የዝሙት ሕይወቴን ማንም አያወቅም ነበር ሰዎች መማር ካለባቸው ከእኔ ይማሩ

  Рет қаралды 92,971

The Christian News

The Christian News

Күн бұрын

#ይህ ድንቅ ምስክርነት ለብዙዎች መለወጫ ስለሚሆን በጥንቃቄ ይመልከቱት ለብዙዎች ሰዎች መማር ካለባቸው ከእኔ ይማሩ አገልጋይ ነኝ ግን አልቻልኩም #ድንቅ #ምስክርነት ከዚህ ልምምድ መውጣት ሲያቅተኝ ከጌታ ቤት ባክ አደረኩኝ #gospel
#thechristiannews #singer #jesus #jesuschrist #መልካም በዓል #marsiltvworldwide #yonatanaklilu #abiye #ebc #fana_tv #ebs #reels
#saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopia #ethiopiantvshow
#saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopianews #ethiopiantvshow #ebstv #ebstvworldwide #ethiopianbroadcastingservice #1choice
#ebc #news #newsong #newvideo #newsupdate #entertainment #enjoy #habesha #video #song #songs #blessed #christian #christianity #christ #christiansongs #christianmusic #happy #happynewyear
#sifu
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertainment are available in Our channel subscribe now
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ / @thechristiannews
FACEBOOK ⏩⏩www.facebook.c...
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024: #TheChristiannews

Пікірлер: 392
@TheChristianNews
@TheChristianNews 5 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ የፕሮግራማችን እንግዳ ሆነህ ብዙዎች ካሉበት ህይወት እንዲወጡ የራስህን የሕይወት ልምድ ለማካፈል በመቅረብህ እና እንግዳችን ስለሆንክ በቤታችን የቤተሰብ ፕሮግራም ስም እጅግ አብዝተን እናመሰግናለን!!! ፓስተር ቲቶ በአሁኑ ሰዓት ብዙዎች ካሉበት ችግር እንዲወጡ እየሰራ ያለ አገልጋይ ነው። ፓስተር ቲቶን ለተለያዩ የቤተሰብ ምክር አግልግሎት ማነጋገር የምትፈልጉ ወገኖች +251 9-13-63-23-99 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ። ውድ የክርስቲያን ዜና ቤተሰቦች በ Comment መስጫ ላይ ለምታነሱት ጥያቄ ፤ ለምታካፍሉን ሃሳብ እና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን !!! 🙏🙏
@addisreta7442
@addisreta7442 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሚስጥራችንን ሣያወጣ የሚጠብቅ ነጉ እረኛ ነው ጌታ ተመስገን
@loveneverdies82
@loveneverdies82 6 ай бұрын
በእንደዚሕ አይነት ህይወት ዉሰጥ ብትኖሩ ተሰፋ አትቁረጡ የሚል መልእክት የነገረን ከራሱ ክብር ይልቅ ለብዙዎች ፈዉሰን ሰለ መረጠ ነዉ ;; ተባረክ++++
@MelkTer
@MelkTer 6 ай бұрын
🥰
@EldanaTewelde
@EldanaTewelde 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤betkkl
@showethio7583
@showethio7583 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ።
@gigikereta7360
@gigikereta7360 6 ай бұрын
ድንቅ ምሰክርነት ነው። አዘጋጆቹንና አቅራቢዎቹን አመሰግናለሁ በተለይ ፓሰተሩ የራሱን ህይወት እንደዚህ በሚድያ ወቶ በመመሰከር ሌሎች ብዙ በተመሳሳይ ችግር ውሰጥ ያሉ ሰዎች ብቻቸውን እንዳልሆኑና መውጫ መንገድ እንዳለ ተሰፋን የሚሰጥና ለብዙዎች መመለሰና መብርታት ብሎም ነጻ መውጣት ምክንያት ሰለሚሆን። እኔ ተምሬበታለሁ ለሌሎችም ሼር አረጋለሁ።
@gabrieltule3020
@gabrieltule3020 6 ай бұрын
የፓስተሩን ስልክ ላኩልን
@tuberobsan6546
@tuberobsan6546 6 ай бұрын
Betam egzaber ymetekmbet sew nw 6 amet b whatspp agelgilonal egzaber ybarek paster tito
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 6 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ሲከዳዉ ነዉ።
@KassaDens-dp5iz
@KassaDens-dp5iz 6 ай бұрын
በዚሕ ምስክርነት የብዙ ሰዎች ቤት ይጎበኛል ብዬ አምናለሑ አንተ ጌታ ጉልበት ሆኖሀል ተባረክ አዘጋጆችም ጌታ የባርካችሁ
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 5 ай бұрын
ሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ዓይነት ነገር ለማንም አይንገርም እኔ ነፃ ወጥቻለሁ ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር ከጠላት መንጋጋ ያስመለጠኝ አመሰግናለሁ
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቲቶ ጌታ በአንተ ብዙዎችን ያገኛል የተፈተነ ማንነት ስላለህ ፈራጅ ሳይሆን ታዳጊ ነው ያደረገህና ጌታ ከአንተ ጋር ነው እህታችን ሰናይት አንቺንም ጌታ አምላክ ይባርክሽ ስለ መልካም ትሕትናሽና አቀራረብሽ ተባረኪ
@asterbelay540
@asterbelay540 6 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ትውልድን የገደለ ቅድስና ያፈረሰ አእምሮ የሚያስወስድ በረከት አንቆ የሚይዝ ስሩ ይነቀል ምንጩ የደረቀ ይሁን
@alem8640
@alem8640 6 ай бұрын
Amen
@SelamSelam-r2i
@SelamSelam-r2i 6 ай бұрын
ግራ ለገባው ለጨነቀው የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@wegegebe7813
@wegegebe7813 6 ай бұрын
ይህ የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው። ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ይህንን ማድረግ የሚቻለው በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ብቻ ነው።ይህ ለትምህርታችን ነው ሁላችን ልንማርበብት የሚገባ የህይወት ምስክርነት። ዘመንህ ይባረክ
@mathewoskoyrra9637
@mathewoskoyrra9637 5 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ አንደኛ ነህ!! ፀጋው ያላቸው ግን ሕይወታቸው ተቃራኒ የሆኑ ሰዎች ለእኔም ትልቅጥያቄ ሆነው ቆይተዋል :: ስለዚህ እጅ መጫን እንደሌለባቸው የተናገርከሄው ለእኔም መልስ ሆኖልኛል:: ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!
@yohannesbelay2659
@yohannesbelay2659 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከክህ የወንድ የሴቱም ችግር ነው ጌታ እንዴት ደሰ ይለው በአንተ ምሰክርነት
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 6 ай бұрын
እጅ በመጫን የዝሙት መንፈስ በጣም ይተላለፋል ጌታ ይገልብጠው ከትውልዱ ላይ ደርሶብኝ ያውቃል ጌታ ግን መልካም ነው ደረሰልኝ
@tigestaraya9701
@tigestaraya9701 6 ай бұрын
Amen Amen
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 6 ай бұрын
ይሄ በእውነት ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው በዘር ያለ መሰበር ያለበት አለ መርገም ሁሉ ምንጩን ይግለጥልን እግዚአብሔር በእውነት ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው።🎉
@AliShumey
@AliShumey 5 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ በእውነት ለብዙወቻችን ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ
@lifechangingsermons3481
@lifechangingsermons3481 5 ай бұрын
ለዘመኑ የሚጠቅም ትልቅ ምስክርነት ነው ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክል
@PexirosgabureGatebo
@PexirosgabureGatebo 12 күн бұрын
ጌታ ጸጋውን ይብዘለን❤📖 ድንቅ መልእክት ነው 😢
@deretade7628
@deretade7628 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ጻድቅ ነህ። አመሰግናለሁ።እንዲህም አይነት ልጆች ስላሉህ
@almazmossissa7673
@almazmossissa7673 6 ай бұрын
ትልቅ ምስጥር ነው ያጋተጥከዉ ፓስተር ይህ ለብዙዎች የዲያብሎስን ሥራ ያፈርሳል ። ተባረኩ
@deboamare5171
@deboamare5171 6 ай бұрын
ሰን ተባረኪ አንቺም !- ስለ ፓስተር ጀግንነት ገርሞኛል ለካ ጸጋ ሲያበዛ ዋው !! ዘርህ ይለምልም ምን አይነቱ ሃላፊነት የሚሰማህ, ጌታን የምትፈራ ሰው እንደሆንክ ከምስክርነትህ ተረዳን , ብዙዎች ጠፉብን, ፈርደንባቸው, አገለልናቸው, እገዳ ብዙዎችን እንዳይመለሱ አደረገ !! ምህረቱ ይብዛልን !! እንዲህ የመነጋገር ግልጽነት ቢኖር ቅዱሳን አይበሉም ነበር እንግዲህ ኮንፊደንስ የማጣት የሚለውን በጣም ሴንስ አድርጌዋለሁ !! እንዲህ የሚሆኑ ሰዎች በአቅራቢያዬ አሉ አሁን ለመምከርም, ነጻ እንዲወጡ ለመጸለይም , ምህረትን ለመለመን በጣም አጀገንከኝ!! ምህረቱ ሸወደን !! ያስብላል !! ዝም አለ ማለት አይጠይቀንም, አንጠየቅበትንበትም ማለትን አያሳይም !! ጄነሬሽን ከርስ ገባኝ !!! ቀን ያየነው ጅብ ማታ አይበላንም ማለት ከሆነ ይህ ነው 🥰🥰🥰
@aleneamemayehu208
@aleneamemayehu208 6 ай бұрын
ወንድሜ ህይወትህ ክርስቶስ እንጂ ዝሙት አይደለም። ይህ የተገለጠው ሃጢያት ድካምህ ነው፣ ይህንን ድካምህን እንድትበቀለው ሳታፍር የራስህንም ክብር በመናቅ እራስህን ለሰዎች ክስና ነቀፋ አጋልጠህ በመሰጠትህ ካሁን በፊት እንዳገለገልከው ሳይሆን በበከጠ ክብና ሞገስ እንታገለግለው ጌታ የረዳሃል። በጣም አከብርሃለሁ !!!
@belshkaasnake
@belshkaasnake 6 ай бұрын
ከዚህ አይነት ፈተና ያስመለጠህ እግዚአብሄር ይመስገን ለብዙሃን ትምህርት እንዲሆን ስላደረክ ተባረክ
@mamaalem3891
@mamaalem3891 6 ай бұрын
ፓስተር እ/ር አምላክ ይባርክሕ የብዙን ቤት ያፈረሰ የትውልድን አገት ያሥደፋን ሚሥጥር እየገለጥሕ ነውና በዚሕ ክፉ መንፈስ እ/ር በሃይል ቀብቶ ለትውልድ መፍቴ ያርግሕ በኢየሱስ ሥም
@TSAGAWOLDE
@TSAGAWOLDE 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ ይባረክህ ጌታ አቅም ጉልበት ይጨምራልን🙏🙏🙏🙏
@t.b.t8073
@t.b.t8073 6 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እውነተኛ ሰው ማለት ያንተ አይነቱ ድብቅነትን የገለጠ ነው። የረዳህ ጌታ ይባረክ
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 6 ай бұрын
ኦኦኦ አባ ስምህ ይባረክ ❤ ፍቅር ነህ አዳኝ ነህ ማሪ ነህ ደግ ነህ ርሁሩህ ነህ ..... የዘላለም አምላክ ቅድስ እግዝአብሔር ስምህ ይባረክ❤🙏❤ ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ቲቶ ድንቅ ምስክርነት ነው
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy 6 ай бұрын
የዘር ምርገመት በየሱስም ሰም ከሁሉም ዘር ላይ ይፍረስ:: ውንድሜ ተባረክ!!!
@deresedaje-bc5ik
@deresedaje-bc5ik 5 ай бұрын
Ameen yifirasi
@benhanan_semere
@benhanan_semere 5 ай бұрын
ቅንነትህን ሳላመሰግን አላልፈም መንፈስቅዱስ ስ ነወ አቅም የሆነህ የርዳህ ገጽ ታ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@tesfaalemhagos1505
@tesfaalemhagos1505 5 ай бұрын
ክብር ለፀጋው ባለቤት ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን!! የእግዚአብሔር ምህረት በዝቶልህ እግዚአብሔር እንዴት እንዳስመለጠትህ ለእኛ ለትምህርታችን እንዲሆን እንድትነግረን ዘመን የሰጠህ ምህረቱ ብዙ የሆነ እግዚአብሔር ይባረክ አንተም ቤተሰቦችሁ የተባረካችሁ ሁኑ።
@Gibrankelly
@Gibrankelly 6 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ትልቅ ፈውስ ነው...ጌታ ከዚህ በሽታ ቤተክርስቲያንን ይፈውስ
@eskedartube1816
@eskedartube1816 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር❤ ለብዙዋች ነፃ መውጫ የሚሆን ድንቅ ምስክርነት ነው🙏
@merontaye8723
@merontaye8723 6 ай бұрын
WOWO የዘመኑ እውነተኛ መጋቢ መቼም የምወድህ ደስ የምሰኝብህ ልጄ የተባለው በላይ በሰማይ እልልታ ጀግና ብዬሃለው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰደው ምነው ሁላችን እዳተ ብንሆንና ምድራችንበተፈወሰች
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 6 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይውን አውን ተፈውሰአል የአንተ ምስክርነት ለትውልድ መዳን ነው አውን አታልቅስ ያስለቀሰክ ዛሬ በምስክር ነትህ አስለቅሰከዎል እርግጠኛ ነኝ እደዝ ብዙ አገልጋይ ይፈወሱበታል ተባረክ ዘመንክ ይባረክ በብዙ አባቶች ፀሎት አልጠፍክም እውነቱም ፀጋው ደግፍካል
@tigisitabebeTigi
@tigisitabebeTigi 6 ай бұрын
ችግሩን ሳይረዱ ለሚፈርዱና ለሚያሳድዱ አሰተማሪ ችግሩ ያለባቸውን መረዳት የሚያስች ቃለ ምልልስ ነው ማንም ፈልጉ ዘማዊ እንደማይሆን ድንቅ አሰተማሪ ምስክርነት ነው ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ያለምልምክ ተባረክ
@truthprevail8939
@truthprevail8939 6 ай бұрын
ጌታ ብርክ ብርክርክ ያድርግህ ! ይሄ የብዙዎች ህይወት ነው !! አንተ ግን ለብዙዎች መማሪያ እንዲሆን ማድረግህ ትልቅ ነገር ነው !!
@meskiomotube
@meskiomotube 6 ай бұрын
የኔን ህይወት ቁጭ ነዉ። እግዚአብሔርን ስለ ልጅ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
@deboamare5171
@deboamare5171 6 ай бұрын
የብዙዎች እህቴ !!! ዋናው ለመመለስ እድል ሲሰጥ መመለስ , ቆራጥነት ያስፈልጋል!! ተባረኪ
@Test123-t5p
@Test123-t5p 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።
@AbelGirma-s5o
@AbelGirma-s5o 6 ай бұрын
ይህ ነው ባቃ ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ ፓስታሪ ለእኛም ትምህርት ነው!!
@GenetGirma-jj3kj
@GenetGirma-jj3kj 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ፖ/ር እራስህን ዝቅ አድርገህ ለትውልድ ይጠቅማል ብለህ ይህንን ላደረከው ዎጋህ ታላቅ ነው ምንም የምልህ የለም ተባረክልን አሁንም ለትውልድ በረከት ያርግህ።
@AregaLeime
@AregaLeime 6 ай бұрын
መልከም ምሥክርነት ነው ጌታ ይበርከችሁ ይህ ሥውር የሆነ የአገልገዮችንና የምዕማናንን ሕይወት ሽባ የደራጋና በድንጋይ ላይ እንደተዘረ ዘር የቀጨጫ ነው መጋብውን አይዞ በርታ ከልብ አማሰግናለሁ
@asefnak4764
@asefnak4764 6 ай бұрын
ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12 ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ Titus 2:11-12
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር እጅግ በጣም ነው የታነጽኩበት 😭😭ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mercyz6252
@mercyz6252 6 ай бұрын
Can you imagine how you made people free for sharing your testimony Be absolutely Blessed!!!❤❤❤
@saraashebir1788
@saraashebir1788 6 ай бұрын
Pastor እኔ ምንም ቃል የለኝም ትልቅ ምስክርነት ነው ለሌላው ትምህርት ህይወቴ ያሰተምር ይመልስ ደውል ልሁን ሌላው ይትረፍ ያምልጥ ብለህ በሚዲያ ይህን ትልቅ የህይወት ምስክርነት ስላካፋልከን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ my Lord blessed your family thank you for sharing
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 6 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ምስክርነትህ ያስተምራል ብዙ ስው በዚህ አይነት ፈተና ውስጥ ያልፋል ግን ግብዝነት ስላለ እንደ ፈሪሳውያን ይኮፈሳል
@ybserMesi
@ybserMesi 6 ай бұрын
❤❤❤❤ተባረኩ ፀጋው ይጨምርባቹ ጨርሼ እስከፀሎት ጭምርሰምቻለው ተባረክ ፓስተር❤❤❤❤
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 5 ай бұрын
Be blessed really, Pastor Tito
@asmekungMekuria
@asmekungMekuria 6 ай бұрын
ወንድሜ ፓስተር ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ያክብርህ ይህ ትልቅ የቤተክርስቲያን ተጋድሮት ነው።ብርክ በል
@saronanaye
@saronanaye 6 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳለህ ❤❤❤ እንኳን ምህረቱን አገነነልህ 🎉🎉🎉 ለመመስከር እራሱ እግዚአብሔር በእውነት አቅም ሆኖአል !
@rahelworku6710
@rahelworku6710 5 ай бұрын
❤❤❤❤ ሰኒ ሶፍት ከቻልሽ ቢዘጋጅ መልካም ነው። ጌታ ይባርክሽ ብዙዎችን ስለምታድኑ በዚህ መንገድ ፓ/ር የጌታ ፀጋ ስለረዳህ የፀጋው ባለቤት ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AlemNigate
@AlemNigate 6 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ አንተ ጀግና ነህ ጌታ ይባርክህ የብዙዎችን ጭንብል ለመግለፅ መንገድ ጠረግህ ተባረክ።
@aynalemworede601
@aynalemworede601 6 ай бұрын
ወንድሜ ፓአስተር ጌታ ኢየሱስ እንኳን እረዳህ አንተ በዚህ ሲያሳልፍህ እዛሬ ላይ ላለዉ ተግዳሮት በዚህ ለሚያልፉ ነዉ አባት ያስፈልጋል ለብዙዎች በዚህ እስራት ላሉ የመፈቻ ምክንያት ሊያደርግህ ነዉ አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉🎉❤❤
@deboamare5171
@deboamare5171 6 ай бұрын
ሆ!!! አረ ፓስተር ቲቶ ማንም የማያደርገውን ነገር ነው ያረከው እንዲህ በአደባባይ ለትውልድ መታነጽ ምክንያት የሆነ ቃለ ምልልስ ስለሰጠህን ብርክ በልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kiyou-n8l
@Kiyou-n8l 6 ай бұрын
ጌታ በሰጠው ፀጋ አይፀፀትም ግን አላውቃቸውም ከመባል እግዚብሄር አትርፎሃል
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካው ድንቅ ምስክርነት ነው ።
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 6 ай бұрын
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” - ዕብራውያን 13፥8
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 6 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ አብዛኛው ክርስቲያን እኔንም ጨምሮ የምንፈተንበት ነው የስጋ ስራ እጅግ ይከብዳል ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ አውጭ ነው ስለርዳህ ክብር ለስሙ ይሁንለት
@tewodrosassefa893
@tewodrosassefa893 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው የተጠቀምኩት ጌታ ዘመንህን ይባርከው አገልግሎትህን ይባርከው ሻሎም
@InstallApp-j9j
@InstallApp-j9j 5 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ ጌታ በብዙ ፀጋውን አብዝቶልህ ይሄን እስራት ባደባባይ ድል እንድትነሳው ስለረዳህ ክብር ሁሉ በትእግስቱ ለጠበቀህ ጌታ ይሁን አንተ በጣም ትሁት እና ጌታ በድንቅ የሚጠቀምብህ እንደሆንክ አውቃለሁ ዘመንህ በብዙ ቅድስና ጠላትን የምትበቀልበት ይሁንልህ በእውነት አደንቅሃለሁ ከእሱ ማንም አይበልጥብኝም ብለህ ያከበርከው ያክብርህ
@EYOBAMESHE
@EYOBAMESHE 4 ай бұрын
Paster Tito geta zemenihn hulu yibarklih melkam sewu neh.
@nehemiah5860
@nehemiah5860 5 ай бұрын
በምስክራቸው ድል ነሱ እንደሚል ዛሬ በዚህ ምስክርነት ሴጣንን እና ስራውን ድል ነስተናል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን🙏 ፓስተር ይሄ የብዙዋች የጨለማ ሂወት ነው ፣ እኞ ሀበሾች ደግሞ ሁሉን ነገር ነውር ነው እየተባልን ስላደግን ብዙ ነገር ደብቀን ዘመናችንን በጠላት እስራት ውስጥ እንጨርሳለን። ሀጥያታችንን እርስ በእርሳችን እንድንነጋገር መፅሀፍ ቅድስ ያዛል፣ ጨለማውን ወደብርሀን በገለጥነው ቁጥር ጨለማው ሀይል ያጣል። እና እባካችሁ በዚህ አይነት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ሰዋች ጠጋ ብላችሁ ለምትቀርቡት ሰው ድካማችሁን አካፍሉ 🙏🙏 ❤❤❤
@asmekungMekuria
@asmekungMekuria 6 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ።ጌታ ለዚህ ትውልድ ፈውስ ያድርግህ።ተባረክ
@loveyourneighbors9843
@loveyourneighbors9843 6 ай бұрын
ይሄ የዘመኑ ቤተክርስቲያን ትልቅ ዕርም ነው:: ቤተክርስቲያን ሞገስ እንዳይኖራት ሽባ ያደረጋት በጓዳ የሚደረግ እርኩሰት ነው:: ወንድሜ ማንም የማይደፍረውን አርዕስ ለጌታ ክብር ብለህ አውጥተህ ስለተናገርክ: እግዚአብሔር ይባርክህ:: በጣም አደንቅሃለው ተባረክ:: በደንብ አጠናክረህ ቀጥል:: በብዙ ትውልዱን ትታደጋለህ:: በርታ!
@JhenCaballero
@JhenCaballero 6 ай бұрын
ሳልባርክህ ማለፍ አልችልም ዘመን ዘላለምህ ቀር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለዉ ❤❤❤በእዉነት በእንባ ነዉ የሰማዉት የቀሩትንም ጌታ ይድረስላቸዉ 😢😢😢ቤተክርስትያን ትፈወስ
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 5 ай бұрын
ምርጥ ምስክርናት ነው ተባራኩ ❤️❤️
@jemo5716
@jemo5716 6 ай бұрын
የኔ ዉድ ፓሥተር ተባረክ።ልጆችሕ ባለበትሕ ዘመናችሑ በእየሡሥ ደም ተሸፈኑ።።።
@SelamuSamuel-bd5sq
@SelamuSamuel-bd5sq 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ይህ ምስክርነት አሁን በዝህ ጊዜ ለምያስታውሉ ለሚሰሙት በኃጢአት ልምምድ በቅድስና ችግር ለምገኙ በማስመሰል መንገድ ለይ ለምገኙ በምህረቱ በለጣገ የሆና እግዚአብሔር ቀን ሰጥቷቸው በንስሐና እንደገና ጌታን ከሚያስቆጣ መንገድ እንድመለሱ ትልቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን ።
@nedaalex
@nedaalex 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ያስመለጠህ እርሱ ነው ደግሞም የብዞዎች በሽታ ነውና ፈውስ እንዳለው አንተ ህያው ምስክር ነህ ነህ በቀረው ዘመንህ ያስለቀሰህን ክፉ እንድትበቀለው በበለጠ ፀጋ ይቀባህ
@ayalneshkassa1828
@ayalneshkassa1828 6 ай бұрын
እግዛብሔር ያልገለጠብን ያአብዛኛዎቻችን ችግር ጌታ እንኳን አስመለጠሕ ተባረክ።
@AdisalemBekele
@AdisalemBekele 5 ай бұрын
የምወድህ የእግዚያብሔር ሰው ነብይ ቲቶ ተባረክልኝ
@mattasfaw8399
@mattasfaw8399 5 ай бұрын
ሰው በሀይሉ አይበረታም መውጣት ከማይቻልበት ያወጣህ ፀጋ ባለቤቱ ክብሩን ይውሰድ በጣም አስተማሪ ነው 🥰🙏😍
@MuluemebetKitl
@MuluemebetKitl 6 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ። እያገለገሉ መጨረሻ ላይ አላውቃችሁም ጌታ እንዳይ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ። እግዝአብሔር ቤቱን ሊያጠራ ይህ መልእክት ሆኖአል። ከእግዝአበሔር ቁጣ ማምለጥ ይሁን።
@AbebeGifato
@AbebeGifato 6 ай бұрын
እውናት ጌታ ይበክህ ስለ ምስክርነትህ❤
@zeritutefera6574
@zeritutefera6574 6 ай бұрын
ታድለህ እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ ዋው❤❤❤❤! አንተን የረዳ አምላክ ሁላችንንም ፀጋ ያበርታን
@abrehamtenkir8073
@abrehamtenkir8073 4 ай бұрын
ጎበዝ ጠያቂ ነሽ ተባረኪ
@MesyeMerkno
@MesyeMerkno 5 ай бұрын
ኢባክ ካለች ኢናትህን ፈልጋት አገኘት ፓስቴሪዬ ብትጎደም ኢግዝአብሔር ስለራደኪ❤❤
@prophetmelkamumarkos3054
@prophetmelkamumarkos3054 6 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው አዘጋጆች ና ፓስተር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችንም በምህረቱ ነው የቆመነው ለሕይወት ትልቅ ትርጉም ያለው ዝግጅት ነው ተባረኩ !
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 6 ай бұрын
እግዚአበሔር ዘመንህን ህይወትህን አገልግሎትህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ
@deboamare5171
@deboamare5171 6 ай бұрын
ይሄ ኢንተርቪው ከምር የ እውነት በጣም በጣም ትውልድን የማትረፍ ነው:: ብቻውን የቲቶ አይደለም:: አሁን ቤተ ክርስቲያን ከወዴት እንደወደቀች የመመልከቻዋ ሰዓት ነው ፓስተር የሚለውን ነገር ያሳለፉ እንዲያውም ስለ ሰዎቹ እየተናገረ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሰማሁት እያንዳንዱ የተናገረው ነገር ያየሁት , የሰማሁት ቅዱሳን ከሚያሳልፉዋቸው ነገሮች መካከል ነውና !! አገልግሎት ተል ዕኮ ነው ኢየሱስ ግን ህይወት ነው 🥰🥰🥰🥰
@bitsutsegaye
@bitsutsegaye 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤ ለትውልድ ያኑርህ❤ ባለቤትህ ጀግና ናት ዘመኗ ይባረክ❤wow 🙏🙏🙏🙏
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 6 ай бұрын
ከእዚህ የምንማረው አገልጋዮችን ዝም ብለን ከማሞገስና ፐ እያልን ከምንሰቅላቸው አገልግሎታቸው ፍሬአማ እንዲሆን ልንፀልይላቸው ይገባል ሲወድቁ ጣታችንን ከምንቀስርባቸው በእንዲህ አይነት ልምምድ ላሉ እግዚአብሔርን ፀጋ መለመን አለብን እግዚአብሄር እንኳን በሰው በአህያም ተጠቅሞል
@ElsaHabte-pu7gy
@ElsaHabte-pu7gy 5 ай бұрын
ተባረክ ለሰው አይደለም ለእግዚአብሔር የማይናገር ሠዉ ብዙ ነዉ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 6 ай бұрын
ዛሬ ሰይጣንን ነዉ አናቱን ያልከዉ ብዙዎቹ ይፈወሳሉ ወንዶች በተለይ ያሳዝናሉ እግዚአብሔር። ትዉልድን ያስመልጥ አሜን 25:05
@VARIETY_VARIETY
@VARIETY_VARIETY 6 ай бұрын
ምን እናድርግ ተጣብቃቹ እየሄዳቹ
@nawmiteka4304
@nawmiteka4304 5 ай бұрын
Anechim tebarkiy wendemachin tebarek
@netsanetmiftah7027
@netsanetmiftah7027 6 ай бұрын
I am so blessed and thankful for testimony you have shared us. God Bless you !
@Lidiya-p8n
@Lidiya-p8n 4 ай бұрын
እውነት እኮ ነው እግዚአብሔር አያዋርድም እንጂ ስንት ጉድ ነው ተሸክመን ምንመላለሰው😢😢
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 2 күн бұрын
Tebarek Geta retohal buzuwoch gen tesheshgew yenoralu ayzon
@messyhale9040
@messyhale9040 6 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክክክ❤❤❤
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ አንተ ትችላለህ
@SipharaLegesse
@SipharaLegesse 6 ай бұрын
ተባረክ ጀግና ነህ የጌታ ጀግና
@manitimamo3618
@manitimamo3618 6 ай бұрын
ዋው አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ ፓስተር❤❤❤❤❤❤❤
@amanuelgebre6455
@amanuelgebre6455 6 ай бұрын
ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው፡፡ በተለይም እጅ መጫንን በተመለከተ፡፡
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 6 ай бұрын
አቤት ከዚህ ወዲያ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚሰራበት ሳስበው እደነቃለሁ!
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ውንድሜ
@Roman-b7p
@Roman-b7p 2 ай бұрын
Seytan tewarde egziyabher yemsgen kezhim west mawtat yemichl geta ale❤
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ። የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው። ፖስተር እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳህ በእጥፍ ቅባ፣ በእጥፍ ክብርና በብዙ በቀል እግዚአብሔር ይቀባህ። ተባረክ ክፉ አይንካህ።❤❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 6 ай бұрын
ጳስተር ዘመንህ ይባረክ በእውነት ምናለበት ልክ እዳንተ ለትውልድ ግድ የሚላቸው ትውልዶች ቢበዙልን ገበናህን ገልጠህ ትውልድ ይድንበት ዘንድ ልታካፍለን ወደሀል በእውነትም ብዙ ትውልድ ያመልጥበታል ለኔ ግን ትልቅ ጥያቄተመልሶልኛል ብዙ ግዜ በጳስተሮቼ ተፈትኜ ክርስትና እዲህ ከሆነ ቢቀር ቢዬ ያለቀስኩበት ቀን አለ ምናልባትም ስላልበሰልኩኝ የሆናል አብሶ አንድ በመፈሳዊ ነገር ያሳደገኝ ሰው በዚህ ሲፈተን አይቼ እሱ ከተሰናከለ እዴት ነው እኔ ምፀናው ብዬ ለእርጅም ግዜ ቸርች መግባት ሁሉ ትቼ አውቃለሁ ለሶስት አመት ጥያቄ የሆነብኝን ነገር መልስ አግቼበታለሁኝ❤
@asinegaasinega
@asinegaasinega 6 ай бұрын
ኪብር ለጌታ ኢየሱስ ዪሁን፥፥ እህት ኣይዞሽ ሁሉም ሰው ነው፤ ከሁሉ ግን ፍቅር ይበልጣል HALLLELUJAH!
@habameamanuel498
@habameamanuel498 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ።ዛሬ ዛሬ ዝሙት አንደ ጽድቅ እንደ ቅድስና በተቆጠረበት ዘመን
@zerogaming1554
@zerogaming1554 6 ай бұрын
ፓስተር ቲቶ እግዚአብሔር ይባርክህ።በአገልግሎትህ በጣም ተባርኬያለሁ ሁሌ በመድረክ ላይ ጌታ ያደረገልህን በግልፅ ትመሰክራለህ አሁንም ፅጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
@aidam6784
@aidam6784 6 ай бұрын
This is a major issue that has to be discussed in every church, because this is affecting the body of Christ, Thank you for your honesty pastor!
@YemuSweet
@YemuSweet 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ አግዚአብሔር ይወድሃል በ ኃይለኛ ቅባት ትወጣለህ አይዞህ በዚሁ በርታ ሰው ምን ይለኛል ሳትል አንዲህ በድፍረት መናገርህ ጽጋው አሁንም አየረዳህ ነው ከዚህ ብሃላ አግዚአብሔር ይረዳሃል በበቀል ትወጣለህ አይዞህ
@kolossal3912
@kolossal3912 6 ай бұрын
Very very inspiring interview!! One of its kind. May GOD Bless you both! I admired the interviewer and the pastor!!
@tesfahop8496
@tesfahop8496 6 ай бұрын
Man of the year 2016...you need award for sharing your hidden life.
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 49 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 61 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 42 МЛН
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 49 МЛН