ጣፋጭ በቀል ክፍል 8 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series

  Рет қаралды 206,303

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ጣፋጭ በቀል፤ አዲስ የቱርክ ተከታታይ ድራማ በቃና ዩቱብ ቻናል ብቻ::
Tafach Beqel, Kana’s exclusive KZbin series.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Tafach_Beqel #Turkish_Series #Amharic #ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 257
@ፍቅሪእዩድሌተይ
@ፍቅሪእዩድሌተይ 2 жыл бұрын
ነጌ እኮ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ነዉ አንኳን አደረሳችሁ ዉዶችየ
@hiwottolosa2704
@hiwottolosa2704 2 жыл бұрын
amen Enkuan Abero Adrsen
@dnilove6637
@dnilove6637 2 жыл бұрын
አሜን ኣንኳን ኣቤሮንን አደረሰን
@አሠገድእማማዝነሺ
@አሠገድእማማዝነሺ 2 жыл бұрын
አወአሜን
@سارهالحربي-ل7م
@سارهالحربي-ل7م 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@genigaltewahedo952
@genigaltewahedo952 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen abero enkan adersen
@መቅደስመሰለ
@መቅደስመሰለ 2 жыл бұрын
ተስፋ አለመቁረጥን ከሲናን ተማርኩ ብለስ እሚገርም ነው ድራማው 😍
@ባለማተቧነኝያተውታማሚ
@ባለማተቧነኝያተውታማሚ 2 жыл бұрын
ይች ምስጥ ታሰቃየዋለች ገና ጀዳ 🥺👊
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
@@ባለማተቧነኝያተውታማሚ አው እኔም አሎደትም ግን እሷ ትወደወለች
@ባለማተቧነኝያተውታማሚ
@ባለማተቧነኝያተውታማሚ 2 жыл бұрын
@@ayishaatisha8475 ብቶደው ምግብ ቤቱን ትለቅለት ነበር ግን ትነጥቀዋለች ክፉ ናት
@ራህማሠይድወለየዋ
@ራህማሠይድወለየዋ 2 жыл бұрын
ግን ተስፋ ማለት ምን ማለት ነው
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
@@ባለማተቧነኝያተውታማሚ አው በቃ ነጋ እንጋነኝ ማልካም እቅልፍ ፈጣሪ ባሣለም ያሳድራን ማሬ
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና፣ ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ!!
@fikrwerku5
@fikrwerku5 2 жыл бұрын
Amen
@ariayahuluf6131
@ariayahuluf6131 Жыл бұрын
Amen (3)
@askb4483
@askb4483 Жыл бұрын
Amen(3)❤❤
@dhhvcvxv
@dhhvcvxv 3 ай бұрын
አሜን አሜንንን
@yeneneshgirma7400
@yeneneshgirma7400 3 ай бұрын
Amen ❤
@gedamt8898
@gedamt8898 2 жыл бұрын
ሲናን እና ፒሊን በአንድ ተፋቅረው ማየት የናፍቀው ማነው 🤚😍
@selamrezene542
@selamrezene542 2 жыл бұрын
Yefakeralu!
@ሄሉጋልደራ
@ሄሉጋልደራ 2 жыл бұрын
እኔም 😭🙏
@رايافل
@رايافل 2 жыл бұрын
እኔ
@shumaiya5915
@shumaiya5915 2 жыл бұрын
ውይ በህወቴ የማሥጠላኝ ነገር ውሸት ተኮል ጀላ ጀዝባ ለፍቅር ብላነው ሥንት ሠው መሞት አለበት ደነዝ ነገር ነች ፍቅርን በፍቅር ነው የሚገኘው ፍቅር በገዘብ አይገዛም በጣም ነው የምጠላት በርቱ እዳታቋርጡት ውዶቸ
@samso9413
@samso9413 2 жыл бұрын
ወይፍቅር. ወይ ፍልማ. ለፍቅርተብሎ ሌላሰዋችንመጉዳት. በሰውደካማሀሳብ ላይ መግባት
@zenahzenah8332
@zenahzenah8332 2 жыл бұрын
እስካሁን ብዙ ፊልም ተከታትያለው ግን እሄ👌👌👌👌
@ሰላምፍቅሪስኒት
@ሰላምፍቅሪስኒት 2 жыл бұрын
ደስ ክብል ዝድራማ ክፈትዎ ማዓት
@selamzemen1730
@selamzemen1730 2 жыл бұрын
Well come and thanks for dounlodindg to us
@መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ
@መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ 2 жыл бұрын
ወይኔ ፊልም ብሎ ዝም እባካችሁ እዳይቋረጥ
@rahamarahma
@rahamarahma 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ቅዳሜና እሁድ የሚደብረው😠
@alemiye1722
@alemiye1722 Жыл бұрын
እኔ ስአቱ ደግሞ ስረዝም
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 2 жыл бұрын
በየቀኑ ልቀቁልን አሪፍ ድራማ ነው
@MmMm-lf6pt
@MmMm-lf6pt 2 жыл бұрын
አሪፍነው ቀጥሎበት
@ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ
@ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚልነው ብዙትምህርት ይሠጣል
@ሙናMyራያ
@ሙናMyራያ 2 жыл бұрын
ፔሊን ግን በሳቅ ልገለኝ ነውኮ ውስጧ እያረረ እምስቀው ነገርስ 😁😁😁😁😁
@ቃልኪዳንጌትነት
@ቃልኪዳንጌትነት 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
ሴት ሁና እደዚ መሆን ኣለባት እኔ ኣልችልም ውስጤ እና ውጬ ኣንድ ነው
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ፒሊን ውስጧ እያረረ ፈገግ ትላለች ሲናን ምርጥ ልጅ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ግን እሡም አናደደኝ በፊት ሥለበደለችው ቢወዳትም አብዛሀኛውን ግን ለመበቀል ነው አናደደኝ
@ااا-ن7ز7ع
@ااا-ن7ز7ع 2 жыл бұрын
ሚስኪን የንደት ሳቅ አይይይ አሳቀችኝ ከምር ውሰጦ እያረረ ሳቀይ😂😂😂😁😁😁
@WhiteCat-s1s
@WhiteCat-s1s Ай бұрын
ላቀረቡት
@fafihabshawit5667
@fafihabshawit5667 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው
@aminatimaam4351
@aminatimaam4351 3 ай бұрын
sayem Ena Beleni ❤❤❤ Wow Nachi
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ሲናን ።እና ቤሊን ።አድላይ ።ቢሆኑ ።ደስይለኛል 😥😥❤❤👈
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
ይሆናሉ
@hayathayat3039
@hayathayat3039 2 жыл бұрын
ይሆናሉ💖💖💖💖
@GcuddXhjki
@GcuddXhjki 6 ай бұрын
እኔም😢😢
@Mixaadiribaa
@Mixaadiribaa 5 ай бұрын
Yihonalu
@fatumabintbaba7942
@fatumabintbaba7942 2 жыл бұрын
ቀጣይልቀቁልን🥰🥰🌺💐💐
@ብሥሪየድግልልጅ
@ብሥሪየድግልልጅ 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነዉ አድናቃቹህ ነኝ
@comcomment8610
@comcomment8610 2 жыл бұрын
ምርጥድራማነውእዳታቋርጡት
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
በዚ አዳያልቅ ቀጣይ አጠብቃለዉ አሪፍ ነው
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 2 жыл бұрын
ውይ አሳዛኝ😔😔😔😔
@mamaenyew379
@mamaenyew379 2 жыл бұрын
ከልብ እናአሰግናለን ቃናወች
@mghsw3508
@mghsw3508 4 ай бұрын
ፐሊም የኔ ጣፋጭ❤😅😅
@seaditube7209
@seaditube7209 2 жыл бұрын
🥰🥰ብቻ እዳይቋረጥ 🤩
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ 2 жыл бұрын
ሲናን ና ቤሊን ስወዳቺዉ❤
@gnigni8003
@gnigni8003 2 жыл бұрын
part 9ልቀቁልን💙💙
@zebnatesfaw4414
@zebnatesfaw4414 2 жыл бұрын
ምእራፍ ዘጠኝ የለቀቁ👌👌👌
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 2 жыл бұрын
እንኳንም ተለቀቀ
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 жыл бұрын
ዉይ ሰኞ እስከሚደርስ ትናፈቃላችሁ
@AbdkermnurebinAbem-hw3vz
@AbdkermnurebinAbem-hw3vz Жыл бұрын
ኸጸገኸገጸነጸገገነወጠወ
@AbdkermnurebinAbem-hw3vz
@AbdkermnurebinAbem-hw3vz Жыл бұрын
ኸጸገኸገጸነጸገገነወጠወ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 2 жыл бұрын
እኔ ቴሌ ግራም የለኝም የፋዚሌት ልጆች በዚ ይለቀቅ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ልጆች የላቸውም
@AAa-ln7cd
@AAa-ln7cd 2 жыл бұрын
ኣዎ እዉነት ነው ብዙ ቴሌ ግራም የማያቁ ሰዋች ኣሉ ኮ
@idehwhhsg4297
@idehwhhsg4297 2 жыл бұрын
አረ ኣለን😂
@AAa-ln7cd
@AAa-ln7cd 2 жыл бұрын
@@idehwhhsg4297 ግን ብዙ ሰው ኣላ እንቺ ስላወቅሺ ሁሉም ሰው ያዉቃል ማለት ኣደለም ኮ 🙄
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 2 жыл бұрын
@@idehwhhsg4297 እኔ ግን የለኝም
@netsanettariku9271
@netsanettariku9271 2 жыл бұрын
@@AAa-ln7cd 😁😁🤣🤣🤣
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
ውይ ቶልጋ የሆንክ ቀዥላላ ነገር ነህ ይሄ ፊልም ግን ከኛ አገር ፊልም ሰረቅረቅ አርጋችሁ ጨምራችሁበታል እንጅ ብቻውንማ እንዲህ አያምርም።
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
😂😂😂
@أمزكريا-س9خ
@أمزكريا-س9خ 2 жыл бұрын
ክክክክ
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@fgfghg1431
@fgfghg1431 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@አለምነሽይግለጡ
@አለምነሽይግለጡ 2 жыл бұрын
ዋው 😘😘😘😘😘
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
የቱሩክ ወንዶች በሙሉ ሸበላዎች ናቸው መሰለኝ😂😂
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 2 жыл бұрын
ወይኔ እባብ ነሽ እሔን ሁላ ስአት ሲለፍ ውለውነ አድረው አፈረ ብይ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 2 жыл бұрын
የነዛን ሰዎች ሁሉ ድካም ገደል ከተተችው
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
አዎአብዛኛውሰውቴሌግራምየለው..በዚህልቀቁልንየምትሉ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
ሲናን ሳቁ በጣም ቁጥብ ነው ፔሌ ደግሞ ሳቅ የጭንቀት ሳቅ ይመስላል
@halima9826
@halima9826 2 жыл бұрын
ሰኞ ናፈቀኝ
@abebabaye8561
@abebabaye8561 2 жыл бұрын
ቶለበሉ ልቀቁት😍😍😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗🤗
@ትዝታዘኔግርማ
@ትዝታዘኔግርማ 2 жыл бұрын
የነገ ሰው ይበለን
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏🙏
@gantebiru9363
@gantebiru9363 2 жыл бұрын
ውይ ቅዳሜና እሁድ የለምኮ 😐😐😐
@ሱሱነኝSናፋቂ
@ሱሱነኝSናፋቂ 2 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ነው የብጠብቀው
@rahmatuae3477
@rahmatuae3477 2 жыл бұрын
ይለቀቅ
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu 2 жыл бұрын
ከዚ ፍልም፡ምን ታመረቹ???
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 жыл бұрын
የናቁት ሰው መለስው እንደምንቅ
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu 2 жыл бұрын
@@aeshimohammed9684 በትክክል ውዴ
@melkam5005
@melkam5005 2 жыл бұрын
ሰውን አለመናቅ ወደፊት የት እንደምትገናኙ ስለማይታወቅ::
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu 2 жыл бұрын
@@melkam5005 ሀይ
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 2 жыл бұрын
ተስፋ አለመቁረጥን ከሼፉ
@medhinabreha4780
@medhinabreha4780 Жыл бұрын
አሜን
@zahralalam1551
@zahralalam1551 2 жыл бұрын
አራ 9ክፍል ይለቃቅ ወይኔ በጠም ምየጓጓ ድራም ነኽ
@minty1188
@minty1188 2 жыл бұрын
ተው ሲናን ልብህ እየተንሰፈሰፈ ማስመሰል ይቅርብክ የበሰማህን ንገራትና ያበጠው ይፈንዳ
@trngteshometrngteshome2129
@trngteshometrngteshome2129 2 жыл бұрын
ሺር ተኮል ሙቀኝነት የሌለው ፊልም ነው የናፈቀኝ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 жыл бұрын
እደዛማ ምን ፊልም ሆነ
@mf-gq2js
@mf-gq2js 10 ай бұрын
እኔ ሞት ያለበት ፊልም ጠልቼ እሄዴሞ የሚሞት ሰው ስለለለው ነው ዴግሜ እያየሁት ነው
@HasetGanta
@HasetGanta 5 ай бұрын
ቶልጋ በጣም ቆንጆ ነው
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
የፔሉሽ ዘፈን ስወደዉ ሲናንን ደነገጠ 😍
@seni1472
@seni1472 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ
@berhandesta655
@berhandesta655 2 жыл бұрын
ዋዉ ተስፊ አለመቅረጥ 🦋
@ላትሀዘንኢነላህማአና
@ላትሀዘንኢነላህማአና 2 жыл бұрын
ምነው ክፍል9"የትገባ አረልቀቁልን
@natshoa
@natshoa 10 ай бұрын
🥺🥺ድገም እያየሁ
@መቅደስመሰለ
@መቅደስመሰለ 2 жыл бұрын
😁😁😂ሲማይ
@መቅዲየአፄዎቹ
@መቅዲየአፄዎቹ 2 жыл бұрын
ሰላም የቃና ቤተሰቦች
@weloyewa2139
@weloyewa2139 2 жыл бұрын
ቅዳሜ እና እሁድን እንደት እንለፈዉ🙄🤔
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 2 жыл бұрын
ለምን አልተለቀቀም 9
@zahralalam1551
@zahralalam1551 2 жыл бұрын
ክፍል9ለላቃቂ በጣም መስጭ ያሆነድራማ ነው
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
🥰🥰😂👌በሌ ነው
@mrvip5025
@mrvip5025 2 жыл бұрын
Ameeeen Hbibty
@FfdTre
@FfdTre 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው
@myoheeien9966
@myoheeien9966 2 жыл бұрын
ልቀቁልን
@hanstemesgen7059
@hanstemesgen7059 2 жыл бұрын
Yeh derama asqeyami new yestlagnal yemay reba new
@ዳዊትነጋ-በ9ጨ
@ዳዊትነጋ-በ9ጨ 2 жыл бұрын
ጄዳ ይድፋሽ ጥሩም ካራክተር ብትሰሪ አትስቢም ደረቅ ፊት
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 2 жыл бұрын
ሌላ ድራማ ላይም ክፉ ሆና ሰርታለች
@Biftu-s1p
@Biftu-s1p Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 2 жыл бұрын
ጀይዳ የምትባል አሻንጉሊት ነው ምትመስለው
@sifansifan3283
@sifansifan3283 2 жыл бұрын
Uuuuufffff Echi setiyo bi haqat des yilegnal bishqi
@ቃልኪዳንጌትነት
@ቃልኪዳንጌትነት 2 жыл бұрын
ሲማኝ😄😄😄😄
@aotali8812
@aotali8812 Ай бұрын
ፔሊንና ጓደኞችዋ ጭራሽ ሁሉም እብድ ናቸው
@puzianoor6267
@puzianoor6267 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️😭😭
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 2 жыл бұрын
ስንቶቻችን ነን
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
የነሲብ ደብዳቤአሣቀኝ😂😂😂😂ጉጥር
@ኑኑወሎየዋYOUTube
@ኑኑወሎየዋYOUTube 2 жыл бұрын
ሠላም ውድ ኢትዩጲያን እንዴትነቺሁ
@Eነኝየጃማዋ
@Eነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@tizitat658
@tizitat658 2 жыл бұрын
Wey semay😂😆😂😂😂🤣
@saediseid8643
@saediseid8643 2 жыл бұрын
እባካችሁ ልቀቁት 9ኛው
@ከድጃ-ፐ5ደ
@ከድጃ-ፐ5ደ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
💕🥰
@fatimaethiopian1843
@fatimaethiopian1843 2 жыл бұрын
ክፍል 9
@fatimaethiopian1843
@fatimaethiopian1843 2 жыл бұрын
@misslenda1260
@misslenda1260 2 жыл бұрын
ቀጣይይይይስ
@hbbbb2816
@hbbbb2816 2 жыл бұрын
Afar
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሥማይ እና አካንአሣቁኝ😂😂😂😂
@ZenabEndrs
@ZenabEndrs Жыл бұрын
አይ😅😅😅😅😅
@aasgasd9070
@aasgasd9070 2 жыл бұрын
👍👍
@ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ
@ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegestalemu3291
@tegestalemu3291 2 жыл бұрын
አዋላ 46 ነው ቆንጆ
@tonitooni9548
@tonitooni9548 2 жыл бұрын
ምን አረ ወዴት እየሄደ ነው
@yxbdhsh7592
@yxbdhsh7592 2 жыл бұрын
የት ነው 46 የሚታሃወለው?
@hayyata564
@hayyata564 2 жыл бұрын
ዋውው
@hayathetopia964
@hayathetopia964 2 жыл бұрын
ነገቅዳሜነውኡፍፍፍ
@Rነኝየእማየናፋቂየሀዩታና
@Rነኝየእማየናፋቂየሀዩታና 2 жыл бұрын
አብሽሪ እንዴ ኡፍፍ አይባልም ድራማዉ ቀርብኝ ብለሽ እደሆን ኡፍፍ ክክክ ያስባልሽ በዚህ ምትክ እነፍዚሊትን ድራማ ማየት ትችያለሽ በቴሊግራም
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
ጄደ የሲረሽን ይስጥሽ አቺ ቆሸሸ ሰዊን በመግደል ፊቅር የገኘለዉ ብለች ሰዊን መረዘች
@teklaygebremikael3728
@teklaygebremikael3728 2 жыл бұрын
ኣረባናታቹ😏😏😏
@superman9781
@superman9781 2 жыл бұрын
Dasi ilela baxema
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 2 жыл бұрын
በዙሪያችንያለውነገርክፋት
@madimadi4304
@madimadi4304 2 жыл бұрын
10 qeqiqa yeqeral
@allhamdulelahe1728
@allhamdulelahe1728 2 жыл бұрын
የነዘይነብ የነጀሜሌ ድምጥ
@hanihanu4763
@hanihanu4763 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🏼
@fanayonas4571
@fanayonas4571 2 жыл бұрын
😚🥺😭
ጣፋጭ በቀል ክፍል 7 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
52:33
ጣፋጭ በቀል ክፍል 9 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
45:51
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 18 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 54 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
የቱርክ ምርጥ ድራማ  ሙሀቨዝ
1:14
Abe tube
Рет қаралды 25 М.
😱🤯ይሄ ልጅ አደለም አውሬ ነው ❗️  ድንቅ  እውነተኛ ታሪክ
10:54
Korkma Ben Yanındayım Episode 1
41:27
More Turkish Drama
Рет қаралды 241 М.
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 18 МЛН