KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እጣ ፈንታ ክፍል 30 | Eta Fenta epsiode 30
44:04
ስብራት ክፍል 41 | Sibrat episode 41
43:17
Помоги Nuggets Gegagedigedagedago удрать от бабульки Granny !
00:21
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
እጣ ፈንታ ክፍል 29 | Eta Fenta epsiode 29
Рет қаралды 223,320
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 536
@tiz59905
2 ай бұрын
የ ቦራ አዲሷ ፃፊ ከ አዳ አትበልጥም በ ቆንጅና በ እኔ እይታ አዳዬ አንቺ አንደኛ ነሽ❤
@SofaArebia
2 ай бұрын
የመዳም አቡላሶች መቸም ያለ ቃና አይሆንልንም የህንድ ፊልም ወይም የኮሪያ ፊልም ይለቀቅልን የምትሉ 👍 ደግሞ ከቦራ ድብን ያለ ፍቅር ይዞኛል ዳማ ከሴ በስኳል ጠጭበት ይተውሻል አሉኝ 😂😂😂😂😂😂በተረፈ እወዳችሗለሁ 🎉❤❤❤❤
@familytube2130
2 ай бұрын
ኣይገርምም እኔም ሳልወደው ኣልቀርም😂😢
@GedayGuileGere
2 ай бұрын
😂😂😂
@ለኔስእናቴማርያምነች
2 ай бұрын
😂😂😂
@HggggHvgvggg
2 ай бұрын
አረቦራየመጀመሪያባሌኮነው፣ምንውውዶች😂😂😂ባሌንምአትዬብኚ😢የኔማሮችቦራየኔውድባል፣አዳየኔእብድስወዳቸው፣እሩዝጋር፣ይከድፈፉበገኘሁት😂😂በጥፊአጦለውነበር😅😅😅በተረፈሁላችሁምአፈቅራቹሀለሁ፣የመዳምቆመሞችበርቱልኚ፣ፈጣሪከክፍፎነገርይጠብቃችሁ😊😊😊
@SofaArebia
2 ай бұрын
@@HggggHvgvggg የኔ ልዩዩዩዩ ስለቦራ ፀባይ ካለሽ ተካፍለን እንበላለን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ባልሽ ባሌ ነው 😂😂😂 አታስቢ እኔም እሮዝጋርን ባገኘው ደረቅ ጥፊ ነበር 😂😂😂 እምሰጠው ይሔ ጨጓራ 🤣🤣🤣🤣እኔም ከልቤ አፈቅርሻለሁ የልቤ ድው ድው
@soliyantube
2 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጡዋት በሳቅ ስራ ይጀምራው 😂😂😂 የ ማዳም ቅመሞች ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mequadesha
2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤ #የፍቅር_ልቦች
@HiwotUae
2 ай бұрын
አሜን
@SaSlam-dk9ev
2 ай бұрын
@@mequadesha አሜን አሜን አሜን ♥️
@rashedobaid3339
2 ай бұрын
Amen
@wasiemahamed9037
2 ай бұрын
Amen❤
@MsrtDmsei-yz8cx
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@AriyamMarmarati
2 ай бұрын
ማነው እንደኔ በቀን 2ቴ ቢለቀቅ ደስ የሚለው👇👇
@BeamlakAschalew
2 ай бұрын
Me too ❤
@SofibentMohammed-q6e
2 ай бұрын
ine😂😂😂
@ወለተማርያም-ኘ1አ
2 ай бұрын
ቅዳሜና እሁድ ስለተለቀቀ ይመስገን በሉ😮
@TedirosAbera-t6k
2 ай бұрын
4 bilekek hulla desi yelegnal
@GalgaluGanet
2 ай бұрын
Temesgen atakum adel inante kidamena ihud aybekachum Temesgen malet limedu isti😢
@DiboraShimels-l2k
2 ай бұрын
ይህን የምታነቡ ወገኖች ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ሁሊቹም አሜን በሉ
@Emuusoll-fm9nh
2 ай бұрын
❤❤❤❤amen3❤❤❤
@የናቷንግስት
2 ай бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏
@ለኔስእናቴማርያምነች
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@Lul-b3o
2 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Jneesum
2 ай бұрын
ማነው እደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት የሚያነብ😂😂😂😂
@Jesusmylord345
2 ай бұрын
Me too😂😂😂😂
@Hifeteasfea
2 ай бұрын
እኔኣለው😂😂😂😂😂😂😂
@ghftg6718
2 ай бұрын
ዛሬም ይለቀቃል አምላኬ ተመስገን❤🙏ሰዓቱ ስደርስ ቶሎ ልቀቁ ልመና ነው😅😅 መስመር ላይ ነኝ😊
@Dali824-h6h
2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fV7Xp6Frg7Gmq5osi=oAjCX99VpxzzJXPe
@BalaBahiru-u3u
2 ай бұрын
አቤት ቱክቼ እና አዳ ሲተባበሩ ደስ ሲል
@Hiwotgedena
2 ай бұрын
እስርቤት ብገባ እየተመላለሸ ትጠይቂኛለሸደ ኣይ ኣዳ😂😂😂😂😂😂😂😂ደቂ ትግረይ ስላምኩም ብዝሕ ተርፍ የብለለይ ❤❤❤❤❤❤❤
@saramehari2937
2 ай бұрын
Amen ❤
@Hifeteasfea
2 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤
@asss6312
Ай бұрын
😮😮😮😮😂😂😂😂😢
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
2 ай бұрын
ይህ ፍልም ውስጤ ነው እናንተስ ❤❤❤❤😂😂😂😂 ሌላ ፍልም ይጨመርልን አይበቃንም 😢😢😢😢
@muthananuserat4986
2 ай бұрын
አወ
@Hanan-xw6zu
2 ай бұрын
የአዳ አድናቂብቻ ሀይበሉኝ አማና ሌሎቻችሁን አልፈልግም ❤
@fhggfhjj7721
2 ай бұрын
እወዳታለሁ ባይ😅😅😅
@makahmak-t7o
2 ай бұрын
❤
@bestebeste448
2 ай бұрын
😂በይ
@mahazaethio3421
2 ай бұрын
Hi 😂❤❤❤
@መሲቲቲዩብ
2 ай бұрын
የቦራነኛ by
@መሲቲቲዩብ
2 ай бұрын
አዳእና ቱክቸ ጎደኛ ቢሆኑ ደስ ይሉ ነበር😂😂😂
@ArsemaTafere
2 ай бұрын
የቦራ እናት ኣረማመድዋ በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂 ከኔጋ እምትስማሙ👍👍👍
@meri.Tgraweyti
2 ай бұрын
ዛሬ ደግም ምን ኣስባቹ ነዉ😊በቃ እንደፈለጋቹ ነዉ የምትጫወትቡን! ተጋሩዋይ💛❤ብዘለኹምዎ ሰላም ናዓኹም❤
@GshShh-mz5xi
2 ай бұрын
ንኣክለ መዓረይ❤
@Hiwotgedena
2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ንኩላትና ማዓረይ
@እማዬየኔናፍቆት
2 ай бұрын
ወላሂ እንደዚህ ድራማ ከ ድብርት የሚያወጣኝ የለም 😂😂😂😂😂
@Hifeteasfea
2 ай бұрын
❤❤❤በጣም😂😂😂እኔም😂😂😂ወላህ😂
@MilkyTadese
2 ай бұрын
Betam
@GenetGenet-ls6mu
2 ай бұрын
በጣም ደስብሎኛል ዛሬ ❤❤❤❤❤❤ የከፋቹሁ ደስበላቹሁ
@SaSlam-dk9ev
2 ай бұрын
አሜን አሜን
@emebetymaryamabrshignhugn2626
2 ай бұрын
Amen 🙏
@የናቷንግስት
2 ай бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏
@Salamawitgelo
2 ай бұрын
አሜን😍🙏
@Dali824-h6h
2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fV7Xp6Frg7Gmq5osi=oAjCX99VpxzzJXPe
@MahilteDemise
2 ай бұрын
አደራችሁን ቅዳሜና እሁድ ተለቀቀ ብለን ደስ ብሎን እንዳታቋርጡት ደግሞ እንደአመላችሁ😂
@rebekata7425
2 ай бұрын
መልካም ሳምት ጥሩ ዜና የምንማበት ሳምት ይሁንል 🙏🙏🙏
@Dali824-h6h
2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fV7Xp6Frg7Gmq5osi=oAjCX99VpxzzJXPe
@Salamawitgelo
2 ай бұрын
አሜን❤🙏
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
2 ай бұрын
ኣዳ እና ባራ ደስ ስሉ ❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😁😁
@TgTg-l1m
2 ай бұрын
እረ አዳና ቦራ ሲያስቁ ወይኔ ጉደ ❤❤❤😂😂
@የናቷንግስት
2 ай бұрын
ምነው እርጉዝነኝ የምል የለምሳ እርጉዞች ወለዳቹ እንዴ😂😂😂
@0ahh858
2 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ
@HayatHayatmuhamedd
2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@TesgaTesga-dl8lx
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@asfd9681
2 ай бұрын
😂😂😂ተፍተናል
@yopitamkasd1800
2 ай бұрын
አይ 😂ተይ አትቀስቅሻቼው
@ቅንልብFano
2 ай бұрын
ወይ ሴቶች ተፋጠጡ እኮ😂😂😂አይ አዳ እኛ ሴቶች ግን በሌላ ሴቶች ስንበለጥ አንውድም😂😂 ይህ የበታችነት ስሜት በት ነው በብልሃት ማሸነፍ እየቻልን በቦቅስ ማመናችን 😂😂
@fatuma283
2 ай бұрын
ማነው እንዴኔ አዳን እብዴት የሚውድው❤😂😂የድመቷ ነገር አሟሟታ😂😂
@hadyafentaw8355
2 ай бұрын
አየ አዳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደው ስወድሽኮ
@ኤድን
2 ай бұрын
አዳ የኔ ፍቅር ሠወድሸ እኮ❤❤❤ ቀጣይ ክፍል 30 ይልቀቅልን❤❤
@Yuti-m4b
2 ай бұрын
ከቱርክ ፊልም ቅጣትን የሚደርስበት የለም ፋትማጉል አንደኛ ❤❤❤
@zharashukur5295
2 ай бұрын
ሽሚያን የሚደርስ ዬለም ተወናይዎች በደብ ተዉነዉተል በተለይ ሺኒዝ ነዲም ቼረር አቤት የትወና ብቃት
@መሲቲቲዩብ
2 ай бұрын
ፊልም አታዉቂም ቅጣት ፊልምነዉእዴ
@Gelila67
2 ай бұрын
የመዳም ፈጥኖ ደራሽ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እስካ ጥግ ነው የምወዳችሁ 😍😍😍😍
@hbhhbh8109
2 ай бұрын
እደ ቦራ ቀናተኛ ባል ይስጠኝ የወድ ቀናተኛ ይመቸኛል የአዳ መኪና ታስቀኛለች እደ አዳ ወሬኛ ትመስላለች😅😅😛😛😛😛
@alutigraweti6819
2 ай бұрын
ቅናትኮ መጥፎኖው እትየ ኣለም😂
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@birtukanGirma-wc4ku
2 ай бұрын
የድሮ መኪና ሚኒሊክ ናቸው ሀይለስላሴ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጰያ ያስገቧት መኪና ትመስለኛለች ሳያት😂😂😅😅
@fhggfhjj7721
2 ай бұрын
እኔም😅😅😅
@TesgaTesga-dl8lx
2 ай бұрын
ወዬው 😂😂😂😂😂wc4ku
@Jilalufetiha67
2 ай бұрын
የኔ ምስኪን አዳ የአዳ አድናቂዎች ቤተሰብ አድርጉኝ ❤❤❤❤
@zinetsied893
2 ай бұрын
ማነው እንደኔ ስደት ምርርር ያለው😢😢
@HananKasim-js8hi
2 ай бұрын
ያልመረረው አይገኝም ውዴ
@kalkidanlibas1023
2 ай бұрын
አይዛን😢😢😢
@samsom6201
2 ай бұрын
አኔ 😢
@Halimaalewi
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ጓልድንግልማርያምእየ-ገ1መ
2 ай бұрын
እኔ ምርርርር ስልችት ብሎኛል😢😢 ግን ደሞ አይዞን 🙏
@ruhaasefa9411
2 ай бұрын
የኔ እብድ አዳየ የድራማው ድምቀተት❤❤
@Hermela-w8f
2 ай бұрын
አይ አቶ ቦራ ከአዳ ተንኮል ተማረ😂😂😂😂😂😅
@edeldebru6133
2 ай бұрын
👍
@edeldebru6133
2 ай бұрын
You are right
@Halimaalewi
2 ай бұрын
ከፊልሙ እናንተ ናቹ ምታዝናኑኝ😂😂😂😂❤❤❤
@KkJk-uu1xh
2 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ውይ እዴት ፍታ እደሚያደራጉ😅😅😅😅😅
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
ኣዳና ቱቼ ሲተባበሩ ያዝናኑኛል😂😂😂
@yopitamkasd1800
2 ай бұрын
ውድ ጠረጴዛዬ😅😅😂😂 አይ አዳ
@FoziyaEndris-lx5hc
2 ай бұрын
አይ እስር ቤት መተሽ ትጠይቂኛለሽ አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂
@ErEr-wk3pw
2 ай бұрын
ቱቸና አዳ አድንሁን አሉ ጥላት ወደ እህትነት😅😅😅
@Helimadagna
Ай бұрын
ያጋራ.ጥላት..ሢኖር...እድሕነዉ...
@MominaSet-mu4rr
2 ай бұрын
በግዜ ልቀቁት እባካችሁ እንይላችሁም በልመና😂
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@lubabaendris4180
2 ай бұрын
አይለቀቅምዛሬ በ21እሚለው ሰኞ😢😢
@Dali824-h6h
2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fV7Xp6Frg7Gmq5osi=oAjCX99VpxzzJXPe
@KalGizahgn
2 ай бұрын
አዳ በሳቅ ልትገለኝ ነው😂😂😂
@EmunegnyetewahedoLiji
2 ай бұрын
በሳቅ የሚታይ ድራማ ዘና ነው የምታደርገኝ አዳ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Emuusoll-fm9nh
2 ай бұрын
Fatari besidet yalenewun yitebuken ❤❤❤❤❤❤❤
@adisalemyeshewalji4663
2 ай бұрын
ዋውው 🥰ደምሩኝ 🥰አልፋታችሁም እሺ🙄 😅
@selam518
2 ай бұрын
አዳን እና ቦራን የሚወድ❤❤❤🎉
@Dddft6pd7ho8i
2 ай бұрын
አቶ ባራ አቶ ቦራየ አየ አዳ 😂😂😂😂😂😂
@qskn4417
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@techsador
2 ай бұрын
ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Adebetube-sr9wk
2 ай бұрын
demereshalew ayekefelebet
@NewWay-du2op
2 ай бұрын
demerkush wude
@Nimona-t6n
2 ай бұрын
demereshalew
@MekdesTamr
2 ай бұрын
ቃናወቺ እንወዳቺኋለን❤❤❤❤
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
2 ай бұрын
እጣ ፋንታ ብቻ❤❤❤❤❤❤
@birtukanGirma-wc4ku
2 ай бұрын
ሰው ግን ይገርማልገና ሳይከፍት እደዚህ ማፍጠጥ እሰው በርላይ አይሸምማችሁም እኔኮ ማንም አልቀደመኝ ብየ መፍጠኔ ነበር 96 ኮሜቴ ቀለዋጭ ሁላ😅
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
2 ай бұрын
እኮ 😂😂 እኔ ደግሞ 100🙄
@ddghfghdd1073
2 ай бұрын
ወላሂ 😂በሣቅ ሞትኩኝ የዛሬው ይለያ😂
@የወሎልጅዘሬ
2 ай бұрын
የአዳ ወሬና የኤፍሱን ንግግር አንድ😂😂😂😂😂
@EkramJemal-v3q
2 ай бұрын
በጣም ነዉ የሚናደዉ ሶስትቀን ሙሉ ልንጠብቅ😮😂😂
@Dali824-h6h
2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fV7Xp6Frg7Gmq5osi=oAjCX99VpxzzJXPe
@fhggfhjj7721
2 ай бұрын
አልገባኝም😅
@oranthaile1838
2 ай бұрын
ቃናን የተመልካች አሳብ እንደተቀበላቹ የኢትዩጵያ መንግሰትም የእዝቡን ችግር ባየ
@HikmaHikma-gm9mb
2 ай бұрын
እስር ቤት ብገባ እየተመላለሽ ትጠይቂኛለሽደ😂 አይ አዳ😂😂
@Dayan1699
2 ай бұрын
ቅመሞችዬ እስኪ ደምሩኝ 😢😢
@AszZsa-x3k
2 ай бұрын
ቶለልቀቁት❤
@SinduNinu
2 ай бұрын
የዛሬው ምርጥ ነበረ የሚል 👇
@MitoAmen
2 ай бұрын
ቅጣት ይለቀቅ የምትሉ❤❤
@mekdes-y6e
2 ай бұрын
Ene kcheresku wer honegin be telegram
@aar4858
2 ай бұрын
አዳኮ የኔ እብድአቶ ቦራ አቶ ቦራየ😂😂😂
@senibirhanu5709
2 ай бұрын
የዛሬዉ ደግሞ ይለያል😂😂😂😂😂😂 አይ አዳ😂😂😂😂😂
@Kok-p6v
2 ай бұрын
አዳየ የኔ ጣፋጭ😂❤
@SeniYallew
Ай бұрын
አዲሷ ፀሀፊ ስታስጠላ የሆነች ሞዛዛ ነገር😂😂😂ኧረ አዳ&ቦራ በሳቅ ገደሉኝ አዳ መጅኑን ሮዝጋር ያገኘውን ነው የሚወደው😁😂😂😂የቦራ እናት የተረገመች ናት ዱቄታም አሻንጉሊት ፊት ነገር ናት😂😂😂😂
@uadsfdd7491
2 ай бұрын
የምር ቃላትየለኝም እናመሠግናለን 🥰🥰🥰
@HawaHi-hv3jo
2 ай бұрын
እስር ቤት ብገባ ትጠይቂኛለሽ ነው ያለችው አዳ😂😂😂😂ልጠፈጥፋት ፈልጋ😂😂
@زهراعلي-ر2ت
Ай бұрын
አቶቦራ አቶቦራየ
@ayudawudtube
2 ай бұрын
አይ እዳ አለ ኢሚር ሳራፎግሉ መጣች ደግሞ መልተም ልታቃጥለን 😂😂
@መሲቲቲዩብ
2 ай бұрын
አሱ ኮዞጉሉናት😂😂😂ሀዴ
@መሲቲቲዩብ
2 ай бұрын
ፈሪሀ አናዳዉ እኮነዉ😂😂
@AlainAll-de1yf
2 ай бұрын
እኔ የዚ ፊልም ዘበኛ ሆኜ ቀረሁ እኮ ጋይስ 😂😂😂
@Hifeteasfea
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔም
@MilkyTadese
2 ай бұрын
Enem
@ቅንልብFano
2 ай бұрын
እረ ገና ለሰኞ 😢😢😢😢😢ቅዳሜ እና እሁን ልቀቁልን😢
@fhggfhjj7721
2 ай бұрын
ተለቀቀ እኮ😅
@ልኑርተደብቄ-ቨ1ሰ
2 ай бұрын
በህልምሽ ነዉ እንዴ የፃፍሽዉ 😂😂😂
@ቅንልብFano
2 ай бұрын
@@ልኑርተደብቄ-ቨ1ሰ ዱቄት ክክ
@rabiaebrahim8913
2 ай бұрын
ያስብላል😂😂😂@@ልኑርተደብቄ-ቨ1ሰ
@finottariku5593
2 ай бұрын
Esirbet bigeba 😂😂degagmesh titeykignalesh 😂😂alech aye ada 😂😂😂
@ሀዩሀዩ-ቈ8ቐ
2 ай бұрын
አይ አዳ እስርቤት ብገባ ትጠይቂኛለሽ አላለችም ልታጠናግራት ፈልጋ ነበር
@NmN-by1ez
2 ай бұрын
አዳ በሳቅ ገደለችኝ እቦራ ወንድበር ስር ገብታ?ታ😂😂😂😂
@ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر
2 ай бұрын
ጠረጴዛዬ😂😂😂
@DeraDubai-lk8ug
2 ай бұрын
እኔ ኡሩጉዝነኝ ላይክ አርጉኝ100♥️🎉🎉
@ሳራ
2 ай бұрын
😂ኦኦ የዛሬዉ ይለያል😂የቦራ ፈላጊወች በዙ
@Maria-p3x5o
2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ግን ደስ ስትሉ ኮሜንታቹ ራሱ በጣም ነው ሚያዝናናው 😂😂
@kiyatadesse-zz2rc
2 ай бұрын
😂😂😂ስሮጥ😂ተደፍቸነበር😂😂
@Hifeteasfea
2 ай бұрын
😢😂😂😂😂እኔም😂😂😂ኣዳየ❤❤❤ቦራ❤❤😂😂😂ሱስሁኖብኛል
@TedirosAbera-t6k
2 ай бұрын
End Ada yet mechegn yelm
@MariamMohammed-m3h
2 ай бұрын
እሰከሁን የሆት የትረኪ እዉነት በጦም ተመችኛል❤❤❤❤❤❤
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
2 ай бұрын
እደኔ አዳን የሚወድ አለ ግን😂😂😂
@warkenahetayawarkenahe2120
2 ай бұрын
አዳ የኔውድ
@Fፊነኝየጃማዋ
2 ай бұрын
እስርቤት ብገባ እየተመላለሽ ትጠይቂኛለሽ😂አዳ ቱቸን😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@HabtamDesale-j1y
2 ай бұрын
አዳየ የኔ ፍቅር
@belaynshi
2 ай бұрын
ወይኔ አዳ😅😅😅😅😅😅😅የምታዝናና እኮናት
@mekdes-y6e
2 ай бұрын
gin lemn hule yeturk kmehon lemn ye Korea Ena y hidiya ayhonlenm mn tlalachihu e
@hananahmed-oc3eh
2 ай бұрын
I love ada
@mesaymam
2 ай бұрын
እኔ የገረመኝ በአድ ብርጭቆ 2መሳስ 😂😂 አዳ አቺስ ለምን ኩዚን ይዘሽ አቶ ቦራን እርር ድብን አታረጊውም ሂጂ ውጪ ምናምን የሚለው ነገር እዲገባው ማለትነው
@Seni-g7k
2 ай бұрын
አዳ በሳቅ ልትደፋኝ ነው 🤣🤣🤣
@wshhjh
2 ай бұрын
እኔ ምለዉ ይሄ በጣም ወደናል ግን ሀጭር ነዉ የድሮ ፍልሞች ረጅም ናችሁ እስከ ምዕራፍ 2 ይሄድ ነበር የዘንድሮ ደሞ ሀጭር ነዉ 😂😂
@ShitayeData
2 ай бұрын
ቱቸ ና አዳ ቦራን አሳበዱት ኮ 😂😂
@mesumasu125
2 ай бұрын
ዎንዶቺ እንዴ አዲ ፍቅር የማይገባት ሴት ይስጣችሁ ፋጣሪ አሜን በሉ
@alialdhouri
2 ай бұрын
ቦራ መታ በሂልሜ ስሲመኝ አየዉ እዉነት የርግልሸ በሉኝ 😮😮 ሰመኝ እኮነዉ የልጓቹ 😂😮
@TareaRere
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@TesgaTesga-dl8lx
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hghuhh9796
2 ай бұрын
ያርግልሽ 😂😂
@ጓልድንግልማርያምእየ-ገ1መ
2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ😂😂😂እኔ ደሞ ለባ እያሯሯጠኝ አደረ የምሬ ነው😢😂😂😂
@zenabAlmare
2 ай бұрын
እኔ ደግሞ ሣቫሽ😢😢😢
@SalimAbdella-p5u
2 ай бұрын
ሁሉምአይለቅቅም😢😢😢ወይ
@AszZsa-x3k
2 ай бұрын
ወይኔ አዳ አቶቦራ😂😂😂እድት እደት ነዉ ይሚሰራቸዉ😂😂😂😂😂
@EkuFano
2 ай бұрын
አዳና ቱክቼ እህትና እህት አይመስሉም?😁
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
2 ай бұрын
የቦራ ቅናት😂😂😂
@uaeuae2428
2 ай бұрын
ወይ አዳ ቃጠሎ😅😅😅😅
@ZahraAbdu-c3m
2 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምውዱው ቦራን
@ዜድtube1921
2 ай бұрын
ሞትኩኝ አርሴማን😂😂😂😂😂
@GG333Seuu
2 ай бұрын
በአዳ ፍቅር ማበደነው የኔማርርርርርርስወድሽ
44:04
እጣ ፈንታ ክፍል 30 | Eta Fenta epsiode 30
Kana Television
Рет қаралды 199 М.
43:17
ስብራት ክፍል 41 | Sibrat episode 41
Kana Television
Рет қаралды 103 М.
00:21
Помоги Nuggets Gegagedigedagedago удрать от бабульки Granny !
Фани Хани
Рет қаралды 2,1 МЛН
00:19
didn't manage to catch the ball #tiktok
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
00:42
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
MrMaximus
Рет қаралды 7 МЛН
00:11
버블티로 부자 구별하는법4
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
45:07
ፈሪሀ ክፍል 2
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,5 МЛН
32:04
ሐረግ ( ክፍል 7)
ለዛ
Рет қаралды 28 М.
51:48
مکس امینی
Iman
Рет қаралды 216 М.
10:03
የአዳ (ፋቶሽ) ለማመን የሚከብድ አስገራሚ እዉነተኛ ማንነት| | Eta Fanta 29 | Ramo Episode 107 |Kana Television |Ethiopia
Kana Mert
Рет қаралды 63 М.
20:04
تست غذای بچه با پسرم ریچ
PUTAK
Рет қаралды 315 М.
59:30
እንለያይ ብያት ቁጭ ብዬ ምግቤን ጨረስኩኝ : አመቤቴ ከጉድ አወጣቺኝ ሱሴን ከተውኩ አገባካለው አለችኝ #life #history #ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 498 М.
9:19
ሰበር መረጃ- አሁን ሸዋ ሰበር ተሰማ! | ጎጃም | | ጎንደር! ! | Ethiopia | Ethiopian News October 15, 2024 | Ethiopian
AHADU -MEDIA
Рет қаралды 4,1 М.
1:00:46
አፍላ ፍቅር 67 - School life /ስኩል ላይፍ/
Liyu cinema
Рет қаралды 23 М.
55:19
ጣፋጭ በቀል ክፍል 1 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 1,5 МЛН
00:21
Помоги Nuggets Gegagedigedagedago удрать от бабульки Granny !
Фани Хани
Рет қаралды 2,1 МЛН