥰🥰
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ክብርን ያድልልን
@asterkelemu8
@asterkelemu8 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💜✝️💙
@asnakubogale
@asnakubogale Жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን
@eyu4059
@eyu4059 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ቃሊወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን
@abdyadem8178
@abdyadem8178 Жыл бұрын
ሸሰሤረረረ
@Banchi-b1v
@Banchi-b1v 4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምራችን አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ጓደኛ ለመያዝ ሴቷወገን በጣም መንፈሳዊ ወንዱ ደግሞ አለማዊ ነው መንፈስዊ ለማድረግ ምን ማድረግአለብን (ምንምን ነገሮችንማሟላት አለበት ::)
@debesegaltewahdo456
@debesegaltewahdo456 Жыл бұрын
ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን መምህራችን👏😍❤
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ Жыл бұрын
ውድ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረዢም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን!!!💕
@hirutnebyu7628
@hirutnebyu7628 Жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልል አባታችን አሁንማ ጭራሽ ወንዱም ውሎ ገብቶ ስልኩን ይዞ ቁጭ ይላል ሴትም እደዛው ብቻ ፈጣሪ ይሁነን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታቻን
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ሰሚ ጆሮን ይስጠን!
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Ай бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላቹሁ ለአባም አድርሱልኝ 🤲
@MmMm-wc2lr
@MmMm-wc2lr 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠሜልን አባታቺን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባ💒♥
@amanuealgoshu2361
@amanuealgoshu2361 Жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን
@HK-rn8yx
@HK-rn8yx Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኣባታችን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yisalemwendyifraw7407
@yisalemwendyifraw7407 Жыл бұрын
ቃለ ህውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@asilasil5825
@asilasil5825 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን
@GhGh-xi3zc
@GhGh-xi3zc Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ክቡር አበታችን❤❤
@abebechbeyene9374
@abebechbeyene9374 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 Жыл бұрын
Anjete aresse sebekete ena mekere ! Teyakiwoume wondemachene tebarke ! abate nouroulene
@mahanayim999
@mahanayim999 Жыл бұрын
May your blessings be upon us
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@eyeruskrstiyan9935
@eyeruskrstiyan9935 Жыл бұрын
፣""" *, , "
@tsedaletesfaye
@tsedaletesfaye Жыл бұрын
አምን አባቴ በረከቶት አይለየን
@teketaytenaw1830
@teketaytenaw1830 Жыл бұрын
እረ እንዴት አይነት ተስጥዖነዉ ቃል የለኝም ።ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigestualemu613
@tigestualemu613 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት አባት ሰለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን።
@skedaryohans3943
@skedaryohans3943 Жыл бұрын
አሜን ይመስገን 🙏
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ 😢
@የደማስቆውቅዱስዮሐንስ
@የደማስቆውቅዱስዮሐንስ Жыл бұрын
♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ♥️
@BsratGebrewahd-uo8mj
@BsratGebrewahd-uo8mj Жыл бұрын
በኦነት ቃለሂወት ያሰማልን
@samrizeru5999
@samrizeru5999 Жыл бұрын
Qale hywet yasmalen Abatachn lezelalem nuruln
@kahsayraya1494
@kahsayraya1494 Жыл бұрын
አያስማዕ 👏👏
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 3 ай бұрын
አባታቸን.በእዉነት.በትክክል.እነትህወት.የሆነዉንየእግዛብሔሪንመንገድሳይሰሰቱመግበዉተሰመንግሰተሰማይ.ያዉሪሰዎትሰላሴ.የአለም ፈጣሪ.አሚን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@GhGh-xi3zc
@GhGh-xi3zc Жыл бұрын
ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤
@መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐ
@መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐ Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የሆናቺሁ ሁሉ ላይክ ሸር ኮመንት አድርጉ አበረታቶቸው👂👈🙏🙏🙏🙏
@መሰረትየማርያም
@መሰረትየማርያም Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሁሉም የሚገረመኝ ውንዶችስ ለምን ሴትን ይንቃሉ እናም ትንሽ ከቁዩ በኃላ አይከባበሩም እናም ይቀናል ትቀናለች ልጅ ሲመጣ እሱዋ ልጄን አተንካብኝ ትላለች እሱም እሷ ልጅ ብትቆጣ ልጄን አትኪብኝ ይላሉ እናም በዛ የመጣ ይጣላሉ ቡዙ ቦታ ይዳረሳሉለ ሁሌም ጥያቄ ሰለሚሆነኝ ነው
@tfhiyrrth2383
@tfhiyrrth2383 Жыл бұрын
በኃይማኖት የማይመስሉዋቸውን እያፈቀሩ ተቸግረናል
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 4 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እድማናጤናይስጥልንየናተንትምህርት ሰሰማ ያለፈውሂወቴ ይፀፅተኛል😢😢
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 ай бұрын
አባታችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagimtadesse4177
@dagimtadesse4177 Жыл бұрын
አባ የእርሶ ት/ት ይለያል እድሜ ይስጥልን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 3 ай бұрын
ፈርያ እግዚአብሔር ያለዉ ይስጠን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@AaAa-kq7kh
@AaAa-kq7kh 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኛ እንቁ አባት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Жыл бұрын
አባታችን በስጋ ወደሙ ካልተጋባን ቆይተን ለመቀበል አንደኛው መቀበል አልፈልግም ቢል መቀበል የፈለገው ምን ያደርጋል? ባሏን ወይንም ሚስቱን ትቶ መቀበል ይችላል ወይ??? ይቻላል ከሆነ መልሱ ስጋ ወደሙን የተቀበል ሰው ካልተቀበለው ጋር ተራክቦ ይፈጽማሉ ወይስ ይፋታሉ?
@zeydkidane6496
@zeydkidane6496 Жыл бұрын
nesha abatachun kuch belachu mawerat alebachu meftehawn esachew bedenb yasreduachual
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እህቴ ፀልዬ ስገጂ ንስሀ ግቢ መምህርተስፋዬ አበራብለሽ ገጠመኝ አድምጪ
@fassica9853
@fassica9853 Жыл бұрын
መምህር ዘበነ በቅርብ ቀን ላይቭ ጥያቄ እና መልስ እያየሁ ተመሳሳይ ጥያቄ ተጠቆ ነበር:: እዛ ላይ እዪ:: እንደተባለው ይሄ የህይወት ውሳኔ ስለሆነ ከንሰሃ አባትሽ ጋር በመማከር እና ሱባኤ ተይዞ የሚጠየቅ ጥያቄ ለስንት አመት አብረሽ የኖርሽውን ባል ልፋታ ብሎ መጠየቅ አግባብ አይደለም:: በአጭሩ ግን የተመለሰው መልስ ባልየው ሃይማኖቱን ካልካደ በስተቀር በንስሃ ቆይተሽ እሱን ለንሰሃ እና ቅዱስ ቁርባን እንዲበቃ ከንሰሃ አባትሽ ጋር በመሆን መስራት ነው:: ሃይማኖቱን ግን ከካደ ወይም ከተወ ለብቻሽ መቀበል እና እሱንም ወደ ሃይማኖቱ እንዲመልሰው እየጸለዩ ሳይፋቱ መኖር ነው:: ተራክቦ መፈጸሙ ችግር የለውም ብለዋል:: በተረፈ ግን ይሄ ገጠመኝ የአጋንንት ልፍለፋ ምናምን ከማየት ተጠበቂ:: እንዳንዱ የሚለውን የሚያውቅ አይመስለኝም::
@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ
@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኔስ ባለቤት ልፈታው ነው በስደት አቃጠለኝ አይረዳ ምክር አይሰማ 😭
@y9gh956
@y9gh956 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ሴት ልይ ብልሀተኝ ናትና ታገሸዉ ትዳርሸን አታፍርሸ💕
@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ
@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ Жыл бұрын
@@y9gh956 እሽ እማ በሜሴጄር እስኪ ምከሪኝ እማ የእኔ ናፍቆት ብለሽ ነይ
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
@@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ አይዞሽ በርቺ ይመለሳል አንድ ቀን እና አትፍቺ እህቴ ተስፋ አትቁረጪ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር አምላክ በመካከላችሁ ይግባ ሰላም ያድርግልችሁ
@yibelukeme7710
@yibelukeme7710 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@seniteghrmay7977
@seniteghrmay7977 Жыл бұрын
Kal hiwet asemaln dnki yehone tmhrt new abatashin edme ketena Eghzabiher ystatew tebarklun .
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl Жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛልን አባታችን እደወሁም ሌሎቹ አባቶቻችን ሰላማችሁ ይባዛልን በእውነቱ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን ተግባራዊ ለማድረግ እመብርሀን ትርዳን_ ♥️♥️♥️
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zendro7537
@zendro7537 Жыл бұрын
በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ይህንን ኣባት ግን ምን ኣይነት ጸጋ ነው ያላቸው ይደንቀኛል።
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ምክር ነው። ለእኛም ልቦና ይስጠን!😍
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በሁላችን ቤት አለ ደግመው ይቅረቡልን ብዙ ተምረንበታል
@ተመስገን-ለ9ኸ
@ተመስገን-ለ9ኸ Жыл бұрын
በእዉነትቃለሂይወትን ያሰማልን አምላከቅዱሳን የተቀደሰ ትዳርን ያድለን በፆሎተዎት ያስቡን አባታችን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ቃሊወት ይሰማልን አሜን አሜኖ አሜን
@zemenayzemenay3301
@zemenayzemenay3301 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን መካሪ አባት አያሳጣን
@fygyu5064
@fygyu5064 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት
@yerosbeletaw8904
@yerosbeletaw8904 Жыл бұрын
እግዚብሔረ ይመሠገን በእዉነት ቃል ህዉት ያሰማልንለአባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በቤቱ ያፅናልን አሜን ማስተዋልን ያድለን
@Sara-t5l6l
@Sara-t5l6l 4 ай бұрын
አሜን ፫ አባየ ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለወት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤💚💛❤👏👏👏💋💋💋🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@tsehaidirba7328
@tsehaidirba7328 Жыл бұрын
Wada.an.anqu.abatochachin.qala.hiwota.yasmaln♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏💯
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታች በእድሜ ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር
@ethcc7196
@ethcc7196 Жыл бұрын
ቃለ ህወይት ያስማልን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 5 ай бұрын
እረ እንደው እርሰወን የሰጠን ይመስገን እግዚአብሔር እንጀራ ፍትፍት ምን ይባላል ሰምተን ለመጠቀም ይርዳን
@getahunasmeche9905
@getahunasmeche9905 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትዳራችን ይባረክ ዘንድ በፆለትዎ ያስቡን አባታችን
@kidistweltselasy
@kidistweltselasy Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን
@haimanotalemu486
@haimanotalemu486 Жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin wid Abatachin 🙏🙏🙏🥲🥲🥲
@ማህሌት-ወ1ዘ
@ማህሌት-ወ1ዘ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 Жыл бұрын
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በእጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@ቤቴሌሔምየማርያምልጅ
@ቤቴሌሔምየማርያምልጅ Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏🌷💐💐
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን ፀጋ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tararaya380
@tararaya380 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn 🤲🙏⛪🙇
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በጤና በእድሜ ያቆይልን በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን፫
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እኛ እኮ እድለኛ ነን ብዙ አባቶች አሉን ተመስገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችንእድሜጤና ይስጥልን😊😊❤❤❤❤😊😊
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@sintayehumengie7638
@sintayehumengie7638 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ አብዝቶ ይስጥልን።
@mastwalmastwal8039
@mastwalmastwal8039 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@teshagerrworkenehe3551
@teshagerrworkenehe3551 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት አይምሮ ላለው እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው የመገቡን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤️❤️❤️🙏
@frehiwotasefa7754
@frehiwotasefa7754 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@habtemeskelsema7578
@habtemeskelsema7578 Жыл бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን የኔታ
@ልዪሽልማቴተዋህዶሃይማኖቴ
@ልዪሽልማቴተዋህዶሃይማኖቴ Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሰናይ ያሰማልን
@molomolo1018
@molomolo1018 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@አሥቻለውካሳ
@አሥቻለውካሳ Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልንአባታችን 👍👍👍
@زهرةاثيوبيا
@زهرةاثيوبيا 4 ай бұрын
ቃልሂወትያሠማልን
@Solyana-xm7db6wz1g
@Solyana-xm7db6wz1g Жыл бұрын
እጽብ ድንቅ ምክር አምላከ ቅዱሳን ይመስገን እርሶዎን የሰጠን አባ❤🙏
@armacho524
@armacho524 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባዬ❤ እድሜና ጤና ይስጥዎ 👏
@Shita-ck9yp
@Shita-ck9yp 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 11 ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@bisratmulugeta4675
@bisratmulugeta4675 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@demelashzewudie3980
@demelashzewudie3980 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@tizta6325
@tizta6325 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን የተግባር ሰው ያድርገን 😍
@marthaabel3365
@marthaabel3365 Жыл бұрын
Ķ
🔴 ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
39:39
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 99 М.
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 108 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12