የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች (ክፍል አንድ)፡- ትክክለኛ እና ተስማሚውን ዘዴ ለመምረጥ የሚያግዙ መስፈርቶች?

  Рет қаралды 11,235

Health Essentials AMT

Health Essentials AMT

Күн бұрын

የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴን ለመምርጥ እና ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያግዙ መስፈርቶች?

Пікірлер: 29
@ethiopia1959
@ethiopia1959 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር. Part II is loading..m
@saifulrana1661
@saifulrana1661 18 күн бұрын
ሰላም ወድም እኔ መከላከያ እወሰድ ነበር አሁን ሶስት ሳምንት ሁኖኛን አሁን ብቅ ብሎ አይፈሰም እሰኪ መልሰልኝ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Ksa-m5c
@Ksa-m5c Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ለቤትህአድስነኚ ስለምክርህአመሰግናለሁ ፣እኔየ ሶስትወርመርፌነበረየምጠቀመው ለአድአመትያክልተጠቀምኩት የወርአበባጪራሺ ዘጋኚ ቢመጣእራሱ አድቀንብቅይልና ይጠፋል የጎንዮሺ ጉዳቱ ወፍረትጭመረብኚ ቦርጪአመጣብኚ እና በተለይ የጎዳኚ ነገር የሴክስ ስሜት ጪራሺ የለኚም እና አሁንመርፌውን ተውኩት አድሳምትሆነኚ ግንቬሬደአልመጣም ምንትመክረኛለህ ያስሚን የሚባለውን እክብልብጠቀም ይሻላል ነው ግራገባኚ በሰውሀገርነውያለሁት እባክህ ምክርህአይለየኚ የወርአበባ ታላየሁ ባልጠቀምም እርግዝናሊፈጠርይቺላልዴ፣
@FuadSeyid-d5j
@FuadSeyid-d5j Жыл бұрын
ለዚህ ቻነል አድስ ነኝ ዶክተረ እኔ መጀመሪያ የግብረስጋ ግንኙነት አደረኩ ለምሳሌ እሮብ ማታ አድረጌ ሀሙስ ማታ የ3ት ወሩን መርፌ ተወጋሁ ወዴ አንድ ሰአት አካባቢ የ72ስአት መድሀኒት ተጠቀምኩ ይሄ እንዴት ይታያል እረግዝነ ይፈጠረ ይሆን እባክህ ከምክረህ እረዳኝ በጣም ተጨንቄ ነው መልስልኝ
@MdEt-is4nc
@MdEt-is4nc Ай бұрын
ሠላም እህቴ የ3 ወር መርፌ ሥዴት ላይ አለዴ
@eyerusalemeshetu143
@eyerusalemeshetu143 2 жыл бұрын
Enam and tiyaka neber yewelid mekelakeyan lemejemeriya giza siwat choicen malet nw period lay eyale nw yemiwatewu weys period behade 1-5 bale kenatut nw yhan endimelisilige feliga nsber doctor
@muluken-z6l
@muluken-z6l 2 жыл бұрын
Implant weseje kasewetahu 1 yrs 3 month honege maregez alechalekum mendenew mekneyatu
@Asrat276
@Asrat276 2 жыл бұрын
Enem 1 tiyqe alegi wandemi hode yecawal zibilot tawati tawti lemdinw hode wsti yehon nagre ye ale yemasil lazi mabarar yeron ka yeqrta gare
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ጨጓሬ በሽታ ሊገለኝ ነው የወሊድ መለካከያ ስጠቀም ባሰኝ ስለዚህ ባለቤቴ ከኒኑን ቢጠቀመው ችግር አለወ ወይ
@healthessentialsamt3994
@healthessentialsamt3994 2 жыл бұрын
ሰላም ኡሙ ሀሊድ ነኝ የልጄ ናፋቂ፤ ለጨጓራ ህመምሽ ተገቢውን ምርመራ ማድረግ እና ህክምና ማግኘት አለብሽ። ይህን ካደረግሽ ክኒኑን ብትወስጅ ላይሰማሽ ይችላል። ልዩነት ካሌለው ግን ከሌሎች የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች (ለምሳሌ በማህፀን የሚቀመጥ ሉፕ፣ በክንድ የሚቀመጥ፣ ቆዳ ላይ የሚቀመጥ፣ ብልት ውስጥ የሚቀመጥ፣ ዲያፍራም ወይም ኮንዶም ) የምትመርጪውን ለአጠቃቀም የሚመችሽን ሐኪምሽን አማክረሽ መጀመር ትችያለሽ። አብዛኞቹ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች ሴቶች የሚጠቋሟቸው ናቸው። ለወንዶች የተዘጋጁ አይደሉም። ስለዚህ ባለቤትሽ ክኒን መውሰድ የለበትም፤ ጠቀሜታም የለውም። እርግዝናን ለመከላከል ወንዶች ማድረግ የሚችሉት ኮንዶም መጠቀም ወይም በቀዶ ጥገና የዘር ፍሬ መተላለፊያ መስመር እንዲቋጠር ማስደረግ ነው። የዘር ፍሬ መተላለፊያ መስመር እንዲቋጠር ማስደረግ ደግሞ እርግዝናን በቋሚነት ለመከላከል ከሚያስችሉ ዘዴዎች አንዱ ነው። ይህም ማለት ይህን ያሰራ ወንድ ለወደፊት ልጅ ቢፈልግ መውለድ (ማስረገዝ) አይችልም። ለወደፊት ልጅ መውለድ ካልፈለጋችሁ ብቻ ነው ይህን ዘዴ እንደ አማራጭ የምትወስዱት። ለበለጠ መረጃ ስለ ወሊድ መቆጣጠሪያ የሰራኃቸውን ቪዲዬዎች እስከመጨረሻ አዳምጫቸው። ሊንካቸውንም ከዚህ በታች አያይዣቸዋለሁ፤ kzbin.info/www/bejne/mYGwk32Lg5Kafas kzbin.info/www/bejne/Zpndn6Vvg56jnqM kzbin.info/www/bejne/nl6oeXpqg6d6is0 kzbin.info/www/bejne/bJrTmICaaN-EmpI kzbin.info/www/bejne/pn-XmpSMd76IbLM .
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 2 жыл бұрын
እኔ ብህይወቴ ተቅሜ አላውቅም ድንግል ነኚ አሁን ግን ልጠቀም ነው የወራበባ ህመም ይቅንሳል ብለውኛል ጉዳት ይኖርው ይሆን
@healthessentialsamt3994
@healthessentialsamt3994 2 жыл бұрын
ሰላም Txhf Fyxh, የትኛውን ዘዴ ልትጠቀሚ እንዳሰብሽ አልገለፅሽም። ጠቅለል ያለ ነገር ለመግለፅ ያህል፤ የወር አበባ በመጣ ጊዜ የሚሰማሽ የህመም ስሜት ከተለመደው ውጭ ጠንካራ ከሆነ ለምን የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ሐኪምሽን ማማከሩ እና አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው። ከምርመራ በኃላ ለሚሰማሽ የህመም ስሜት የሚያሳሰብ ምክንያት ከሌለ እና ተፈጥሯዊ ከሆነ እና ስቃዩ ከፍ ያለ ከሆነ ህመሙን ለመቆጣጠር የሚታዘዘልሽ እንደምርጫሽ ይወስናል። ዋናው አላማሽ እርግዝናን ለመከላከል ሆኖ ጐን ለጐን ደግሞ ህመምን ለመቆጠጠር ከሆነ እርግዝናን የመከላከል/የማዘግየት እቅድሽ የአጭር ጊዜ ወይስ የረዥም ጊዜ የሚሉት ሁኔታዎች ግንዛቤ ውስጥ ገብተው ፕሮጀስቲን የሚባለው ሆርሞን ያለው ክኒን ወይም በክንድ የሚቀመጥ ወይም በማህፀን የሚቀመጥ የመከላከያ ዘዴዎች አማራጮች ናቸው። በቪዲዬው እንዳዳመጥሽው ሌሎች መስፈርቶችንም ግምት ውስጥ አስገብተሽ በሐኪምሽ እገዛ እንድትመርጪ እመክርሻለሁ። HIV/AIDS እና ሌሎች የአባላዘር በሽታዎችንም ለመከላከል መርሳት የለብሽም።
@zebebatube8475
@zebebatube8475 2 жыл бұрын
ሠላም ወዲሜ ጥያቄ ነበር ኝ የወር አባ ባየ በወር ከአስራ አምስት ቀን ይመጣል ከዚያ ደግሞም4ቀን።ይፍስና በጣም ሇደን ይነፍኛል እባክህ ን የምትመክረኝ መፍትሇ ካለ አትለፍኝ?
@zebebatube8475
@zebebatube8475 2 жыл бұрын
እኔ የወሊዲ መቆጣጠሪያ ምንም ነገር አልጠቀም
@healthessentialsamt3994
@healthessentialsamt3994 2 жыл бұрын
ሰላም Zebeba Tube, የወር አበባሽ አመጣጡ እና የሕመም ስሜቱ አዲስ ለውጥ ነው ወይስ ከልጅነትሽ ጀምሮም (ከበፊትም) እንዲህ ነው?
@ማሜሀበሻ-ቈ1ኘ
@ማሜሀበሻ-ቈ1ኘ 2 жыл бұрын
@@zebebatube8475 መሀን ነሽ?
@user-ti7mg8mk6e
@user-ti7mg8mk6e 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልስልኝ ግን ጥያቄ እኔ ላዉን ያለይዉን እደ አረጓደ የመሰለይዉን ነዉ ግን አድቀን ከተገናኘሁ ግድ ግንኙነት ባታረጊም5 ቀን እስከሞላሺ በወጥሺበት ስአት ደጋግመሺ 5 ቀናት ዋጪ ይሉኛን እደት ነዉ ብታብራራልኝ??
@Tube-ok6cx
@Tube-ok6cx Жыл бұрын
ድድ ነው አምስት ቀን መውሠድ ምክንያቱም የወዶች የዘር ፈሣሺ ከ3 እስከ 5 ይቆያል
@mkmj3852
@mkmj3852 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ የወር አበባ ካምስት ወር በላይ ይቆይብኛል
@healthessentialsamt3994
@healthessentialsamt3994 2 жыл бұрын
ሰላም Mk Mj, ጥያቄ:- የወሊድ መቆጣጠሪያ ትጠቀሚያለሽ? የምትጠቀሚ ከሆነስ የትኛውን? ይህ ለውጥ የተከሰተው ከመች ጀምሮ ነው? የጤና ሁኔታሽ እንዴት ነው? እድሜሽ?
@hayathassan6949
@hayathassan6949 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህን እንዳየህው መልስልኝ ከማግባቴ ሁለትቀን በፊት የወሊድ መቆጣጠሪያ መርፌ ተወግቸ ነበር የወር አበባየ ቀረብኝ ምን ላድርግ
@healthessentialsamt3994
@healthessentialsamt3994 2 жыл бұрын
ሰላም Hayat Hassan, ጥያቄ:- የወሊድ መቆጣጠሪያ መርፌ የወሰድሽው የወር አበባ በመጣ በስንተኛው ቀን ነው? መርፌውን ከመወጋትሽ በፊት የእርግዝና ምርምራ ተሰርቶ ነበር? የወር አበባ የቀረው መርፌውን ከተወጋሽ ከስንት ጊዜ በኋላ ነው? ምክር:- የወሊድ መቆጣጠሪያ መርፌ የወሰድሽው የወር አበባ ማየት ከጀመርሽበት ቀን ጀምሮ ሲታሰብ ከሰባት ቀናት በኋላ ከነበር የማርገዝ እድል ሊኖር ስለሚችል የእርግዝና ምርምራ ብታሰሪ ይመከራል። ከዚህ ጋር አያይዠ መግለፅ የፈለግሁት የወሊድ መቆጣጠሪያ መርፌ ከተወሰደ የወር አበባ መቅረት፣ ማነስ ወይም ቀኑን ያልጠበቀ መሆን የተለመዱ የጐንዬሽ ችግሮች ናቸው። እናም በጠበቅሽው ቀን የወር አበባሽ ቀርቶ ከሆነ በመርፌው ምክንያት የተከሰተ ጊዚያዊ ችግር ሊሆን ይችላል። ከጊዜ በኋላ ሊስተካከል ወይም ሊቀጥል ይችላል። ለማንኛውም የእርግዝና ምርምራ አድርጊ እና ውጤቱን እይ። መልካም ጊዜ።
@bamiitaye7202
@bamiitaye7202 2 жыл бұрын
malet dr merfewn zare biwega ke sint ken bewhala nw ginunet marg yalbini
@user-ij8zd9sz5c
@user-ij8zd9sz5c 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@healthessentialsamt3994
@healthessentialsamt3994 2 жыл бұрын
"ደምርኝ" ትርጉሙ አልገባኝም።
@user-ij8zd9sz5c
@user-ij8zd9sz5c 2 жыл бұрын
@@healthessentialsamt3994ማለቴ።ቤተስብእንሁን
@healthessentialsamt3994
@healthessentialsamt3994 2 жыл бұрын
እሽ፤ subscribe አድርጌያለሁ።
@user-ij8zd9sz5c
@user-ij8zd9sz5c 2 жыл бұрын
@@healthessentialsamt3994 አመስግነለሁ
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 9 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН