No video

ጣፋጭ የሆነዉ የዱባ ምግብ አዘገጃጀት በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 31,075

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@user-sc7cc1qm1r
@user-sc7cc1qm1r 4 жыл бұрын
ዱባ ተቀቅሎ ብቻውን ይበላል ከሩዝ ጋ ይበላል ከወጥካ ይሰራል ሶስቱን አውቃለው በተለየመልኩ ያውም በቶፋ ነው የሚቀቀለው የገጠር ልጅ ያውቅበታል ዱባን መስራት
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 4 жыл бұрын
Ufffffff wena betammmm new yemwdew askenachugn
@genetbelay675
@genetbelay675 4 жыл бұрын
Betami Enemi Westi Yale Newu Yeduba Shorba Melmedi Yalbet Migebi Newi Bebizu Ayenet Aserari Alewu KELELI bale Meliku
@Tube-cq1qr
@Tube-cq1qr 4 жыл бұрын
ወዉ ሁለተኛ ነኝ ልክ ማደም ወጠ ስትል ሩጪ ይቹብ ገበሁ እስክ ለይክ ግጩኝ
@mikiyastsegai209
@mikiyastsegai209 4 жыл бұрын
ዱባ እንኳን አልፎላት KZbin ላይ ወጣች አይ ዘንድሮ 😂
@mm.3058
@mm.3058 4 жыл бұрын
አሎዳትም. ነበር😃😃
@user-of2qe5yv8i
@user-of2qe5yv8i 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@misredamsew6115
@misredamsew6115 4 жыл бұрын
Kkkkkkk😂😂😂😂
@hiwanyenelij1289
@hiwanyenelij1289 4 жыл бұрын
Hahahahahaha
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክ ዱባዬ ውስጤ ነች
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 3 жыл бұрын
Enie serchewu yedubashorba wownewu
@davidcunningham3813
@davidcunningham3813 4 жыл бұрын
Look fun 👏👍🏻
@ekramendris6451
@ekramendris6451 4 жыл бұрын
የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ በርቱልን።
@tsionedie181
@tsionedie181 4 жыл бұрын
Betam new yemetelaw
@raheltube4832
@raheltube4832 4 жыл бұрын
የኔ ማዳም ገራ ብላ ነው የምትጠረው
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
አዎ ገራ ነው በጀርጂር ሠላጠው ይጣፍጣል ሾርባው ራሱ ቆንጆ ነው
@selamphone4962
@selamphone4962 4 жыл бұрын
wow yemrali 🙄
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
ዱባ ስወድ ግን እራሴው ከሰራው ነው በጣም ነው ምሰራው የማይወዱት እራሱ ይበሉታል አሪፍ ከተሰራ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
ኧረ በዱባ ቀልድ የለም ወላሂ እንደት እንደምወድ ወጥ ተሠርቶ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እኔም በተለይ ቀይ ውጥ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
@@nigestadmase6358 ትክክል ቀይ ወጥ በስርአት ከተሠራ ከዶሮ ለይቸ አላየውም በጣም ነው የምወደው
@hjgggggg8227
@hjgggggg8227 4 жыл бұрын
ዋሌ እና ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ
@davidcunningham3813
@davidcunningham3813 4 жыл бұрын
9min 50secs - she tastes and puts spoon back in!
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ዱባ ወጥ በጣም ነው የምጠላው ስሙ እራሱ ይሸክካል 😂
@habtamraya6364
@habtamraya6364 4 жыл бұрын
እኔራሱ
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
😜😜😜👍
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ እኔ እፍፍፍፍ እጠለው አለው
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው አተሞኙ ብሉ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 4 жыл бұрын
እኔም ዉይይ አልወዲም
@aminaadem9983
@aminaadem9983 4 жыл бұрын
መሽአላህ
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
ዱባ ባለሙያ ከሰራዉ ዶሮን ያስንቃል እኛቤት በፍቅር ነዉ ምንመገበዉ በጣም ነዉ ምወደዉ
@user-uz1do7en8q
@user-uz1do7en8q 4 жыл бұрын
እኔም በልቼ አውቃለሁ በጣም ነው እሚጥመው በደብ ከተሰራ
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
ዋለልኝ ሙያክ ዋው ኮትክ ህንድ መሠልከኝ
@tnshuash426
@tnshuash426 4 жыл бұрын
ወደቻናሌ በቅንነት ጎራ በሉ ሰብስክራብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@melodimamo932
@melodimamo932 4 жыл бұрын
Saykemsu maschebcheb aykebidm ?shef wale
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 4 жыл бұрын
ዱባን ከመብላት መሸከም ይቀላል ይል ነበር አያቴ 😃😃😃😃😃
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😜😜😜😜👍👍👍💜💜💜
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክይይ
@sunight0033
@sunight0033 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምግብ ሚዲያ ላይ እያዋጣችሁ ነው ሁሉም ነገር የተወደደው
@asmara8901
@asmara8901 4 жыл бұрын
What happen between Selamye and Walelen. Akorefachu tmeslalu
@asterzenebe847
@asterzenebe847 4 жыл бұрын
ሌቭር ምናምን ሆይይይ ጠዋት ማታ መዳም ቤት እማጨማልቀውን ምግብ አሂሂሂሂ
@mm.3058
@mm.3058 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ. የዱባምግብ. አሎድም. 😋😋
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
ዶሮ ብሎ ቺሊ ምን አዘባረቀሽ አማርኛ እንደማያቅ ወይ በአማርኛ ወይ ራሱን ችላችሁ በፈረንጅ ቋንቋ አዉሮ ወዝጋቦች ቋንቋን መቀላቀል ስልጣኔ አይደለም።
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዶችዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍❤️🙏
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
የዱባ ቋንጣ መጣ ወይ ጣጣ😀😀😀
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 4 жыл бұрын
Yene rakebin program wesedachu minaw rasachun bitchilu andand mitakerbuachew programoch des yilalu gin rakeb ina asfaw yeserutin iyedegemachu naw migibun Lane asfaw tewut naw kureja weyis yihenin fetire seraw lemalet naw
@abukiyatube8102
@abukiyatube8102 4 жыл бұрын
የ እባብ ጥብስ አሰራር ለምልመድ ከፈለጋችሁ 👉👉kzbin.info/www/bejne/qZC3hJiZbahkf6c በ አዲስ አበባ ተከፈተ አድራሻ ቻነላቸን ላይ ታገኛላቹ
@user-db9re2fk3p
@user-db9re2fk3p 4 жыл бұрын
ሠይጣን አፈር ብሉ
@user-lf3tn9ot3u
@user-lf3tn9ot3u 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-hc5xc1ex9y
@user-hc5xc1ex9y 4 жыл бұрын
ይች ሴት ጋዜጠኛ ሰላማዊት ሆዳም ነች አበላሏ አይጣል ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
ክክክ
@sunight0033
@sunight0033 4 жыл бұрын
እር አይባልም ሺአም ነው ትብላ ይክፍትላት
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
ሀሀሀ
@ethiopianfood1653
@ethiopianfood1653 4 жыл бұрын
ለሰላም ለመታየት ብቻ ብለሽ አትስሪ አንዳንዴ ስትናገሪ በጣም ትሳሳቻለሽ የማታውቂውን አታውሪ መጀመሪያ ስቱዲዮ ከመግባትሽ በፊት ተዘጋጅተሽ ግቢ አለዚያ ሰው ጠይቂ ለታይታ አትስሪ ከራኬብ አቀራረብና እውቀት ተማሪ
@tinajery8829
@tinajery8829 4 жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
እረ ወዲያ አማርኛቹ እጅጅ ነው ሚለው ምነው ስርአት ቢኖራቹ የሚጠሉት ይሻላል ወይስ የማይወድት ወይም የማይጣፍጣቸው ማለት ይቀራል ጉራ ብቻ ገመድ አፍ ሁሉ እረወዲያአማርኛቹእጅጅነውሚለውምነውስርአትቢኖራቹየሚጠሉትይሻላልወይስየማይወድትወይምየማይጣፍጣቸውማለትይቀራልጉራብቻገመድአፍሁሉ
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
የዱባ ፍሬ  ቆሎ አዘገጃጀት Pumpkinseed
7:56
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 16 М.
Pumpkin dessert or Quince dessert ? By chef faruk GEZEN.
9:00
faruk Chef
Рет қаралды 19 МЛН
Harvesting and Pickling Organic Garlic
10:41
Kənd Həyatı
Рет қаралды 4,5 МЛН
ልዩ የዱባ ጣፋጭ አዘገጃጀት/best Pumpkin Dessert Recipe
11:00
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 1,5 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН