KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስብራት ክፍል 2 | Sibrat episode 2
41:15
//በስንቱ/ /Besintu "ድስት አማረኝ"
29:25
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Dad took her, blood pressure soared 180 directly.😡When she came back from the bath, she saw this s
00:12
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
ስብራት ክፍል 1 | Sibrat episode 1
Рет қаралды 327,900
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 643
@seniethio5523
5 ай бұрын
በሰላም ያስጀመረን ፈጣሪ ሳይለየን በሰላም ያስጨርሰን አሜን ደምሩኝ🥰🙏
@tiz59905
5 ай бұрын
አሜን🙏 በ እውነት ትልቅ ፀሎት ነው
@user-gx1mc1vy7g
5 ай бұрын
አማን 🙏የኔ ውድ ትልቅ ፀሎት❤❤❤
@holy8976
5 ай бұрын
እሜን
@mulumulu873
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤አሜን
@bite-b3n
5 ай бұрын
አሜን❤❤❤😊
@kidistkidy1914
5 ай бұрын
አንዱ ሲያልቅ አንዱን እንጀምራለን የመዳም ኩሽና እና ይሄ ቃና እድሚአችንን ጨረሰው😂😂😂
@ወለተማርያም-ኘ1አ
5 ай бұрын
የምር ግን ከቃና መቸነው የምንወጣው😂😂2010የጀመርኩ ይሄው አለሁ😂😂
@aasamreywithdmesa9937
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂በጣም ክክክክክክ አልፋታ አለን😂
@abrhamesfin7205
5 ай бұрын
😂😂😂
@galtigray4567
5 ай бұрын
😂😅
@Kaltubehabeshatube
5 ай бұрын
በጣም የምር አሁንስ ከመዳም ኩሽናና ከቃና ወጥቼ ከባሌጋር መኖር ናፈቀኝ ውይ የርቀት ፍቅር 😢😢😢
@kalkedanayele2228
5 ай бұрын
የቃና ውለታ ያለበት ላይክ ያድርግ በተለይ ለኛ ስደተኞች ሲክፋንም ስንደስትም የምንደበርበት ቃናችን ውስጣችን❤❤❤
@ተምሬየቦረናዋ
5 ай бұрын
ሳህ😢😢😢😢😢
@MuletaWeld
5 ай бұрын
እኔ በተለይ የሴት ጓደኛ የለኝ ወድችም ዙረው ዙረው እወድሽ አለሁ ዩለኛን ያለኝ ቃና እና ስራየ ነው😢😢😢
@kalkedanayele2228
5 ай бұрын
@@MuletaWeld የኔ ማር እትከፊ ቤሩት ክሆንሽ ነገሪኝ
@MuletaWeld
5 ай бұрын
@@kalkedanayele2228 ስኡዲ ነኝ
@hawuathawuat6164
5 ай бұрын
ሳህ ወላህ
@Mah-bg6un
5 ай бұрын
ያበናት ይህንም በሰላም አይተን የምንጨርስ ያርገን❤😊ግን ቆጆወድ ካለ ባትጋሩኝ🤣😫
@NeverGiveup-s8c
5 ай бұрын
eshi❤
@aynyeyemariyamlgi1459
5 ай бұрын
አሜን♥️😂😂
@bizabiza6724
5 ай бұрын
አሜን ❤ያኔ ባል አሌ እሺ 😎😎😎😔😔🤣
@AaRt-ji8nj
5 ай бұрын
ክክክክ
@ayudawudtube
5 ай бұрын
ሰዉ ከሀገር ሀገር ይቀያይራል እኛ ከፊልም ፊልም እንቀይራለን ይሁን እስኪ ይህንንስ ማን አየበት😊
@rahamhrahamh-y7h
5 ай бұрын
በሠላም ጀምረን እምንጨርሥ ያድርገን የአላህ ሤቶችዬ አይሻችንን አላህ ይቀይርልን ሁልግዜ የሠው ቤት ይሠለቻል ለትንሹም ለትልቁም ቁጭ ብድግ በጣም ያሥጠላል የምንመኘውን አይነት ኑሮ አላህ ይወፈቀን ለሁላችንም
@eigdic5352
Ай бұрын
Ameiiine yaerbe uuuuufe edaene salectosale
@Mahderabebe2223
5 ай бұрын
ኑ እስኪ የመዳም ቅመሞች ያለእናተ አያምርም ገባ ገባ በሉ😂🚶
@RyhfDhgg
5 ай бұрын
ታዲያስ በኛ መስሎኝ እዝህ የደረሱት😏😂
@AaAa-r4j5q
5 ай бұрын
መተናል ያለኛ ማን አላቸዉ😂😂😂😂😂
@AffectionateBasketball-nj5gb
5 ай бұрын
Metenal
@medikabeautysupplies9297
5 ай бұрын
መተናል 😁✋
@ZenashZed
5 ай бұрын
😂😂😂
@hadiyahadiya1659
5 ай бұрын
ደግሞ አድስ ተለቀቀልን የኛ ነገር የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤
@AlaqsaMobaile-ce7wr
4 ай бұрын
Hi
@BestEbebe
4 ай бұрын
ማሪያምን የኛ ታሪክ ❤❤ ነው ኣባቴ ለኛ ስል ቡዙ ደክሞታል ያን ግዜ 5 ልጆጀ ነበረን የመጨረሻ ስወልድ ደሞ ትንሽ ተሻለን ኣሁን ግን አግዛብሄር ይመስገን ❤❤ ተመስገን ❤❤ አግዛብሄር ምን ይሳነዋል ❤❤❤❤
@yebitgraweyti8489
5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ይመስላል"...በሰላም ኣጀምሮ በሰላም ለመፈፀም ያብቃን ፈጣሪ😍💚🙏
@sari-ii6pw
5 ай бұрын
ኣሜን❤😂
@ፈኪTube-ov7lz
5 ай бұрын
😂😂
@MuletaWeld
5 ай бұрын
አሜን
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
5 ай бұрын
ታእዩ ባ ቅጣት ዘየለ እጭ
@lidujesuse910
5 ай бұрын
ማነው ይሄንን ሰፈር ሲያይ ኤፍሱን ትዝ ያለችው😂😂😂😂
@shalom-pb8eu
5 ай бұрын
😂😂😂😂የትነዉ የማቀዉ እያልኩነዉ😂😂😂😂የማሥታወሥ ችሎታችሁ ይገርመኛል😂😂 እኔ ከደሞዜ ዉጪ ሁሉንም ከእረስቻለሁ❤ አየርላንድ ነኝ ዜናላይ ካያችሁ የጨለለች ሤት እኔነኝላምሮት😢😢😢
@ዮወርድ
5 ай бұрын
@@shalom-pb8euክክክ ያችስ ከፋ የጨለለች ሴት ካያችሁ እኔነኝ😂😂😂😂ሁሉም ጨልሏል አታስቢ አችብቻ አደለሽም
@milli12354
5 ай бұрын
ወይኔ ከእንግዲህ ኣዲስፊልም ኣላይም እልና ሲለቀቅ እሩጫ😂😂😂 እስቲ በሰላም ኣስጀምሮ ያስጨርሰን 🙏 ኣምላኬ ጤናችን ስጠን❤❤
@kidistyohannes7016
5 ай бұрын
ለ ኢትዮጵያዊ ወንድ የሚገባው እንደዚህ አይነት ሴት ነው የሚወድላቸው እንደዚህ የምትሸነቁጣቸውን ነው
@ramausu7405
5 ай бұрын
በጣም እሚያሳዝን የሚስላል😢 በሰላሞ ኣሰጀምሮ ያሰጨረስን ፈጣሪ ቃና የስደተኞች መፅናኛ😊
@አየሁጉንድሬዋ
5 ай бұрын
ቃና ለመጀመሪያ ጌዜ ላይነው 😅😅😅ላክ በልኝ ውድች🎉🎉🎉
@hyagfddgfddhhdd
4 ай бұрын
እኔም😅
@ሀዩ-ቈ2ሸ
5 ай бұрын
ቃና.ማየት.ካቆምኩ.ቆየሁ የሄጥሩ.ይመስላል. እሹፈዉ ላይክ.አርጉኝ.አምሮኝነዉ.የመዳም ቅመሞች 🎉🎉
@ኢማንነኝአይናፋሯየሠፈራች
5 ай бұрын
በሠላም ያስጀመረን ፈጣሪ በሰላም እምንጨርሰዉ ያርገን
@selameyasu-hb7xo
5 ай бұрын
ከ ምህርት ቀጣይ ድራማ ነው የሀ❤❤❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
5 ай бұрын
በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን ዉዶችዬ♥️😂😂😂😂😂
@MakeiaLuna
5 ай бұрын
አይዞሽ ጫረሰን ሌላም እነጀምራለን
@asfd9681
5 ай бұрын
ከምህርት ወደ መብረቅ ወደ ስስብራት ትግስቱን ስጠን ሆ😢😢😢😂😂
@MuletaWeld
5 ай бұрын
😅😅
@freedomermi5190
5 ай бұрын
😂😂😂
@dfhg4688
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fiker2323
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@Yogy-n6j
5 ай бұрын
በቅርቡ ድርቅ ይመጣል እንተብቃለን😢😢😢😂😂😂😂😂😂
@Ksaksa567ksakkKsaksa56ksakk
5 ай бұрын
ወይጉድ የቆሰለ ፍቅር ወደ ምህረት ወደ መብረቅ፣ ወደ ሰብራት ደግሞ ወደጥገናት እኒሄዳለን ትግሰቱን ሰጠን ሆ😅😂😂
@ننىن-ذ7ب
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@leylamohammed4201
5 ай бұрын
የኔ አባት እፍፍፍፍ አሳዘነኝ😢😢😢አጋ ካራቻይ😊
@ZahraW2W-zm5gb
5 ай бұрын
😢😢🙂
@Lele-dk1pi
5 ай бұрын
ድምፁ እንካን ኣልተቀየርን😢
@emuyasmin5283
5 ай бұрын
የት ነው የማውቀው እያልኩ ነበር ትዝ አስባልሽኝ
@fiyametalovefiyametalove8690
5 ай бұрын
😢😢😢
@AminatAssefa
5 ай бұрын
ለካእሱነው እየተጠራጠርኩነበር ግንረርጅቷል😊😊
@Zd.t-s3v
5 ай бұрын
እድሜ ከጤናጋር ለጀግና አባቶች ።
@RahmaHussan
5 ай бұрын
የኔ አባት በጣም አሳዘነኝ የምር። እደታለይዋ ውሻ የሆነች ሴት ናት
@Fcgcchb
5 ай бұрын
የዘንድሮ ቃናወቺ ግን ከግዜው ጋር የተያዙ ናቸው ይገርማል 😂😂😂
@samsungdubai4057
5 ай бұрын
ዋዉ የሚያምር ይመስላል በሰላም ያስጨርሰን
@myQueenraya
5 ай бұрын
ሰኞ እስከ ረብዕ እንደህ አይነቱ ሚሰልሰል ይቅርብኝ ከ ምህረት የተረፈች ጨጓራየ ልጨረሱብኝ ነዉ 3 ቀን ታይቶ 5 መጠብቅ😢
@ማርታአየልኝ
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@brhanberihu
5 ай бұрын
ኣብዙይ ዘለኩም ተጋሩ አሕዋተይ ሳብስክራይብ ግበሩኒ❤❤❤❤
@masho..gal..tigray5039
5 ай бұрын
ጌረልኪ ዝያዳይ ንሰኪ ውን ግበርለይ ንመፃኢ ከዕብዮ ይደሊ እየ😜
@Tesga-sg3rj
5 ай бұрын
አሺ ናተይ❤❤❤🎉
@brhanberihu
5 ай бұрын
እሽኒ
@FhGh-ev3fp
5 ай бұрын
እሺ
@HsedeVvnekj
5 ай бұрын
ሰላም አስጆምሮ ሰላም ያስጨርሰን አምላክየ
@mohammedabdall2878
5 ай бұрын
ከቲክቶክ መንደር ነው የመጣሁት ኡፍፍ እንዴትነው ፊልሙ ቅመምች የሰምኑ ፀሀይ የፍሪጅ እንቁላል በመጥበስ ላይ ይገኛል አልተረፍኩም ዘና ቢያደርገኝ ተከስቻለሁ😂😂😂😂😂😂🎉
@yadinetfayisa5688
4 ай бұрын
Ewunate naw stahayew makara honowale
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
5 ай бұрын
ፆም አረጋችሁት እኮ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን✊🤪🤪 ይሄን ትታችሁ አታነቡም 😆
@FikerF-tc7pn
5 ай бұрын
እኮ😅😅😅😅
@ZeynebAli-z5k
5 ай бұрын
የኔ ውድ አባት ለሴት ልጆቹ ያለው ፍቅር እንደዚ ነው አባት😭😭😭
@heyatheyatmohammed7903
5 ай бұрын
የኔም አባት😥😥😥😥😥በጣም ይወደናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢እድሜቸዉ ያርዝምልን ❤❤😥😥
@የናቴናፋቂነኝ
5 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ልክ ከድራማ ወደድራማ እደምሸጋገር ሂወቴንም ቀይርልኝ ኡፍፍፍፍ😢😢😢
@bizabiza6724
5 ай бұрын
አይዞሽ እማ ያልፋል ጠንካራ መሆን አለብሽ ❤
@selamwbeto-fl2ks
5 ай бұрын
አባት እንደ ዋርካ ነዉ በትክክል
@ilovemom1712
5 ай бұрын
መጨረሻዉ እንደሚያምር ተስፋ አደርጋለዉ መጨረሻ ላይ ማልቀስ ሰልችቶኛል
@Ali-du8kw
5 ай бұрын
😂😂😢በጣም
@Mekiya-d8g
5 ай бұрын
በሠላመ ያሥጀመረን በሠላም ያሥጨርሠን ውዶችየ❤
@ሂውትጓልትግራይ
5 ай бұрын
ሰበራት😂 እኛ ተሰብረን አለቀናል😂
@ننىن-ذ7ب
Ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abduzeinu9669
5 ай бұрын
ድል ለ ኢትዮጵያ አባቶቻችን ዝናብ ሳለ ዝራ አባት ሳለ ኩራ
@Fፊነኝየጃማዋ
5 ай бұрын
ከምህረት ወዴ መብረቅ ከመብረቅ ወዴ ሥብራት ይከን ጉድ አባቴ እንዳያይ😂ትግሥቱን ሥጠኝ😂😂😂😂😂እሥኪ ልሹፍው ገና ሣላየውኮነው የምኮምተው😂😂😂😂
@fatmeh-nu2zz
5 ай бұрын
አጋ ካራቻይ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ እንየው ሀባይብ😂😂😂😂
@noonoo3732
5 ай бұрын
😂😂😂ሽሚያ ሽኒዝ😂😂ሚስቱ የበላይ ነበርች😂😂😂😂😂ያሁንዋ የበላይ ሳኮን አቀርም😂😂😂ግን እኮ አንድ አይነት ነው የሚተውኑት ሁሉም 😂😂የቱርክ።ሰዎች ምንም አዲስ ነገር አይሰርም😂😂😂😂😊😊
@እግዚአብሄርፉቅርነው
5 ай бұрын
አባቷን ስወደው😢አፉ የኔ ምስኪን❤🎉
@hananmekonenn813
5 ай бұрын
😊 መጨረሻዉን ያሳምረዉ
@heyatheyatmohammed7903
5 ай бұрын
ከስቱ ወደስቱ ገባሁ ፈጣሬየ ትግስቱን ሰጠኝ😢😢😢
@user-አመለወርቅ
5 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅም አዲስ ድራማ ሲጀምር ከመጀመሪያው ማየት አልወድም😊
@NeverGiveup-s8c
5 ай бұрын
metoo
@HappyGeyser-th8if
5 ай бұрын
ቀጣይ ጥግናትየሚል እንጠብቃለን ምህረትመብረቅ ቅጣት omg😊😊😊😊😊😊😊
@Mohammedsalihmame123
4 ай бұрын
ይህ ፊልም በጣም የሰፊሪል
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ነው ቄፅልት 👌👌❤❤👌👌
@EdenEthiotube
5 ай бұрын
እስቲም ከመጀመሪያው አብረን እንሆኑ የማዳም ቅመሞች ❤❤
@Golf8417
5 ай бұрын
መልካም ስብራት እንዴምሆን ተስፋ አደርገለሁ😂 ቀጣይ ጥጋና ይሁን የምትሉ 😂
@natshoa
5 ай бұрын
አረፉ ፍልም እንድምሆን ተሰፋ አረገለሁ❤❤💙💚🧡
@3zoz3-sz9hs
5 ай бұрын
ዋዉዉ ያምራል ለመጨረስ ያብቃን❤❤❤❤❤
@zinetsied893
5 ай бұрын
ማነው እንደኔ በቃና ቀኑን የሚገፋ
@ZeynebAli-z5k
5 ай бұрын
ከዛ ደሞ ጥገና የሚል ፊልም ይጀምርልናል😅😅😅😅😅😅ጀምረናል ጀምረናል😂
@የድግልማሪያምልጅ-መ3ለ
5 ай бұрын
ጥገናእሚባልሲመጣአገርሰላምቤሆን😢😢😢😢😢እኔእምለዉደህናፊውምምናለ😢😂😂
@semuhabesha-st1ro
5 ай бұрын
ፍቅር የሞላበት ፊልም ይሁንልን❤❤
@hdttere
5 ай бұрын
ከ ምህረት ወደ ቅጣት❤ ከቅጣት ወደ መብረቅ😂😂 ከመብረቅ ወደ ስብራት😂😂 ምን ኣይነት ጉድ ነው😂😂😂😂
@fhgrhh7228
5 ай бұрын
ከስብራት ወደጥገና😂😂😂😂😂😮😮
@hdttere
5 ай бұрын
@@fhgrhh7228 ኣይቀርም ያመጡታል😂😂😂😂😂
@zedishakonjo7985
5 ай бұрын
ልጀምር ነበር ቃናዎች በሰው ሞራል ስለሚረማመዱ ይቅርብኝ የበኩር ልጅን እራሱ ባረብኛ ጀምሪያለው ሲፈልጉ ይለቃሉ ሲፈልጉ ይተዋሉ ባረብኛ የበኩር ልጅ ደስ ሲል ደቂቃው እራሱ ርዝመቱ ዋው ድራማ ማየት ባረብኛ ነው
@mercybayissa
5 ай бұрын
ምን ላይ ነው እህቴ 🙏🙏🙏
@ayudawudtube
5 ай бұрын
@@mercybayissasefirin Kizi በዚህ ታገኚዋለሽ የበኩር ልጅ
@AshezedAshezed
5 ай бұрын
አረ የበኩር ልጅ በየቀኑ ይለቃሉ telegram ላይ
@Fyori-e6b
5 ай бұрын
Ya seferin kiz yilal riesu (ye guzow lijagerd) malet new
@elsamelese4277
5 ай бұрын
የስብራት አረብኛ ርዕሱ ምንድን ነው?
@Sara-sp2lq
5 ай бұрын
የርእሳችሁ ክፋት መብረቅ የቆሰለ ፍቅር ስብራት😂
@WesenMesefin
3 ай бұрын
አጀማመሩ ምርጥዬ ነዉ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
5 ай бұрын
የመደዳም ቅመሞች አንዴት ናችሁ በሰላም ጀመርን በሰላም ያስጨርስን አሜን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yostinayosti-v6y
3 ай бұрын
እሚያሳዝን ነው ውይ የሴቶች ምላስ ግን እውነትም ሰይፍ ነው ከጅምሩ ሲያሳዝን😢
@beranamagarsa9437
5 ай бұрын
የኔ ምስኪን አባታ😢😢😢😢😢😢😢
@JamalAhmed-rp2wv
Ай бұрын
አጋ የኔ ጀግን ስወደዉ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ የቃና ሡሡያለባችሁ እደኔ👍😂
@Ahmad-nh3ph
5 ай бұрын
እኔ
@امفهد-ن3ط
5 ай бұрын
አለን ተጠምደን
@husayn-n9d
Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ላይከ😢🎉❤
@ደሴላይነውቤቷ
5 ай бұрын
ስብርብር ያርገኝና እስከማየው ቸኮልኩኝ 🤣🤣😁😁🧐🧐🧐
@yordanos-e5t
5 ай бұрын
🤣🤣🤣ኣይይይ የኛ ነገር😕
@pkkhan17
5 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@EtopeEtope-kg3zg
5 ай бұрын
ወይ የኛ ነገር አንዱ ሲያልቅ ወደ ሌላ እኛ ብቻነን የማንቀየረው 😢😂😂😂😂
@מוזיקה-י4נ
2 күн бұрын
Btkekel🤦🏽
@hossenhossen6502
4 ай бұрын
በሰላም የምንጨረስ የረገን መልካም😢
@NetsiyouTube-zh2pm
5 ай бұрын
ከቆሰለፍቅር ወደ መብረቅ ከዛ ስብራት እዲህ ከምንሸጋገር ምን አለ ወደ ካናዳ ወይ ሜሪካ ቢያሸጋግረን አምላክ አይቸግረው ሁሉን አድራጊነው😢😢😢 እናማ እላችኋለሁ ውዶቼ እሲ እንየው😂😂😂😂😂😂😂
@hsbdxb2918
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@بنتداود
5 ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦ ይችን ምላሳም ሴትዮ እንኳን በግዜ አላህ ገላገለን
@mariyamawit
5 ай бұрын
😂ያስብላል
@TyTy-vm7zs
5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ከመብረቅ ወደ ስብራት አረ የጎበዝ ያለህ😂😂
@ኢማንነኝአይናፋሯየሠፈራች
5 ай бұрын
😅😅😅😅
@Eyou-pi2ie
5 ай бұрын
አረ ተው ግን ዘና የሚያደርግ አምጡልን ጭንቀት ውስጥ ነው የምንውለው
@ተመስገንፈጣሪ-ጸ3ለ
5 ай бұрын
ዋውውው ምርጥ ነው🎉🎉
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
5 ай бұрын
በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን የመዳም ቅሞሞችዬ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@amaamm-pi1xo
5 ай бұрын
አሜንን እድሜ ለመዳም ቅመሞች❤❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
5 ай бұрын
ቆጆ ቆጆ ሰወ ች አሉበት
@Tsu-kf6yy
4 ай бұрын
የኔ መፅናኛወቼ
@SeadaAbdu-nb8jk
5 ай бұрын
ከምህረት ወደ መብረቅ ከዛ ወደ ስብራት ወድ ማሥታረቅ ብሄድ ጥሩነዉ😂😂😂😂😂😂
@منتهى-ر7ب
5 ай бұрын
ጥገና ብትሉት ምችግር አለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሆሆይ የቆሰለ ፍቅር ተዛ መብረቅ😂😂😂😂😂 ተዛ ስብራት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@askdnxnm6594
5 ай бұрын
. ክክ አሳቅሽኝ
@WasKan-x5c
5 ай бұрын
ሣህ😂😂😂😂😂😂😂
@ኢማንነኝአይናፋሯየሠፈራች
5 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Sokana-r4t
5 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@noonoo3732
5 ай бұрын
😂😊አጋ😮😮😮😮ሽሚያ ትዝ ያለው እዛ መልካም ታጋሽ አባት😮 ነበር😢 እዝህም እንዲምሆን ተስፋ አደርጋለሁ😅 ምክንያት ሁሉም አንድ አይነት ነገር።ነው የሚተውኑት።እሁሉም ቦታ።😅😅😅😅😅😅
@alemneshhnebese2127
5 ай бұрын
Betam
@gegh5275
5 ай бұрын
እውነትም ስብራት ስብርብር ያለ ፍልም😂
@AhmedYamani-gj3gt
4 ай бұрын
ውይይት ዬትነቹ ምንጭ ቅን ሚያዩት ዎዶች ለይክ በሉኚ
@tdsrdf2918
4 ай бұрын
ኣጋ ስለ ኣገኘሁ ደስ ብሎኛል❤
@RammaTargo-jp5sf
5 ай бұрын
በመጀመሪያ ጊዜ በፖሊስ😂😂😂😂 መልካም አይታ
@terefechbale
5 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ጀምረናል በሰላም አስጨርሰን🙏🙏🙏
@انينهابتق
5 ай бұрын
የቱርክ ፊልም ሁሉም ላይ ውሽማ አለ 😂😂
@bizabiza6724
5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@sameerasameera9760
5 ай бұрын
የኔአባቴ😢😢አደዘህ
@ሀዲ-ጠ7ጰ
5 ай бұрын
እስኪ ደሞ ይሄንም እንጀምረዉ የቸስ የኛነገር😢😂😂😂
@denaitberhane8221
5 ай бұрын
pls በ arbic Filim ምንድነው
@DtyftgZfgxs
5 ай бұрын
እስክ እናየዉ ደሞ ይህ ነገር❤❤
@merimokennhayle
5 ай бұрын
ከምህረት የተሻለ ኣሪፍ ድራማ እዲሆንልን እንፀሊ🤲😔
@AaAa-r4j5q
5 ай бұрын
በጣ እፀልያለሁ😂😂😂😂😂
@AsF-i1s
5 ай бұрын
እረ ለስቱ ፀልይን 😂😂😂😂😂
@Fozeya-if6hj
4 ай бұрын
እህ እዴኔ ገና ከመጀመሩ ያለቀሰ😢😢
@mekyimekyi7584
5 ай бұрын
❤❤❤የአቶ አገ ድምፅ😢 😢😢😢
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
5 ай бұрын
ድምፁ ብቻ ሳይሆን ራሱ ነው ሰውየውም
@AshezedAshezed
5 ай бұрын
ከአጀማመሩ ሥረዳ እንኳን ገደላት እቺ የማትረባ ሴትዮ
@Fፊነኝየጃማዋ
5 ай бұрын
እይዋላ😂
@حياهحياه-خ8ن
5 ай бұрын
ኑ አብረን እንጀምር እና እንጨርስ 😂❤❤❤❤❤
@D......D
5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ይመስላል ከእሁድ እስከ እሁድ ብሆን ጥሩ ነበር
@DesalegnNiguse-qe5bw
5 ай бұрын
በጣም አጭር ነው
@Messeret-f6p
5 ай бұрын
Sira yelem enda kehud esk hud sira fet😂
@D......D
5 ай бұрын
@@Messeret-f6p አንቺ አለሽ አይደል የኔ ሰራተኛ አንቺ ምን ሰርተሽ ልት በይ ነው እኔ ከሰራው 😩
@D......D
5 ай бұрын
@@DesalegnNiguse-qe5bw አይተሻል?
@D......D
5 ай бұрын
ይቂርታ አይተሃል ለማለት ነው 😩
@zebenayzebenay240
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንየኔ ውዶች🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@sssssaqsu
5 ай бұрын
ማነዉ ግን እደኔ ይሄፊልም እየተሣቀቀ የጨረሰዉ 😢😢😢😢እፉ ዲህነትስ ወላሂ አባትዮዉ ልቤን ነዉ የነካዉ😢😢😢😢
@DM-fi1fj
5 ай бұрын
እባክሽ እርእሱን በቱርኸኛ ካወቅሽው😂😂
@sssssaqsu
5 ай бұрын
@@DM-fi1fj ቶሎ ለመጨረስ ጓጓሽ😃😃😃ግን አላዉቀዉም
@SaraAbdullah-d1m
5 ай бұрын
አጋ አርጅቶ መጣ ስወደዉ❤
@AliAldhouri-l6u
5 ай бұрын
ደሥ ይለል ቅመሞች ልጀምር እእ በነጠረችን ለይ ቆጆ ወድ ከለ ተገርቸለሁ እሺ መስተወቅየ ኦኬ በወለ ነጠር አል ፈልግም ጠይብ😅😅
@rahelakilelu4994
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃናዎች ❤🎉
@seadifkr12342
5 ай бұрын
ልቤም ሠባራነው የተሠበረ ነገርም ላይ ነው ምን ትላላችሁ ቅመሞችየ😂😢🙈🙈
@ወለተማርያም-ኘ1አ
5 ай бұрын
የሰሞኑ እርእስ መብረቅ ስብራት አሪፍ ነው😊ቀጣይ የተኩስ ፊልም እደምታመጡ ተስፋ አለኝ🙄
@faswelsfr1974
5 ай бұрын
ምን ያረግልሻ የተኩስ ፈልም😮
@noonoo3732
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@noonoo3732
5 ай бұрын
😂😂አለ እኮ
41:15
ስብራት ክፍል 2 | Sibrat episode 2
Kana Television
Рет қаралды 183 М.
29:25
//በስንቱ/ /Besintu "ድስት አማረኝ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 155 М.
00:17
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
00:33
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
火影忍者一家
Рет қаралды 127 МЛН
00:12
Dad took her, blood pressure soared 180 directly.😡When she came back from the bath, she saw this s
开心baby
Рет қаралды 36 МЛН
00:19
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
Nicocapone
Рет қаралды 11 МЛН
39:20
Yetekelekele Episode 1
Kana Television
Рет қаралды 858 М.
43:54
Serial Mara Penhan Kon - Episode 63 - سریال ترکی مراپنهان کن - قسمت 63 - دوبله فارسی
OTV Drama
Рет қаралды 37 М.
36:55
Yemeabel Wanategnoch - S01E01 - Part 1 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 1
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 2,3 МЛН
44:14
እጣ ፈንታ ክፍል 1 | Eta Fenta epsiode 1
Kana Television
Рет қаралды 449 М.
48:53
መብረቅ ክፍል 1 | Mebreq episode 1
Kana Television
Рет қаралды 417 М.
55:19
ጣፋጭ በቀል ክፍል 1 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 1,5 МЛН
9:48
በሚስቱ እና በእህቱ ባል ነው የተገደለው! በአለልኝ ሞት ዙሪያ በ ፍ/ቤት የቀረበው የክስ ዝርዝር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 69 М.
42:37
ዉሳኔ ክፍል 1 | Wesane episode 1
Kana Television
Рет қаралды 608 М.
42:19
🔴 ብዙዎችን ያነጋገረው የብሩክታዊት ሽመልስ ቅብጠት ና EBSTV LIVE ቅሌት ያሬድ ነጉን ያስተቸው ጉዳይ ሰውሞነኛ TikTok ቪድዮዎች | Abrelo HD
Abrelo HD
Рет қаралды 89 М.
00:17
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН