KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቆንጅት በድስት ስትበላ ደረስንባት ናሂ ገረፋት 😱እጅግ አስቂኝ ክስተት😂
27:54
ለቁርስ ፣ለመክሰስ የሚሆን ዳቦ/ፈጣየር መሃሺ Labneh)Cooking bread recipe|bread recipe bread|Ethiopian snacks recipe
9:59
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ጣፋጭ የፆም ስልጆ አሰራር ከዉብዬ ጋር!NahiTube
Рет қаралды 114,005
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
wube & nahi
Күн бұрын
Пікірлер: 469
@fikertebirhanetadesse8086
Жыл бұрын
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሰሸ እግዚአብሔር ይመሰገን ። ውብዬ ቆንጆ
@amarechabate6307
Жыл бұрын
ባለሙያ! ፕራንክ ምናምን ቀርቶ ይሄ ነው ሥራ ማለት በርቺ!
@abbb8287
Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ፆም ሲፅም የተለያየ ምግብ በመብላት ሳይሆን አንድ አይነትምግብ ብንመገብ አሪፍ ነው ሰላሳ አይነት ምግብ ከበላን ምኑን ፆም ሆነ ለሆዳችን ሳይሆን እምንፆመው ለነፍሳችን ስለሆነ
@amenamenselasa9298
Жыл бұрын
ሲጀመር አሁን እንዴ አይበላም
@selamsamerwit6471
Жыл бұрын
በትክክክል
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
ትክክል
@sarasa1576
Жыл бұрын
በትክክል ውደ ገዳም ላይ ገደብ አለው ለበሶና ለቆሎ እንኳ
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ዋው ውቤ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ እኔ እራሱ ስልጆ የሚባለውን ምግብ አልውቅም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነው እጅሽ ይባረክ 🙏🥰
@SelamlemaSelamlema
Жыл бұрын
ዋው ውብዬ የኔ ባለሙያ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ በርቺ
@emugedefe6211
Жыл бұрын
ከፕራንክይሄ መልካም ስራ ነው ለሰውም ትምህርት ነው። በርች ውብየ ውቢቷ❤❤❤ ቤቢየን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@HelenDemisse-ze9ss
Жыл бұрын
ውዬ እንኳን ደህና መጣሸ የእኔ ውድ የእኔ ባለሞያ በጣም ነው የምወዳችሁ አንቺም ባለቤትሸም ቤቢዬንም እና እንደ አሰተያየት ሰልጆሸን በጣም ጣዕም የሚሰጠው ሰናፈጭ እና ሰንጅብልም እረሰተሻል እደአሰተያየት በርቺ በሌላም እደምታሰደሚሚን አልጠራጠሪም😮😘😘😘😘
@Zdyeshewalj
Жыл бұрын
ዋው ሲያምር❤❤ድፍን መሥር ሢሪልን 🤲🌺
@kiyakiya7156
Жыл бұрын
በላው በዚ ላይ ሰናፍጭ ቢኖረው የበደ ነበር ❤የኔ ጨበለሞያ በርቺ👏👏👏👏
@MahysKitchen
Жыл бұрын
ሰላም ውብዬ እንኳን ደህና መጣሸበጣም አሪፍሰልጆ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባረክ ❤
@richemitke6557
Жыл бұрын
ውብዬ የኔ ምርጥ ባለሙያ እስኪ ሽንብራሳ አሰራር አሳይን
@habibah9637
Жыл бұрын
እጀራ ❤ናፈቀኝ ❤ኢትዮጵያ ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️💪💪💪💪
@rabe3hcall853
Жыл бұрын
የመጀመሪያ ነው የሰማው ይሄ ስም ምግብ ❤❤❤
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
እኒራሱወሎይወችይህንናቆጨአናቀም
@ayshamohamed7756
Жыл бұрын
አዲስ ስም እየሰጡት ነው እጅ እልበት ነው ማማ መሰልጠን ነው 😂😂😂😂
@dgjfjhg961
Жыл бұрын
@@ayshamohamed7756😂😂
@nnnn2797
Жыл бұрын
@@ayshamohamed7756እየራስነ ዉ እልበትና ስልጁ
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
@@ayshamohamed7756እልበት ነውዴ ገምቸ ነበረ ታዳያ ውይይ ይመችሽ እናቴ 😊
@Yeshi-p2p
Жыл бұрын
አቀራረቡ እንደዚህ አይቀርብም ህልበትነው አንደዚህ የሚቀርበው በተረፈ በርች❤
@AddisFamily23
Жыл бұрын
ውብዬ በጣም ደስ ይላል መልካም ፆም ይሁንልን ሰላም ለውዷ ሀገራችን ይሁን እና ደግሞ youtube ጀምሬ ነበር እንድታበረታችኝ እፈልጋለው 🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
Жыл бұрын
አሜን፫ ለሁላችንም ያብዛልን እሺ ወድማለም ሰብስክራይብ አደረኩህ በርቱ ❤❤❤❤
@tablusht3048
Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ያስጀመረን አምላክ በስላም ያስጨረሰን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያረግልን እፍፍፍ በጣም ነዉ የምዉደዉ አይ ስደት
@zediyeeeeeeeeeeeeee4601
Жыл бұрын
ጎበዝ ዉብ😍 🥱🥱🥱
@achutube1688
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ እኮ ❤❤❤
@Salam-h4r
Жыл бұрын
እንኳን አብሩ አደረሰን የሰላም ፆም ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች
@hiyothiyot-ds5sg
Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
Жыл бұрын
ወይኔ ስልጆ ታውቂያለሽ አያቴ ከጎደር መጥታ ነው የሰራችልን በጣም ይኮመጥጣል ከበእየአይነቱ ምግብ ጋ በጣም ጥሩ የፆም ምግብ ነው በጣም ሙያ ይጠይቃል የባቄላው ዱቄት እዳይጓጉል በርች ባለሙያ ነሽ 👌👍
@danuverontube4380
Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ውዴ ሀሪፍ ቆይታ ሰለነበር ከልብ እናመሰግናለን በቅደም ተከተል ነው ያሳየሽን ተባርኪ እጅሽም ይባርክ እስኪ እኛም ሰርተን እንሞክርዋለን በርችልን
@emayewdshalehu2212
Жыл бұрын
ስላገራችን ከልባችሁ ፀልዩ😢😢😢😢😢
@አብረሀትንጉሴ
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽልን ውብየ በጣም ነው የምውዳችሁ ❤️👍
@serkalemqa6507
Жыл бұрын
Melkam ldet
@abebuch3675
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዋው በጣም ያምራል
@azebayalneh
9 ай бұрын
ሙከራ ጥሩ ነውእልበት ነው በትይ ጥሩ ነው አቀራረቡ እልበት መሰለ ውብዩ
@Blenyemariyamliji
Жыл бұрын
ውብዬ ባለሙያ እናመሰግናለን እህት አለም
@sablekassaye3751
Жыл бұрын
ዋዎ ውብዬ በጣም አሪፍ ነው ለወደ እርጥብ ዝንጅብል ጨምሪበት ውጪ አገር ሁሉን ማግኘይ ይከብዳል የተባረከ ምግብ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@bitybity4949
Жыл бұрын
ውብዬ በርቺ የኔ ባለሙያ ስልጆ በጣም ነው የምወደው እናቴ ትሰራልን ነበር ብዛት ጊዜ ፆም ላይ ይሰራል አሪፍ ነው በርቺ ❤❤❤❤
@bazakason8474
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ እናመሰግናለን በርቺ ጎበዝ
@zinashkasa6826
Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ይሁን ዎው ድስት ይላልና እናመስግናለን ❤❤
@AlFa-wt3bw
Жыл бұрын
❤❤❤ሴቶችዬ ሙያ ተማሩ ወንዶች ባለሙያ ሴት ይወዳሉ ❤❤❤ሼፍ ውብዬ
@mrsworkiya7407
Жыл бұрын
ወዶች፡ሆዳቸዉንይወዳሉ
@teyba577
Жыл бұрын
በትክክል ለወንዶችም ብቻ ሳይሆን ለራስም ኩራት ነው ❤
@habhabshi1493
Жыл бұрын
ወንዶች ሆዳቸዉን ይወዳሉ ዉይ 😂😂😂😂😂
@EyerusalemApo
Жыл бұрын
@@habhabshi1493😂😂😂😂😂😂😂
@agizamedia36
Жыл бұрын
ዉብዬ በዚህ ጤፍተሽ ነበር እንኳን በደህና መጣሽልን የኔ ደርባባ ዋዉ ሳይሽ እራሱ ምግቡ አስጎመጄኝ ስልጆ ስወድ ብታይ❤
@nas7117
Жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ ውብዬ እኔ ግን ጥሎብኝ ስልጆ አልወድም ዛሬ ልደቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ የመዳም ቅመሞች
@maye1727
Жыл бұрын
ስልጆ ምንድነው ግን?
@ዮወርድ
Жыл бұрын
እንኳን ተወረድሽ ሠናይት 🎂🛍🛍🛍🛍🛍🎁🎁🎁🎁🎁🎁🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖😘😘😘😘 መልካም ልደት ብያለሁ
@nas7117
Жыл бұрын
@@maye1727 ክክክ ምግብ ነዎ ልክ እንደ ወጥ ማለት ስልጆ ስሙ ነው
@alamualamu325
Жыл бұрын
መልካም ልደት ዉድ🎉🎉🎉🎉
@liduethio9702
Жыл бұрын
Melekam lidet 🎊 🎉
@Ethioenate
Жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል እህት አለም ዋው !!!!
@melatasrat7030
Жыл бұрын
ዋውውው እጅሽ ይባረክ ለሚቀጥለው የሽንብራ አሳ ስሪልን
@ayinyeyoutube8354
Жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሙያ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
እልበት በጣም ነው ምወደው አይይ😊
@meseretberhanu7147
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምወድዉ ምግብ ደግሞ ቤት እምቦሳ ብያለሁ ❤❤❤❤
@kedijamuhammad3278
Жыл бұрын
ማሸላህ ውብየበርቺ
@selamawitameha1747
Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ዋው ነው ስልጅ ስወድ ግን ስደት ነኝ😢😢❤
@AzebTadele
Жыл бұрын
የመጀመሬያዬነዉ ይህ ስልቾ ምግብ ዉይ ቤትሽ ጎራ ልበልና ልቅመሰዉ 😂😂😂 ምራቄን በደረቁከምዉጠዉ😂😂👌👌👌👌
@merontube992
Жыл бұрын
ገጠር አካባቢ በደብ ይሰራል በጣም የምወደው ምግብነው❤❤❤
@AzebTadele
Жыл бұрын
@@merontube992 ቀጥ ብለሽ ትጋብዢኛለሽ ቤትሽ አፍላልጌነዉ የምደርስልሽ
@felekechmeka7481
Жыл бұрын
ዋው በርቺ ውብዬ❤❤❤❤
@genzedyimer9894
Жыл бұрын
ዋውውውውው ውብየ🎉🎉🎉ቅጨ፡ስሪልኝ፡ለቀጣይ፡የኔድብሽ
@abebahhelen1076
Жыл бұрын
በርቺየኔባለሙያእጅሽይባረክዉብየ
@taricakne1
Жыл бұрын
ዋው ያምራል ውብዬ 👍👍👏👏
@etagenjemal7992
Жыл бұрын
እንኳን አደራሳችሆ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@melatberhanu9149
Жыл бұрын
ስልጆ ያስጎመጃል ተባረኪ ፒዛ ደሞ አሳይን
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውብየ
@habebahabeba9977
Жыл бұрын
Woww wubiye ejish yebark kateybat arfe nw❤❤
@keedandalnaradan3148
Жыл бұрын
እደዚህ ስሰረ ደሰ ይላል
@MartayeTewahedoLiji
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውብዬ በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ ፀባዬ ሰናይ ሰወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😘😍😍
@zebebatube8475
Жыл бұрын
ዋዉ የኔ ባለሙያ አንደኛ ነሺ ዉብየ❤ያምራል
@merongm5989
Жыл бұрын
ጎበዝ ውብዬ ርናቴ ን ትዝ አስባልሽኝ ❤❤❤በርቺልን ግን ያለሰናፍጭ ስልጆ አይታሰብም ኮስቶር ብሎ እፍንጫ ሲዋጋ ነው ግን ያው ስላጣሽ እንጂ አላወቅሽም ማለቴ አይደለም ❤❤
@sss2505
Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
@toybawollotube789
Жыл бұрын
ጎበዝ ውብየ በርች
@nourcell4527
Жыл бұрын
Wowww❤❤
@hay5360
Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ❤❤❤❤ ካለባበስ ጀምሮ ሴትነት በውብዬ እኔ በጣም ነው እምዎደው ❤❤❤❤ለሌላ እጠብቃለን
@ineshabayinesh2225
Жыл бұрын
Yene wudi wubiyee balhemoyaa nesh ekoo 💯💯💯👌👌
@ft381
Жыл бұрын
አቀራረቡ የእልበት ነው ሰልጆ ግን በጎን እደወጥ ራሱ ችሎ ቀጭ የሚለው ለስልጆ አሰራሩ ጥሩ ነው
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
Жыл бұрын
ጎበዝ ውብየ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tekabechademasu7962
Жыл бұрын
ዋው በርቺ ባለሞያ❤❤❤❤❤
@LubabaAhmed-w1z
Жыл бұрын
ቆንጆው
@حياهمحمد-غ2ن
Жыл бұрын
በርች ጎበዝ
@hayatyeshewalji781
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ በርቺልኝ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤
@samsunggrandprimepro5373
Жыл бұрын
ዋው ብዬ እጅሽ ይባረከ የኔ ውዴ
@meretechhassni305
Жыл бұрын
በረች ውብዬ👍❤
@mulur
Жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት ባለሙያ
@kelachukelete5339
Жыл бұрын
ዉብዬ በጣም ጥሩ ነዉ እሄም ብራንክ መሥሎኝ ነበር ነገርሽ ሁሉ ብራንክ ሆኖ ተጨነቅን እኮ በርቺ የኔ ምርጥ
@monanajash1007
Жыл бұрын
አሁን አማረብሽ በርች ጎበዝ 💕💕💕
@kiwait9295
Жыл бұрын
የእንቁላል መምቻብትጠቀሚበት አሪፍነበር ማማሰያው ያጓጉልብሻል
@Blen370
Жыл бұрын
ተባረኪ
@asniit1199
Жыл бұрын
ቀጣይ የሱፍ ፍትፍት
@haylmaryamhaylye
Жыл бұрын
ፕራንክይሄ መልካም ስራ ነው ለሰውም ትምህርት ነው
@almazalmaz8478
Жыл бұрын
ውብዬ የሱፍ ፍትፍት ስሪ ❤
@kubratadesse7978
Жыл бұрын
እንኳንደህናመጣሽ ውቤ
@halimaseid4033
29 күн бұрын
በሪቺማሬ
@Sewalahidm
Жыл бұрын
በርቺ
@etagenjemal7992
Жыл бұрын
ውብየ የኔ ውድ ጎበዝ በርችልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayuye
Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ሳየው ስልጆ የሚባለውን ግን ይጣፍጣል ሽሮ መስሎኝ ሱክ አልኩኝ ክክ ማሻአላህ ይስለም የዲኪ ሩዝ ብራያኒ ክሺ አርገሽ በዶሮ አሳይን የሳኡዲ ሙያሽ ይታይልሽ መቼ ይሆን ሙያ የምለምደው የኔ ሰውየ ያልታደልክ እንዶሜ መስራ አንደኛ ነኝ ቱ
@munafetena4472
Жыл бұрын
ባለሙያ ውብዬ
@yamikeenat1838
Жыл бұрын
ውብዬ ባልሙያ ብርች ክችንሽ ይምራል ከቻልሽ ያስራሸበትን አድማስ ጥቁምኝ ማስራት ስለምፍልግ ነው
@hhfj9761
Жыл бұрын
ፐ ሙያ ከእርጋታ ጋር ዉብዬ ቆንጆ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺልን ❤
@wubalemmoma
Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሞያ ዉብየ የእኔ ሞግሸየ
@TijiTigist-yb1yk
Жыл бұрын
ሼፏ አሪፈ ነው
@Mahitube-u1k
Жыл бұрын
አንደኛ ባለሙያ ነሽ ቆይቼም ባየው
@muluworkketeme1358
Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ጎበዝ
@kadijaayoutube
Жыл бұрын
Wawuu bexemi yemirali gobbaazi berichi 🎉🎉
@Astr-xj5mp
Жыл бұрын
ተይውብዬ እንተሳሰብ ወስፋቶቼ ጦርነትጀመሩ እጅሽን ቁርጥማት አይካው ያስጎመጃል❤❤❤
@azebtekalgne9556
Жыл бұрын
Wow merte aserare
@yidenekaltadesse8508
Жыл бұрын
በርቺ ወ/ሮ ውብዬ❤❤❤
@atsedegetaneh5886
Жыл бұрын
ጎበዝ በርችልን ስወድሽ እኮ ዉብዬ ♥♥♥
@ShewayeMamo
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እንዴት እንዳማረኝ ❤❤❤ በነካ እጅሽ የሱፍ
@Bethlehem598
Жыл бұрын
ምርጥ ባለሞያ ነሽ 😍
@MahiMahi-oc7dq
Жыл бұрын
በርቺ እህታቺን
@ሚዲያ-ነ6ጀ
Жыл бұрын
ዋው አያቴ በጣም ታዘጋጅ ነበር ግን ሱፉን ቀቅላ ሳይሆን ፀየም እሰኪል ድረስ አምሳ (ሞቅ ሞቅ አድረጋ ነበር የምታዘጋጀው❤
@مريمعليك
Жыл бұрын
ዋዉ ታበረኪ
@kelemm8046
Жыл бұрын
ውብየ እኛም እንወድሻለን ይህን ምግብ 11, አመት ሆናኝ ገባላሁት😅😅 በርቺ በጣም ባለሞያ ነሺ ካርብ አገር ቆይተሺ ምግብ አስራ አርሳሺም እኔ ግን እውነት ለመናገር እርሰቻለሁ በሉካው 😂 ካች እማራለሁ ውብየ ሌላው ሁሉም ይቅርብኚ እና ዶሮ ገጥለሺ ስትስሬ እንዳታሳይኛ በፍስክ ግዜ
@yeshiwerk-wg9og
Жыл бұрын
ዌዉ ያምራል ዉብየ አገረቤትእዳለዉ አድረገው ነዉ ዉብየ አሰታወሸኘ ❤❤❤❤
@lemlemdagnaw7573
Жыл бұрын
በርቺ ግን ስልጆ ሊያስብለው ሚችል ዋናው ስናፈንጩ ነው ስናፍጭ ሲጨመርበት እየቆየ እየቦካ ሲሄድ ነው ሚጣፍጥ ደግሞ አቀራርቡ ደግሞ እንደበያይነት ማቅርብ ትችያለሽ ድስቶችሽ ያምራሉ ግን ጠቆሩብሽ በተርፈ በርቺ
27:54
ቆንጅት በድስት ስትበላ ደረስንባት ናሂ ገረፋት 😱እጅግ አስቂኝ ክስተት😂
wube & nahi
Рет қаралды 150 М.
9:59
ለቁርስ ፣ለመክሰስ የሚሆን ዳቦ/ፈጣየር መሃሺ Labneh)Cooking bread recipe|bread recipe bread|Ethiopian snacks recipe
Yeshi kitchen - يشي
Рет қаралды 73 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
9:47
እታ ዝቐለለትን ዝጸበቐትን ኣሳራርሓ ኣጅቦ how to make ajbo || Selam TV
Selam TV
Рет қаралды 15 М.
18:30
ጣይታ ጣፍ እንጀራ።ኣዝዩ ሉስሉስ ወላ ኣብ ውራይ ኣኩርዕ ኣቢልካ ዝውዕል
Amen natey
Рет қаралды 109 М.
12:29
የሽበት ቻሌንጅ ከኔ ጋር ጀምሩ በየትኛውም አለም የሚገኝ እስኪጠፋ አንለቀውም የምን ቀለም// gray hair challenge
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 204 М.
23:01
አብርሽ እና ሩታ ተገናኙ. የሩታ ምላሽ😱😭
Dani Royal
Рет қаралды 210 М.
22:50
ጣፋጭ ሁለት አይነት የፉል አሰራር | Two different recipes for mouthwatering Fuls | With Chef Sara Ep 5
Cook and Talk With Sara
Рет қаралды 35 М.
23:50
ቆንጅት ቲቪዉን አጥባ ጉድ ሰራችን😭 ናሂና ዉብዬ በጥፊ አጮሏት😱
wube & nahi
Рет қаралды 253 М.
20:52
ፈጣን 3 አይነት ልዩ የጾም ምግብ አሰራር
Melly spice tv
Рет қаралды 229 М.
41:58
ዳዕሮ ሲትኮም 19ይ ክፋል New Eritrean Daero Sitcom Zerie Mdri 13 ብጆን-ሜራ #habesha #eritrea #eritrean #eritv
SHEWIT SIGEM ENTERTAINMENT
Рет қаралды 5 М.
29:44
Ethiopian Food - How to Make Siljo - Sljo የስልጆ አሰራር ለየት ባለ መንገድ
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 43 М.
25:08
ቆንጅት ፊት ተጣላን😞አልቅሳ አስለቀሰችን😭
wube & nahi
Рет қаралды 129 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН