KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዝሙት ሕይወቴን ማንም አያወቅም ነበር ሰዎች መማር ካለባቸው ከእኔ ይማሩ #ድንቅ #ምስክርነት ከዚህ ልምምድ መውጣት ሲያቅተኝ ከጌታ ቤት ባክ አደረኩኝ
1:13:16
ከእናቴ እና ከባሌ መምረጥ ነበረብኝ Hlina Merkeb
1:58:21
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
Lazy days…
00:24
ውሽምነት
Рет қаралды 50,345
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 57 М.
The Christian News
Күн бұрын
Пікірлер: 286
@TheChristianNews
5 ай бұрын
ፓስተር ሙሴ የፕሮግራማችን ኣንግዳ ሆነህ በዚህ መልክ በግልጽ ወጣቱ እና ቤተሰብን ለመታደግ ብዙዎችን ለመምከር በመቅረብህ እና እንግዳችን ስለሆንክ በቤታችን የቤተሰብ ፕሮግራም ስም እጅግ አብዝተን እናመሰግናለን!!! 🙏🙏🙏 በትዳር ከ20 ዓመት በላይ የቆዩትን አገልጋይ እና የጋብቻ አማካር ፓስተር ሙሴን ለተለያዩ የቤተሰብ ምክር አግልግሎት ማነጋገር የምትፈልጉ ወገኖች +251 9-11-60-28-39 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ። በተጨማሪም Pastor Musse Belayneh / ፓስተር ሙሴ በላይነህ የሚለውን የyoutube ቻናል Subscribe በማድረግ ትምህርቶቹን እና ምክሮቹን መከታተል ይችላሉ። በ Comment መስጫ ላይ ለምታነሱት ጥያቄ ፤ ለምታካፍሉን ሃሳብ እና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን !!! 🙏🙏
@hamereassefa9541
5 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ሐሜት ነው የሚያንፀው ደግሞ ቤታችን ይሄ ቤት ማፍረሻ ነው አባቶቻችን ያላቸውን ጥለው እራሳቸውን ኑሮአቸውን ጥለው እዚህ ያደረሱትን ወንጌል እናንተ ዘመናዊ ኑሮ ለመኖር በጭካኔ እያጨናገፋችሁት ነው ሰው ወንጌል እንዳይሰማ እንቅፋት እያስቀመጣችሁ ነው ምነው እንከን የሌለበትን የማይጠገበውን ክርስቶስን ብታወሩ እንክርዳድ የለም አልተባለም ግን ተውት እስከጊዜው ብሎአል ባለቤቱ
@primoethiopia777
5 ай бұрын
@@hamereassefa9541 የአደባባይ ሀቅ ነው በድፍረት መወራት አለበት አለዝያ ማንም የሚደነግጥ አይኖርም ። የኛው ችግሮችን እኛው ተነጋግረን እንፍታው እንጂ ሌላ ከሩቅ መቶ አይፈታልንም።
@redasirak5608
5 ай бұрын
የብልግናን ቃል /በባህላችን በጣም ነውር የሆኑ ንግግሮችን ለመስማት ነው የምንከታተለው? ወንድሜ እኛ የሚያንፀውን ወንጌል ለመስማት ነው ዝግጁነታችን። ተግሳፅም ቢሆን ከእግዚአብሔር ከሆነ ደስ ያሰኛል። የእግዚአብሔር ቅባት የሌለበት ተግሳፅ ልብ የመስበር ሀይል የለውም።
@redagebre5616
5 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@victorychannel7776
5 ай бұрын
4 መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።
@hirutdaniel7348
5 ай бұрын
ፓስተር ሙሴ አይደፈሬ የሆነውን ትውልዱን እየበላ ያለውን የአጋንንትን ስራ ስለገለጥከውና በዚህ ውስጥ የሚያልፈውን ትውልድ አይን አብሪ የሆነ መልእክት እግዚአብሔር አንደበትህን ስለተጠቀመ ክብሩን እርሱ ይውሰድ። ብዙዎችም መንቃት እንደሚሆንላቸው አምናለሁ።
@endalehailemariam8294
4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጨለማ እየሄድን በብርሀን ነን እየተባለ የቅዱሳን ህብረት ውስጥ ለረጅም ጊዜ በስውር ለቅዱሳኑ ተላላፊ የሀጥያት ዕውቀትና የዝሙት ልምምድን ነው ቤተክርስቲያንን ከማርከሱ ባሻገር የመንፈስ ቅዱስ መገኘት አይኖርም እጅግ ተገቢ የማስታወቅ አገልግሎት ነው፡የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ።
@MULUNEHHabtegebriel-xi7kh
5 ай бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር!! ይህ ጉዳይ እንደ ሰደድ እሳት እየተሰፋፋ ሣይጨርሰን ቤተክርስቲያን መንቃት እና እንደዚህ እንደ አንተ በድፍረት ማስተማር አለባት ። ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን እንደዚሁም አዘጋጇን ይባርክ !!
@asefnak4764
5 ай бұрын
11 ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ። 12 እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። 13 አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
@HirutTegegn
5 ай бұрын
ይህ በጨረሻ, የገለፅከው ገጠመኝ የብዙ ሴቶች ገጠመኝ ይመሰለኛል ፓሰተር ትዳር አለኝ ልጅ,አለኝ ሰትላቸው ታዲያ ምንችግር አለው ይላሉ,ምክርህ በተለይ ባህሪያቶቾ እንድናቅ ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ እነዳለብን አሰረድተሀናል ምክርህኔ ለተቀበሉ ወንዶቸና ሴቶች ለሀይወት የሚጠቀም ትልቅ ሰንቅ ነው ተባረክ
@JesusisLord-yt8dv
5 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ነገሩ ለውይይት ለማቅረብ አሳፋሪ ቢሆንም የሚከፋው ይክፋው እንጂ በዚህም ዘመን በድብቅ የጌታን ስም የሚያስነቅፉ እንዳሉ የታወቀና ግልፅ ስለሆነ እንመለስና ጌታ ይፈውሰን አለዚያ ቁጣው ከመጣ ወየው ነው፡፡
@FiraolAmmasgai-js9ur
5 ай бұрын
እህታችን በጌታ የተባረክሽ፣ ጀግኒት የቅዱሱ ልጅ የቅድስና አስተማሪ፣ ቅዱሱ፣ የቅድስና ባለበት አቅሙን፣ ፀጋውን ያብዛልሽ። እኔም ከስምንት ዓመት በፍት አንዱ ሰባት ምስቶች እንዳለው ነግሮኝ ክርስታን ሆነ እንደት እንድ ታደርጋለ ስል የአብርሃምን፣ የያዕቆብን፣የሰሎሞን፣የዳዊት የትዳር ሕይወት በማንሳት ተከራክሮኝ ነበር።
@abebatafesse1515
5 ай бұрын
😢😢😢
@AarsaaTube
5 ай бұрын
Thank you Pastor! Truth should be told in black and white. Keep telling the fact.....
@Dav-Tizu
5 ай бұрын
እንደ ፓስተር ሙሴ ያለ የጋብቻ አማካሪ እና ለተለያዩ የቤተሰብ ምክር አግልግሎት በግልጽ የሚሰጥ ሰው በፕሮቴስታንት ውስጥ ለማግኘት በጣም ከባድ ነው ። ፓስተር የዓድሜ ዘመንህ ይብዛልን ብለን መረቅንህ
@IyovEshete-gg1nb
5 ай бұрын
ፓስተር ቸሬን የት ኣስቀመሺው
@LamlamWejra
5 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ በእውነት መሰራት ያለበት ትውልድን ማስመለጥ የሚችል ሀሳቦችን እያነሳሽ ነው ወጣቶች በሙሉ ማየት አለባቸው ያቺን ጵሮግራም እኔ ሁለት ቀን ነው ከዛሬ ጋር የተከታተልኩት ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁኝ እህቴ ዘመናችሁ ይባረክ ጌታ ለትውልድ ማምለጥ ምክኒያት ያድርጋችሁ❤❤
@mulukenfiseha5194
5 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን እንዲህ ያለ የሚያንፅ ትምህርት የሚሰጡ መምህራን መስማት መልካም ነው በተለይ ለወጣቱ
@IAm-iz6rn
5 ай бұрын
ያልተፈጠረ የሚመስል ግን እውነት የሆነ ነገር አነሰስታችሁ ስለመከራችሁን ተባረኩ እግዚአብሔር መታደስን ያምጣልን አሜን።
@abrahambel.2388
5 ай бұрын
በርካታ የእግዚአብሔር 👨👩👧👨👩👦ቤተሰቦች የሆኑ የክርስቶስ ተከታዮች (በርካታ ባለትዳሮች) በዚህ አደገኛ የእርኩሰት ዘመን ላይ ከእግዚአብሔር ቅድስና ጎድለው የጥልቁ መንፈስ መጫወቻ የውርደት ዕቃ መሆናቸው እየተሰማ ነው።😢እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@yonasatle5319
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ሙሴ !!! እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ በኢየሱስ ስም አሜን !!!
@denekealembo840
5 ай бұрын
እውነቱንነው ወንድሜ ቤተክርስቲያናቶች ቤታቸውን ምህመኑን ይፈትሹ እላለው ሾልኮ የገባ ተኩላዎች አሉ ትውልዱን እየከተቡ ነው🎉❤ እህቴ በርቺ ጌታ ይባርክሽ
@Lidiya-p8n
4 ай бұрын
ወይኔ ጌታ እየሱስ ልጆቻችንንን ይናጠቅልን😭
@pierrewhenheisoldandlonely4460
6 ай бұрын
Wow wow! Yes we need to talk about these things openly like this! God give you strength!
@rb2782
5 ай бұрын
I know right, no more under the table.
@Gibrankelly
5 ай бұрын
Wow...ተባርኬበታለሁ ዘመናችሁ ይባረክ የምትጋብዠልን ሰዎች ቅድስናን እያካፈሉን ነው ተባረኪልን ግን ብዙ ሊያነቁን ያሉትን ሌሎችንም ጋብዠልን። ጌታ በዚህ አገልግሎት ይክበር።
@berhanemesfin7908
4 ай бұрын
እንዲህ ያለ ነገር አልገምትም ነበር አቤቱ መሐረነ ክርስቶስ። ክርስቲያኖች ሁሉ ይህንን መስማት አለባቸው።
@balchafeyissa9138
5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ነገሮችን በግልጽ መናገራችሁና ማስተማራችሁ በእዉነት ላስተዋለዉና ለተረዳዉ መልካም ነዉ።
@etalemtamrat
5 ай бұрын
❤❤❤ድንቅ interview ❤ thank you very much ጌታ በደሙ ይሸፍንክ❤
@HirutTegegn
5 ай бұрын
ፓሰተር ሙሴ የተሸፈነ የተደበቀውን የብዙዎች ሚሰጥር እየገለፅክ ሰለሀነ ተባረክ ግን አበዛኞቸ ወይም ጥቂቶች ወንዶችወይም ሴቶች አያልክ ብታወራ ጥሩ ነው ሰናይት በርቺ እግዛብሄር ይርዳሽ
@victorychannel7776
5 ай бұрын
የዘመኑን የጨለማ ሣራ መግለጥ ግዴታ ነው። ነገሮችን እያድበሰበስን ነው ትውልድ እየጠፋ ያለው። እንዲህ አትበሉ ፣እንዲህም አትናገሩ እየተባለ ሀገር ችግር ላይ ነን።
@addisalemshiferaw6667
5 ай бұрын
ልክ ነህ ፓስተር ሙሴ...ነገሩን መሸፋፈን ነገሩን አያጠፋውም!..እንደዚ ጠንከር ባሉ ትምህርቶች ውይይቶች መጋፈጥ መቻል አለብን።ስንቶቻችን በአገልጋይ ተሰናክለን ይሆን?..በስንቶችስ ቤተክርስቲያን መፈንጫ መቀለጃና መሸፈኛ ጭምብል ሆና ይሆን?...ብቻ እንደዚ የማንቂያ ጠንካራ ትምህርቶች ተግሳፆች ይበርቱ!...እኔ ብዙ ነቅቼበታለሁ በዚህ ትምህርታዊ ውይይት
@addisalemshiferaw6667
5 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር ሙሴ ልክ ነህ!...ነገሩን መሸፋፈን ነገሩን አያጠፋውም እንደዚ በመግለጥና በመጋፈጥ ግን ትውልድን ማንቃትና መታደግ ይቻላል።ምናልባት እንዲ አይነቱ ትምህርታዊ ጠንካራ ውይይት በአደባባይ ባለመሰጠቱ የስንቶች ህይወት ተበልቶ ይሆን??...አበረታታሃለሁ!!!...አዎ አገልግሎትና ቸርች የማንም ሽፋን የማንም ጭንብል መሆን የለባትም!..አጎል በማመናፈስ ሰው ከነጥፋቱ ከነስህተቱ ባለበት እንዲቀጥል ዝም ማለቱ ዋጋ ያስከፍለናል!!!...ስንቶቻችን ባመንናቸው አገልጋዮች ተሰናክለን ይሆን?..መድረክ ላይ በሚሆነው ነገር በፈውሱ በዝማሬው በአጋንንት መውጣቱ በፀጋው ሽፋን ስንቶቻችን ተታለን ተሰናክለንስ ይሆን??...እንዲ አይነቱን ቆንጣጭ ትምህርት ብዙሃኑ ላይፈልገው ይችላል ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት ብቻ ተግተህ አጠንክረህ አገልግልበት ይሄን ጉዳይ።ፀጋ ይብዛልህ!
@GenetBerhane-it7tt
5 ай бұрын
GOD BLESS U DEAR BROTHER PASTOR MUSSIE! U ARE A VERY RESPECTFUL AND BRAVE SIN IS SIN WE MUST EXPOSE IT!
@hamereassefa9541
5 ай бұрын
ትውልድን የሚያነቅምው ወንጌል ነው የሰው ድካም አይደለም
@LamlamWejra
5 ай бұрын
ጳስተር ዘመንህ ይባረክ በጣሜ ብዙ ነገር ነው የተማርነው
@Rogers3236
5 ай бұрын
መቼ እንደምንሞት አናቅም እስካሁን በህይወት ያለን እኮ በምህረቱ ነው ካልተመለስን ነገ የኛ ላትሆን ትችላለች ስለዚህ ንስሓ እንግባ
@victorychannel7776
5 ай бұрын
እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፡ አላቸው።
@jemo5716
5 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ፓሥተር በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነዉ።።።።🙏🙏🙏
@etiyanelucho
5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝናል ይጉዳይ በአግዚአብሔር ቤት አንዴት አሻን የፋላ ነዉ 10 ዓመት ከኖራ ቦኃላ ትዳሩ ትክክል አያድልም የሚ ወንድ አለ ምን ዘመን ወስጥ አንዳለን አስቸጋሪ ነዉ አግዛብሔር ግን በዘፋን ላይ ነው
@oliyadshure8126
5 ай бұрын
በጣም የተማርኩበት ጊዜ ነው እና ግን ምንም እንኳ ክርስቲያን ፕሮግራም ቢሆንም የእድሜ ገደብ ሊደርግበት ይገባ ነበር እና ግን ዘመናችሁ ይባረክ
@yewyalehkasa761
5 ай бұрын
ያመነ ከክፋት ይራቅ የምለዉን መሐተም ያለበት የእግዝአብሄርን ቃል ልብ ሊል ይገባዋል
@rahelworku6710
5 ай бұрын
❤❤❤❤ ሰኒዬ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዜልሽ ። 🎉🎉🎉🎉 ወንድሜ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ።
@pastorfissehafeyissatuffa4454
5 ай бұрын
ርእሰ ጉዳዩ የማይደፈር ይሁን እንጂ በግልጽ ሊነገር ይገባል። ውሽማ መያዝ ጣዖት አምልኮና ቃል ኪዳንን ማፍረስ ነው። ሴሰኝነትና አመንዝራነትን የሚያጠራውና የሚያቀጣው እግዚአብሔር ብቻ ነው። የዛሬይቱ ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔርን ሀልዎት ያጣችው በዚህ ምክንያት ነው። ዝማሬ፣ ፈውስ፣ትንቢት ወዘተ ቅድስናን አይተካም።ሕይወት የሌለበት ባዶ አገልግሎት ፣ የማንነት ግንባታ ሩጫ የሴሰኝነት ምልክት ነው። ቅምጥ ፣ውሽምነት ወዘተ በበቤታችን ፕሮግራም መቅረቡ ተገቢ ነው።መጋቢውን ስለጋበዝሽው ደስ ብሎኛል። እግዚከብሔር ይባርካችሁ።
@denekealembo840
5 ай бұрын
በጣም በጣም ጌታ ይባርካቹ ወሳኝእና ጠቃሚ እውነትና እውቀትንነው ለትውልዱ ያቀረባቹት ጆሮያለው ይስማ ብላል ጌታም
@kelemeworkbasha2433
5 ай бұрын
ትምህርት የምሰጥ ጥሩ ውይይት ነው።የአደባባይ ምስጥር ነውና ምናልባት በዝህ በሽታ ለምቸገሩት ለንስሃና ለመዳን ጥሩ ትምህርትና እድል ነው።
@Muja_Mercury
5 ай бұрын
በትልቅ በሚሰማ ሰው ደረጃ እንዲህ ግልፅ ግልፁን ማውራቱ በጣም አስፈላጊ ነው። ቀጥሉበት 🙏
@tsehaymulaw7649
5 ай бұрын
ሰንዬ ተባረኪ አይነኬውን ነክቸሽዋልና ነገር ግን በምዲያ ህግ ጠያቂ ማብራት አይጠበቅበትም ጠያቂ ጠያቂ ነውና፡፡በተረፈ ይብዛልሽ ፀጋው፡፡
@samymulu7110
6 ай бұрын
ተቀማጮችዬ:- ንስሃ ግቡ : ተነስታችሁ ሥሩ : እግዚያብሄር የጃችሁን ሥራ ይባርከዋል:: አስቀማጮችዬ:- ንስሃ ግቡ : አቁሙ: ገንዘባችሁን አትበትኑ : ልባችሁን ወደቤታችሁ መልሱ: ከበሽታና ከስሜት ቀውስ ትድናላችሁ::
@riselioness5044
5 ай бұрын
Amen ,let us get back to the bible and repent 😢
@ዳማከሴ-ኈ6ወ
5 ай бұрын
ቤ/ክ ቅዳሜና አሁድ እኮ በጭፈራ ምታሳልፈ ነች ፡፡በህጻናት ልጆች በትልልቅ ሞንታርቦ አስጨውህውብን /አስጨፍራውን ጌታን ሳናመልክ ተባርኩ ብለው ፓስተሮቻችን መርቀውን ይሸኙናል ፡፡እንዲህ እንዲህ እያሳለፍን ምን ይጠበቅብናል ፡፡
@addisalemshiferaw6667
5 ай бұрын
ራስሽን/ህን ጠብቂ/ቅ..በእርግጥ ቤተክርስቲያን እንደዚ ዘመን መቀለጃ የሆነችበት የለም!...ግን ከቃሉና ከመንፈሱ ጋር ህብረት ማድረግ።አሁን እንዳልሺው/ከው አይነት ቸርች ሲገጥምሽ/ህ ቶሎ ትቶ ውልቅ ማለት ነው።አሉ ሌላ ደህና ቸርቾች።ወደነሱ shift ማድረግ ነው!..ከማያምኑ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሚያምኑቱም ጋር ቢሆን በማይሆን አካሄድ ላለመጠመድ ትቶ ጥሎ ውልቅ ማለት ነው!!
@bettyhussen1723
5 ай бұрын
ቤተክርስቲያንን መውቀስ አንችልም ሁሌ ልጅነት የለም ደሞ በዚህ ዘመን እግዚአብሔርን ማወቅ የፈለገ ሰው ቀላል ነው ብዙ የመጻሀፍ ቅዱስ ማጥኛ ብዙ አስተማሪዎችን እግዚአብሔር ሰጥቶናል እንጠቀምባቸው
@temnsera3152
5 ай бұрын
“ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።” - ራእይ 21፥8
@tewodroszerefa7258
5 ай бұрын
ስለ እውነት ነው እንዲህ አይነት የማሳየት ; የመግለጥ ; ግልፅነታችሁን ; በተለይ በአሁኑ ዘመን ሁሉንም እየደባበቅን ነው ድሮም የውሽምነት በቆዩት አባቶቻችን እናቶቻችን ነበር አሁንም አለ ወደፊት ለመቀነስ እና ትውልዱ ንፁህ እንዲሆን ምንስ ከነመፍትሄው ብትጨምሩበት ምንስ ይሆን ዘመናዊነት ; ገንዘብ መሙላት ገንዘብ የሃጢያት ስር ስለሆነ ይሆን ወይ ምንስ ይሻላልከነ መፍትሄዎች ቢጨመርበት ቀጥሉበት ልኡል እግ አምላክም ይስማን !! ሃገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሃገራችንንም ይባርክልን
@azebmokonnen8993
5 ай бұрын
ተባረኩ!! እውነት ሓርነት ያወጣል:: መስማትና መዳን አለብን:: ሌሎቹን ተውአቸው ነውር አናወራም እያለ ትውልድ አለቀ😢😢
@sebleworkbelaineh5495
5 ай бұрын
God bless you, it is true, nobody said it out, because men are all the time an touched, because they are all the time have to be forgiven. Let God intervene and save the generation .
@abinetlideto3443
5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው. ክርስቲያን እስላም በእምነትብበዓላማችን ክብር ያያለው ቤተ ስብ የዜጋ መስረት በመሆኑ ጋ ዜጠኛ እህታችንን ወንድማችን ፓስተር እአደንቃለሁ. መስረቱ መፅሐፍ ቅዱስ መስረት በማድረግ ሓሳባችሁ በማከፈላችሁ የስይጣን አስተሳሰብ ብኢትዮጵያ በመስፈኑ እየተቀጣንና ከእንቅልፋችን ለመንቃት ነፃ ሁነን ተፈጥረን ንፁሀን እንደሚፈልግ እግዚአብሔር/ አላህ ፅፈሉናልና ከስህተታችን እንበር ግዜው አልደፈረም ለምን ፅዮንና ኣልነጋሺ ያለበት የትግራይ ህዝብ ብውጭ ወራሪዎች በመንግስት ት ፈቃድ ተጋብዚ ገብቶ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ተባባሪዎች ሆን የሀይማኖት መሪዎች አርቲስት ባለ ሀብት ምሁራን የፖለቲካ ኢሊት ወመኔ ወዘተ ተሳተፍይ? አሁንም ከዚህ አልፎ በኦሮሚያ በአማራ ህዝብ እንዲፈፀም ፈቀድን, ለምን በሌላ ክልል እንዲፈፀም እንጠብቃለን? ስቃያችን እንዲቆም እንደ ህዝብ የህዝብ ክብር ሃይማኖት እሴት ለምን ለመጠበቅ ሁላችን የክብር መስዋእትነት ለመክፈል እግጁ አንሆንም? ይህ ስል እንዋጋ እንተላለቅ አደለም በነፃንታችን ፈጣሪ እንደፈጠረን ጳጳስ ፓስተር ሼክ ለሀይማኖቱ ዋጋ ለምክፈል መፅሐፍ ቅዱስና ቁርአን ይዘን በየሀይማኖታችን መስዋእትን እንክብል ዕድሜአችን አናርክስ
@abinetabinet8923
5 ай бұрын
የነበረውን ውይይት ወድጄዋለዌ ተባረኩ ግን ካነበብኩት ኩመታተሩች በመነሳቴ ሰናገር እኛ ሀበሹች በዐብዛኛው እውነት ሲገለጥ አንወድም በዛም ሁነ በዚ እውነትን ግለጡት ነው የሚለው ቃሎ ሰለዚህ ጌታን ከማያሰከብር ነገር እንመለሰ እራሳችንን እንይ ይኤ ለምን በዚ ተነገረ ብላችው የከፋችው ኩመታተሩች ለናተ ነው ሰለዚህ ሁላችንንም ጌታ ይርዳን እግዚአብሔርን መፍራት በሒወት ያኑራል ተባረኩ
@victorychannel7776
5 ай бұрын
ብዙ ሰው ስልክ እየደወለልኝ ይገኛል ።የፕሮግራሙ አላማ ትውልድን ለመመለስ እንጂ ለመጉዳት አይደለም ። ብዙ ሰው በችግሩ በጉዳት ውስጥ ይገኛል ስለዚህ የድራሻችንን ለመወጣት ነው ። በእርግጥ ውይይታችን አውድ በአኢትዮዽያ አንፃር ነው ። ወደ ውጭ ሀገር ትኩረት አላደረግንም ። ወንዶች ግን የሴቶችንምችግር አላነሳህም ብለው ወቀሳ እያስተላለፉ ነው ። ወገኖቼ ዋናው ትዳር በቅድስና ይሁን የመናፍስቱ አለም ትዳራችንን አይግዛው ለማለት ነው ። እኔ የጨለማን ስራ ለማፍረስ እነጂለመፍረድ አይደለም ።
@GaidseDibaba
5 ай бұрын
Geta yebarekeh
@mennibeke2912
4 ай бұрын
የተለየህ ወንድማችን ነህ ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
@Mimimimi-zk6vt
5 ай бұрын
የኛ ሕዝብ እንደ ባህል አርጎ ሁሉ ነገር በሚስጥር በጐዳ ስለሆነ የለመደው ግልፅ ሲወራ ይከብዳቸዋል በቤታችሁ እንዳይመጣ አይናችሁን እንድትከፍቱ እያስጠነቀቋችሁ ነው ጆሮ ያለው ይስማ
@MakbleBesu
5 ай бұрын
ሮሜ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ። ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ²⁵ ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን። ስስት አካል መሰጠት ለፈጣሪ ውጤቱ ይሄ ነው ስላሴ ጣኦት ነው ለዚህ ነው ለማይረባ አምሮ የተሰጣችሁት 12:27 12:27 መሰረታችሁን ምርምሩ ከአንተ ጋ ብዙዎች 12:39 12:39 ፖስተሮች ሰናገሩ ስምቻለሁ
@yohannesalemayhue979
5 ай бұрын
Adultery sprit hit the world this days .we need pray and fasting to cast out this sprit.
@tadeleelroy3277
5 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ጥሩ ትምህርትና ምክር ነው🙏🙏🙏🙏❤
@meselechdejene1880
5 ай бұрын
አባካችሁ ቃላት ምረጡ በጣም ደስ አይልም እነርሱ እንደቃሉ ዋጋቸውን ይቀበላሉ እንዲም ይቻላል አታስብ ''ለሐሜት የሚሄድ ምሥጢሩን ይገልጣል፤ በመንፈስ የታመነ ግን ነገሩን ይሰውራል።” - ምሳሌ 11፥13
@SEP2922
5 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ ቃላት ምረጡ!? ዉሽማ ቅምጥ ለሚለዉ ነዉ !? ምን ይባል!? የምን ሀጢያትን ማመቻመች ነዉ!?😅🤣
@berhanetadesse7270
5 ай бұрын
Mene aynete kale yemretu? Betam tegermialeshe Ewnten naw eytenager yalute!!!
@berhanetadesse7270
5 ай бұрын
Geta abzto yebarkachu.
@meriwameskele1304
5 ай бұрын
Hatyat hatyat new wede libachin yimelisen😢😢😢
@liyagebretsadik
5 ай бұрын
ሰላም ቅምጧ😂😂😂
@GeniRTRetta
5 ай бұрын
ለማይረባ አምሮ ተላልፎ መሰጠት ነዉ አንዱ ተባለ ትዳር ማለት አምልኮ ነዉ ጌታ በመኝታም ይመለካል ።
@Tom-lg1uf
5 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። አይነገሬ ጉድ እንዲህ በድፍረት መግለፅ ልብ ሌለው ጥሩ ትምህርት ይሰጣል። አለባብሰው ቢያርሱ እንዲሉ
@victorychannel7776
5 ай бұрын
4 መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።
@deboamare5171
5 ай бұрын
**እኔ ሰብኬው ካነቀኝ** ሆ በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም !!!!ፓስተር እንክዋን ጌታ ረዳህ ቢወጋህስ ኖሮ ?? አይኑን አፍጥጦ ትግል ?? እንዴት ይዘገንናል?? ምን ጉድ ውስጥ ነው ያለነው ግን እግዚሃብሄር አምላክ ፈርሃ ጌታ መንፈሱን ይመልስልን እንጂ ሌላ ምን ይባላል ቤተ ክርስቲያን ግን ጋብቻ ሲደርስ አይደለም ማስተማር ያለባት በየደረጃው ማስተማር እንደተባለው custemer ሳይሆን ደቀመዝሙር የማፍራት ስራ ላይ ብትጠመድ እላለሁ*** ቤታችን ውስጥ ያለው ጉድ አለም ካለው ይብሳል እንግዲህ የቆሮንጦስን ቤተ ክርስቲያን የረዳ ጌታ ይርዳን !! የጸጋውም ብዛት የሃጢያቱም ብዛት በመርከብ የተጫነች የነበረችው *የቆሮንጦስ ቤተ ክርስቲያን **....🤮🤮🤮🤮
@nationalbeauty9885
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስንቱ ቤቱን እየበተነ እሱም በሽታና ኪሳራ ይዞ ከሱ አልፎ ችግሩ ለሁሉም ይተርፋል
@addisualamirewbiadgie1016
5 ай бұрын
As the content is very sensitive , there should be viewrs restrictions of age.
@TigistWoldesemayat
5 ай бұрын
You are right but nobody cares about others
@JeryyKastro-ro1rb
5 ай бұрын
ፓስተር ሙሴ ለምልም ብዙ ተምሬአለውውው❤
@FikrBicha
5 ай бұрын
ያልክ የሚበሉ ቁርጥ ስጋ አሳዳጆች ለልጆቻቸው ደንታ የሌላቸው ለቤተሰቦቻቸው ጊዜ የማይሰጡ ናቸው
@tewodroszerefa7258
5 ай бұрын
እና ሌላው ደግሞ በሃጢያት መልሰው እንዳወድቁ እነኝ ህ መምህራን ; ነብያቶች መዘምራን ; ምእመናን ሁሉም በሃጢያት የተነከረ መፍትሄውስ ምንስ ይሆን መቼም ብዙ ብዙ መፃህፍትም ቢሆን ኮ ሰውያነባል ግን በስርፀት ወደ ውስጠታችንስ ሃጢያትንን ለማስወገድ ምንስብናደርግ ነው መፅሃፍት ቅዱሳትም ሁሉም ይሸመድደዋል ያጣቅሳል ይጠቅሳል ከነ ቁጥሩ የሃጢያትን መጥፎነት ኩነኔነት እና ምንስ ይሻለናል እኛ ትውልድ እንዲድን ; ያለውም ከሐጢያት ዝሙት ; ስርቆት ; ቅጥፈት ;ውስልትና እንዲታቀብ ምን ይሻለናል ?? ቀጣይ በዚህ ጉዳይ ላይ አማካሪዎችንም ደግመሽ ደጋግመሽ ጋብዥልን መልካም ና ትውልድን ያለውንም የውስጥ ዓዕምሮ ጠቅ ያደርጋልና ልናችንንም እንዲፈውስ ፈውሰ ምህረቱን ልኡል እግዚአብሔር ይጨምርልን !!
@DanielBegashaw-xw9hh
5 ай бұрын
" ባለመድሃኒት ሆይ እራስህን አድን " ነው መፍትሄው
@Aster-ly5xe
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ🙏❤❤❤
@SolomonKhlie-gj5qn
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ውይይት ነው
@almazworkneh8255
5 ай бұрын
ይኸን ዘመን ጌታ እንዲያስመልጠን መፀለይ ብቻ እንጅ ለኑሮ ከባድ የሆነ ዘመን ላይ ደርሰናል
@buroukteklemichael5186
6 ай бұрын
አይ አዋቂነት አይ መሰልጠን ይህስ መሠይጠን እንጂ ስልጣኔነትና እውቀት አይመስለኝም በጭራሽ ለእኔ መጀመሪያ ለሠው ልጅ የሚያስፈልጉት ሥስት ነገሮች መቼስ በሙላት ሃገራችን ኢትዮጲያ አግኝተን ነውና ሌላው ፍልስፍና እውቀት ምርምሩ ውስጥ የምንጋዘው የሚበላ የሚጠጣ የሚለበሰው መጠለያ ቤትስ አለንና አይ ያልሞተችው እኔነት ተሸማሙና ተሸፋፍና ተደባብቃ ውስጣችን ቁጭ ያለችው ይህቺ እኔ እክ እኔ ይህ ሁሉ ይሆንና ይመጣ ዘንድ የግድ ስለሆነ እንደ ቅዱሱ ቃሉ ግድ ነው አይምሮ ያለው ቃለ አምላክ ፈጣሪን ያስተውል ።
@pace2443
5 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ነው የቅምጥ ህይወትን በወጪዉ ሀገር ብዙ ቆሻሻ በየቀኑ በላሰቲክ እየተሞላ የሚጣል ቆሻሻዉ አለ ቅምጥ ማለት የሚጣል እቃ ነዉ የተወሰነች ደቂቃ ኣሳልፎ ሚሰቱን ወዳትም ጠላትም እረጅሙን ሰአት የሚያሳልፈው ከውድ ባለቤቱ ጋ ነው የመጨረሻውም ሰአት አሰቀማጪዉም ፣ ተቀማጪውም መጨረሻው የሰቃይ ህይወት ይጀምራል በሰራዬ የብዙ ሰዎችን ታረክ መጠየቅ ሰለምወድ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሰዉነታቸው ተልቶ በቁማቸዉ አልቅሰዉ በምድር ላይ ያለን ሰቃይ አንዳንዷን ተቀብለዉ አልጋቸዉ ላይ አልቀዉ ወደ ማየቀረዉ ደግሞ ይሄዳሉ ስካር ዝሙት ፣ ሀጢያት ነዉ ያስከፍላል በአይኔ ያየሁት ብዙ ሰዉ አሁንም እያየሁት ያለ የሰዉ ልጅ ሰቃይ የሰራነዉ ሁሉ በጎ በበጎ ክፉዉም በከፋ ሀኔታ ይከፈለናል ሀገራችን ዉሰጥ ድህነትም ለዚህ ነፁህ ላልሆነ ቆሻሻ ስራ ወጣቱ ይሄድበታል እግዚአብሄርንም መፍራት ቀረ ቲክ ተክ ዩ ቱብ ያለሰለጠነዉን ሀገር እንደ ደራሽ ዉሀ እየወሰደዉ ነው ያሳዝናል
@fessehabekele3098
5 ай бұрын
በጣም እወነትን ፍንተው ያሳየ ትምርት ነው የቀረቢኖር ክርስቲያንሆኖ በስደት ያላሉ ሴቶች ጌታን እያመለኩ አሁ ንየተነገረውን አውነታ ሰምቼ እንዴት እንዳዘንኩ ከሄደች 7አመትሆናት
@Forcast700
5 ай бұрын
እጅ በመጫን የሚጋባ የአጋንንት አሰራር ስላለ ተጠንቀቁ😂😂😂😂😂
@ararsadeberie748
5 ай бұрын
Tebark ye geta sewu!
@nagesatolera6176
5 ай бұрын
God bless you all❤❤❤
@addisshewa6696
5 ай бұрын
Bexam yetewededek paseter tebarek
@victorychannel7776
5 ай бұрын
ይህ ጊዜ አሰቸጋሪ ሆኖል። እርማት፣ንስሃ እና መመለስ ያስፈልጋል። የቤተክርስቲያን ጉዳይ ፍርድ ቤት እና አደባባይ የወጣ ጉዳይ ነው። የሚበጀን መደባበቅ ሳይሆን እውነተኛ ንስሃ ነው።
@SingerTareSamuel
5 ай бұрын
እኔ ኮ ግር የሚለኝ ነገር;እናንተ መጋቢዎች ለምዕመኑ የሚጠበቀውን መንፈሳዊ ጥንቃቄ ሳታደርጉ የክሳችሁ ብዛት።እንንቃ እስኪ እናንተም አባትነታችሁን እነደሚገባ ተወጡት።
@eliaskitila9421
5 ай бұрын
ምንድነው ይሄ የሚጠቅመው? የምትናገሩት የእግዚአብሔርን ቃል ሰብካችሁ ጨርሳችሁ ነው? እባካችሁ "አገልጋዮች" በዚህ አካባቢ ያለው አገልግሎታችሁ ለጌታ ክብር ከቶ አያመጣም። አፈርኩ።
@awakinew3064
5 ай бұрын
Ahun yebetachehun gud be adebabay mawetat mesaf kedusawi new? Le ahezab min eyasetemarachuh new? Be guada tertachu atemekeruwachewim?
@Alexxalexalexu
5 ай бұрын
How much beneficial is this program? I don’t see how it edifies the body of Christ.
@victorychannel7776
5 ай бұрын
32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፡ አላቸው። 11 ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥
@TaregenTasfaye
2 ай бұрын
ቋንጆ ፕሮግራምሽ ያምራል
@zelekeguduru8423
5 ай бұрын
አይን ገላጭ ትምህርት ይህን ትውልድ እግዚአብሔር ይታደግ
@Tamgn
5 ай бұрын
አሁን ይሔ ማንን ይጠቅማል ማንንስ ያንጻል ብላቹ ነው ባደባባባይ የምታወሩት ነው አሕዛብ እዲደሰቱና በክርስትና ላይ እዲሳለቁ ነው አላማቹ
@gadisahayilu5689
5 ай бұрын
kindly choose an alternative word for some odd words.seems like introducing and justifying unusual practice among married people.
@berhanemesfin7908
4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው መናገሩ። ግን አለባበስና ሰላምታ አሰጣጥ ቢስተካከል።
@habtsegy2663
5 ай бұрын
Goita jesus ybarka paster ❤❤❤
@sedeklemashimo
5 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ መፍትሔው ምንድን ነው
@DawitDisassa
6 ай бұрын
አረ ባካችሁ ይህን አይነት ቃለመጠይ ይህ አይነት ሀሳቦች በድፍረት Show በምናለብኝነት ሳይሆን። በቅድስና እራስን በመግዛት አለምን በመካድ አለባበስንም እንደ መፀሀፍ ቅዱሳዊ በሆነ ለሌላውም በተግባር የተገለጠ ተምሳሌት በመሆን ለሌላው መዳን መሆን ይቻላል። አለበለዚያ ፌዝ ወይም ድራማ ነው የሚሆነው መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር ፡ ቅድስና ለእግዚአብሔር ይላል። በአናናር በአለባበስ በአንደበት በእውነትና በመንፈስ ሁላችን ልንቀደስ ይገባናል። ጆሮ ያለው ይስማ።
@MameYegeta-z7z
5 ай бұрын
May God belss you ,
@abdilke2005
Ай бұрын
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን። ስለ ውሽማ ከምትሰብኩ ጌታን ወንጌልን ስበኩ፣ ስለ ባለጌዎች ክርስቲያን አያገባውም
@WenishetYeshitla
5 ай бұрын
Enante rasachu newr atawkum ende yemiwra na yemaywra
@samiraahmed9324
5 ай бұрын
What do u mean Agar’s child created the darkness on this earth and it’s still a big problem? Explain please
@TinaDusseldorf
5 ай бұрын
እናንተ ላወራችሁት እንኳ እንዴት ይዘገንናል😱😱
@habtamutibebu2947
5 ай бұрын
ክብራቸው በነውራቸው ! ውሃ አጠጪኝ ያላትንኮ ዉሽምችሽ,ቅምጦችሽና ቁባቶችሽ ብሎ ፀያፉን ቃል አላሥተማረንም። ዲሲፕሊንድ ያልሆነው ዲሣይፕል ወይሥ የንግግር ዲሤብል
@pulaski1884
5 ай бұрын
እባካችሁ ቃላት ምረጡ ለሀሜት የሚሄድ ምሲጥሩን ይገልጣል በመንፈሰ የታመነ ግን ነገሩን ይሰዉራል ምሳሌ 11÷13
@Yodit-d3w
5 ай бұрын
Human like animals?????? I don’t think they are real holiysprit follows Jesus
@LamlamWejra
5 ай бұрын
ጳስተር በጣም ነው ምናመሰግነውበእውነት
@HirutTegegn
5 ай бұрын
በተለይ ያለፍላጎታቸው ወደዚህ አለም የመጡ ልጆች በሁለት ልብ በሆነ እናትና አባት የሚያድጉ ልጆቸ ሰነለቦናቸው ይጎዳል ምክንያቱም, ከገንዘብም ይልቅ የጊዜም ሌባ ሰሆኑ ቅምጦች ሰለዚህ ይህ የንሰሀ መልክት [ጥ😊ሪ] ለወንድና ለሴት ቅምጦች ይድረሰ እላለሁ
@DanielBegashaw-xw9hh
5 ай бұрын
እስኪ ግልጽ አርጊው ?
@woldeurga1546
5 ай бұрын
መጋቢው የሚጠቀማቸው ቃላት በአገራችን ባህል ላደገ አድማጭ የምከብዱ መሰለኝ ስለዚህ ተለዋጭ ቃላት ቢኖሩት ውይይቱ የበለጠ መልካም ይሆን ነበር።
@deboamare5171
5 ай бұрын
ምን ከቃሉ በላይ ድርጊቱ ላይ መሳተፉ አይከብድም ??? ዘግናኝ ጊዜ 🤮🤮🤮🤮
@meselechfeyessa1226
5 ай бұрын
😂😂ምነው ሌላግዜ የውጪ አይደለ ሁሉ ነገራችሁ😂😂 ቸርች ባይብል!ኳየር ወዘተ🤷♀️
@girumzemichael704
5 ай бұрын
@woldeurga1546 Ye agerachn bah’l “wushma” “yetesereke injera ytaftal” mnamn eyale yezefenem new. Medebabek new enji yalen eko bahlu bzu koshsha neger azlo yenorem new. Melkam melkamun entebk, kfwun enaswegd malet new enji.
@JoshuaTedhe
5 ай бұрын
የሰለጠናችሁ መሰሎችሁ ለእግዚአብሔር ሰራ እንቅፋት እየሆናችሁ መሆናችሁን እወቁ ነፍሰት እዳይድኑ ሀሜት ማዉራት ሃጥያት ነዉ እደዝያ የምያደርጉ ካሉ ፈራጁ እግዚአብሔር ነዉ ማን እናንተን ፈራጅ ያደረጋችሁ ምእምኑ ፀጋ ወደተገለጠበት ሰለሄዱ ቤተክርስቲያናችሁ ባዶ ሰለሆነ ቀንታቹ እዳይሆን እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ከሆነ።
@girumzemichael704
5 ай бұрын
Yihe endew be kn’at yemiwera aynet wuy’yit new? Endezih dn’ziz kale astesaseb lemewtat manbeb, kalunm lelam metsahft. Hamet degmo ye gleseb s’m saynesa yellem. Yihen wuy’yt hamet kal’k ene Rome, Korontos melktochnm hamet l’tl new malet new 🤷♀️🤷♀️
@victorychannel7776
5 ай бұрын
የመናፍሰቱ አለምን ስራ ማፍረስ ይገባል።
@ketemadebella5383
5 ай бұрын
This is just to create mistrust in marriage,and discredit those who serve their God with loyalty.
@MarthaTerefa
5 ай бұрын
እግዚያር ይባርክህ
@ta5124
3 ай бұрын
The extent of adultery sounds like we are still in the old testament and medival period.
@dawitdawit4887
5 ай бұрын
ወንድሜ ይሄን በአደባባይ ማውራት ምን መብቴሄ ያመጣል ምታቃቻው ካሉ መምከር መፀለይ አይሻልም በስንቱ ጉዳይ ግን መሳለቂያ እንሁን ?
@ninitesgay9518
5 ай бұрын
እባካችሁ በአደባባይ ወ ንድሞቻችሁን ለብር ተብ ሎ ተመለሱ ቃሉ ምን ይ ላል ጌታ ይቅር ይበ ላችሁ ጸልዩላቸው እነሱ በ ርግጠኝነት ንሰኃ ገብተውዋል ወደ ቃሉ ተ መለሱ 😮😮😮
1:13:16
የዝሙት ሕይወቴን ማንም አያወቅም ነበር ሰዎች መማር ካለባቸው ከእኔ ይማሩ #ድንቅ #ምስክርነት ከዚህ ልምምድ መውጣት ሲያቅተኝ ከጌታ ቤት ባክ አደረኩኝ
The Christian News
Рет қаралды 93 М.
1:58:21
ከእናቴ እና ከባሌ መምረጥ ነበረብኝ Hlina Merkeb
Semay Christian Tube
Рет қаралды 48 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 43 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 938 М.
00:27
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
00:24
Lazy days…
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
12:29
Anchor Media ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያው ኮሎኔል - ''ሰራዊቱ ልቡ ሸፍቷል። ጊዜና አጋጣሚ እየጠበቀ ነው''
Anchor Media
Рет қаралды 30 М.
56:44
"አዎ ጨክኛለሁ! በራሴም በሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለማርያምም!" ፋሲካ ሲደልል ክፍል - 1 #endalegetakebede #books #fasika_sidelil
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
27:08
#የኔቀን-ምንድነው እውነት …ለምንድነው ያላበድኩት…ዶ/ር #ዘገየ ቸርነት D/R #Zegeye Chernet/#Acts1120/#Antsokiya
Acts1120 #YeneKen
Рет қаралды 30 М.
15:11
''ዐቢይ ተላላኪ ነው'' ኢሳያስ አፈወርቂ፤ አዲስ አበባ ወዲያ አስመራ ወዲህ፤ ኢሳያስ ስለ ኢትዮጵያ ዐቢይ ስለ ዐቢይ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 113 М.
1:51:51
#እኔ አገልጋይ ነኝ እያየሽ ግቢበት ነው ያልኳት ያልተሰሙ #አስገራሚ እና #አዝናኝ የተወዳጁ አገልጋይ #ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እና ቤተሰቡ የበዓል ቆይታ
The Christian News
Рет қаралды 105 М.
36:52
#GMM TV Part 1 #ሕያው ምስክር (አቶ አብርሃም አድማሱ +251911869182)
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 58 М.
1:02:12
" Deception / ሽንገላ " ክፍል አንድ ፤ ሌለኛው አደራ ፤ ፓስተር ዶ/ር ዳን ስለሺ ከፓስተር ዶ/ር አበራ ሐብቴ ጋር
Elshaddai Television Network Official
Рет қаралды 11 М.
58:16
ወንጌል ይለውጣል Abel Abuna l ኤርምያስ እና አቡና ተገናኙ l Aman Shalom l Yonatan l ኤርምያስ #speak
ወንጌል ይለውጣል
Рет қаралды 80 М.
3:57:13
Tigrigna Audio Bible, The Book of Ezekiel | ትንቢት ህዝቅኤል
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1,3 МЛН
2:44:35
#እኔ በወጣውበት ልቀር ስለምችል ለልጆቼ ሚስቴ ትቆይልኝ እላለው #እግዚኣብሄር ግን አሻገረኝ #ብዙዎች ተጽናኑበት እኔ ግን አልቻልኩም
The Christian News
Рет қаралды 136 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 43 МЛН