Рет қаралды 14,672
በኢትዮጲያ የካፒታል ገበያ ከ50 ዓመታት በፊት የሚታወቅ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የካፒታል ገበያ እንዲመሰረት የሚያዘው አዋጅ ወጥቷል፡፡ ነገር ግን ሃሳቡ ለአብዛኛው ሰው አዲስ ከመሆኑ የተነሳ የካፒታል ገበያ/ #Capital_Market ማለት ምን ማለት እንደሆነ፤ ገበያው ሲመሰረት ይዞ ስለሚመጣው እድል እና ሊኖረው ስለሚችለው ስጋት ይህንን ቪዲዮ ሰርቻለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት!