ፈጣን ምርጥ ቢራ በ 3 ቀን | እስከዛሬ አለማወቄ ያስባለኝ | አይጠቅምም ብለን ከምንጥለዉ ነገር የሚሰራ በርካሽና በቀላሉ በምናገኘዉ በጣም ትወዱታላችሁ😍💯👈

  Рет қаралды 41,988

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

Homemade beer recipe

Пікірлер: 64
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ 👍 በማድረግ ሰለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍 👍 ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 kzbin.info/www/bejne/eJvQiGuvgrOsjKM kzbin.info/www/bejne/nXXHpGChnst1iLc
@uf4596
@uf4596 3 жыл бұрын
Yene mar swedsh
@meahai9607
@meahai9607 3 жыл бұрын
ወድጀዋለሁ ነገር ግን ከስካር ማር መጠቀም ይቻላል?
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የቢራ አስራር ነው ወድጄዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ ሼር👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሰላም ዋውው ግሩም የሆነ ስራ ነው በጣም ቆንጆ ለአይን ሚራኪ ነው በጣም ነው የወደድኩት 😋👍🥰🥰 ሼር
@andualemkegneneh2986
@andualemkegneneh2986 3 жыл бұрын
Birra new juse
@assaadkotaiche442
@assaadkotaiche442 2 жыл бұрын
🌹🌻🌺🌼🐡🐟🌼🌼🌹
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
የሚዬ ምርጥ ቢራ እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍👌👏👏❤️👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ እራሱ ሲያምር ከአናናስ መሆኑ ጥሩ ነው እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ዋው‼️የሚዬ በጣም ምርጥና ጤናማ የቢራ አሰራር እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ውድ👌‼️💯
@KasaneshZeleke
@KasaneshZeleke 4 ай бұрын
Wow
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የጤና መጠጥ ያርገው አመሰግናለሁ
@berktawitdendena9866
@berktawitdendena9866 4 ай бұрын
I like it wowww!!!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👍👍👏💕
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ላመት ብአል እሞክረዋለው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@ethio125
@ethio125 Жыл бұрын
ያለማወቅ ይጎዳል እዚህ ቤት ለተወሰነ ጊዜ ብዙ አናናስ ያመጣሉ ጁስ ሰርቼ ልጣጩን እጥላለሁ ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 жыл бұрын
ዋው ያሚየ በጣም ለየት ያለ የቢራ መጠጥ ነው ምንም የማይጎዳን ባለሞያ ጎበዝ ላይክ❤️😍🌷👍👍👍👍
@jerusalem9878
@jerusalem9878 3 жыл бұрын
ይገርማል
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Yemiye enameseginalen konjo new betam ejish yibarek
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
የሚዬ ዋውው በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ አሰራር ነው❤️😍👌👍
@menberegetu6703
@menberegetu6703 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሞያ እያስተማርሸን ነው አዞሸ በርች ለኛ ለህቶችሸም ተርፈሻልና። 👍👍Good Job 👌
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ ቢራ አሰራር እሞክረዋለሁ ውዴ😘🙏🏼
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ባለሙያ በውነት በሁሉም ጎበዝ ነሽ ለምትሠሪው ሁሉ እጅሽ ይባረክ መልካም በአል👍👍👍🙏🙏🙏
@TiegestWE66
@TiegestWE66 2 жыл бұрын
Thank you gobez
@KasaneshZeleke
@KasaneshZeleke 4 ай бұрын
@Hasna-lb2gc
@Hasna-lb2gc Жыл бұрын
Aselame alkume werhametulh webrkatu trukoyta naw
@happyhappy6544
@happyhappy6544 6 ай бұрын
አናናስ እና ስኳር ብቻ ነው የሚያስፈልገው በቃ ?
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ እሞክረዋለው እናመሰግናለን 😍😍😍
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 Жыл бұрын
አመሰግናሎህ
@wagayewalde1773
@wagayewalde1773 3 жыл бұрын
enamesginalen tala ke temir endet yiseral asayiin estii
@lovelycookinghouse4973
@lovelycookinghouse4973 3 жыл бұрын
MashAllah so nice recipe looking so good and tasty
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching yemya 👍❤️
@genetwolde-giorgis3387
@genetwolde-giorgis3387 3 жыл бұрын
YE-M በጣም ግሩም ድንቅ ስራ ነው ለአዲስ አመት ከጠላ ጋ ር ውብ መጠጥ ነው እጅሽን ይባርክ ባለሞያ ልጄ እናመሰግናለን ዊ ላብ ዩ we love 💗 💕 ❤️ thanks 🙏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን !! ገኑ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ትወጅዋለሽ ሞክሪዉ 👌 እኔም እወዳችኋለሁ 😍😍😍
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
Yemy betam konjo bira aserari wow ejeshe yebarki like shar
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው የሚዬ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Wow really looks beautiful 😍 love ❤️ it 👌🏾thanks 🙏🏾for sharing my dear!wish you a great night
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው የሰራሽው በርቺ
@twins_gunnersyabkal7481
@twins_gunnersyabkal7481 2 жыл бұрын
ምን ያህል ሊትር ውሃ ነው ያደረግሽው ስትሞዪ?
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ😘💓
@binineba8452
@binineba8452 2 жыл бұрын
ለአንድ አናናስ ምንያህል ውሀነው ምንጠቀመው ማማዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching የሚዬ❤
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 3 жыл бұрын
ያለስኳር መስራት አይቻልም ?
@shimekttadesse9555
@shimekttadesse9555 2 жыл бұрын
ያጠለልነው አናናስ መልሰን ብንሞላው አይሆንም ካጠለልን በኅላ አይጠቅምም ውዴ በርቺ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
@user-do4uf4gt8l
@user-do4uf4gt8l 3 жыл бұрын
በርቸልኝ የኔ ዉድ🌺💋
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የሚዬዬ❤️
@5gtube
@5gtube 3 жыл бұрын
like
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 3 жыл бұрын
Betam gobez GBU
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching 😘
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
የሚዬ ተብረኪልን እናመሰግንሻለን😍
@sarazerai2180
@sarazerai2180 Жыл бұрын
ምን ነው ይኔ. ማር ትምህርት ባል ጠፍ ቢራ ያሳዝናል
@fantayetegegne4102
@fantayetegegne4102 Ай бұрын
10Q
@mulutesfeu3056
@mulutesfeu3056 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ እኔም ለመሞከር ቸኩያለሁ ግን ግድ ብራውን ሹገር መሆን አለብት እቃው ደግሞ ትልቅ ጠርሙስ የለኝም ብላስቲክ ቢሆንስ ?
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
እኔ በብራዉን ሲሰራ ነው ያየሁት ግን በነጩ ብትሞክሪዉ ምንም ችግር የለዉም ጠርሙስ ከሌለሽ በፕላስቲክ መጠቀም ትችያለሽ በጣም አትሙይዉ እየፈላ ሲሄድ ተከታተይዉ በጣም ሀይል ስለሚኖረው በጣም ትወጅዋለሽ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እስቲ እንተባበር ግድ የላቹም እኔ በተሰብ ሁኛለው ጀማሪ ነኝ እናተም #Subscrib አደርጉኝና ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
@user-bo8cw5cy3v
@user-bo8cw5cy3v 4 ай бұрын
አያሳክርም
@fantayetegegne4102
@fantayetegegne4102 Жыл бұрын
10 Q
@sabasaba7150
@sabasaba7150 3 жыл бұрын
የገብስ ብታሴይንጥሩ ነበር
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 3 жыл бұрын
ያለስኳር መስራት አይቻልም ?
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ስኳሩ ከአናናሱ ጋር ሲሆን ነዉ እንዲፈላ የሚያደርገው ምናልባት በማር ሞክሪዉ እኔ ግን በማር አልሞከርኩም አመሰግናለሁ 😍
@fantayetegegne4102
@fantayetegegne4102 Ай бұрын
10Q
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 7 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
ፈጣን የ በአል መጠጥ | ከ አልኮል ነፃ
8:26