ምልጣን ዘጳጉሜ ሩፋኤል | ሊቀ ጠበብት ሰናይ ዴንሳ ምልጣኑን ሲሉት | ምልጣን Miltan Ze Pagume Rufael

  Рет қаралды 7,956

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

11 ай бұрын

ምልጣን ዘጳጉሜ ሩፋኤል | ሊቀ ጠበብት ሰናይ ዴንሳ ምልጣኑን ሲሉት | ምልጣን Miltan Ze Pagume Rufael
ጳጉሜ 3 የቅዱስ ሩፋኤል በዓል በደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳት እና ሊቃውንት የተገኙበት አስደናቂ የበዓል ዋይዜማ ነበረ
©️ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫ || 2014 ||
#Rufeal
#ሩፋኤል
#ሊቀ_ጠበብት_ሰናይ_ዴንሳ
🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ www.youtube.com/@FetuneRediet....
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23
ምልጣን,miltan,ምልጣን ዘጳጉሜ ሩፋኤል,ምልጣን ዘጳጉሜን ሩፋኤል,ጳጉሜን ሩፋኤል,kidus rufael,ጳጉሜ ሩፋኤል,ቅዱስ ሩፋኤል,ቅዱስ ሩፋኤል kidus rufael,kidus rufael mezmur,ወረብ ዘጳጉሜ ቅዱስ ሩፋኤል,ጳጉሜ ቅዱስ ሩፋኤል,pagumen rufael wereb,pagume rufael wereb,pagume rufael,pagme rufael,rufael,rufael mezmur,ደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል,pagume 3,ነዐ ነዐ ማዕከሌነ ቁም በበዓልከ ባርከነ ዮም,pagume,aynu zerigb,አይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል ሀመልማለ ወርቅ,ዓይኑ ዘርግብ,ዐይኑ ዘርግብ,Aeynu zerigb,kebero ametat,ከበሮ,ከበሮ አመታት ትምህርት,asdenaki kebero

Пікірлер: 19
@MmMm-uh7yw
@MmMm-uh7yw Ай бұрын
አባቶቸ ክበሩልኝ ኸረ ወየሁ ዝማሜ እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bezalealem854
@bezalealem854 10 ай бұрын
የቤተ ማርያም ንሽ እና ዝማሜ ግሩም ነው። በጣም አንጀትን ይበላል። እንባም ያስመጣል። ይህ ዜማ በደንብ በአውድዮ እና ቪዲዮ ተሰንዶ መቀመጥ አለበት። ጎንደር እና ጎጃም ካለው የቤተ ማርያም ንሽ እና ዝማሜ ደብረ ሊባኖስ ካለው በጥቂቱ ይለያል። በጣም ያምራል። በጣም። ፍጡነ ረድኤት ከልብ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 11 ай бұрын
እግዝያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የቅድስ፣ሩፍኤል፣ረዴቱ፣በረከቱ፣ይደርብን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@timotewos101
@timotewos101 5 ай бұрын
2:19
@theancientethopiansrelgion2606
@theancientethopiansrelgion2606 9 ай бұрын
ሊቀጠበብት ሰናይና ሊቀጠበብት ተድላ በተለይ ዝማሜው ልብን ይሰውራል
@user-dg4wy2zk6m
@user-dg4wy2zk6m 11 ай бұрын
Ereee bemariam ketayun pls
@raskirubja9258
@raskirubja9258 11 ай бұрын
awo ebakeh werebun please
@FetuneRediet
@FetuneRediet 11 ай бұрын
እሺ
@ዳዊተ
@ዳዊተ 11 ай бұрын
ለምንድነው የባለፈው ዓመት ነው ምትለጥፉ?
@user-dg4wy2zk6m
@user-dg4wy2zk6m 11 ай бұрын
Ye 10 amet bihon min cheger alew still now endzi aynet videos KZbin lay yelem
@zematube1219
@zematube1219 11 ай бұрын
እኮ የኔም ጥያቄ ነው 👍👍😃
@FetuneRediet
@FetuneRediet 11 ай бұрын
ችግሩን ብቻ አስረዳኝ እስኪ
@FetuneRediet
@FetuneRediet 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እባካችሁ ተብለን ተለምነን መለጠፋችን ከባለፈው ዓመት መሻሻሉን እንኳን አላስተዋለውም
@ዳዊተ
@ዳዊተ 11 ай бұрын
@@user-dg4wy2zk6m እንደ አዲስ ስትለጥፍ ግን አዲስ ካልሆነ መዋሽ ማለት ነው። ለምሳሌ እኔ የጠበኩት የዛሬ ዓመት በዓል ነበርና ተገረምኩ ይሄንን video ሳይ። የዚህ ዓመት ሩፋኤል በዓል ገና ስላልመጣ ነው።
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
ምልጣን ዘሰኔ ማርያም || Miltan ZeSene Mariam 2020
22:09
ዋይ ዜማ Way Zema
Рет қаралды 4,4 М.
ምልጣን ዘጳጉሜን ቅ. ሩፋኤል - Pagume St. Rufael Miltan
9:54
ደቂቀ ያሬድ Deqiqe Yared
Рет қаралды 2,1 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22