ዱባ አልወድም ማለት ቀረ ሞክራችሁ የምታመሰግኑኝ አሰራር//

  Рет қаралды 6,706

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሀገሬ ልጆች🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 8 ай бұрын
looking yummy i can wait to try thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሰላምዬ አሜን የእኔ ውድ አንቺም ከነቤተሰብሽ ተባርካችሁ ቅሩ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 9 ай бұрын
በጣም ያምራል በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ብርቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@senayittefera4504
@senayittefera4504 3 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሰንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 9 ай бұрын
ቤቲዬ ዱባ ወጥ ስወድ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 9 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎብዝ እጅሸ ይባረክ በርቺ🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@belayneshsisay-o8d
@belayneshsisay-o8d 8 ай бұрын
ዋዉ።ሲያምር ባለሙያ ነሽ ዛሬዉኑ እሰራዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
በላይዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nuriya3065
@nuriya3065 9 ай бұрын
መሻ አለህ የኔ ውድ ጠንክሪ 🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ኑሪያዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 9 ай бұрын
ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅግ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነዉ ከጀራዉ ጋር እንዴት ያምራል ቀርብ ስል እንሞክራለን የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ 👍👌❤🙏
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 9 ай бұрын
እኔም በጣም ነበር የምወደው
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የመንዝዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የሚጣፍጠው ሞክሪው ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@tigest3176
@tigest3176 9 ай бұрын
Betyi yitebareke yihoune betame arefi nwe bityi gobze
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@SolomonT291
@SolomonT291 9 ай бұрын
Thanks dear God bless you., Next if you can pls recipe about tilapia fish
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሶሎሞን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sofbdr488
@sofbdr488 9 ай бұрын
Lkim yalsh balemuya👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 9 ай бұрын
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው ቤትዬየቶፉን አሰራር ብታሳይን
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
እሙዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ የእኔ አክባሪ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 9 ай бұрын
ማሻ አሏህ ቤትየ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ፈሪሀዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Betiye
@Betiye 9 ай бұрын
የኔ ምርጥ ሰላም አዲስ ነኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ቤቲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 9 ай бұрын
Bettwa's betam arife aserare new betam new yemewedewe duba amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
አስናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ እኛም በተለያየ አሰራር እንመገበዋለን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 8 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ማሬ እኔ ዱባ አልወድም የሰራሽውን ሳይ ግን ሳልቀምሰው ጣፈጠኝ🥰🥰የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ብርታት🙏🥰❤
@tigsttesfaye8013
@tigsttesfaye8013 Ай бұрын
ቤቲየ ባለሙያ❤🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
እር ምራቄን አስዋጥሺኝ ቤትዬ 👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ቹቹዬ የእኔ መልካም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 9 ай бұрын
Betty yene wede geta yebarkish melkam nesh ene Dubai alwedem ahun gin anch endeserashew serech ebelalhu amsegnalhu
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ናርድዬ የእኔ ውድ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@mimialex2514
@mimialex2514 9 ай бұрын
የኔ ውድ እግዚያብሄር ያክብርልኝ ❤❤❤❤❤❤ጥያቄዬን ስለመለስሽልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ሚሚዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ለእኔም ሙያን ማዳበር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@fatumamustafa4336
@fatumamustafa4336 9 ай бұрын
👏🏼👍
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ፋጡማዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 9 ай бұрын
U are vary Smart ❤ Berchi!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 9 ай бұрын
በጣም፡ አስተዋይና የአያቶች፣ በረከት፡ ያለሽ፡ መልካም እህት ነሽና፡ ተባረኪ!!! እግዚአብሔር ስራሽንና፡ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
@@netsanetyaregal9335 ነፂዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@MebratTekabo
@MebratTekabo 9 ай бұрын
❤👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
መብራትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@messeret911
@messeret911 9 ай бұрын
የዱባ ፍቅሩ የለኝም ግን ያንቺን አሰራር እሞክረዋለሁ ቤትዋ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 9 ай бұрын
Betty duba alwedem gene video eske mecheresha ayhute 😂😂😂 Thanks
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ስንዱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Fiyory123
@Fiyory123 9 ай бұрын
ውይይይይ አስጎመጀሽኝ ቤቴ እስክገባ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ፌዮርዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
የአዉሰትራሊያ ዱባ ገና እንፍሎት ሲነካዉ ይሟሟል😂😂😂😂😂😂😂
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Zaren938
@Zaren938 9 ай бұрын
ኸረ አልወድም የሚሉት አሰራሩን ስለማያውቁት ነው እኔ ልጆች እያለን እናቴ ስትሰራ በልቼ አልጠግበውም ነበር። ድሮ ከጓሮ ስለምናመርት ነበር አሁን አሁን ግን መመረቱ ስለቀረ በቅርብ ቤታችን ተሰርቶ አያውቅም ! 🎉እሽ ያንችን ደግሞ እንየው ተወዳጅ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
እሙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ያው ውሀ ውሀ ስለሚል እና ለስለስ ስለሚል ይመስለኛል ብዙ ሰው የማይወደው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 9 ай бұрын
ከዱባጋ አንድ ታሪክ አለኝ ድሮ እቤት አባቴ ከጓሮ ተክሎት ስለነበር አቤት ሁሌ ይሰራነበር እናቴ በስጋም ቀይወጥ ትሰራው ነበር እኔ እና ወንድሜ ስልችት አለን አንድ ቀን አባታችን ለስራ ሲወጣ ልጆች ዱባውን ኮትኩታቹ ውሀ አጠጡት ሲለን እሺ አልነው እና ልክ ስሄድ ስራችን ጀመርን ዱባውን ከስሩ ነቅለን ኮትኩተን ውሀ አፈሰስንብበት አጠጣነው አይባልም ሰለነቀልነው እናም በዚመልኩ እኔና ወንድሜ ዱባን ተገላገልነው። እስካሁን አባታችን አልነገርነውም እንዳይቆጣን ፈርተን😅😅😅።
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ኪዳንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ጥሩ ትዝታሽን ነው ያጋራሽን በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከዚህ ቦሀላ መነቃቀል ቀረ😂🙏🥰❤
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 9 ай бұрын
Thank u 🙏❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ፌቨንዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
የስዃር በሽታ እና ዱባ!!!!!DM and Pumpkines
11:45
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 11 М.
አባ ጮማን እንደዚህ ከሰሩት ይወዱታል ❗️
14:33
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 27 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
የዱባ ወጥ አሰራር ( Duba wet )
11:21
Bahlie Tube
Рет қаралды 60 М.
የዱባ ወጥ
13:05
Melly spice tv
Рет қаралды 23 М.