ጤናማ እና ጤናማ ያልሆነ የብልት ፈሳሽ እንዴት እንለያለን? Vaginal discharge types, causes and treatment.

  Рет қаралды 17,529

Habesha Health Clinic

Habesha Health Clinic

Күн бұрын

ሁሉም ሴቶች ይህን ማወቅ ይኖርባችዋል። የብልት ፈሳሽ ጤናማ እና ጤናማ ያልሆነን እንዴት እንለያለን? የብልት ፈሳሽ አይነቶች ፣ ምክንያቶች እና ህክምናው ምንድን ነው? እንዴትስ መከላከል እንችላለን? ስለዚህ በዚህ ቪዲዮ እነኝህን እና መሰል ጥያቄዎች ይዳሰሳሉ። ይህ #habeshahealthclinic ነው ። በዚህ ቻናል ጤና እና ጤና ነክ ቪዲዮች ይቀርባሉ ። በተለይ ህጻናት እና ሴቶች ላይ ትኩረት የሚያደርግ ቻናል ነው ። የሚለቀቁ ቪዲዮች እንዲደርሶት Subscribe ይጫኑ። እናም ሌሎችንም ይቅላቀሉ።
Facebook page: profile.php?id=100093249807024
Telegram channel: t.me/HabeshahealthClinic
Tiktok : tiktok.com/@habeshahealthclinic
"Disclaimer"
የዚህ KZbin አላማ ለህብረተሰባችን ህክምናን በሚረዱት መልክ በማቅረብ ተገቢውን የጤና ውሳኔ እንዲውስኑ መርዳት ነው። ነገር ግን ይህ መረጃ ማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ጤና ያለውን ንቃተ ህሊና በማሳደግ ተገቢውን ውሳኔ እንዲወስኑ ለመርዳት ታስቦ የቀረበ ብቻ ነው። በዚህ KZbin ላይ ያለው መረጃ የሃኪምን ምክር አይተካም እናም ለትምህርታዊ ዓላማዎች ብቻ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ስለዚህ ማንኛውንም የጤና ውሳኔ ከማድረግዎ በፊት እባክዎን የጤና ባለሙያዎን ያማክሩ።
“ጤናዬን ራሴ ለራሴው”
#የማህጸን ፈሳሽ, #የማህጸን ፈንገስ, #የብልት ፈሳሽ, #የብልት ፈሳሽ ሽታ, #የብልት ፈሳሽ አይነቶች, #የብልት ፈሳሽ አለመኖር, #የብልት ፈሳሽ መብዛት, #ጤናማ ያልሆነ የብልት ፈሳሽ, #ከብልት የሚወጣ ፈሳሽ, #ነጭ የብልት ፈሳሽ, #የ ማህፀን ፈሳሽ, #የሴት ልጅ ብልት, #የሴት ልጅ ብልት አይነቶች, #የሴት ልጅ ብልት አይነቶች በምስል, #የሴት ልጅ ብልት ማሳከክ, #የሴት ልጅ ብልት መድረቅ, #የሴት ልጅ ብልት ፈሳሽ, #የሴት ልጅ ብልት ሽታ, #የሴት ልጅ ብልት እብጠት, #የማህጸን ፈሳሽ, #ከብልት የሚወጣ ፈሳሽ, #የእርግዝና ፈሳሽ, #ፈሳሽ, #የሴት ፈሳሽ.

Пікірлер: 14
@Habeshahealthclinic
@Habeshahealthclinic 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ለእናንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናስተምር።💚
@sara_ali06s
@sara_ali06s 21 сағат бұрын
የኔ ጨቆኛል 😢 ነጭ ነው ንፍጥ የሚመስል ሽታ የለውም ግን በጣም ብዙ ነው ምን ይሆን😕
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@sarareda6948
@sarareda6948 3 ай бұрын
እኔ ያለሁት በሰዉ ሃገር ነዉ እናም ዶር እባክህ ተባበረኝ የማገኝህ መንገድ ንገረኝ በናትህ🤲🤲
@ermiyasafework4293
@ermiyasafework4293 Ай бұрын
Inbox me i can help you sister
@SoliyanaTekleweyni
@SoliyanaTekleweyni Ай бұрын
drye benath yewer abeba besnt edmeh new mimetaw yene eskahu period alayehum 16 amete new
@Habeshahealthclinic
@Habeshahealthclinic 15 күн бұрын
የወር አበባ ብዙን ግዜ የሚጀምረው በጉርምስና ወቅት ሲሆን ከ8-16 አመት እድሜ ክልል ላይ ነው ። ነገር ግን ባአማካይ ብዞቹ ላይ የወር አበባቸው ከ 12 እና 13 ዓመት አካባቢ ይጀምራል። ነገር ግን አንዳንዶቻቹ ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ሊዘገይ ይችላል። ለምሳሌ ዝቅተኛ የሰውነት ክብደት ካለ ፣ ከልክ ያለፈ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚደረግ ከሆነ ፣ ጭንቀት ወይም አንዳንድ የጤና እክሎች ካሉ እና አንዳንድ የምትወስዱት መድሃኒት ካለ በነዚህ ምክንያቶች ሊዘገይ ይችላል። ስለዚህ አንቺ 16 ዓመት ከጨረሽ የቅርብ ባለሞያ ማማከሩ የተሻለ ነው ።
@SoliyanaTekleweyni
@SoliyanaTekleweyni 15 күн бұрын
@@Habeshahealthclinic eshi doctor amesegnalew gn endalkew zgtegna yesewnet kbdet lay negn
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 3 ай бұрын
ዶክተር የወር አበባየ ኖርማል ደም አደለም ስጋ የሚመመስል ነዉ 😢ቁርጥርጥ እያለ ይፈሳል የምን ምከኒያትነዉ እስኪ መልስልኝ😢 ስሜት አለዉ
@Habeshahealthclinic
@Habeshahealthclinic 3 ай бұрын
ፔሬድ ላይ የረጋ ደም ማየት ኖርማል ሊሆን ይችላል በተለይ ፔሬድ በሚበዛበት ወቅት ያ ማለት ከኖርማል የፔሬድ ቀናቶችሽ ውስጥ::ነገር ግን ከተለመደው መጠን በላይ እየፈሰሰ እና የረጋ ደም ካለ ወይም የሚረጋው ደም መጠን ከፋ ያለ ከሆነ ወይም ፔሬድ ላልተወሰነ ግዜ ጠፍቶ እያየሸ ከሆነ ወይም ከሌላ ግዜ በሚበልጥ መልኩ የሆድ ህመም ካለ ወይም ፔሬድ ላይ ሌላግዜ የማታዩው ምልክቶች ካሉ ባቅራቢያ ያለን ሃኪም ማማከር አለብሽ::ምክንያቱም ከቀላል የመድሃኒት የጎንዮሽ ጉዳት እስከ ከባድ ውርጃ እና እጢ ሊሆኑ የሚችሉ ብዙ መንስኤዎች አሉ:: ፔሬድን አሰመልክቶ ወደፊት ቪዲዮ እሰራላችዋለው::
@user-vf2hb9oc6c
@user-vf2hb9oc6c 3 ай бұрын
@@Habeshahealthclinic
@MaWu-x6m
@MaWu-x6m 3 күн бұрын
❤❤
@sarareda6948
@sarareda6948 3 ай бұрын
ወንድሜ መልስልኝ በናትህ
@Habeshahealthclinic
@Habeshahealthclinic 3 ай бұрын
Telegram lay be HabeshaOnlineClinic group or begil demo @Itisokok bmil username mawirat inchilalen
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 41 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
ኢትዮጵያ ውስጥ LIVE የተዋረዱ ታዋቂ ሰዎች😱😱
5:37
ሀ እና ለ ሚዲያ Ha ena Le Media
Рет қаралды 657 М.
4 Hours of Arabic Conversation Practice - Improve Speaking Skills
3:53:48
Learn Arabic with ArabicPod101.com
Рет қаралды 329 М.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН