የጠላ ፋሊተር አጠማመቅ ጌሾ ብቅል የለኝም ቀር ቀላል ጎልበት ቆጣቢ Ethiopian food

  Рет қаралды 70,546

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 160
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እንኳን ለትንሳሄ በስላም አደርሳችው 🙏🙏 የተጠቀምኩት ግብሀቶች, 1ኪሎ ገብስ, 1 1/2 የበስለ ቴምር, 1ፓኬት ደርቅ እርሾ, ውሃ 15-18 ሌትር
@elizabethilala5339
@elizabethilala5339 3 жыл бұрын
Hi Zed, does the temperature matter to store the tela in those 5 days? If it's a cold, warm or hot room? Thank you so much.
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩልኝ የሚያምር ነው ሲያስጎመጅ ባለሞያ ላይክ👌👌👏❤🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ቤቲዬ አምላክ ያክብርልኝ❤🙏🙏
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ አስተምረሽናል ተባረከ በርቺ
@azebnegash2354
@azebnegash2354 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ! ገብስ በጣም አረረ!!!!
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
በጣም ቀላል ያለ፡አስራርነው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዜድዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👏👍👌🙏❤
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ በጠም አመስግናለው❤❤
@simrethaile1660
@simrethaile1660 Жыл бұрын
Good job 👏
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጂሽን ይባርከው እናመሰግናለን 👍👍👍💯❤️
@naniasefa7094
@naniasefa7094 Жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት የሰራሽው ነገር በጣም ደስ ይላል ከለሩ ያምራል እጅሽ ይባረክ የገብስ ድቄት ለምናገኝ ሰወችሳ አይሆንም
@YohannesTeshome-ho3gg
@YohannesTeshome-ho3gg 3 ай бұрын
Wow❤❤
@ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠላ ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ😍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው❤🙏🙏
@hameydamte9767
@hameydamte9767 8 ай бұрын
አናመሠግናለን መልካም በአል
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 7 ай бұрын
በጣም ያስጠላልያረረ ነገር ይቀፋል ደግሞም ቴምር በጣም ጣፋጭ ነውጠላ ሲጣፍጥ ኣኢጭያስጠላል
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
አሜን ዜድዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ጠላ ነው በችልኝ እጆችሽ ይባረኩልኝ 🙏🙏🙏👍🏾
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለው❤❤🙏
@saronendro9171
@saronendro9171 3 жыл бұрын
እባብ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ጠምቀሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ዘቢብዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ወይንዬ በጣም አመስግናለው❤❤
@romanyilma6043
@romanyilma6043 3 жыл бұрын
እዉነት በጣም ባለሙያ ነሽ እስከምጠምቀዉ ቸኩያለሁ እናመሠግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ዜድዬ ልዩ ጠላ ኑው እሞክረዋለሁ በጣም ነው ይሚያስጎመጀው በርቺ🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ከለሩ እራሱ የሚያምር ምርጥ ነው በጣም እጆችሽ ይባረኩ🙏🙏💚💛❤
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤😍🙏
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺልን👍👍👍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
❤😍🙏🙏
@ፋክት123
@ፋክት123 2 жыл бұрын
ዜድየ የኔ ውድ የምወድሽ እግዚያብሄር አምላክ ሰላምሽን ብዝት ያድርግልኝ ውድድድ አረግሻለሁ
@Addistubehttps
@Addistubehttps 3 жыл бұрын
እንኳን አደረስሽ እህቴ ለሁላችንም ተስማሚ ነው ባይ ኔኝ ቆንጆ ነው ላይክ በርቺልን ጎራብይ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው እሺ እህቴ❤🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጠመቅሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመስግናለው❤❤🙏
@amenamen8960
@amenamen8960 7 ай бұрын
Wow btam yamral ejeshe ybarek endalew hono gisho ena bkel bnchmrebetes?
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ዜድዬ ጠላ በጣም ነው የምወደው እንዴት እንዳማረኝ ጎበዝ ነሽ በጣም እውነት👌 ስራሽ ስታብራሪ እራሱ ❤
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሔሉዬ እጅግ በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@bettybetty4116
@bettybetty4116 3 жыл бұрын
ዋው
@unify9481
@unify9481 3 жыл бұрын
ዜድ በጣም ጥሩ ሥራ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 🙌 betam is
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ዜድዬ👌👌 ዋው 🧡🧡🧡
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow zedye በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍🥰❤️🥰ሼር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ከልብ ነው የማመስግነው የኔ ቆንጆ❤❤
@kangnochanel6173
@kangnochanel6173 3 жыл бұрын
Hello vidios goods love❤️❤️❤️from Indonesia👍🏾👍🏾👍🏾
@sintayehutsegayemekuriya2420
@sintayehutsegayemekuriya2420 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን ስኳር ቢጨመርበትስ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው በሚገባ ስኳር መጠቀም ትችያለሽ👍❤
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 2 жыл бұрын
Wow 👌 👏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
Wow that’s looks so awesome 👏🏽 thank you for sharing my friend 👍👍💕
@titimulatu5426
@titimulatu5426 10 ай бұрын
ለጤና እራሱ አሪፍ ነው ገብስ እና ቴምርዋው ወድጄዋለሁ ምንም ጣጣ የሌለው
@azmera6461
@azmera6461 Жыл бұрын
God bless you.
@EteneshErigete
@EteneshErigete 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሞክረዋለሁ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ዜድዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው ልዩ ነው አረ ማስጎምጀት ቆንጆ ፍሊተር ነው እጆችሽ ይባረኩ😍👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ😘❤🙏
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠላ በእውነት ፊልተር ይመስላል በጣም አመሰግናለሁ እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏾ብቃ ጠጣነው በቅርቡ ይሞከራል ::
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው❤❤🙏
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ዜድዬ እጅሽ የባረክ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይትባረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን❤😍😍😘
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዜድዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ጠላ ነው 👍🥰❤️❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
😍😘🙏🙏
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆነጆ ጠላ አዘገጀ ጄት ነወ ገበዝ ባለመያ የምገረም ነወ አዝህ እነደ ምቆላ አላውቅም ሰለአሳዬሸን እናመሰግናለን ወደ መልካም በአል
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ❤❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching 👍🙏
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
wow zedya meleku becha yebekal endat endemiare berchi
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው❤🙏
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
Wow looks so delicious 😋❤️👌🏽thank you for sharing 🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
My pleasure thanks for watching 👀 😀
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
አሻሮ አረረ
@kanafikir2184
@kanafikir2184 3 жыл бұрын
እጅ ይባርክ
@hdbdhhndjdjsh2265
@hdbdhhndjdjsh2265 Жыл бұрын
አሜን
@masratwala2614
@masratwala2614 2 жыл бұрын
ያሠክራል ወይ
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 2 ай бұрын
ጣፋጭነገር አልተጠቀምሽም ሳህ?ስኳር ወይም ፔፕሲ ስፍን ?
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Ejish yibarek betam tiru argesh serteshiwal ❤🙏👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ❤🙏🙏❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
ቪድዮውን እስከመጨረሻው አይቼዋለሁ ልዩ የሆነ ጠላ ነው መልኩ ራሱ ይናገራል በርቺልኝ የኔ ባለሞያ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመስግናለው❤❤🙏🙏
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ዜድዬ እንካን አብሮ አደረሰን ቆንጆ ጠላ ነው እኔም እምወደው አሰራር ነው እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው ፀድዬ❤😍
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ አመሰግናለሁ ይሞከራል
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 жыл бұрын
ግሩምምምምምምምምምም ነው!!!!!!!!!!!
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Watching 👀
@fantayegutema3912
@fantayegutema3912 5 ай бұрын
የቴምሩ ስራ ምንድን ነው ቢገለፅ።
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ለሌላ ጌዜ ገብሱን እንደዚህ አታሳሪሪው ጥቅም የለውም ሲያር ቀላ ያለ ቢሆን የገብሱ ጥቅም ይገኛል thank you for sharing
@yz7517
@yz7517 3 ай бұрын
አረረኮ
@genetshieferaw8833
@genetshieferaw8833 3 жыл бұрын
Waw tnx. Lememoker chekuyalehu.
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመስግናለው❤🙏 በርግጠኝነት ትወድዋለሽ❤❤
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 3 жыл бұрын
Good job
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
❤❤🙏🙏Miss you
@hawitube1393
@hawitube1393 2 жыл бұрын
Asitofululaa ayii Tamirii koo farisoo sii gotee Gadheen
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 26 күн бұрын
Besemame letename adegecha now yehe ma yeharerea le tename gudate now tetenekeke danke 😊
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ እንኳን አደረሰሽ ዜድዬ።
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን ቤቲዬ🙏😍
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
thank you for sharing Zed, konjo tela👌🧡
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
My pleasure 😊☺ thank you for watching 👀
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Zedye hulem serashe tinikiki yale 👌👏🏾I hope you had really blessed Easter tebarekiligne 🙏🏾🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
I appreciate Emitya 🙏 thanks God it was amazing🙏❤🙏
@wubemulushewa2944
@wubemulushewa2944 Жыл бұрын
ለኦርቶ ብቻ ነው ትንሳኤው የሚመለከት?
@yodithabte8640
@yodithabte8640 2 жыл бұрын
Ershio aykiometetwem? Sent ken yekioyale saykiometete? Geshio betekemes instead of ershio?
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
Watching 👍
@K_LFCeditzz
@K_LFCeditzz 3 жыл бұрын
ሞያ ጥግ ድረስ እኮ ነው እናመሰግናለን
@azebgiorgis6479
@azebgiorgis6479 10 ай бұрын
Yarara nagar basheta yametal
@Nuremagna
@Nuremagna 2 жыл бұрын
ያሰክራል ወይስ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 3 жыл бұрын
አልክሆል እንዲሆን ምን ልጨምርበት?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ቢራ ውስኪ ቮድካ በጣም አይለኛ እንዲሆን 👍
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
Watching Tela metimek efelgalehu
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ዋዉ በለ ሙያ ወዴ ተባረኪ የኔ መልካም ሰላካፈልሸኝ አመሰግናለሁ የኔ ወዱ ቤቴም ጎራ በይ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው sure 👍❤❤
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
watching
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ጎረቤቴ በሆንሽ ብቀምሰው።ተመኘሁ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ጎረቤቶችሽ ታድለው 😀
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
😂😃
@dembidecor6128
@dembidecor6128 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን ዘድዬ እናመሰግናለን🥰
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
betam gobez balemuya neshi
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤
@גנטלמה
@גנטלמה 2 жыл бұрын
Gobez tert tefet yalu adadis aserarochin new hula yemtakerbw ena menm sercha alawkem gen serashen ewodwalhu gen kinato yetaftal aroo bemkolatu gen letana aimekerm
@HabtewoldTilahun
@HabtewoldTilahun 10 ай бұрын
Saldekesh alaefem gen tesetu tela tela newu weyis tamer temer newu yemilewu
@selamselam745
@selamselam745 2 жыл бұрын
በ5 ቀን መጠቀም ይቻላል ማለት መጠጣት
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አዎ ይቻላል
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
እናመስግናለን ስለ አሳየሽን ግን ባጣም ተቃጠለ ቀላ አርገሽ ቡትቆይዉ ለጤናም፣ ጥሩ አይደሉም ሲቃጠል የ እህሉን ጥቅም አጣ የ እኔ አስተያየት ነዉ ቅርካላለሽ።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
ወይ ?carbon monoxide ! ሠርዝ እንደሆነ አታቂም ?
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀❤️
@a12144
@a12144 Жыл бұрын
ጠላ ሳይሆን ቀሪቦ ነው። ጠላ ያለ ጌሾ እና ብቅል ጠላ አይባልም። ባህላችንን እየጠበቅን ቢሆን ይሻላል።
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib 8 ай бұрын
ትክክል እርሾ ለጤናም ጥሩ አይደለም
@mesimesi7756
@mesimesi7756 2 ай бұрын
ትክክል ጠላ ዋናው ብቅል እና ጌሾ ነው ይኼ ኪኒቶ ነው
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
Ietenami metifo now tetenkeke yehe yeharera ma eunete besheta now
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
ይሄን ሁላ ነገር ካረኩ በኃላ ጌሾ ባሩግበትስ??
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ይቻላል የምታገኚ ከሆን ብትጨምሪበት በጣም ቆንጆ ይሆንልሻል❤👍
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 2 жыл бұрын
አንድ ዶ/ር ሲናገር እንደሰማሁት ገብሱ በጣም እንደአሻሮ ከተቆላ ወደ የሆነ ከሚካል ይቀየርና ካንሰር ያመጣል ስለዚህ በጣም እስኪያር ድረስ አለመቁላት
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 7 ай бұрын
እውነት ነው ሰምቻለህ ማንኛውም ነገር ካረረ ካንሰር ያመጣል
@bcbc8854
@bcbc8854 2 жыл бұрын
የቆላሽውን ገብሥ ብትቀቅይው እናለሥወሥት ቀን ብታሥቀምጪው ነው
@bcbc8854
@bcbc8854 2 жыл бұрын
ብትቀቅይው ጥቅሙም የበለጠ ይሆናል እህሉ ብሥልሢል ወደጠላው ይሄዳል
@muluye333
@muluye333 11 ай бұрын
ይኸ እኮ ኪኒቶ ነው እንጅ የሚባለው ጠላ አይደሉም እናቶቻችን ጠላ እንደዚህ አላስተማሩንም ኪንቶ ወይም ሌላ ሰም ሰጭው ገና ያቀረብሽውን ሳየው በቃኝ
@meseretfekadu2160
@meseretfekadu2160 2 жыл бұрын
ስንት ቀን ይቆያል
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ቅዝቃዜ በቶ ከሆነ አንድ ሳምት ይቆያል ሙቀት ከሆነ ግን ፈርጅ ውስጥ ለአስር ቀን የሚሆን ይቆያል
@alemdiro6275
@alemdiro6275 3 жыл бұрын
ግን አያሰክርም አይደል?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም ሀይለኛ ነው ማማዬ😍
@martazewde1658
@martazewde1658 7 ай бұрын
ከሰል ሆነ
@seadaseid4558
@seadaseid4558 3 жыл бұрын
በእናንተ ሀይማኖት ግን አልኮል መጠጦች ክልክል ናቼው ወይስ???ምን አገባሽ እንዳትሉ ጥያቄ ነው የጠየኩት
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 3 ай бұрын
አረረብሽ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 3 жыл бұрын
ጎበኅ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Like it👍👍
@احمدالو-ض2ل
@احمدالو-ض2ل 3 жыл бұрын
ገብስ ነው አንዴ ግን አይመስልም
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እውነት ነው የተፍተገ ስለሆነ ስንዴ ነው የሚስለው👌❤
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 29 МЛН
"መስተ ፋቅር" የተሰኘው ጠላ በመሀል ቦሌ
30:01
Fana Television
Рет қаралды 58 М.
ቀላልና ፈጣን የመቀጣ  ጠላ አጠማመቅ|ETHIO-LAL|
13:19
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 29 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН