ጥያቄና መልስ

  Рет қаралды 19,463

Grace family

Grace family

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@RoyoRoyo-ut2go
@RoyoRoyo-ut2go Ай бұрын
ጌታን ካገኘው 15ዓመት አድርገለው ግን ስለ ክርስቶስ የገባኝ 3ዓመት አደረግኩኝ ይሀም ያንተ ትምርት በመከታተሌ ነው በጣም ነው ይወምወድህ ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ ብሩክ ነህ
@natinaeltorka4085
@natinaeltorka4085 26 күн бұрын
The same here
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Ай бұрын
አገልጋይ ዳዊት ፋሲል እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤ 🙏ብዙዎችን ተከትዬ ውስጤ ፍርሃትና ድፕረሽን ሞልቶኝ ነበር😢 ያንተን ትምህርት መስማት ገጀመርኩ ጀምሮ በጌታ አረፍኩ❤ ዳግም በመወለዴ ድፍረት አገኘው❤ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ❤ ፀጋው እለት እለት ይጨምር❤🙏 አንተ ለቤተ ክርስቲያን ልዩ ስጦታ ነህ❤ በጣም ነው የምወድህ ❤ የማከብርህ❤
@misgana6313
@misgana6313 Ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ፈጽሞ በብዙ ፀጋ በብዙ ምህርት ይባርከችሁ በእየሱስ ስም ተከነዎኑ እኔ በደብ ተምሬአለሁ Wow Amezinge❤❤❤❤
@ዜዶ
@ዜዶ Ай бұрын
ትምህርትህ ለእኔ በደንብ ነው የሚገባኝ ለአንዳንድ ክርስቲያኖች ግን ትምህርትህ ይከብዳቸዋል። ከአንድ አመት በፊት ትምህርትህን በገጠር ላሉ ቅዱሳን ዳውንሎድ አድርጌ በፍላሽ ሰጥቻቸው ብዙዎች ተጠቃሚ ሆነዋል ግን ትምህርቱን ያልተረዱ ስለነበሩ በቤተክርስቲያን መለያየት እንደመጣ ሰምቻለሁ። በርታ ትምህርትህን ከሰማሁ በኋላ ነው እኔ ስለመዳኔ የተረዳሁት በፊት እኮ ከዋሸሁ እንኳን መዳኔን ያጣሁ ይመስለኝ ነበር ክብር ለጌታ ይሁን።
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 Ай бұрын
Now you can lies freely 😂
@ዜዶ
@ዜዶ Ай бұрын
@@lulagebeyehu7514 😂😂😂😂 እንደዚያ ማለቴ አይደለም እርስ በርሳችሁ አትዋሹ እውነትን ተነጋገሩ ይላል እኮ መፅሐፍ መዋሸት አይፈቀድም። እኔ ያልኩት መዳኔን የዘላለምን ህይወት የተረዳሁበትን መንገድ ነው ያልኩት።
@herichildofjesus8834
@herichildofjesus8834 Ай бұрын
ስለዋሸሽ ድነት የምታጪ የመሰለሽ መፅሀፍቅዱስ አንብበሽ ስለማታውቂ ይሆናል እንጂ የቱም ቦታ ሲሰበክ ልክ ስትዋሽ ድነትን ታጣለህ ብሎ የሰበከ የለም፡፡ነገር ግን በመመለስ ወደጌታ አንድ ሰው የማይቀጥል ከሆነ አማኝ ነኝ እያለ ግን ከሀጢያቱ በንስሀ ሳይመለስ ዝም ብሎ ደጋግሞ ጌታን የማያከብር ህይወት ውስጥ ሲመላለስ ይሄ ሰው በእግዚአብሄር ፊት ጣዖት እያመለከና ክርስቶስን በተግባሩ እየካደ በደሙ የተቀደሰውን ቤተመቅደስ እያረከሰና እያፈረሰ ስለሆነ መፍረሱ መጥፋቱ ግልፅ ሆኖ መፅሀፍቅዱስ ላይ ተቀምጦአል፡፡ እስኪ አስተማሪሽን መንፈስቅዱስ አርጊና መፅሀፍቅዱሱን መጀመሪያ አንብቢው ያኔ የዚህን አቃለው እያለ በዚ ነው አፈታቱ እያለ ሀሰቱን እንደፈለገ በሎጂክ እያረገ የሚፈታውን ሳይንቲስት መስማት አቁመሽ እግዚአብሄርን መስማት ትጀምሪያለሽ፡፡ሺ ጊዜ ተቃወሙኝ እንዲ አሉኝ እያለ ሰው እንዲሰማው ትኩረት ለመሳብ ቢሞክርም እኛ ከቃሉ ና ከጌታ ሀሳብ ውጪ የሆነውን የሱን ዲስኩር የጠላትን አተላ እንደፋለን፡፡
@AmanuelEmmanuel-n3s
@AmanuelEmmanuel-n3s Ай бұрын
​​@@herichildofjesus8834እውነታው ይህ ነው።
@AmanuelEmmanuel-n3s
@AmanuelEmmanuel-n3s Ай бұрын
የሚያለያዩን መንፈስ/የተበረዘውን ትምህር በመስጣትሽ ምን ያኮራል? ዕብራውያን 10 (Hebrews) 26፤ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ 27፤ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ። 28፤ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤ 29፤ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል? 31፤ በሕያው እግዚአብሔር እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነው።
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Ай бұрын
ዉይ ጌታሆይ እንዲህ የመሠሉ መምህሩ እና ደቀመዝሙሩ ለእዉነት የቆሙ ጌታእየሱስ ክብር ለሥሙ ወዶናፈቅዶ ሚሥጥረ መፅሃፍቅዱሥን አብጠርጥሮ የገለፀላቸዉ አረ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ፀለይን መጨረሻዉ ድረሥ ያፅናልን.ዴቭሹ ላይ የገለጠዉ ቃሉን ሠምቶ ጌታን የማይለወጥ በግሌ የለም በአዉነት አይለዉጥብን
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc Ай бұрын
ተባረኩልኝ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ በጣም የሚጠቅም አስተማሪ የሆነ ጥያቄና መልስ ነው❤❤❤
@Wine-y4q
@Wine-y4q Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባረኩ የወንጌል አርበኞች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amdebirhan7246
@amdebirhan7246 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ..! እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ማብራሪያ ነው.!! በሆነ ጊዜ ብቅ እያላችሁ እንደዚህ ዓይነት መጠይቆችን ብትመልሱልን ብዙ እንጠቀማለን:: በቀረው በርቱ::
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Wow, the same here😊love to hear questions like this one, whenever I read my Bible in detail this kind of question is in my head many times but, now I'm happy all the answers are here to review again & again!! Im going to benefit a lot from this channel!! Let more grace help both of you to teach us through those questions, Amen!🙏 ❤🎉
@LamlamWejra
@LamlamWejra Ай бұрын
በጣም ትልልቅ ጥያቄዎች ናቸው የተነሱት ዴቩዬ ዘመንህ ይባረክ❤
@abelo6917
@abelo6917 Ай бұрын
ተመለሰልኝ ነው የምልህ።ጌታ ይባረክ
@זמטומאהרי
@זמטומאהרי Ай бұрын
❤❤❤❤❤ተባረክ. የወደክ .ትምህርተ ህን በጣም ነወ .የምወ❤❤❤
@bakashoeticha3014
@bakashoeticha3014 Ай бұрын
ገታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ ፣ እንደዝህ ያለ ትምህርት በታም ደስስስ ይላል። I had Some Dawit Fasil (Brother) video; but how I find series document or videos in the order of beginner bible study should follow?
@danielsisay9665
@danielsisay9665 Ай бұрын
Amaizing. God bless u.
@TigestTig-d3s
@TigestTig-d3s Ай бұрын
Tebareku yeqeteli🙏🙏🙏🙌🙌🙌💚💚💚
@GeremuGachu-yi6iv
@GeremuGachu-yi6iv Ай бұрын
ደቪ እና ሀብቴ እንዴት ናችሁ ? የጌታ ሰላም ና ፀጋ ይብዛላችሁ ።
@mickeyaddis8588
@mickeyaddis8588 8 сағат бұрын
tebarekulin Birukan Nachihu
@nigussiegemede7893
@nigussiegemede7893 Ай бұрын
Already blessed!
@basha-n6l
@basha-n6l Ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ!
@iphonetastic648
@iphonetastic648 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ ዴቪዬ ሀብትሽ❤❤❤
@TibletsMekonen
@TibletsMekonen Ай бұрын
Btam nw miwedachu Geta yibarkachu
@ዜዶ
@ዜዶ Ай бұрын
ድሮም እወድህ ነበር ተባረክ ዳዊቴ
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 Ай бұрын
Wondimoche Dave❤ Habtish❤ Sile inante Igzihaberin ulgize ibarikalew❤❤
@paulostone2961
@paulostone2961 24 күн бұрын
Great!
@SelamaSelama-213
@SelamaSelama-213 25 күн бұрын
በብሉይ ኪዳን የነበሩ የእምነት አባቶች ክርስቶስ ዓለምን በሞቱ ከማዳኑ በፍት ከአህዛብ ጋር ነበሩ ወይስ ማለት በቅጣት ነበሩ ወይስ የተለየ ቦታ በእረፍት ነበሩ ብታብራራልኝ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርካችው
@Samri-e8n
@Samri-e8n Ай бұрын
Dispansation ብታስተምር ዋው ዋው ነበር
@habteyesusbelongstojesus1505
@habteyesusbelongstojesus1505 Ай бұрын
Deva Be bizu bante lay balew tsega Tebarkiyalew ina Tsega Yibzalh .. አንድ ሃሳብ አለኝ በጣም ብዙ ልጆች በገጠር ቤተክርስቲያን በትምህርት ምክንያት ይሁን በምንም አጋጣሚ የአንተን ትምህርት ይከታተላሉ እና 80% ማለት እችላለሁ በእግዚአብሔር ፊት እኔን ያጋጠሙኝ የበፊት አገለግሎታቸውን ይተዋሉ ስለ ቅድስና መስማት አይፈልጉም እንደፈለጉ መሆን ይጀምራሉ ብቻ ግራ ይገባኛል እናም ከዚህ የተነሣ በአብዛኛው ወጣት ከቸርች የሚወጣው በDave ትምህርት ነው ይባላል እውነት ግን ይህ ነገር ችግሩ የማነው ???? ወጣቶች ትምህርትህን የሚሰሙበት መንገድ ነው or ትምህርቱ ነው ???
@זמטומאהרי
@זמטומאהרי Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ተባረክ
@AkliluOlbemo
@AkliluOlbemo Ай бұрын
ዴቨ ፀጋ ይብዛላችሁ በጣም የምወዳቹ ናችሁ በቀጣይ ጠብለሁ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mulunehfekadu3396
@mulunehfekadu3396 Ай бұрын
Lucky to have you, Dave!
@Jesuslove-m4n
@Jesuslove-m4n Ай бұрын
የናተ አይነቱን ያብዛልንንንን❤❤❤❤❤❤
@redinatube540
@redinatube540 Ай бұрын
Tebareku Beunet
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Ай бұрын
ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ።
@NebiyuMagala
@NebiyuMagala Ай бұрын
ወንድሞቼ ❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አንድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል። ተባረኩ ዴቫ ሀብትሽ።
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Ай бұрын
በአወነት ሥንትሠዉ መራዉ ወዳንተ ዴቭሹ አንተን ሠምቶ ማለትም ጌተ በዚህዘመን አብርቶ አብጠርጥሮ የገለፀልክ ነክና የማይለወጥ የለም እኔነኝያለከሃዲም ቢሆን ሃብትሸም ጌታ የተካከ ድንቅ ደቀመዝሙር
@DawitBisrat
@DawitBisrat 25 күн бұрын
betam amesegenalew buzu tiyake honobegh yekoyewun meleskelegh specialy math:7:25 yalewun
@eyasutemesgen4581
@eyasutemesgen4581 Ай бұрын
ጸጋ ይብዛላችሁ
@netsanetgosebeko223
@netsanetgosebeko223 Ай бұрын
ተባረኩ
@nadaalhashemi1401
@nadaalhashemi1401 27 күн бұрын
Amen. Amen. ❤❤❤❤❤
@misgana6313
@misgana6313 Ай бұрын
ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርከችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 Ай бұрын
ደቭዩ የስሜት ተቃራኒ ማድረግና እለት እለት ሞት ምን ማለት ነው
@ዜዶ
@ዜዶ Ай бұрын
@@ibxbrno4747 የስሜት ተቃራኒ ማለት የምትፈልገውን ማድረግ እየፈለክ የማትፈልገውን መሆን (ማድረግ) ነው ። እለት እለት መሞት ማለት ደግሞ ያው ጳውሎስ በወንጌል ምክንያት በየ ቀኑ ዕለት ዕለት ዘወትር በወኢየሱስ ( በወንጌል ) ምክንያት ሞት እንደሚያጋጥመው እየተናገረ ነው። በሮሜ 8:36 ላይ እንዲህ ብሎ እንደተናገረው። Romans 8 አማ - ሮሜ 36: ይህም እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፦ “ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን።” ህያው ቃል መፅሐፍን ደግሞ ብታነብ የበለጠ ያብራራዋል።
@ዜዶ
@ዜዶ Ай бұрын
@@ibxbrno4747 የህያው ቃል መፅሐፍ በጣም መፅሐፍትን በቀላሉ እንድንረዳ የሚረዳን መፅሐፍ ነው። ተጠቀሙ
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf Ай бұрын
dawit❤❤❤
@tadeletadele-v9u
@tadeletadele-v9u Ай бұрын
Tsega ybzalachuh yakob 2, 20 algebang besra yemilewn new
@jobbebu5509
@jobbebu5509 Ай бұрын
በዚሁ ቀጥሉ ቆንጆ እድልና (ለኛ)ቆንጆ አገልግሎት (ለናንተ) ነው👍
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Amen on this comment 🙏 🙌
@mahletlema1762
@mahletlema1762 Ай бұрын
Devey endt endemewdeh tebarek
@EphremGebre-s6v
@EphremGebre-s6v Ай бұрын
Daveye tebarku
@rosamenasi6555
@rosamenasi6555 Ай бұрын
Betam new yemnwedeh tekekelegnawen wengil yale frehat selemtastemer ❤
@Zeftret-media
@Zeftret-media Ай бұрын
ተባረኩ የኔ ጥያቄ እ/ር ይጸጸታልን? “እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ።” - ዘፍጥረት 6፥6 ዘፍጥረት 6፡6 “እግዚአብሔር ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፤ በልቡም እጅግ አዘነ” ይላል፡፡ እግዚአብሔር እንደ ደካማው ፍጥረት እንደሰው ባደረገው ይጸጸታልን? በመሠረቱ “ጸጸት” ማለት አንድ ሰው አንድን ድርጊት ያደርግና በኋላ ያደረገው ድርጊት በጠበቀው መልኩ ሳይኾንለት ሲቀር ነው፡፡ ይህ ለሰው የተገባ ባሕርይ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰው አስቀድሞ የነገርን ፍጻሜ ማወቅ አይችልምና፡፡ አምላክ ግን ኹሉን የሚያውቅ ጌታ ስለሆነ በሚሠራው ሥራ አይጸጸትም፡፡ ታዲያ “አምላክ ሰውን በመፍጠሩ ተጸጸተ” ማለት አግባብነት አለውን? ሰውን ሲፈጥር ሰው ምን እንደሚያደርግ አስቀድሞ አያውቅምን?
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
የዘላለም 👉መፃእፍትና የህይወት መፃህፍ ልዩነት አለዉ አይደል?
@behanumolla
@behanumolla Ай бұрын
በምንድነው ጥያቄ መጠየቅ ምንችለው??
@dhunfanagara
@dhunfanagara Ай бұрын
Blessed brothers
@MesayAbdeta
@MesayAbdeta Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@NebiyuMagala
@NebiyuMagala Ай бұрын
በተለያዩ ቦታ ለሙስሊሞች ጥያቄ የነበረው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል👇👇 ማብራሪያ ቢሰጥ ? “መንገሥ በጀመረ ጊዜ አካዝያስ የሀያ ሁለት ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ። እናቱም ጎቶልያ የተባለች የእስራኤል ንጉሥ የዘንበሪ ልጅ ነበረች።” 2ኛ ነገሥት 8፥26 “አካዝያስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ ዕድሜው አርባ ሁለት ዓመት ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ጎቶሊያ የተባለች የዘንበሪ ልጅ ነበረች።” 2 ዜና 22፥2
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 Ай бұрын
በእንግሊዝኛም ያንብቡ.ያማርኛው ስህተት አለው . የእግዚአብሔር እስትንፋስ ያለበት ቅድስ መፅሐፍ ነው ግን ሰዎች ስለሆኑ የጻፋቸው ተሳስተው ነው 🙏
@NebiyuMagala
@NebiyuMagala Ай бұрын
Two and twenty years old was Ahaziah when he began to reign; and he reigned one year in Jerusalem. And his mother's name was Athaliah, the daughter of Omri king of Israel.” - 2 Kings 8፥26 (KJV) “Forty and two years old was Ahaziah when he began to reign, and he reigned one year in Jerusalem. His mother's name also was Athaliah the daughter of Omri.” - 2 Chronicles 22፥2 (KJV) ይሄው እንግሊዝኛም
@MikisFamily-l5i
@MikisFamily-l5i Ай бұрын
stay blessed
@scripture_6
@scripture_6 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Ай бұрын
ዴቭና ሀብትሽ እወዳችችኃለሁ ተባረኩ
@NethanetBelete
@NethanetBelete Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችው❤❤❤❤❤❤
@BehailuMulatu
@BehailuMulatu Ай бұрын
እንደትክክለኛ አስተምሮ መንፈሳዊ አባት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm Ай бұрын
ፀጋይብዛላችሁ
@tilahun2010
@tilahun2010 Ай бұрын
Selam Dave I like your education sile 10 konejajit bitabrarralign pls
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አዎ ያዕቆብ 5:15 የኔም ጥያቄ ነበር።
@Samri-e8n
@Samri-e8n Ай бұрын
ዴቭዬ ዳግም አልተወለድንም አዲስ ፍጥረቶች ነን እንጂ ኤፌ 2:13-18
@tutubevan932
@tutubevan932 Ай бұрын
ሠው ዳግም ካልተወለደ የእግዚያብሄር መንግሰትን አይወርስም የተባለው ለኒኮዱሞስ ዮሀንሰ 3 -3 አላነበብሽም
@behanumolla
@behanumolla Ай бұрын
ጥያቄ ማቴ 10:23 ጌታ ኢየሱስ ሀዋርያቱን የኢየሩሳሌምን ከተሞች ዙራችሁ ሳትጨርሱ የሰው ልጅ ይመጣል ይላል አድሱ መደበኛ ትርጉም ምን ማለት ነው?
@LamlamWejra
@LamlamWejra Ай бұрын
ዴቩዬ ብሩክ ነህ❤
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 Ай бұрын
Live new ende? Megbat efelgalehu brukan nachu
@tadeletadele-v9u
@tadeletadele-v9u Ай бұрын
Metyk echaloh
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 28 күн бұрын
ተስፋ ወርቅነህ (አልፋና ኦሜጋ ጸሃፊ
@netsanetgosebeko223
@netsanetgosebeko223 Ай бұрын
የቴግራም ሊንክ አስቀምጡልን
@Walelign-k7j
@Walelign-k7j Ай бұрын
መዝ 82:6 ላይ አማልክት ናችሁ የተባሉት የህያው እግዚአብሔር ልጆች ናቸው አማልክት ተብለው የተጠሩት። አማልክት ማለት የእግዚአብሔር ልጆች ማለት ነው።እንደት የእግዚአብሔር ልጅነት ከአማልክትነት ይበልጣል ልንል እንችላለን ? ኢየሱስም አምላክ አደረክ ተብሎ የተከሰሰው የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላለ ነው።
@Zeftret-media
@Zeftret-media Ай бұрын
ተከታዮቹ ጥቅሶች ተያያዥ ናቸው፡- 1ኛ ሳሙኤል 15፡35 “ሳሙኤል ሳኦል ቢያለቅስለትም እንኳን እስከ ሞተበት ዕለት ድረስ ዳግመኛ ሊያየው አልሄደም፡፡ እግዚአብሔርም ሳኦልን በእስራኤል ላይ በማንገሡ ተጸጸተ” ይላል፡፡ አምላክ ይጸጸታልን? ፈጣሪን ይጸጸታል ማለት ድፍረት አይኾንምን? አሞፅ 7፡1-6 “ጌታ እግዚያብሔር በእሳት ሊፈርድ ተዘጋጀ ፤ እሳቱም ታላቁን ጥልቅ አደረቀ ፤ ምድሪቱንም በላ ፡፡ ከዚያም በኃላ ፤ “ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! እንድትተወው እለምንሃለሁ፤ ያዕቆብ ይህን እንዴት ሊቋቋመው ይችላል? ታናሽ ነው እኮ አልሁ፡፡ እግዚአብሔር ስለዚህ ነገር ተጸጸተ ፤ ጌታ እግዚአብሔር፤ “ይህም ደግሞ አይፈፀምም” አለ” ይላል ፡፡ አምላክ ይጸጸታልን?
@godisgoodjesusislord3624
@godisgoodjesusislord3624 20 күн бұрын
እኔ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ በፀጋ ፡ ከዳነ ፡ ድነዋል ፡ ፀድቀዋል ፡ ብየ ፡ የማምን ፡ ሰው ፡ ነኝ ፡ ምንም ፡ ጥርጣሬ ፡ የለኝም ፡ እግዚአብሔር ፡ እንደ ፡ ቃሉ ፡ ነው። 2ጢሞ2፣ ፡ 11 ፡ ቃሉ ፡ የታመነ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ የሚለው፡- ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ከሞትን፥ ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ደግሞ ፡ በሕይወት ፡ እንኖራለን፤ 12 ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤ እግዚአብሔር ፡ እንደ ፡ ቃሉ ፡ ነው ፡ ታዲያ ፡አንድ ፡ ፡የዳነ ፡ ሰው ፡ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ፡ ቢፀና ፡ ከኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ጋር ፡ እንደምንነግስ ፡ ይነግረናል ፡ ፡ ባንፀናስ?ብንክደውስ? ፡ እሱ ፡ ደግሞ ፡ እሱ ፡ ደግሞ ፡ ይክደናል ፡ በጣም ፡ ግልፅ ፡ ነው ፡ ቃሉ ፡ ስለዚህ ፡ ሰው ፡ደህንነቴ ፡ እየተጠራጠርኩ፣እየፈራሁ ፡ መኖር ፡ አለብኝ ፡ ብየ ፡ አላምንም ፡ ነገር ፡ ግን ፡ በተሰጠኝ ፡ ሕይወት ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ አማካይነት ፡መኖር፣መፅናት ፡ ፡ ይኖርብኛል ፡ ብየ ፡ በደንብ ፡ አምናለሁ። እንደፈለጉ ፡ እየኖርኩ ፡ once saved always saved የሚለውን ፡ ሃሳብ ፡ አልቀበለውም። በበለጠ ፡ ለመረዳት ፡ ቀጥሎ ፡ ያለው ፡ ቃል ፡ ያንብቡ ዕብራዊያን ፡ 10፣ 26 የእውነትን ዕውቀት ከተቀበልን በኋላ ሆን ብለን በኀጢአት ጸንተን ብንመላለስ፣ ከእንግዲህ ለኀጢአት የሚሆን ሌላ መሥዋዕት አይኖርም፤ 27 የሚቀረው ግን የሚያስፈራ ፍርድና የእግዚአብሔርን ጠላቶች የሚበላ ብርቱ እሳት መጠበቅ ብቻ ነው። 28 የሙሴን ሕግ የናቀ ማንኛውም ሰው ሁለት ወይም ሦስት ሰዎች ከመሰከሩበት ያለ ምሕረት ይገደል ነበር። 29 ታዲያ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ፣ የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ተራ ነገር የቈጠረ፣ የጸጋንም መንፈስ ያክፋፋ እንደ ምን ያለ የባሰ ቅጣት ይገባው ይመስላችኋል? 30 “በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ” ያለውን እናውቀዋለንና፤ ደግሞም፣ “ጌታ በሕዝቡ ላይ ይፈርዳል” ይላል።
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Ай бұрын
የናንተ በደንብ ይሰማል ❤❤❤❤
@ወንድማገኝታደሰ
@ወንድማገኝታደሰ Ай бұрын
ያያ ነኝ ሐፍትሽ መች ነዉ ምትገቡት
@Cristiant769
@Cristiant769 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sintayehuberecha7341
@sintayehuberecha7341 Ай бұрын
Yes
@sileshitiruneh7494
@sileshitiruneh7494 29 күн бұрын
እነዛን ኮልኮሌ የጠንቋይ ስብስብ ልታፈርሱ የመጣችሁ የእግዚአብሔር መልዕክተኞች ፣ እኛ ተሳፍረናል ከተላካችሁበት ሀዲድ እንዳትወጡ።?
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm Ай бұрын
ድምጽ?
@meseluyesus5827
@meseluyesus5827 Ай бұрын
የሰዎቸቹ ጥያቄ አይሰማም👂👂👂👂👂
@birhanuasfaw
@birhanuasfaw Ай бұрын
የኔጨጥያቄ አሁን ወንጌል ሳይሰሙ የሚሞቱት ምን ይሆናሉ እንደ china india ያሉት
@ljama-g3w
@ljama-g3w Ай бұрын
ወንጌል ያልሰማ የለም።
@birhanuasfaw
@birhanuasfaw Ай бұрын
እንደ ለነ China በቅርቡ ነው ወንጌል የደረሰው ከዛ በፊት የሞቱት even Protestant ከመምጣቱ በፊት ያሉት ምንም ሳይሠሙ ተራራ እያመለኩ የሞቱ ኢትዮጵያዊያን አሉ ። even አሁንም ወንጌል ሰምቶ የማዬውቅ የገጠር ማህበረሰብ አለን እኮ። jehovawoch ያልሰሙት በኋላ በ 1000 ው አመት መንግስት ይማራሉ ይላሉ ከዛ በኋለ ነው ባልሰሙት ላይ የሚፈሰደው ይላሉ ። በተሳሳተ ሁኔታ ተረድተውት ነው የ ራእይ ን መፅሐፍ
@FantahunMehari
@FantahunMehari Ай бұрын
የሰውየው ጥያቄ አይሰማም
@abitadesse745
@abitadesse745 Ай бұрын
የፀጋ ወንጌል ሰባኪ ነን ካላቹ የአዲስ ኪዳን የመጀመሪያ ሰዎች የፃፉትን ህግና ስርአት አሁንም ይሰራል የሴት ፓስተር የለም ከታች ሆና ትገዛ ማለት ሌሎች ህግና ስርአት ያላቸው ቸርቾች እንኳን ሴት ፓስተር አላቸው እናተ ጋር ግን አይቻልም የፀጋ ወንጌልን እናስተምራለን ማለት አይከብድም
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አይሰማም።
@johnwomea9449
@johnwomea9449 Ай бұрын
May God help you all
@allphones1129
@allphones1129 Ай бұрын
አይሰማም
@herichildofjesus8834
@herichildofjesus8834 Ай бұрын
መቼም ቢሆን ቃሉን ጥለህ የራስህን ወንጌል እየሰበክ ትውልዱን እያሳሳክና እያስፈራራክ አትሞላውም፡፡ካልተመለስክ እግዚአብሄር ቅጣቱን ያሳይሀል አወኩ ብለህ መሳትህ ብቻ ሳይሆን ማሳትህ… እግዚአብሄር ያቅበታል አንተን ማስቆም፣ተመለስ አቃለው እያልክ ባዶ ቆርቆሮነት ነው የያዝከው
@alebeworku
@alebeworku Ай бұрын
እስቲ ስህተት ነው የምትለውን 1'2 3 ብለህ ዘርዝርህ አቅርብ
@herichildofjesus8834
@herichildofjesus8834 Ай бұрын
@@alebeworku መፅሀፍቅዱስን በተለይ አዲስ ኪዳንን ከማቲዎስ-ራዕይ አንብብና ያኔ አሁን የሱ ደጋፊ የሆንከው ሰው 1 2 3 ብቻ ሳይሆን ከዛ በላይ ቃሉን ረግጦ ግን ቃሉን አክባሪ መስሎ የቆመው ትሁት ንፁ መሳዩ አስመሳይ አስተማሪ ይገለጥልሀል፡በወንጌል ስም ነቢያቶች የቀለዱት ይበቃል፣እንዲ አይነት አስተማሪዎችም በሌላ version በአስተማሪ ስም ትውልዱን አይበሉትም፣ወደ ሲኦል አይነዱም የነሱን ከንቱ ፍልስፍናና እውቀት የእግዚአብሄርን ዘላለማዊ ሀሳብና እውነት አይለውጠውም፡ወደ እውነት እንመለስ ቃሉን ቁጭ ብለን እናንብብ አስተማሪ መንፈስቅዱስ ሊያስተምረን ዘወትር እየጠበቀን ነው ያለው፡ያኔ ከሱ ስትማር ይሄን የእውነት ቅብ ሀሰት ይገልጥልሀል፡ ጌታ ይርዳህ ያስመልጥህ ባይገባህ እንኳን፡፡
@bertukandulla1694
@bertukandulla1694 27 күн бұрын
please put the telegram link .
@seeaddis3096
@seeaddis3096 Ай бұрын
I don't see your telegram link here as promised,
@hww-o5n
@hww-o5n Ай бұрын
what's your tiktok account
@nigussiegemede7893
@nigussiegemede7893 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ
@Itif649
@Itif649 Ай бұрын
ጸጋ ይብዛላችሁ
@xtx2795
@xtx2795 Ай бұрын
ተባረኩ
@SloagratiaSolafide
@SloagratiaSolafide Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abrihammulu4151
@abrihammulu4151 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ
@solomongtachew
@solomongtachew Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ
@HabitamuMarkos-nk3ix
@HabitamuMarkos-nk3ix Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ
ከ3ተኛ ፎቅ ወድቄ...... |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024
15:27
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 9 М.
በማስፈራራት ራቁቴን ቀርጾ ሶሻል ሚዲያ ልለቀው ነው ብሎኝ ተጨንቄአለሁ  ምን ላድርግ? ክፍል 2
1:01:24
እንሻገር Enshager tube (ወልደሰንበት) መንፈሳዊ፣ጤናጉዳዮች ቱዩብsubc
Рет қаралды 51
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 64 МЛН
ጥያቄ እና መልስ 2
2:17:10
Grace family
Рет қаралды 37 М.
አልኮል መጠጣት ይፈቀዳልን?#ዳዊት ፋሲል #ethiopia
11:07
ጊዜው አሁን ነው Tube
Рет қаралды 10 М.
مناظره آتئیست و مسلمان
1:36:46
GLOBAL Studio
Рет қаралды 2,9 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 64 МЛН