ፈጣን ተንቀሳቃሽ 4G ዋይፋይ |wifi ተጠቃሚ ከሆናችሁ ማወቅ ያለባችሁ |4G LTE mobile wifi router |Nati App

  Рет қаралды 12,084

Nati App

Nati App

Күн бұрын

ፈጣን ተንቀሳቃሽ 4G ዋይፋይ |wifi ተጠቃሚ ከሆናችሁ ማወቅ ያለባችሁ |4G LTE mobile wifi router |Nati App
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ ፈጣን 4G wifi router ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ KZbin ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማን...
አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ • አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግ...
Facebook ላይ ማስተካከል የሚገባን ወሳኝ ነገር • ለ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች በፍጥነት ይህ...
የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት አፕ
• የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት ም...
የ facebook ስም በ 2 ደቂቃ መቀየር • የ facebook ስማችንን በ 2 ደ...
ከስልክ ላይ የጠፎ ፎቶዎችን መመለስ • ከስልካችን ላይ የጠፉ ፎቶዎችን መመ...
ቴሌግራማችን አካወንታችን ላይ ሌላ ሰው ከገባ ማወቅ እና ማስተካከያ መፍትሄው
• ቴሌግራማችንን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ...
ሁሉንም አፖች በአንድ ላይ የያዘ አስገራሚ አፕ
• እንደዚህም ይቻላል ሁሉንም በአንድ ...
የፈላግነው አፕ ብቻ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ማድረግ
• የፈለግነው አፕ ብቻ internet ...
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
#Nati_App #wifi #mobile
ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App

Пікірлер: 108
@suleyegolina6020
@suleyegolina6020 2 жыл бұрын
ብሮ እኔም እችን ዋይፋይ ነበር የምጠቀመው ግን እስፒዱ ማለትም ፍጥነቱ ብዙም አይነፋም ምናልባት በጎግል ገብተህ ስለ ስቲንጉ አንዳንድ ማብራሪያ ብትሰጥበት አሪፍ ነው
@BezawitEshetu-l1t
@BezawitEshetu-l1t 2 ай бұрын
ራውተሯን ከ3g ወደ4g በስልኬ ራውተሯን እንዴት ልቀይራት እችላለው ሁዋዊ ነች
@everythingchannel9213
@everythingchannel9213 2 жыл бұрын
best ነው በጣም ፈጣን ነው የአመት ከፍላችሁ ብትተቀሙ ጥሩ ነው
@tatatube9391
@tatatube9391 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ዋይፋዩ በራሱ ግዜ ይወጣል ይገባል ለዚህ መፍትሄው ምንድነው
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@dansolo9863
@dansolo9863 2 жыл бұрын
I have the same doubts here too. How I can fix it?
@habibaduna7839
@habibaduna7839 2 жыл бұрын
አንዳንዴ እየተቀምኩ አልሰራም ይለኛል ለምድነው
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ምናልባት ከ ኔትዎርኩ ይሆናል
@janomedia281
@janomedia281 2 жыл бұрын
እኔም ኢሄን ነው ምጠቀመው ግን ፍጥነቱ በጣም ደካማ ነው ሚስተካከል ነገር ካለ አሳየን
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ያለክበት አካባቢ ያለው ኔቶርክ ይወስነዋል
@nuruhula7998
@nuruhula7998 Жыл бұрын
ይህ wifi አለኝ እና admin password ቀይሬ ነበር ነገር ግን ረሳሁት። እንዴት reset ማድረግ ይቻላል?
@ytbarektube
@ytbarektube 2 жыл бұрын
bro 4G belelebet akababi benehones metekem echilal weyis achelem
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
4 G ከሌለ በ 3G ይሰራል
@ytbarektube
@ytbarektube 2 жыл бұрын
Fetenet yinorewal gen be 3G ene yalehubete 4G ayiseral
@hassenseid6049
@hassenseid6049 2 жыл бұрын
እኔ ተንቀሳቃሽ ዋይፋይ አለኝ ፍጥነቱ አያረካም እስኪ መላ ከለህ ፃፍልኝ ለመረጃዎች አመሰግናለሁ
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@bahieorta976
@bahieorta976 Жыл бұрын
Speed new kezekze yale new endate new mastkakele emichalew
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ፍጥነቱ እንዳለክበት አካባቢ ኔትዎርክ ይወሰናል
@AsrrSdf
@AsrrSdf 2 ай бұрын
ዋጋው ስንትነው
@zinashdaka
@zinashdaka Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hitmantube6208
@hitmantube6208 Жыл бұрын
Be 3g network yiseral?
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ይሰራል
@buzyerta6929
@buzyerta6929 2 жыл бұрын
Enamsgnalny baty👍👍👍👍👍👍
@መኔይንኝሲዴታኙዋ
@መኔይንኝሲዴታኙዋ 2 жыл бұрын
Nat inameseginalen😘😘😘
@getachewmulat
@getachewmulat 2 жыл бұрын
ስሊፕ ሞድ ገብቶ፣ ፓወር ስትጫነው የኔትወርክ ምልክት እና የባትሪው ምልክት ይበራል፣ ግን ዋይፋይ ጋ ኮኔክት አያደርግም፣ ሁል ጊዜ ስሊፕ ሞድ ሲገባ ሪስታር ይፈልጋል፣ ዋይፋይ እንዲገናኝ፤ሌላ ቀላል ዘዴ አለህ፣ ስሊፕ ሞድ እያለ ማስነሻ ወይም ኮኔክት ለማድረግ፣ ሪስታርት ሳናደርግ?
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 жыл бұрын
አንድ ሰው ለወር ፌስቡክ ዋትሳብ ቴሌግራም እና ዩትዩብ ወር ሙሉ ቢጠቀም እስከ ስንት ይከፍላል ?
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ይሄ ያለገደብ ነው ያለገደብ ሁለት አይነት አማራጭ አለው ሙሉ መረጃ ማወቅ ከፈለክ በውስጥ አናግረኝ
@facebook6748
@facebook6748 Жыл бұрын
የኔ ራሱራሱ ይሄ router ነዉ ያለኝ ግን እየተጠቀምኩበት ይጠፋል የx ምልክት ያመጣል ወዲያዉ ደግሞ ይሰራል እና የምን ችግር ነዉ ??
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
እሱ ያለክበት አካባቢ ኔትዎርክ ይወስነዋል
@kibrleabgetu9972
@kibrleabgetu9972 2 жыл бұрын
ብሮ በጣም አራፍ 👍 ግን ከ4G ውጪ ተንቀሳቃሹ በስንት በስንት የወር ክፍያ ነው ያለው በተረፈ በርታ
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 2 жыл бұрын
tnx bro
@biniamtesfaymeresa5034
@biniamtesfaymeresa5034 2 жыл бұрын
የአድሚን ፓስወርድ ጠፋብኝ እንዴት ማወቅ እችላለሁ
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@kenenisa49
@kenenisa49 2 жыл бұрын
እንዴት መመለስ እንችላለን username passward ቀይረን ከረሳን
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@nhattycollection2497
@nhattycollection2497 2 жыл бұрын
ፍጥነቱ ወፍ
@bsratytbarek5710
@bsratytbarek5710 Жыл бұрын
Endet new hide madreg yemnchlew?
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
እንደሱ አይቻልም በዚህኛው
@Seada2
@Seada2 Жыл бұрын
እኔም ይሄን WiFi እጠቀማለሁ ግን በጣም አዝግነው
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ኔትዎርኩ እንዳለክበት አካባቢ የኔትዎርክ ፍጥነት ነው የሚወሰነው
@yared7613
@yared7613 2 жыл бұрын
wps lemn new agelglotu pasward lemekeyer sfelg admin bye sgeba ayseram
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ዋይፋይ ራውተርክ ምን አይነት ነው
@samersamer1847
@samersamer1847 2 жыл бұрын
ዱባይ እናገኘዋለን
@muna3659
@muna3659 2 жыл бұрын
Ere benateh melesleg
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ጥያቄሽ ምን ነበር
@muna3659
@muna3659 2 жыл бұрын
Sile batriwe
@muna3659
@muna3659 2 жыл бұрын
Wendme enem echin wayfay gezahuna lemegemeriya geze le 3 seat charg arekut semayawi abrito full hone.kezabehala gin chargu siyalk key bilch bilch sil charg arekut gin minim semayawi/yeful miliket/alameta ale 3 seat mulu charg tedereg gin endezawe key endebera new
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@muna3659
@muna3659 2 жыл бұрын
Yekerta bewest setl algebagem
@mebinayitbe1912
@mebinayitbe1912 2 жыл бұрын
area coverage how much radius ?
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
20 - 30 m
@mahi11978
@mahi11978 2 жыл бұрын
Tell us about using packages for this device
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ያልተገደበ ነው በውስጥ አናግረኝ
@mahi11978
@mahi11978 2 жыл бұрын
የኔት ወርክ መቆራረጡን እንዴት ማስተካከል እንደሚቻል ብትጠቁመን ?
@amanmenkir7703
@amanmenkir7703 2 жыл бұрын
I am using the same router but it doesn't sufficiently work with some distance it must be very near with me so if u have any suggestion with this please share with us.
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
Update software
@kaleabsolomon9876
@kaleabsolomon9876 2 жыл бұрын
eske snt meter new mseralh
@solomonchane9190
@solomonchane9190 2 жыл бұрын
bro enam mtekemew esun new gn fitnetu mata lay betam yikensal limited eyehone yashegral sitting mistekakel kale btasawkegne bro
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@solomonchane9190
@solomonchane9190 2 жыл бұрын
@@natiapp bewst styign aba algebagnim endat new
@godisgoodallthetime7815
@godisgoodallthetime7815 2 жыл бұрын
የት ነው ማግኘት የምችለው Please ?
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ የገዛውበትን እነግርካለው
@danieleshetu8823
@danieleshetu8823 2 жыл бұрын
Mels kechalk comment lay melseln
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸውን ጥያቄዎች በውስጥ እመልሳለው
@wendeharer1828
@wendeharer1828 2 жыл бұрын
admin passwordu tefabig passaword likyer biya tedgagami keyraw selnber enbi aleg plese bro
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@ermitadese7740
@ermitadese7740 2 жыл бұрын
Fetnet yelewem yena bro erasun nw yemetekemew y amet neber yegezawet
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ያለክበት አካባቢ 4G network ካለ ወደ 4G ቀይረክ ተጠቀም ፍጥነቱ እንደ አካባቢው ኔትዎርክ ይወሰናል
@ermitadese7740
@ermitadese7740 2 жыл бұрын
@@natiapp 4g lay nw yalew gebeche check argawalew gen betam slow nw beza lay connect with out internet eyale yekoraretale betam lela mefteha kaleh tebaberegn bro
@muna3659
@muna3659 2 жыл бұрын
Ebakeh sile batriwe nigereg lemegemeriya geze le 3 seat charg kareginew behala. Key sibera new Wes Key bilch bilch sile new charg yemnaregew
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በውስጥ አናገረኝ
@muna3659
@muna3659 2 жыл бұрын
@@natiapp alakewim bewiset sitel endet new
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በቴሌግራም
@befekaduthankyouseyum969
@befekaduthankyouseyum969 2 жыл бұрын
3G ይሰራል እንዴ?
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
አዎ ይሰራል
@mubarekkassahun4333
@mubarekkassahun4333 2 жыл бұрын
Are no interate conaction yelale
@adilabdu6176
@adilabdu6176 2 жыл бұрын
Wagaeus
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ሁለት አይነት ነው ሁለቱም ያለ ገደብ መጠቀም የሚያስችል ነው ከሁለቱ የፈለከውን መምርጥ ትችላለክ በውስጥ አናግረኝ
@mohammedmuktar9934
@mohammedmuktar9934 2 жыл бұрын
የኔትዎርክ ምልክቷ ቀይ እየበራ አስቸገረኝ ምኝ ላርገው
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
አጥፍተክ መልሰክ አብራው
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 2 жыл бұрын
Wowwww
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew kelb
@አላህወኪል-ኘ3ኘ
@አላህወኪል-ኘ3ኘ 2 жыл бұрын
እስኩ መፋተሄ እዳለህንገረኝ አውዶ እና ፎቶ ወደቆፎው የይመጣልኝ በዋስታብ የሚላከው
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ቀፎው ላይ እዲቀመጥልሽ ፈልገሽ ነው ?
@አላህወኪል-ኘ3ኘ
@አላህወኪል-ኘ3ኘ 2 жыл бұрын
@@natiapp አወ
@degudejene
@degudejene Жыл бұрын
እንደት ሀይድ ማድሬግ እንችላሌን?❤
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ሞክሬው እንደሱ አይሆንም ብሮ
@1v1pro72
@1v1pro72 2 жыл бұрын
What is the price
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
የ internet ነው ወይስ የራውተሩ በውስጥ አናገረኝ
@mamiHD673
@mamiHD673 8 ай бұрын
እኔ እፈልግ ኣለው ስልክህ ላክልኝ
@natiapp
@natiapp 8 ай бұрын
Natiapp ብለከ tg ላይ አናግረኝ
@OrtododoxTewahidoTube
@OrtododoxTewahidoTube 2 жыл бұрын
ብራዘር 4g lte mobile router ፈልጌ ነበር ዋጋው ሰንት ነው
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ብዙ አይነት አለ በውስጥ አናግርውኝ
@agezeeristu3115
@agezeeristu3115 2 жыл бұрын
ዋጋውስ bro
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
የእቃውን ነው
@siifan.tashoma1788
@siifan.tashoma1788 11 ай бұрын
Yaa
@befekaduthankyouseyum969
@befekaduthankyouseyum969 2 жыл бұрын
የክፍያ ስረአቱስ
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ሁለት አይነት ነው ከ ሁለቱ የፈለከውን መምረጥ ትችላለክ በውስጥ አናግረኝ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 жыл бұрын
@@natiappከዚህ ላይ ብትመልስ ሌሎቻችንም መልስ እናገኝ ነበር
@jumachama880
@jumachama880 2 жыл бұрын
Sent new wagaw
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ሁለት አይነት ምርጫ አለው በውስጥ አናግረኝ
@asterabraham2562
@asterabraham2562 Жыл бұрын
Phone number kaleh
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
Tg ላይ nati app ብለሽ አናግሪኝ
@asterabraham2562
@asterabraham2562 Жыл бұрын
Wifi sim atekakem asayen
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 80 МЛН
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 60 М.
OMN Horn Odeessaalee Onkololeessa 3, 2024
56:11
OMN
Рет қаралды 2,8 М.
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН