"....ዝቅ ስትል እላይ ነህ" ጋሽ መሀሙድ አህመድ | Mahmoud Ahmed | ድግስ | The Global Sounds of Mahamod Ahmed

  Рет қаралды 74,293

djphatsu

djphatsu

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@derejegirmazeleke4617
@derejegirmazeleke4617 6 күн бұрын
ጋሼ እያለ ኢንተርቪ የሚያደርግ ዛሬ ገና ሰማው በጣም አመሰግናለው እድሜ እና ጤና ለጋሼ
@selemon3326
@selemon3326 7 күн бұрын
Thank you for giving gash Mahmoud the respect he deserves!
@djphatsu
@djphatsu 7 күн бұрын
Thanks
@Masterwalnegusse
@Masterwalnegusse 6 күн бұрын
ጋሼ ❤ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@hhailemichael2058
@hhailemichael2058 3 күн бұрын
@@djphatsu 👏🙏
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 6 күн бұрын
Thank you Mohammed for your Greatest contribution to Ethiopian music industries. Long life for you!!!
@yohannesassaye
@yohannesassaye 5 күн бұрын
Respect DJPHATSU....ur love for Gashe is incredible....showin on ur tears 👏👏
@mojigsa8018
@mojigsa8018 6 күн бұрын
ጋሸ መሐሙድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ እናመሰግናለን አንተ የኢትዮዺያ ዉድ ሰጦታ ነህ።
@mohammedsalih4995
@mohammedsalih4995 4 күн бұрын
ጋሸ ማህሙድ ገና ልጅ ሆኜ ሙዚቃህን እየሰማሁት ነኝ ያደኩት በጣም ነህ የምያደቀህ ከኤርትራ ነኝ ምጽዋ❤❤❤
@amareeyob354
@amareeyob354 6 күн бұрын
Best conversation! We love Mohammed!
@bestmusicintrosbridges2025
@bestmusicintrosbridges2025 6 күн бұрын
Big respect DJ Phatsu, especially for sharing the lovely info about your parents wedding day and how Mahamud decorated it
@BiniamAbera-h8b
@BiniamAbera-h8b 5 күн бұрын
Big respect Phatsuye Yarada Lij 👍Gashe demo edmea Tena yestot🙌
@gechtube-5366
@gechtube-5366 6 күн бұрын
ጋሸ እያልክ ስላከበርከው እናመሰግናለን ጋሸ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@me-yh1zk
@me-yh1zk 6 күн бұрын
A voice that echoes through the heart of Ethiopia, Gash Mahamudeyeeeeeee is more than just a singer - he's a national treasure! We love you ❤️❤️❤️ thanks Phatsu this is epic ✨✨✨
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 6 күн бұрын
ክቡር አርቲስት መሀሙድ አህመድ ጤናና እድሜውን ይስጥልን እወድሃለሁ አከብርሃለሁ🙏 በዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው
@abeshalove2007
@abeshalove2007 5 күн бұрын
አንጋፋው ጋሽ ማህሙድ አህመድ ክብር ይገባሃል ላለፉት በርካታ አመታት ድንቅ ትዝታዎች አሉን እንወድሃለን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን::ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን::🙏
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 3 күн бұрын
🙏🏾💚💛❤️✌🏽🍁
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 күн бұрын
ተባረክ እንዲ ነው አጋፋዎቹ ማክበር የገባለዋ
@tizazushewarega8064
@tizazushewarega8064 12 сағат бұрын
Your music transcends generations and continues to move hearts. A true master of your craft."
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 6 күн бұрын
Yes we always loved him 🙏
@DAT991
@DAT991 6 күн бұрын
Gash Mehamud is really really part of my life from my childhood up to now. May god give him long long life… 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@djphatsu
@djphatsu 6 күн бұрын
Thanks and pls share our page for friends and family so that they can subscribe for future content
@Gelane1
@Gelane1 2 күн бұрын
ጋሼ መሐሙድ እግዚአብሔር ስለሰጠህ ዕድሜ ይመስገነው የሰው መውደ ድ ሰቶኃል አሁን ደግሞ ለአምላክህ ዘምርለት ! ዘመንህ ይባረክ በጣም እንወደሃለን።
@smizekinge6928
@smizekinge6928 6 күн бұрын
መጨረሻሀን አላህ ያሳምርልህ በስትንፋስ እያለህ እድልዕን ተጠቀም ጋሽ
@BB-vj4tt
@BB-vj4tt 6 күн бұрын
We Love you Gash Mahamud Ahemed I grew up listening your music 🇪🇷❤️🇪🇹
@Ethiopian20001
@Ethiopian20001 6 күн бұрын
Big up For our lifetime Music King Gashi Mehamud, Ahimedo, And respect for DJ Phatsu, who organized and recognized our music king! Respect And Love!
@YaredJha
@YaredJha 6 күн бұрын
ጋሼ በጣም ነው የምወድህ በሂወቴ ካገኘዋቸው ምርጥ አጋጣሚዎቼ አንዱ ብሄራዊ ያንተ 50ኛ አመት ሲከበር ላድናቂዎች በነፃ ያደረከውን ኮንሰርት መታደሜ ነው ጥር3 ደሞ ለመጨረሻ ጊዜ ላይህ ነው ቁኑ ባልደረሰ ነው የሚያስብለኝ ምክንያቱም ደግመን አናይህም መንይደረግ የጊዜ እጂ የሰው ጀግና የለም እናከብርሀለን እኖድሀለን በጤና ቆይልን የትዝታው ንጉስ የኔ የምንግዜም ተወዳጅ እና አንደኛ ሙዚቀኛ😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@issupetros2337
@issupetros2337 6 күн бұрын
ዓርብ ብትሰጠው በስቴጁ ቢነበብ ቆንጆ ይሆን ነበር ለኣክብሮትህና ሃሳብክ በጣም ኣደንቃለሁ። ኤርትርያዊ ነኝ ብሆንም ጋሽ ማሃሙድና መሰሎቹ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆኑ ለኛም የስነ-ጥበብ ጀግናችን ነውና ክብርና ምስጋና ኣድርሱልን እድሜና ጤና ይስጥልን 1000 ዓመት ኑርልን ጓሼ 🙏
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 5 күн бұрын
Loqmatse Loqmetsemetse aytbel
@EphremMamo-vf2uy
@EphremMamo-vf2uy 5 күн бұрын
I was last year DC, Virginia .I was drive rideshare,I met legend singer Mohamed Ahamed and I have picture with him.I will keep for my family.Thanks to be his kind.
@MulugetaHailu-k5w
@MulugetaHailu-k5w 6 күн бұрын
ጋሽ መሀመድ ከኢትዮጵያ ድንቅ ቅርሶች አንዱ ሆነህ በመፈጠርህ እንኳን ደስ አለህ ለዘላለም በአድናቂዎችህ ዘንድ ትኖራለህ
@danielkebede2765
@danielkebede2765 6 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው ጋሼ በጣም እንወድሃለን ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልን❤❤❤ ዲጄ ፋትሱ ዋዉ አሪፍ ጊዜ ነበር❤❤❤
@Subla-e3d
@Subla-e3d 6 күн бұрын
ጋሽ መሀሙድ የተዘታው ንጉ እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር😘😘🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habtamukassahun770
@habtamukassahun770 6 күн бұрын
Djphatsu you so authentic ,you got natural flow ,vibe ...yanten interview eyzorku eyayew new stay high
@Abebebelow
@Abebebelow 3 күн бұрын
It’s incredibly hard to find a word for the legendary Gash mohamud Ahmed, long life our legend the one and only Gasha
@EliasWubeshet-mz3ek
@EliasWubeshet-mz3ek 6 күн бұрын
ምርጥ አቀራረብ አመሰግናለው
@Bnnbvj
@Bnnbvj 6 күн бұрын
Thank you, DJ Paso invite our legend singer really we love you with respect God bless you🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️👌👌👌🇪🇹🇺🇸
@asmarina1
@asmarina1 6 күн бұрын
A living legend
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 6 күн бұрын
Respect with loving the legend Gashe Mahmoud 🇪🇹.
@Ethio25536
@Ethio25536 7 күн бұрын
ሱሬ 👍 Your bring the Legend and I like the way asking
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 6 күн бұрын
Gashe Mahmoud great speech wonderful Man God bless you. Respect 🙏 .
@tsiheyhaeli312
@tsiheyhaeli312 2 күн бұрын
ጋሽ ማህሙድ ድምጽሕን በመስማቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ማለቴ ቁጪ ብለህ ስታወራ ማለቴ ነዉ በጣም ብዙ ጊዜ ስላላዬሁህ በአንተ ሙዚቃ እና ድምጽ ነዉ ያደኩት እና አመሰግናለሁ አሁን ደግሞ ፊትህ ወደፈጣሪህ ብታዞር ብዬ እመክርሀለሁ ስለምወድህ ነው ለዘለአለም እንድትኖር ስለምወድህ ነ
@Pina-Abay
@Pina-Abay 6 күн бұрын
ጋሼ እንወድሀለን 😍 Thank you Dj 🔥🙌🏼
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 6 күн бұрын
❤ይውርቅ ዘመን ሰው ❤ ማህሙድ ኸህመድ ልጅብ የሁን አንጂ ላሞራ ሰጋች ኸንቺ ኸትድፈሪም የፈሳል ድማችን ብሎ ያሰትባብርን ብመላው አትዩጰያ ሰም ኸምሰግነሃልው❤
@MuletaAbebe-q3n
@MuletaAbebe-q3n 4 күн бұрын
ጋሽ መሀሙድ በጣም ጎበዝ ድምፁ በጣም ቆንጆ የትዝታዎቹ ያሉት ሙዚቃዎች ናቸው በጣም አከብርሀለሁ ❤ ፋክሱ ጥሩ ፕሮግራም በማዘጋጀትህ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ
@Mankush995
@Mankush995 Күн бұрын
ቁርስ አብረን እንበላለን በሚል ይስተካከል የተከበረ የተወደደ መሀሙድ አህመድ .
@Aron568
@Aron568 4 күн бұрын
❤❤God bless him gqsh your music my farist llove yish yis5h harigeto
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam 4 күн бұрын
Very caring about the audience.
@liliabera4202
@liliabera4202 3 күн бұрын
Gash Mahmoud Ahmed wishing you long life with happiness ❤❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 5 күн бұрын
ዲጄ ፋቱ በመጀመሪያ ላደረከው መልካም ስራ ላመስግንህ እወዳለሁ ::ጋሽ መሀሙድን ጋብዘኽው ይህንን ደስ የሚል ኢንተርቪው ሰለስማሁ ደስ ብሎኛል ::ጋሽ መሀሙድ በቤተስብ ደረጃ የሚወደድ ክዛም ሲወርድ ሲወራረድ እኔም እንድውደው ሆኛለሁ ::የዲሲ ከተማ የስጠው የመልካም ስራው የምስክር ወረቀት የሚገባው ነው ::እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ብርታት ከጤና ጋር ይስጥልኝ ::መልካም ዝግጅት እንዲሆንልህ እመኛለሁ::
@GirumTadiyos
@GirumTadiyos 2 күн бұрын
Just we need to develop such kind of habit so we need to give due respect to such kind of person when he lives in life. Thank Gashe for giving extra ordinary contribution for the development of Ethiopia music industry🎉🎉🎉🎉🎉🎉 you deserved!!!!!
@zack1388
@zack1388 6 күн бұрын
Two legends 🎉
@benai5241
@benai5241 6 күн бұрын
Humble Artist ❤
@biruktensye2163
@biruktensye2163 6 күн бұрын
He is legend
@عليمحمد-م9خ3ه
@عليمحمد-م9خ3ه 5 күн бұрын
محمود انت محبوب الشعب ❤❤❤
@nashhabesha1970
@nashhabesha1970 7 күн бұрын
ደስ ይላል
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 4 күн бұрын
The LEGENDARY Artist Mehamud Ahmed: Always LOVED and CHERISHED By All ETHIOPIANS!! I Wish You The BEST Of Everything In Your Remaining Life On Earth😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!! And, THANK You, The Host, DJPathsu!!😁❤️❤️❤️👍👍!!!
@zakmark9135
@zakmark9135 6 күн бұрын
Thanks Dj! For your respect!
@emmu_tiru1157
@emmu_tiru1157 6 күн бұрын
መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን የትዝታው ንጉስ÷ አንጋፋው÷ የዘመናችንም የቆዪትም አቀንቃኞች ፈርጥ:: መናፈቁ አይቀርም የራቁት ወዳጅ ሰሙ:- ርቆ የሄደ ወርቁ:- እርቃን ለእርቃን የተተዋወቁት ወዳጅ
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 6 күн бұрын
🥰😘🙏🙏 pricless btam. Awwweey Gash Mohammed how i love him. Growing up listening his music 🎶 it's within me.
@YontanYoni-e8l
@YontanYoni-e8l 3 күн бұрын
Wow tank you so much dj phatsu
@peelthebannana3672
@peelthebannana3672 7 күн бұрын
He is our Ethiopian Joe Rogan 🎉🎉 love here dj phatsu ❤
@getachewgebeyehu-qr2su
@getachewgebeyehu-qr2su 7 күн бұрын
Thank you muhamud
@azalechkebede251
@azalechkebede251 3 күн бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርለት ናቲ አንተንም አመሰግናለሁ ።ዛሬ በአንተ ኢትዮጵያ ሬስቶራንት ግብዣ ነበር ከጎደኞቼ ጋር እኔ ግን አልተገኘሁም ስመጣ ግን አገኝሀለሁ በርታ😍 🙏🙏🙏
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 6 күн бұрын
The best biggest guest the king 👑 of Ethiopia music 🎶
@dawitkassa9940
@dawitkassa9940 6 күн бұрын
Good interview god bless you
@zenanehambaw9123
@zenanehambaw9123 6 күн бұрын
nice to see you LEGEND!!!
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 4 күн бұрын
Thanks gash Mahmud ለኤልያስ መልካ ክብር ስለሰጠኸው ኤልያስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዋርካ ነበር
@itchannelessayas2130
@itchannelessayas2130 3 күн бұрын
ዲጄ ፋልሶ ጋሸ መሀመድ ሰታነጋግር ከረጅም ጊዜ በኋላ ሰላየሁ በጣም ደረሰ ብሎኛል እግዚሐብኤር የተመሰገነ ይሁን ሰላንተ ጥሩ ሰሜት ነበረኝ ኢሳያሰ ነኝ Gym instructor
@dagimamare8444
@dagimamare8444 6 күн бұрын
Good to see you Gashe
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 6 күн бұрын
djphatsu ከልብ አመሰግናለሁ መሀሙድ አህመድ ረጅም እድሜ ይስጥክ!
@ዜማኢትዮጵያ
@ዜማኢትዮጵያ 6 күн бұрын
Djphatsu good start ✌🏾✌🏾
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 6 күн бұрын
እድሜ ሰጥቶታል ጤና ይስጥልን እነጂ ከሁሉም ረዠም እድሜ የሰጠው መሀሙድ እግዚአብሄር ይመስን ትሁት ሰው አክባሪ
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam 4 күн бұрын
Talakin Gashe bilo metrat yEthiopia yekebere bahil new. Thanks a lot 🙏
@yeneneshselehi7994
@yeneneshselehi7994 6 күн бұрын
Hi dj thank you about Mohammed bring here.
@ots2023
@ots2023 6 күн бұрын
I LOVE YOU GASH MAHMOUD AHMAD
@ShewitGebretsion
@ShewitGebretsion 6 күн бұрын
Respect ✌️
@netsanetmeles8711
@netsanetmeles8711 6 күн бұрын
This is epic. The legend 👏👏👏👏
@MuhaabOmer
@MuhaabOmer 6 күн бұрын
Thanks ❤
@AddisuAbera-x1k
@AddisuAbera-x1k 6 күн бұрын
Thank you djphatsu ❤❤❤
@temayob906
@temayob906 6 күн бұрын
ፋትሱ እግዛብሔር ያክብርህ❤❤❤
@seyfudada9641
@seyfudada9641 5 күн бұрын
እንዴት ነው ማህሙድ የማይወደደው የኢትዮዽያ ዘፈን ምሶሶ!!!
@Worky-N
@Worky-N 6 күн бұрын
Diphatsu thank you 🙏
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 5 күн бұрын
ርዥም እድሜ ለጋሽ መሐሙድ:: የሰምና ወርቁ ህብር ቃል "የራቁት" ወዳጅ የለሚለው ውስጥ ነው ያለው::
@gechove1154
@gechove1154 6 күн бұрын
I have seen him 2012 in Calgary performing his getting so old now
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 5 күн бұрын
Gashe Mohameden sayew betam des aleng.Edmena tena yestew Andu-tewedag muzikenja.!!!
@tesfayehailu7134
@tesfayehailu7134 5 күн бұрын
Respect Gashe
@miliyerns
@miliyerns 5 күн бұрын
Nice 👍👍👍
@Fishaletesfa-kw1ci
@Fishaletesfa-kw1ci 5 күн бұрын
Dear Mohmud Ahmed , Did you know Eritrrean Legend Artist Girmay solomon ? Thank you
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 4 күн бұрын
🟢🟢🟢🟢 ጋሽ መሀሙድ እምንወድህ እምናከብርህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ጠያቂ ወንድማችን ጣጥህን እየጠነቆልክ እፊቱ ድረስ እጅህ ይወናጨፋል እሱን እትም የውጭ media intervier እይ እባክህ professional hand handling ያስፈልጋል ። እናመሰግናለን ስለዚህ interview
@samcooke22
@samcooke22 6 күн бұрын
ሰምና ወርቁ ዓመት 5ዓመት ይቀመጣል ጠጅ መናፈቁ አይቀርም የራቁት ወዳጅ። 1,ሰሙ ሩቅ ሄደዉ የተለዩት 1,ወርቁ የአልጋ ላይ ወዳጅ።
@josammusi7798
@josammusi7798 6 күн бұрын
እኔም አግኝቼዋለሁ። አንደኛው ግን እምቢ አለኝ ። አጎንብሶ ይሄዳል ያፈቀረ ሰዉ? አጎንብሶ እሚባል እገር ይኖር ይሆን? 😂
@auntiesarah
@auntiesarah 4 күн бұрын
@djphatsu- great show. You're very respectful. Thank you for the candid conversation with Gash Mahmoud. Can you share the song you ended the show with? Sounds like an instrumental version for Gash Mahmoud's "Ere Mela Mela". Thanks,
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 6 күн бұрын
Wow gashe selam lante selammmmmmm...DJ fatsuuuuu tnx❤ (satamahaj Bella ke Bella)
@FasilAlemayehu-mi6hu
@FasilAlemayehu-mi6hu 5 күн бұрын
Erejim.edmena.tena.yistih.gass.mehamud
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 Күн бұрын
እኔ በህይወቴ እንደ መሀሙድ እና ጥላሁን ገሰሰ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ተሳትፎ ያረገ የለም ክብር ይገባቸዋል::
@טסנה
@טסנה 4 күн бұрын
ተው ልመድ ገላየ የሚለው ዝርዝር ፈኑን እጁግ እወድለታለሁ::
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 6 күн бұрын
መሐሙድዬ ውድድድ ነው የማደርግክ
@redii_97
@redii_97 5 күн бұрын
👑❤️❤️❤️
@dawitzemen9398
@dawitzemen9398 6 күн бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለጋሼ:: ዲጄ ፋትሱ ምነው...ዓይንህ አንገትህ እጅህ በቁስ ተጨናነቀ....ኢንተርቪው ስታደርግ ነፃ ብትሆን ጥሩ ነው:: ለእንግዶችህ ክብር...
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 6 күн бұрын
እንዴ 2011 ጩጬ ነበርኩኝ አለኮ😅 ስለዚህ አሁንም ፍንዳታ ስለ ሆነ አትፍረድበት 😄
@seeyou775
@seeyou775 5 күн бұрын
ፋቱሱ አቦ ይመችህ በርታ
@dawitdessie5065
@dawitdessie5065 6 күн бұрын
Thanks a lot Dj Fatsu 🙌
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 6 күн бұрын
❤❤❤መሀሙድ እዬ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤እወድሀለሁ አከብርሀለው። ስምና ወርቁ ያለው ደሞ የራቁት ወዳጅ ሰሙ,የተራራቀ ሲሆን ሌላው ደሞ ወርቁ , ራቁት ያለ ልብስ 😂 😂❤👈🇪🇷 💐
@DJBLIVEETHIO
@DJBLIVEETHIO 6 күн бұрын
Ethiopia Tizita Negus, Soul music King
@aman-a9281
@aman-a9281 7 күн бұрын
Sura❤❤
@Robifoler
@Robifoler 6 күн бұрын
Good jod go head dj fatsu🔥🔥🔥🙏🙏
@sadikjemal2897
@sadikjemal2897 4 күн бұрын
@abisnyacollection
@abisnyacollection Күн бұрын
@dj phatsu telek sew neh e/r yakbereh my favourite musician telek sew nw yakrebkew ❤❤❤
@gebre3741
@gebre3741 6 күн бұрын
What’s up brother DJ well come back. Good show!
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН