No video

እጣ ፈንታ ክፍል 21 | Eta Fenta epsiode 21

  Рет қаралды 202,698

Kana Television

Kana Television

Ай бұрын

እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 502
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks Ай бұрын
"ልባም ሴትን ማንሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል። ምሳሌ 31፥10❤❤❤❤
@FatimaF-ql3oy
@FatimaF-ql3oy Ай бұрын
እማ ይህን ቃል ምን መፀሀፍላይ አገኘዋለሁ እህቴ ንገሪኝ❤❤❤❤❤
@FatimaF-ql3oy
@FatimaF-ql3oy Ай бұрын
ክርስታን ነሽ ስሜ የተሳሳተ ነው እህቴ
@mahazaethio3421
@mahazaethio3421 Ай бұрын
​@@FatimaF-ql3oyምሳሌ 31 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። ¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም። ¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። ¹³ የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች። ¹⁴ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች። ¹⁵ ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች። ¹⁶ እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች። ¹⁷ ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች። ¹⁸ ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም። ¹⁹ እጅዋን ወደ አመልማሎ ትዘረጋለች፥ ጣቶችዋም እንዝርትን ይይዛሉ። ²⁰ እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች። ²¹ ለቤትዋ ሰዎች ከበረዶ ብርድ የተነሣ አትፈራም፥ የቤትዋ ሰዎች ሁሉ እጥፍ ድርብ የለበሱ ናቸውና። ²² ለራስዋም ግብረ መርፌ ስጋጃ ትሠራለች፤ ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች። ²³ ባልዋ በአገር ሽማግሌዎች መካከል በሸንጎ በተቀመጠ ጊዜ በበር የታወቀ ይሆናል። ²⁴ የበፍታ ቀሚስ እየሠራች ትሸጣለች፥ ለነጋዴም ድግ ትሸጣለች። ²⁵ ብርታትና ከበሬታ ልብስዋ ነው፤ በኋላም ዘመን ላይ ትስቃለች። ²⁶ አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ። ²⁷ የቤትዋንም ሰዎች አካሄድ በደኅና ትመለከታለች፥ የሀኬትንም እንጀራ አትበላም። ²⁸ ልጆችዋ ይነሣሉ፥ ምስጋናዋንም ይናገራሉ፤ ባልዋ ደግሞ እንዲህ ብሎ ያመሰግናታል፦ ²⁹ መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ። ³⁰ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። ³¹ ከእጅዋ ፍሬ ስጡአት፥ ሥራዎችዋም በሸንጎ ያመስግኑአት።
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie Ай бұрын
​@@FatimaF-ql3oy ከስር አለ እኮ ጨርሰሽ አብቢው
@BalayiBekele-qq3oq
@BalayiBekele-qq3oq Ай бұрын
ምሳሌ ​@@FatimaF-ql3oy
@Emabet4
@Emabet4 Ай бұрын
"፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" (የዮሐንስ ወንጌል 3: 16)
@user-en5yf1xz5n
@user-en5yf1xz5n Ай бұрын
ቦራ ፍቅር 🥀 ይዞታል የምትሉ በላይክ አዳንምጀማምሯታል የኔ ዉዶች ❤
@user-yz6ww3pz8d
@user-yz6ww3pz8d Ай бұрын
ከያዞው እኮ ቆየ
@DM-fi1fj
@DM-fi1fj Ай бұрын
ቆየ እከሸ ከያዘው😂😂😂
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y Ай бұрын
ሁለቱም ያዛቹ
@fatmaali7750
@fatmaali7750 Ай бұрын
ቆየ ኮ ከተጠመደ
@AB-DII
@AB-DII Ай бұрын
Likft nw fkr aydelem
@DM-fi1fj
@DM-fi1fj Ай бұрын
ይህን ተወዳጅ ድራማ ቅዳሜና እሁድንም ስለምለቁልን እናመሰግናለን ቃናዎች 🥰🥰🥰
@dalueshe2024
@dalueshe2024 Ай бұрын
ትላንትና ቅደሜ እና እሁድ ይላቃቃል ስል ያለመናቹት አይታችሁ እመኑ 😂😂😂😮😮😊😊😊🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekdi7550
@mekdi7550 Ай бұрын
አምነናል 😂
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Ай бұрын
ድጋሚ ነው እኔም ገርሞኛል 😂😂😂😂😂
@KidstMesele
@KidstMesele Ай бұрын
Yes😂😂😂😂
@alfiya-hj9je
@alfiya-hj9je Ай бұрын
🤣🤣🤣
@sahailatbo4608
@sahailatbo4608 Ай бұрын
😂​@@mekdi7550
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx Ай бұрын
ቅዳመና እሁድንም ልለቁልን ነዉ ደስ ስል
@KidstMesele
@KidstMesele Ай бұрын
Batam
@user-kb3ze5ml4m
@user-kb3ze5ml4m Ай бұрын
በጣም❤❤❤❤ደስሲል😊😊
@hareg373
@hareg373 Ай бұрын
ቃናዎች እውነት ለተመልካች ክብር እየሰጣችሁ ነው👌👌👌
@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa Ай бұрын
አሁን አንድ ቀን ሳይለቁ ቢቀሩ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ነው የምትይው😅😅😅😅😅😅
@user-qc3vb2lf9u
@user-qc3vb2lf9u Ай бұрын
ቅደም አይድለም
@hareg373
@hareg373 Ай бұрын
@@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa 😂😂😂ቀላል እላለው
@KalGizahgn
@KalGizahgn Ай бұрын
ውይ ዛሬም አለ ❤ ደስ እንዳሰኛችሁኝ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ ይልቀቅባችሁ❤
@noonoo3732
@noonoo3732 Ай бұрын
😂😂😂እኔ አላምንም እናንተስ ቅዳሜ ሊለቅቅ ነው 😂ምናለ የ ኢትዮጵያ መንግሥት ልክ እንደ ቃና ዘይቶም ቢሆን ሃሳባችንን ብሰማን😢
@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-ul6tx5ob3k
@user-ul6tx5ob3k Ай бұрын
ብትክክል 😢😢
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-go7zw4fc5g
@user-go7zw4fc5g Ай бұрын
አረ😂😂😂😂
@senibirhanu5709
@senibirhanu5709 Ай бұрын
ይህን የምታነቡ ሁሉ እናታችን ቅድስት አርሴማ ሃሳብ ልቦናችን ታሳካልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 Ай бұрын
አሜንንንንን
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pw4ow4qh2d
@user-pw4ow4qh2d Ай бұрын
አሜን፫🙏🙏🙏
@DmmKaa
@DmmKaa Ай бұрын
amen amen amen
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 Ай бұрын
Amen.
@Vkvix-ym9ou
@Vkvix-ym9ou Ай бұрын
እናቴ ቅዱስ አርሴማ በምልጀዋ በያለንበት ትጠበቀን እህቶቺ ደምሩኝ ❤❤❤❤❤👏👏👏
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
አሜን በለቶ ቀኖ እህቴ በሰላም ወድልጅ ተገላግላለች
@meazasemereab7296
@meazasemereab7296 29 күн бұрын
❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z Ай бұрын
ደስ ያለዉ ዛሬ መለቀቁ እስካ👍😂❤❤❤❤
@maza1594
@maza1594 Ай бұрын
wow እንዴ ዛሬ አስዳስታችሁን አተቁም የእውነት ዳስ ስል🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እናማሳግናሌን💃💃💃💃💃🥰🥰🥰🥰
@Shewitzetwahdo
@Shewitzetwahdo Ай бұрын
ፅባሕ እኮ ድርብ ባዓል እዩ ኣጋእዝቲ ዓለም ሥላሴ ሰንበት ደስ ክብል ፅቡቅ ማዓልቲ ይግበረልና ናይ እግዚአብሔር ምሕረት ምስ ኩልና ይኩን🤲🕊 #ሳብክስራይፕ በሉኒ ደቂ ተዋህዶዋይ❤
@GshShh-mz5xi
@GshShh-mz5xi Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AmanuelDagewu
@AmanuelDagewu Ай бұрын
ማነው እንደኔ ቱክቸን ሚጠላት😜😜😜
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ የማዬ ልጅዋ ያኔ ውድድድ ወድም እንኳን በሰላም ለገርህ አበቃልኝ አለሜ ደስስስ ወንድምብሎኛል ሀገር ገባልኝ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
@JdjfNxjd-c7v
@JdjfNxjd-c7v Ай бұрын
አንዱ አፍቅሮ አንዱ ሳያፈቅር የሞተን ሰው መጎተት ማለት ነው እና ሮዝጋር ቹክቼ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RahmaRahma-pt9hs
@RahmaRahma-pt9hs Ай бұрын
ቃና እናመሰግናለን ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ የመዳምን ስራ ንጭንጭ ያስረሳኛል😢
@ababel649
@ababel649 Ай бұрын
Berta bay ye madam kemam 😢😢😢😊
@Topg-kg6vs
@Topg-kg6vs Ай бұрын
ሰራፈለጉ ሳውድውቺ
@hayatymer4222
@hayatymer4222 Ай бұрын
ቃናወች እናመሰግናለን ቅዳሜ እና እሁድ ሰለምትለቁልን thank you
@user-mt3zw7ls4c
@user-mt3zw7ls4c Ай бұрын
ቅዳሜ ስለተለቀቀ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤🎉
@KanaStudio1
@KanaStudio1 Ай бұрын
የአዳ ወዳጆች የምጠይቃቹ ስለሚያስደስተኝ ነው ደምሩኝ አትለፉኝ 🙏🙏🙏
@Ekram779
@Ekram779 Ай бұрын
ያዳ ህልም እንደቀጠለ ነዉ እኔ ደሞ የዉነት ነገረችዉ ብየ ደስ ብሎኝ ነበር
@AsAs-rk1ou
@AsAs-rk1ou Ай бұрын
እኔም😂
@user-em5gf1jw2j
@user-em5gf1jw2j Ай бұрын
እኔስ ብትይ​@@AsAs-rk1ou
@user-fq1sj7um8o
@user-fq1sj7um8o Ай бұрын
መኣዝ እዩ ዝኹሉ ኩመንት ዝብለኩስ ገና ተሎ ድዩ ዝጸሓፍ ዘሎ 😅😂😂 ስላም ኣምላኽ ምስ ኩላትኩም ይኹን ❤😘
@KidstMesele
@KidstMesele Ай бұрын
Ewe😂😂😂
@GshShh-mz5xi
@GshShh-mz5xi Ай бұрын
ይመሰል😂
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ Ай бұрын
ላይክ ግጩኝ ዛሬ ደስ ብሎኛል 😢❤
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 Ай бұрын
ማሮቸ አላህ ከመጥፎ ነገረ ይጠብቃችሁ❤
@ssaa8309
@ssaa8309 Ай бұрын
አሚንንን
@AhmadAhmad-jf3ez
@AhmadAhmad-jf3ez Ай бұрын
በጣም ደስሲል አወ ይካሱ እነጂ እስኪ እዴኔ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤
@user-ud6fh6ve4k
@user-ud6fh6ve4k Ай бұрын
ቦራና አዳ እኮ በእውነተኛም ታሪካቸው እውነተኛ ፍቅረኛሞች ናቸው❤
@uuuu9394
@uuuu9394 Ай бұрын
ከዳባ 😂
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx Ай бұрын
እውነት ነው 😂😂😂❤❤❤❤​@@uuuu9394
@seasea3347
@seasea3347 Ай бұрын
አወ ግን ተለያይተዋን ይመስለኛን
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
​@@seasea3347ታርቀዋል
@TgTg-ob5wn
@TgTg-ob5wn Ай бұрын
@@seasea3347ታርቀዋል❤
@ኤድን
@ኤድን Ай бұрын
አይ ቦራ እና አዳ በሳቅ ግደሉኝ የምቱሉ በላይክ አሳዩኝ😁👍👍
@TrngoTeraraw-bk2cs
@TrngoTeraraw-bk2cs Ай бұрын
ቦራ በቅናት ተቃጥሎ ሊሞት ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ Ай бұрын
ቦራ እዉነቱን ይናገር የምትሉ😮😮
@elfuhabte3903
@elfuhabte3903 25 күн бұрын
Ene alahu wede
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ቅዳሜ እና እሁድም ሊለቀቅ ነው 🥰ግን ምን አስበው ነው ቶሎ ጨርሰው ሊገላገሉን ነው 😂😂
@user-so1ov8qs8s
@user-so1ov8qs8s Ай бұрын
😂😂😂😅
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Ай бұрын
መሰለኝ😂😂
@ተስፈኛዋ
@ተስፈኛዋ Ай бұрын
አየ የኛ አመል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@razfilm-uq7vz
@razfilm-uq7vz Ай бұрын
አዳን የሚወዳት በላይክ❤
@HawaaSeid
@HawaaSeid Ай бұрын
ሴቶቹ በቃ አበዱ መሰል😅😅😂😂 ከባላቸውጋ ሲገናኙ ወፎ ቹኳን ሳይቀሩ ሰላምታ መስጠት ጀመሩ😅😅
@fatumatube4305
@fatumatube4305 Ай бұрын
ቀላል አበዱ ለየላቼው😂😂😂😂😂😂😂የአዳ አክስትማ ገና እሰራለው እያለች ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZhareSeild
@ZhareSeild Ай бұрын
😂😂😂
@HhJj-wn2yt
@HhJj-wn2yt Ай бұрын
😂😂😂​@@fatumatube4305
@mehretsamre6263
@mehretsamre6263 Ай бұрын
እኛም እነሞክሮው😂😂😂😂😂😂
@Salamawitgelo
@Salamawitgelo Ай бұрын
ምኑን😂😂😂​@@mehretsamre6263
@MakyeMakye-qq6sp
@MakyeMakye-qq6sp Ай бұрын
ነገ ይለቀቃል ኣደል ባራ ምን ይላት ይሆን እር ተጨነኩ ወገን💔💔😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 Ай бұрын
እኔማ አላስችል ብሎኝ በእነሱ ፈልጌ አየሁት 😂😂
@user-gc4pd6fh7g
@user-gc4pd6fh7g Ай бұрын
ብከፍላቸው እራሱ አያፍኑሽም አለ ቦራ 😬😁😁አይ አዳ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
ተስፋ እዳቆርጡ ወገን ፈጣሪም ሀሳባችሁን ይሰማል😂😂😂ቃናወች ኮሜንት ማበብ ጀምረዋል
@Melat____
@Melat____ Ай бұрын
ኣርብ መስላቸው እንዳይሆን ኣሳይተው እንዳይነሱን ይልመድባችሁ😂
@user-dn3fs7kq7b
@user-dn3fs7kq7b Ай бұрын
ዛሬ በመለቀቁ ደስ ያለው ማነው እደኔ😂😂😂😂
@emutube2300
@emutube2300 Ай бұрын
በመብረቅ የተሰበረውን ልቤን 😂 እነዚህ ሊጠግኑልኝ ነው
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
ምብርቅ አለቀ እዴ 0
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
ዛሬ ይለቀቃል ፍቅርን እነሱጋ ልየውጅ እኛጋማ ቆየ ከጠፍ
@AdisiMarkio
@AdisiMarkio Ай бұрын
😂
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c Ай бұрын
😂😂😂😂 አለ አታስቢ😅😅😅
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
ይታለ 😂😂😂​@@user-pk6rl4sp8c
@HayatAhmed-lb6iy
@HayatAhmed-lb6iy Ай бұрын
ዛሬ በመለቅ ደስ ያለው ማነው እደኔ😂
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx Ай бұрын
እኔ 😂😂❤❤❤🎉🎉
@tiruneshgetiye8126
@tiruneshgetiye8126 Ай бұрын
ወይኔ ቅዳሜና እሁድ ለቀቃችሁልን ዋዉ ❤❤❤በጣም ደሥ ብሎኛል ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
@DesiBdss-kc7hv
@DesiBdss-kc7hv Ай бұрын
ዋው ዛሬ በጣም ደስአለኝ ቅዳሜተለቀቀ
@AddisAbera-wf2kt
@AddisAbera-wf2kt Ай бұрын
አዳ❤ እናቦራ❤😮😮😮🙆🙆😅😅😅😘😘😘ወዬዉ ሲያስቁ🙆😁😁😁😁😁😘🙆🙆♥♥♥💙💙💙
@mekdi7550
@mekdi7550 Ай бұрын
ይቺ ቅዠታም ለቦራ እውነቱን የነገረችዉ መስሎኝ ነበር....እኔማ አላስችል ብሎኝ በእነሱ ቋንቋ ገብቼ አየሁት ያው ያወሩት ባይገባኝም ከሃሳቧ ስትነቃ ነው የገባኝ እንዳልነገረችው😂😂😂
@abraralhrbi9131
@abraralhrbi9131 Ай бұрын
ልነገረችውምዴ😳😳
@Ekram779
@Ekram779 Ай бұрын
እኔም😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 Ай бұрын
@@abraralhrbi9131 አልነገረችውም እኮ 😂😂
@user-ox8jl3by2y
@user-ox8jl3by2y Ай бұрын
ቅዢትነዉ😂😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 Ай бұрын
@@user-ox8jl3by2y ነው።😂😂
@AyiAyisha-oy6wn
@AyiAyisha-oy6wn Ай бұрын
በሉ ደህና ደሩ ስለአዳ የተሰማችሁን ፃፉልኝ ከቦራጋ ይጣሉ ይሆን ? አትፍረዱብኝ ለወሬ ቸኩየ ነው😂😂😂😂
@KelemGrma
@KelemGrma Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rakigabrmdehn6660
@rakigabrmdehn6660 Ай бұрын
😂😂
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Ай бұрын
አበሻ አደለሽ አንፈርድብሽም😂😂😂😂
@GshShh-mz5xi
@GshShh-mz5xi Ай бұрын
አረ ፍጣሪሆይ😂😂😂
@TyTy-yg8ul
@TyTy-yg8ul Ай бұрын
ቀኑ ረስቶት መሆን አለብት ይለቁቁት እንሱ ጨካኝ ናቹው ልቁቁት ተብሎው እንኳን ኣይለቁትም😅
@asualiasuali1124
@asualiasuali1124 Ай бұрын
ከፍቶኛል አይዞሺ በሉኝ😢
@Mhirtabb
@Mhirtabb Ай бұрын
❤❤❤
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 Ай бұрын
አይዛሽ ሁቢዋ
@user-yz6ww3pz8d
@user-yz6ww3pz8d Ай бұрын
ተጋርዋይ ኣለኹዶ❤❤❤
@SeniSeni-ne3gy
@SeniSeni-ne3gy Ай бұрын
አለና ወዴ
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx Ай бұрын
ኣለና ❤❤❤🎉🎉🎉
@SaraFsf-gs2vn
@SaraFsf-gs2vn Ай бұрын
❤❤❤
@ትግራወይት
@ትግራወይት Ай бұрын
ኣለና ወለላይ🥰❤️💛
@Abel.tewelde
@Abel.tewelde Ай бұрын
Alena meksebeyyy❤❤
@susu-mt2ut
@susu-mt2ut Ай бұрын
ሙቀቱ ስለበረደኝ ሙከየፍ ከፈትኩ......😭🤣🤣
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Ай бұрын
አይይይ ወላሂ ሙቀት በጣም ከባድ ነው እኔ ክለስ ሙከየፍ መበላሸት ደሞ ስያናድ 🥺🥺😭😭😭
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx Ай бұрын
እሰይ 😂😂😂😂😢😢
@user-de2yb3kx9b
@user-de2yb3kx9b Ай бұрын
እናመሰግናለን ዛሬ ለቀቃችሁልን ሰኞ እስከሚደርስ ጨንቆኝ ነበር
@hanan858
@hanan858 Ай бұрын
ዛሬ ቅዳሜ እኮ ነው ማሽአላህ ለቀቃችሁልን
@AynuuAynit
@AynuuAynit Ай бұрын
ፍጥር ከክፉ ሁሉ የታብቃቹ እህቶች ወንድሞች ሰላም በያልችሁበት ሁሉ የብዛላችሁ
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse Ай бұрын
ተመስገን ቅዳሜና እሁድ ተለቀቀልን
@user-rm1ed1vd6s
@user-rm1ed1vd6s Ай бұрын
በህልሜ ነዉደ ተለቆነዉ ጉድ😢😂😂❤
@user-qh2oj1pt8n
@user-qh2oj1pt8n Ай бұрын
ነገረችውብዬ ልቤመጠልጠሉ😅
@user-fy7ke6pv1z
@user-fy7ke6pv1z Ай бұрын
አየ ቅመሞቸ ፊልሙ ሳይጀመር በኮሜት ሞላነውኮ❤❤❤😂🎉🎉🎉
@rebekata7425
@rebekata7425 Ай бұрын
ኧረ በቀዳሜ ለቀቁ ምን አስቦ ነው ቃና ጋይስ በሉ ፈታ😂😂😂😂😂❤
@YeshiYeshi-hn4fy
@YeshiYeshi-hn4fy Ай бұрын
ቀጥሉበት ቶሎ ቶሎ ልቀቁት❤
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 Ай бұрын
ዛሬ ግን ቀኑ ቅዳሜ አደል እደ ነው ዙሮብኛል 😅
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 Ай бұрын
ማደሜ ጣራች ማጣው🏃😅😅😅😅😅
@firdossebelete3330
@firdossebelete3330 Ай бұрын
እሩጭ😂
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 Ай бұрын
እሽ ውዴ😊😊​@@firdossebelete3330
@TeguTesfay
@TeguTesfay Ай бұрын
😂😂
@emutube2300
@emutube2300 Ай бұрын
እናተ ግን መብረቅ እደዛ ሁኖ አለቀ ማለትነው ውይ ሲያናድድ😟
@user-nf2yy8ow2d
@user-nf2yy8ow2d 22 күн бұрын
ውይ ደስ ሲሉ
@user-on4gy8km2u
@user-on4gy8km2u Ай бұрын
ዋውው በጣም ዴስ ይላል እንደዝ ቀጥሉ አት ቁረጡ 👍❤❤❤
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w Ай бұрын
ዋውውው ዛሬ ደስስስ አለኝ ስለ መለቀቅ🙏❤❤❤😁😁😁
@Husinabiwu
@Husinabiwu Ай бұрын
አሳስተዉ ቦራን ባላበሉት😅😅😅😅😅😅
@alialdhouri
@alialdhouri Ай бұрын
አበዱ እዴ ዘሬ ቅደሜ አደለም ነዉወሰ እኔናኝ የበድኩት ቃኑ ዘሬ ምድነዉ የምር አለቀዉም መደም አፍዝዛኘለች እሄንሰረዉ እሄን አልሠረዉ እየልኩ 😥😥
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
ቅዳሜ
@RakebnatiNegash
@RakebnatiNegash Ай бұрын
ክፍል 19 እና 20 የታለ እንዴት ይሆናል የተመልካች አስተያየት ተቀበሉ እንጂ አስተካክሉት 🙏🙏🙏🙏🙏
@mimilakee27
@mimilakee27 Ай бұрын
አረ አለ ግብታቹ ፈልጉ
@MasiDagu
@MasiDagu Ай бұрын
አስራ ዘጠኝ ተለቋል ሃያ ተለቋል ግብና እይ 👌እሺ
@BuzeyehuMybaby
@BuzeyehuMybaby Ай бұрын
21እና 22 እረ ልቀቁልን እባካቹ
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 Ай бұрын
አላምንም ዛሬ አለ ሰኞ ነው በሉኝ😂😂😂😂
@zenabAlmare
@zenabAlmare Ай бұрын
ወላሒ እኔም😮
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
እኔነኛ እነሱ የተምታታባቸዉ😂😂
@seasea3347
@seasea3347 Ай бұрын
አይዳ አንች ካልነገርሽው እኔ እነግርው አለሁ ለቦራ ❤❤😂😂😂
@teshomebekele6049
@teshomebekele6049 Ай бұрын
ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አርጉ😢😢
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m Ай бұрын
አዳን ስወዳት❤😍
@selam518
@selam518 Ай бұрын
ቦራ እና አዳ ጥዶች ቢሆኑ 😂
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx Ай бұрын
ናቸው እኮ በእውነተኛ ❤❤❤
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Ай бұрын
በፊልሙም በዉኑም ፍቅረኛናቸዉ
@በቃ
@በቃ Ай бұрын
​@@TesgaTesga-dl8lx እውነትነው ግን
@selam518
@selam518 Ай бұрын
እዉነት ነዉ😂​@@user-op4mt4tm8f
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b Ай бұрын
ከቦራ ፍቅር ያዘኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx Ай бұрын
እኔም 😢😢😢😂😂😂
@AmalAML-kn7ds
@AmalAML-kn7ds Ай бұрын
19 &20 የት አለ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ እንጂ እንዴ ምንድነው🤒🙌
@mimilakee27
@mimilakee27 Ай бұрын
አረ አለ ፈልጉ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c Ай бұрын
ተለቋልእኮ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 Ай бұрын
ፈልጉት አለ ውድ
@Zaniba-l6h
@Zaniba-l6h Ай бұрын
እናመሰግናለን የኔውድች ነጌም አደራ❤❤❤❤❤አዴውድ 🎉🎉🎉🎉
@fatumaali3301
@fatumaali3301 Ай бұрын
ወይጉድ ለካ ፍቅር እንድህ ያረጋል ገና ብዚሠአት አለው ኧረተው ተረጋጉ እንዳይኮሩብን ሠከን ያበናት እኔም አዝህ ፊልም ፍቅር ይዞኛል
@teshomebekele6049
@teshomebekele6049 Ай бұрын
የዛሬው አጓግተቶኗል🎉🎉🎉
@Abdulwahid-yn3ki
@Abdulwahid-yn3ki Ай бұрын
አዳ ና ቦራ የሳቅ ምንጮች ናቸዉ የምትሉ ላይክ
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr Ай бұрын
አዳ ምን ይል ይሆን ቦራ ግን ምንም አይል በፍቅር አውረሽዋል😂
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np Ай бұрын
ግን ፊልም ነው እንዳትረሡት ብየ ነው ክክክክክ
@user-hy9qb5rp2g
@user-hy9qb5rp2g Ай бұрын
አዳ ህልም እንዳይሆን ብቻ የደበቀችውን ለቦራ እየተናገረች የነበረው 😅😅ለማየት ጓጓሁ
@lamrotyeshiwas8720
@lamrotyeshiwas8720 Ай бұрын
Hilm neu 😂😂😂😂
@user-fp9dy9fx1f
@user-fp9dy9fx1f Ай бұрын
እየቃዠች ነዉኮ😅😅😅
@AbdlifataErbalo-ij7ch
@AbdlifataErbalo-ij7ch Ай бұрын
እንም እዉነት መስዬ ሰይተኛ ነው ያደርኩት ቶሎ ንገር እያልኩ😮😊
@Emuusoll-fm9nh
@Emuusoll-fm9nh Ай бұрын
Arrrer beyekenuu lokekuu demo mikomewu desii yemil botaa echi sinadid😢😢😢😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤like argung
@SaraAhmed-mr5ru
@SaraAhmed-mr5ru Ай бұрын
ደሰ ሲል ቅዱሜም ለቅቃቹህልን እናመሰገናለን❤❤❤❤
@mihreta5069
@mihreta5069 Ай бұрын
Buenet kana tv you are best 1🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-hu6vd9cf3e
@user-hu6vd9cf3e Ай бұрын
ህልሚ መሰለኝ ተለቀቀ ደሰ ይላል😂😂
@user-rh4pv4zf7z
@user-rh4pv4zf7z Ай бұрын
ያምሪ እኔ ዛሬ አልጣባኩም ነበረ ስለ ለቀቀቹኝ አመሰግናለሁ ❤❤
@user-ti8sf4hx1c
@user-ti8sf4hx1c Ай бұрын
አዳስለነገረችው ደስብሎኛል
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u Ай бұрын
አልነረችውም በሀሳባ ነው
@mesumasu125
@mesumasu125 22 күн бұрын
ዎይኔ አዳ አንድ አንዴ እንዴ እብድ አንድ አንዴ ዳሞ ምርጥ ሳው 😀😀😀😀ዎይ የኔ እብድ 😘😘😘😘
@gggrvheve
@gggrvheve Ай бұрын
አዳ ባሀሳብ ብነግረውስ እያለች እያሰበች ነው የሚል👍😊ከነገረችው ፊልሙ አያምርም😒😒
@sassass6043
@sassass6043 Ай бұрын
አትነግረውም እያሰበች ነው😂😂😂
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj Ай бұрын
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ኣንዳንዴ ሁሌም ስስቁ ሰው የከፋችሁ ኣይመስለውም እስኪ ደምሩኝ😭😭😭
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ደምሬሻ ለሁ 🎉
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj Ай бұрын
@@SaSlam-dk9ev ኣመሰግናለሁ
@AfomiyaWendesen
@AfomiyaWendesen Ай бұрын
Kanawoch betam enamesegnalen 🤗🤗
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 Ай бұрын
ጎባዝ አደ ጀግና ሴት
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Ай бұрын
ያኔ ውድ ያኔ ፍቅር እያላቹህ አትጀጃሉብኝ ✊👊👊ለራሴ መዳም አቃጥላ ልደፋኝ ነው 😢😢😢😢💔💔💔💔
@mekiyaSehycho
@mekiyaSehycho Ай бұрын
😢😢😢❤
@AffectionateCasualShoes-gy8hp
@AffectionateCasualShoes-gy8hp Ай бұрын
Ada yene qonjo yemiwed ❤👍👈
@user-zy6eu6iy2q
@user-zy6eu6iy2q Ай бұрын
ድምፁ የለውም እኔጋ እናተጋር አለወይይይይይ😢😢😢😢
@rhffuixhhggkffwth94
@rhffuixhhggkffwth94 Ай бұрын
አለው
@slamgebre3582
@slamgebre3582 Ай бұрын
ዋው ቃናዎች ❤🎉🎉🎉🎉
@MeklitMy-qu1hv
@MeklitMy-qu1hv Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ቅዳሜ በመልቀቃችሁ
@AAa-ph1ip
@AAa-ph1ip Ай бұрын
❤❤❤❤❤ከልብ እናመሰግናለን
@LuwamSisay-dn3mk
@LuwamSisay-dn3mk Ай бұрын
ቃናዎች እናመሰግናለን እወዳችኋለው ድካሜን በናተ ነው ምረሳው😍😍😍😍
@mesihailu9961
@mesihailu9961 Ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤👏👏👏👏👏 እሺ ቶሎ ልቀቁልን
እጣ  ፈንታ ክፍል 22 | Eta Fenta epsiode 22
44:01
Kana Television
Рет қаралды 200 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 22 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
እጣ ፈንታ ክፍል 7# Kana television
12:47
Nech-sar media
Рет қаралды 6 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 52 | Eta Fenta epsiode 52
42:10
Kana Television
Рет қаралды 54 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 78 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 23 | Eta Fenta epsiode 23
43:44
Kana Television
Рет қаралды 212 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 28 | Eta Fenta epsiode 28
43:21
Kana Television
Рет қаралды 189 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 24 | Eta Fenta epsiode 24
43:51
Kana Television
Рет қаралды 195 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 22 МЛН