ስምን ፕራንክ አርኳት ደርቅ ፕራንክ ትቆጥቻት አኮርፍች ምን ይሻላል😂😂

  Рет қаралды 48,024

Dawud Tube

Dawud Tube

3 жыл бұрын

ላይክ ሼር ስብስክራይብ

Пікірлер: 660
@mekameka8715
@mekameka8715 3 жыл бұрын
ወላሂ ብዙ ጥዶች አይቻለሁ ግን እደናተ ዘና የሚያደርገኝ አላየሁም ሁሉም ይበሻቀጣል. ትክክክለኛው ያገራችንን አማርኛ ውድድድድ
@temremohammed6956
@temremohammed6956 3 жыл бұрын
ትክክል እኔ እውነት ዘና አረጉኝ አንዳን አሉ አደረግን ብለው አማረኛቸውን የሚቀይሩ
@eilham2682
@eilham2682 3 жыл бұрын
ትክክል
@AsSa-gn3tu
@AsSa-gn3tu 3 жыл бұрын
@@temremohammed6956 እኔም ተመቹኝ
@user-oz4gt9iv3h
@user-oz4gt9iv3h 3 жыл бұрын
ኦርጅናል ወሬ ስለነኮ ነው የነዝህ
@appapp8535
@appapp8535 3 жыл бұрын
ምነውጠቆርቺሁ
@official-kz4on
@official-kz4on 3 жыл бұрын
ሁለት የዋህ ማን አገናኝቶችሁ ይሆን 😊እሰኪ የተዋወቃችሁበትን ሰበብ ንገሩን ፈቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ😍
@zahara122w8
@zahara122w8 3 жыл бұрын
ክክክ እሱ ነው እኔንም የገረመኝ
@user-lj9zl1fv5k
@user-lj9zl1fv5k 3 жыл бұрын
ክክክክ ደስ ይላሉ
@z9333
@z9333 3 жыл бұрын
ክክክ ኢ ወላ ይናገሩ እዴት እዴተገናኙ
@user-lj9zl1fv5k
@user-lj9zl1fv5k 3 жыл бұрын
😁😁😁
@halimatube9681
@halimatube9681 3 жыл бұрын
እኔ ደስ ይሉኛል የዋህ ናቸው❤❤
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 3 жыл бұрын
አማረኛቸው ደስስስ ይላል ያስቃሉ እደዘመኑ ሰዎች አይሞላቀቁም
@zinetfker
@zinetfker 3 жыл бұрын
ትክክል
@DawudTube
@DawudTube 3 жыл бұрын
ውድ እና የትከበራችህ የቻናሌ ቤትስቦት ስለጥራቱ ይቅርታ እጥይቃልሁ በሌላ በጥራ video እስክንግናኝ መልካም ግዜ ።ስልመጣችህ አምስግናልሁ
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 жыл бұрын
ቅር እዳይልህ ማንኛውንም ሰው ስትደውል አሰላሙአለይኩም ይቅደም የአላህ ሰላምታ አይዟችሁ
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 жыл бұрын
ክክክ ደሞ ፈቅዶልኝ ይቆጣል እደ ክክክክ
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 жыл бұрын
አይይይይ ያረብ ቅመም የሆነ ባል አለሺ ማሬ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@z9333
@z9333 3 жыл бұрын
እሽ ወድማችን በጣም ዴስ ትላላችሁ የዋህ ናችሁ ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በመቀጠል የወይት አገር ልጅ ናችሁ?? ይመለስልኝ ጥያቄዬ!!!
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 жыл бұрын
@@z9333 የኔም ጥያቄ የየት ሀገር ናችሁ ነው ክክክ
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ጥሩ አሳብ ነው አፋር ያልከው ለወገን ደራሽ ወገን ነው ወንድሜ እግዚአብሔር (አላህ) ይርዳን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ ስለአፋር ማንሳትህ ያስደስታል ከተባበርን ድህነትን እናሸንፈዋለን!!!
@user-kf2jk8tf4g
@user-kf2jk8tf4g 3 жыл бұрын
እዳዉ ባል እና ሚሥት ካዲ ዛፈ ይቆረጣል ለካ ጉሮ 🤣
@user-wl9qr4ko4y
@user-wl9qr4ko4y 3 жыл бұрын
እንደማመር
@tubeyimamwollo2068
@tubeyimamwollo2068 3 жыл бұрын
እዳልጫወት ከሆነ ለምን ፈቀድክልኝ መጀመሪያ 😀😀😀😀😀😀😀 የኔ ቅመም አብሽሪ
@seadaseid3217
@seadaseid3217 3 жыл бұрын
ወላሂ እናቴን አሥታወሡኝ ወድሞቸን አይ
@neim624
@neim624 3 жыл бұрын
ሡሡ 😜አቲ 😁😁😁😁😁
@seadaseid3217
@seadaseid3217 3 жыл бұрын
@@neim624 ነኢሙ
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 3 жыл бұрын
ወላሂ ስታሳዝኑ ሁለት የዋህ ጩጨወች 😂😂 አላህ ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ ማሮቸ
@user-iv5ex2iz5v
@user-iv5ex2iz5v 3 жыл бұрын
ክክክ
@user-xr1pt1ld5l
@user-xr1pt1ld5l 3 жыл бұрын
ክክክክ
@user-xy3te9wj9n
@user-xy3te9wj9n 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-pf6km1cs1l
@user-pf6km1cs1l 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 3 жыл бұрын
@@user-pf6km1cs1l ክክክ ምነው ከምር የዋህ ናቸው
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 3 жыл бұрын
አይይይይ እውነት. ስለሀቅ ንጽህ ልባቸው. ኽይርስራችሁ አስተሳሰባችሁ እና ባሎን. እደ መሪ. ማክበሮ እድህ አይነት መከባበር ጠፍቶል ማሻአላህ
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x 3 жыл бұрын
ሁለት የዋህ ሁለት ህፃን አላህ አይለያችሁ የኔማሮች ክክክክክ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 жыл бұрын
ወላሂ እንዴት እንዳሳቀኝ ሚስቱን ሳይሆን ህፃን ልጅ የሚይቆጣ ነው የሚይመስለው 😄😄😄ለማንኛውም ይመቻችሁ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
ክክክክ
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስስ የምትሉት ወላህ እስከ መጨረሻ ያድርግላቹ ወላህ በጣም ነው የምት መቹኝ ክክክክክክ
@lubabaseid9219
@lubabaseid9219 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-kc5lf9gs4s
@user-kc5lf9gs4s 3 жыл бұрын
አይ እስከሁን ሰላጋኘቹሁ በጣም ነዉ ምታምሩት ቪዲዮወቹን ጫርሼ አዬዉት እንቅልፌን ትቼ ጫወታቹህ ስያምር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ. ስወዳችሁኮ በፍቅር ነው 😍😘😘. ዳዉዲ ኧረ ተዉ ፈቅደክ ቁጣ 😂😂
@user-wy7mb5ph9z
@user-wy7mb5ph9z 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ቀጥሉበት
@lubabhseid7127
@lubabhseid7127 3 жыл бұрын
ወይኔ ሲምሮ ከዘመኑ ሰወች ታምራላችሁ የራሳችሁን ቆንቁ አቆማችሁ ያምራል ሰብሰክራብ አድርኮችሁ ታምራላችሁ ማሮች😘😍
@tubeyimamwollo2068
@tubeyimamwollo2068 3 жыл бұрын
እጓሮ ነሽ እደ በቆሎ ትቆርጫለሽ አረ በሳቅ😀😀
@medinasayd4723
@medinasayd4723 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃
@kadeghh4076
@kadeghh4076 3 жыл бұрын
😂😂😂😂አረ ከነሡ ይበልጥ ኮሜቶች አሣቃችሁኝ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@bsshh1964
@bsshh1964 3 жыл бұрын
ሥታምሩቀጥሉበት
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@mehbubahussen8103
@mehbubahussen8103 3 жыл бұрын
ስታምሩ ጎበዞች ያለምንም መመፃደቅ በተወለዳችሁባት ባደጋችሁባት ቋንቋ በርቱ
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 3 жыл бұрын
እኔህ ልጆች ወላሂ በጣም ደስ ይሉኛል ሁለታቸዉም ማሻአላህ ዉለዱ ክበዱ ክበሩ አይለያችሁ የኛ የዋሆች ስታምሩ
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ማሻአላህ ሁለታችሁም ቆጆ ናችሁ ደሞ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች
@user-yd8xt4rj5u
@user-yd8xt4rj5u 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አፈሮችን ስተስተውስ የበላጠ ወደድኳቹ አላህ ይጠብቀቹ ጥንዶች በርቱ እህቴ ኒቃብ ብትላብሽ የበለጣ ውብነሽ ማሜ👍👌
@user-ep9yv8ci5c
@user-ep9yv8ci5c 3 жыл бұрын
በርቱ እናተው ትሻላላችሁ ግን ከጅቦ አይን ይሰውራችሁ
@umlman3540
@umlman3540 3 жыл бұрын
ክክክ
@AsSa-gn3tu
@AsSa-gn3tu 3 жыл бұрын
እኔ እምለዉ ይሄ ጅቦ ማለት ማን ነዉ ወይስ ያገራችን የጫካዉ አዉሬ
@phone7463
@phone7463 3 жыл бұрын
@@AsSa-gn3tu ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@rd8739
@rd8739 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
@@AsSa-gn3tu ሀሀሀሀሀ የኔም ጥያቄ ነው
@user-um3hk6pz7u
@user-um3hk6pz7u 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ሁለታችሁም የዋህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@hayatsaeed7515
@hayatsaeed7515 3 жыл бұрын
የአላህ ደስ ስትሉ የዋህ ቅን አሳቢ ናችሁ አይዞችሁ ጠንክሩ ደግሞ ኮሜንት እየፃፉ ለሚሳደቡት ቦታ አትስጦቸው እነሱ ፕለቲከኞች ናቸው እናንተ ደግም አላህ የሚወዳችሁ ቅን አሳቢ
@alquaalqua1042
@alquaalqua1042 3 жыл бұрын
ደስስትሎ ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ እስከመጨረ ሻው አላህ አይለያችሁ
@user-xu4zs1un2h
@user-xu4zs1un2h 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደሰ ትላላችሁ ህፃኖች ናችሁ ወላሂ ግን አሰተዋይ ሰሚራ ማሻአላህ ባልሸን ታከብሬለሸ ይመቻችሁ
@loveethiopia7764
@loveethiopia7764 3 жыл бұрын
የዋህ ነገሮች ነችሁ በረቱ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርሳችሁ ደሞ ገና ሀጸን ነችሁ አይዞችሁ በርቱ😍😍😍😍😘😘💚❤💛
@user-eo7fu1qt7r
@user-eo7fu1qt7r 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስቱል አላህ ይጨምረላችሁ
@user-xf2zl4mc4g
@user-xf2zl4mc4g 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ገና ዛሬ አየኋችሁ አብሺሩ በረቱ ቤተሰብ ሁኛለሁ🌹
@halemabata7497
@halemabata7497 3 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ዉዶቸ በርቱልን
@halimahalima4961
@halimahalima4961 3 жыл бұрын
ሀሳባብህ ሀሪፍ ነው ጀዛኪላህ ኸይር ሱሶች
@user-xc5oo8bu7n
@user-xc5oo8bu7n 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሁን ደህና መስራት ይዛችኃል ልክ እደዝህ ተጫወቱ በርቱ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 жыл бұрын
ማሻኣላ ደስ ስትሉ 2የዋህናችሁ ትዳሪችሁ ያማረ ይሁን
@saadiyaourko6211
@saadiyaourko6211 3 жыл бұрын
ውዶቼ አላህ አይለያችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨርላችሁ 😘😘
@abdulazizthehabesha4855
@abdulazizthehabesha4855 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እንጎቻ ናችሁ ባህሪያችሁ በጣም ሀሪፍ ነው ልክ እንደእህትና ወንድም ነው ስቀልዱ ቀጥሉበት
@ekramtube7664
@ekramtube7664 3 жыл бұрын
አህለን ምርጦች ሥጠብቃችሁ መጣችሁ በሉ ደምሩኝ እኔም ከፈትኩ👍👍👍
@user-rq4go9pt5c
@user-rq4go9pt5c 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ. አረ የሶመልስ. አሳቀኝ. ምርጦች. አይ በሳቅ ነው የሞትኩት
@shamsa1309
@shamsa1309 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ የዋሆች ነችሁ አብሽሩ በርቱ
@alema930
@alema930 3 жыл бұрын
ንፁህ ፍቅር እዳላችሁ ታስታውቃላችሁ ታድላችሁ
@user-ib4ob3zi4q
@user-ib4ob3zi4q 3 жыл бұрын
ወላሂ ሰሙየ በርግጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማያችሁ ግን እህቴን ትመስያለሽ የኔ ቆጆ ፍቅራችሀን ያብዛላችሁ😊😍😉😘😘
@zmanalo8448
@zmanalo8448 3 жыл бұрын
በቆሎ ትቆርጫለሽደ እጎሮ ክክክክ
@bintahmed
@bintahmed 3 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ለቤታችሁ አድስነኝ ማሸአላህ አላህይጨምርላችሁ በርቱ
@HayatHayat-zu4zk
@HayatHayat-zu4zk 3 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነው ውዶቸ የናተ ይሻላል
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 3 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ሁለት የዋህ እንዴት ተገናኛችሁ ማሻአላህ አሏህ አላህ ይጨምርላችሁ
@zenatmenberu5944
@zenatmenberu5944 3 жыл бұрын
የኔ ልዩወች ፍቅራችሁ ይብዛ
@seadi.bintebaba8005
@seadi.bintebaba8005 3 жыл бұрын
ምርጧች አይለያችሁ
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ እምትሉ ጥዶች ❤❤🌷
@user-qd8qc5it7e
@user-qd8qc5it7e 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ዘና ታረጋላችሁ በርቱ
@user-tl7xx5of6w
@user-tl7xx5of6w 3 жыл бұрын
ሁለታቸውም ልጆች ናቸው ክክክክክ መቆጣትእኳ አላወቀበትም እጓሮ እኮነውየሄድኩት እጓሮ ምንታደርጊያለሽ በቆሎ ልቆርጭ😂😂😂😂
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-zt5qf6gz4m
@user-zt5qf6gz4m 3 жыл бұрын
Masha allah des tlalachuh allah fiqirachuhun yichemrlahuh
@user-kk5jj6iz8z
@user-kk5jj6iz8z 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች ማሽአላህስታምሩ አላህእስከመጨረሻውበፍቅርያኑራችሁ
@nuretube1155
@nuretube1155 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ የምር ፍቅራችሁ ያምራል
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም፣ልጆችናችሁ ፣የዋህናቸዉወላሂምረጦችናችሁ፣የዋህ
@fafilove2367
@fafilove2367 3 жыл бұрын
ስታምሩ 😘
@loveethiopia7764
@loveethiopia7764 3 жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች😍😍😘😘😘👍👍👍
@zabibaadem6589
@zabibaadem6589 3 жыл бұрын
የኔማሮች ማሻ አላህ አይለያችሁ
@asnaasna3464
@asnaasna3464 3 жыл бұрын
በጣምደሥ ትሉኛላችሁ መሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ያረብ ❤ዉድድድአደርጋችሆለሁ ሁለታችሁንም
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ የመጀመሪያ ግዜ ነዉ ያየኋችሁ ደስ ስትሉ
@fatimayossif813
@fatimayossif813 3 жыл бұрын
ማሻእላህ ደስትላላቹህ አብሺሩ ለቤታቹህ አዲስነኝ በረቱ
@user-lt4zm7zi9f
@user-lt4zm7zi9f 3 жыл бұрын
ክክክክክክየኔሚድኪኖች ምርጥጥንዶች ክክክክእጓሮምንትሠሪያለሽበቆሎትቆርጫለሽ ኣይልም
@fuzmuhmammed3707
@fuzmuhmammed3707 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እስከ መጨረሻው አላህ ይወደዳችሁ ደስ ትሉ አላችሁ ሁለት የዋህ
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 3 жыл бұрын
ወሏሂ በጣም ነዉ ምታስቁት የአሏህ አሏህ ትዳራቹ ዘላቂ ያርግላቹ
@hiyatyoutube5254
@hiyatyoutube5254 3 жыл бұрын
በርታ
@marwaidk7319
@marwaidk7319 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ
@user-xi8qm3ru5y
@user-xi8qm3ru5y 3 жыл бұрын
ማሮች ወላሂ ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ዉድድድ ነዉ ማረጋችሁ
@sehenapsehenap8173
@sehenapsehenap8173 3 жыл бұрын
ደስስትሉ ወድምና እህት ነውእምትመስሉት አላህ ያሳድጋችሁ ገናልጆች ናችሁመሰልደሞ አብሮያሳድጋችሁ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድሜቁረጥ 💋💋👍👍
@user-zt1md8rj3r
@user-zt1md8rj3r 3 жыл бұрын
ጎበዝ ላፋሮች ያስተላለፍከውም
@meryjotube1237
@meryjotube1237 3 жыл бұрын
የኔ ናት ስታሳዝን ውይ የተባረከች ሚስት ናት ጌታን
@hayatemuhammad4288
@hayatemuhammad4288 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ግን ደሥ ሥትል መሰሎችህ ይብዙ
@user-vw5tw9ke6c
@user-vw5tw9ke6c 3 жыл бұрын
ውይ ቅመሞች ናችሁ ስወዳችሁ በርቱ
@zmomlove739
@zmomlove739 3 жыл бұрын
ሚሥኪን ቁጣዋ ቆሎ ከፊቶ አይጠፋም ውነት እየመሠላት
@user-pr5nz5zc8b
@user-pr5nz5zc8b 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህይጨምርላችሁ
@user-en5vs8lq1k
@user-en5vs8lq1k 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጦች
@adfgdg8310
@adfgdg8310 3 жыл бұрын
እኔ መቸም ወደዲኳቺሁ የዋህ ስለሆናቺሁ
@tube6974
@tube6974 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ምርጦቺ አላህ ይጨምራላቺሁ
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ጎሮ እኮ ነዉ የሄድኩት ጓሮ ምን ልትሰሪ ሄድሽ በቆሎ ልትቆረጥሚ 😂😂😂ማሻ አላህ ስለ አፋር ያሴተላለፍከዉ መልእክት ደስ ይላል የልጅ አዋቂ
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 3 жыл бұрын
እንደማመር በቅን እመልሳለሁ
@mehbobah1mehbobah125
@mehbobah1mehbobah125 3 жыл бұрын
የአሏህ ፍቅራቸዉን አሏህይጨምርላቸዉ ደስስትሉ
@zeynebmnye4692
@zeynebmnye4692 3 жыл бұрын
በቃ ደስ ነው እምትሉ አለ አይደል አነጋገራችሁ በጣም ነው እሚመቸኝ አላህ ይጨምርላችሁ
@hayatnurahusen3023
@hayatnurahusen3023 3 жыл бұрын
ያኡምሪ የኔ ብጤ ህፃን ናችሁ አላህ ያሳድገን
@user-zb8lg6sj3z
@user-zb8lg6sj3z 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ማሮች
@user-wv3sm5zb2q
@user-wv3sm5zb2q 3 жыл бұрын
የኔ ዉዶችች ዉድድድድድድ ነዉ እማረጋችሁ በርቱልን 💋💔💔
@susuyoutub5002
@susuyoutub5002 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ማሸአላህ
@gjjj572
@gjjj572 3 жыл бұрын
.ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ዉዶቼ አብሽሩ
@user-dd5de6mj5n
@user-dd5de6mj5n 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስስስስ ቲሉ ክክክክክክ
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
በቆሎ ትቆርጫለሽ እንዴ እጓሮ ምን ትሰሪያለሽ አላለም😂😂😃😃😃❤❤❤❤
@user-fp4lx8yj5n
@user-fp4lx8yj5n 3 жыл бұрын
ክክክክክ ብሏል ወይ ኮሜንቶች ውስጤ ናቼው
@user-bu7yo5sp8k
@user-bu7yo5sp8k 3 жыл бұрын
😀😀😀
@user-lf8ez9kq7b
@user-lf8ez9kq7b 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@user-jr9fs2iu2q
@user-jr9fs2iu2q 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ኧረ በሳቅ እንዳቆጭ አላለም ግን ጥያቄ አለኝ እድሜችሁ ሥንት ነው ሚስትህ ናት እህትህ መልስ እፈልጋለሁ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 3 жыл бұрын
ሚስቱናት ጩጮእኮናቸዉ
@samiraassafa1477
@samiraassafa1477 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ ትላላችሁ የትት አግር ልጆች ናችሁ እደት ተገናኛችሁ
@Al-hx7yf
@Al-hx7yf 3 жыл бұрын
እእእ.አገራቸውን.ባወኩት.የነሱንአገርልይቆይእማገባው..እደሷየዋህባልቢገጥመኝ..ሀሀሀሀሀሀ
@jenethussen5334
@jenethussen5334 3 жыл бұрын
ከሚሴና ወልደያ ናቸው እሱ የከሚሴ ልጅ ነው
@tube6989
@tube6989 3 жыл бұрын
@@jenethussen5334 አማረኛው የከሚሴ እደሆነ ጠርጥሬ ነበር
@sihgpnglh3198
@sihgpnglh3198 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔውዶች አላህ ይጨምርላችሁ
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 3 жыл бұрын
ወላሂ ልቆጣ እንኳን ብትል የሚቆጣ ፊት የለህም ማሻአላህ ዉለዱ ክበዱ ክበሩ ፍቅራችሁን እስከ መቃበር
@AMINAAMINA-lw2jt
@AMINAAMINA-lw2jt 3 жыл бұрын
ማሻኣላህ
@fatumalove1391
@fatumalove1391 3 жыл бұрын
መሻላህ ደሰሰትሉ የኔምረጦቺ
@tubeyimamwollo2068
@tubeyimamwollo2068 3 жыл бұрын
አህለን ምርጦችየ ለቤታችሁ አድሥ ነኝበርቱልኝ😍😍😍
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ እህህህ የኔ ማሮች
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 3 жыл бұрын
የኔናት ልክ እደኔ ባል ነው የዋህ ነው ወላሂ እኔም ባሌም አድ ነን ሰው ሲየየን በልና ሚስት አመስሉም እህትና ወድም ናችሁ ነው እሚሉን
@Ballsmer
@Ballsmer 3 жыл бұрын
የኔወንድም የኔእህት ወላሂ ሚስኪን ናችሁ አላህ አይለያችሁ አቦ እኔም እንደናተ ያለነው ትዳር እምመኘው በረቱ ውዶች ማሻአላህ
@f1103
@f1103 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ቀና ታዳጊዎች በርቱ
@muhye4848
@muhye4848 3 жыл бұрын
ማሻአላህ. ድድሥትላላቺሁ. እደቱተገናኛቺሁ ጥያቂ??
@yeshihabesa1961
@yeshihabesa1961 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እስከወዳው ያድርግላችሁ
መከራው በዛ ዛሬ ግና እቤታችን ግባን😭
8:54
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,4 МЛН
ሚኪ ተደብቆ ሲያጨስ ያዝኩት / #rumi&miko
13:30
ጉዞ ወደ ዱባይ 😭
25:17
Dawud Tube
Рет қаралды 26 М.
🛑 ሜላት ለሁሉም ነገር መልስ ሰጠች
17:42
Keryihun tube ኬር ቱብ
Рет қаралды 8 М.
ብቃ ብችኛ ሆንኩ ጥላኝ ሄደች 😭
32:27
Dawud Tube
Рет қаралды 18 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 14 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 13 МЛН