ጤናማ የመኮረኒ ሰላጣ አሰራር ቁ2 Ethiopian food Recipe macaroni salad

  Рет қаралды 1,132

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

#ethiopianfood #yummy #food #recipe #indiafood #youtubefood #arabicfood #veganfood #vegan #salad

Пікірлер: 34
@adem364
@adem364 9 ай бұрын
ፊቅርዬ የሚትሰሪያቼው ምግቦች በጣም ይመቻሉ የዛሬውም ልዬ ነው በተለያየ መልኩ ሰላጣ ሰርተን መጠቅም እንደምንችል ሼር ስላርግሽን ክበሪልኝ በቀላል ግባአቶች ቆንጆ ሰላጣ ❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን እንዴት የሚያምር የሚጣፍጥ ሰላጣ እንደሰራሽ ልነግርሽ አልችልም የተጠቀምሻቸው አትክልቶች እንዴት ለጤናችን ጠቃሚ እንደሆኑ አስጎመጀሽኝ እኮ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 9 ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም ተመራጭ እና ጣፋጭ ለጤና ተስማሚ ከልጅ እስከ አዋቂ የሚወዱት ቆንጆ ምግብ መኮረኔ በአትክልት ምርጥ አሰራር ተበልቶ የማይጠገብ እጅ የሚያስቆረጥም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 9 ай бұрын
ፊቅርዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ከተለያዩ ግባአቶች የተሰራ ሰላጣ የአበባ ጎመ ቀዩን ቦለቄ ቲማቲም ኪያር የዲንብላል ቅጠል ሲደደባለቅ በዛ ላይ የሰራሽውን ሶስ ከላይ ስታፈሽበት አቤት ጣአሙ ታየኝ ሲያስጎመጂ ማሻ አላህ ብያለሁ ❤
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጡሩ ቀዝቃዛ ምግብ አሰራር ነው በርች እናመሰግናለን ስላካፈልሽን👌👌👌👏🏾👏🏾👍👍🌺🙏🏾
@Umufetitube
@Umufetitube 9 ай бұрын
ሰላም የፍቅር እንደት ነሽ ዋው ባለሙያ ነሽ ከአሰሰራርሽ ከአቀራረብሽ ጀምሮ ዋው 💯👍 እኔም ሰላጣ ውስጤ ነው
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሸ በጠም ቆኑጆ ጤናማ የሆነ ሲያዩት የሚያስገጐመጅ ልዩ የሆነ አሰራር ሲያሙር ሼር ስሊረግሸን እናመሰግናለን❤❤
@elanahermon2357
@elanahermon2357 9 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የፍቅርዬ በጣም የሚያምር ልዩ የሆነ ለጤና ተስማሚ የሆኑ ግብአቶችን በመጠቀም ቆንጆ መኮረኒ በሰላጣ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ዋው ስተቀላቅይው ሲያስጎመጅ
@genetchannel30
@genetchannel30 9 ай бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@seblekitchen
@seblekitchen 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ፍቅርዩ ዋውው በጣም ጤናማ ተመጣጣኝ የሆነ ሲያዩት የሚያስጎመጂ የመኮረኒ ሰላጣ ነው እጂሽ ይባረከክ።👌👌
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 9 ай бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ! ዋው የሚያስብል የመከሮኒ እና ብሮከሊ ሰላጣ ነው ። መልኩ ለመብላት ይጋብዛል። በሚ5ኣፍጥ መልኩ ሰርተሽዋል። ቲማቲም ሽንኩርት ቃርያ ኩከምበር አንድ ላይ እራሱን የችምለ ምሳ እራት ይሆናል። ለጤናም ተመራጭ አሰራር ነው።
@mulutube2116
@mulutube2116 9 ай бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ ሰላጣ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤👍
@kalkidanethiopia1948
@kalkidanethiopia1948 9 ай бұрын
የፍቅስዬ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ሰላጣ ነው የሰራሽዉ መኮረኒ ከከበር ብሮኮሊ ቃሪዬ ሽንኩርት ናና ቲማቲም ቦሎቄ በመጠቀም ለጤና ተመራጭ የሆነ ሰላጣ ነው ሰናፍጩ ማሩ ሎሚዉ የወይራ ዘይት ጨዉ ይህ ሁሉ በአንድ ላይ ጣዕሙ ታየኝ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤
@adona16
@adona16 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ልዩ የሆነ ጤናማ የተመጣጠነ ለጤና ተስማሚ የሆነ ሁሉንም በአንድ የያዘ የአትክልት የመኮረኒ ሰላጣ አሰራር ነው ቦለቄው ደሞ ይበልጥ አሳምሮታል ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን ❤🙏
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 9 ай бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ! በጣም ቆንጆ ለጤና ተመራጭ የሆነ ሰላጣ ነው የሰራሽዉ ብሮኮሊ ፣ ከከበር ፣ ናናዉ፣ ቦሎቄዉ ፣ መኮረኒዉ በመጠቀም ቆንጆ ሰላጣ ነው ድሬሱንግን የሰራሽበት መንገድ በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏
@jonimercy
@jonimercy 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ የመኮሮኒ ሰላጣ ነው የሰራሽው ብሮኮሊውን ትንሽ ገንፈል አድርገሽ ኩከምበር ቲማቲም እና ቦለቄን የተለያዩ ማጣፈጫ ግብአቶችን ተጠቅመሽ በጣም የሚያምር የሚያስጎመጅ የመኮሮኒ ሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 9 ай бұрын
ሰላም የፍቅርዬ እንዴት የሚያምር ከለር ፉል ክራንቺ የሆነ የመኮረኒ ሰላጣ ነው የሰራሽው። ከርቀት ይጣራል ማማሩ ! ለ5ኤና እንዴት ተመራጭ እንደሆነ ከብሮከሊው ጋር። የሚ6ኣፍጥ እና ፈ5ኣን አሰራር ነው ሼር ያደረግሽን እናመሰግናለን።
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 7 ай бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ሰላምና ፍቅር ያብዛልን የውነት በጣም ነው ደስ ምል ሰላጣ ነው ውዶ
@elanahermontube
@elanahermontube 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የፍቅርዬ ሲያዩት እራሱ ለአይን የሚስብ በጣም ቆንጆ የሆነ ለጤና ተስማሚ እና አስፈላጊ በሆኑ ግብአቶች ጥሩ ተደርጎ የተሰራ ጤናማ በመኮረኒ በሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@yeelsa
@yeelsa 9 ай бұрын
ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ ተወዳጅ ለጤናችን ተመራጭ አስፈላጊ ተበልቶ የማይጠገብ ከብሮኮሊ ከኦሊቫ ከቦለቄ ከቲማቲም ከተለያዩ ማጣፈጫዎች ተጠቅመሽ ተወዳጅ የማካሮና ሰላጥ ነው የሰራሽው ውዴ እናመሰግናለን በጣም እጅሽ ይባረክ🙏👌
@adona21adona16
@adona21adona16 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ ዋው ገና ሲያዩት ጀምሮ ምራቅ ያስውጣል ብሮከሊው ገንፈል አድርገሽ ከነ ከለሩ ነው ያዘጋጀሽው መ መኮረኒ ሽንኩርት ቃረያ እና ሌሎች አትክልቶች ተጠቅመሽ ግሩም እና የማይሰለች የሰላጣ አይነት ነው በቀላሉ አዘጋጅተሽ ያስተማርሽን የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@Edenኤደን-ሽፎን
@Edenኤደን-ሽፎን 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ዳና መጣሽ ፍቅር ዬ ዋውውው በጣም ቆንጆ ልዬ መልኩ እንዴት ያምራል ከሩቅ ነዉ ሚጣራው ያስጎመዛል የተጠቀምሻችው ሁሉም ግበአቶች ተስናሚ ናቸው❤❤ እናመሰግናለን
@BezTube1627
@BezTube1627 9 ай бұрын
Selam lanchi yehun Fikir macaroni endihum yeteleyayu atkiletochin,beans olive chemeresh ye dinblal kitel ena mint endet endemiyatafitew betam tenama yehon ye macaroni salad new yeserashiw ejish yebarek❤
@betidaniel2595
@betidaniel2595 9 ай бұрын
Enkuan dehna metash Fikir le tenachin tekami yehonu atkiletochin endihum beans olive debalkesh le macaroni gar mirt salad new yeserashiw enamesegnalen share selaregshin ❤
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame 9 ай бұрын
ዋው የኔ ባለሙያ
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 9 ай бұрын
Fikrye betam yemiyamr tinama yehone mirt mekoreni be atiklt le tsom konjo amarachi enamesegnalen wudee berxhi
@mistreyonas
@mistreyonas 7 ай бұрын
Wow betam yameral❤
@Etihobeauty2
@Etihobeauty2 9 ай бұрын
selam selam fekrya enkan dehna metash letna tesmame hulgza bebela yemaysleh yemkorne selata aserare new shre slargshlen enamsgnalen
@kiddycake9138
@kiddycake9138 9 ай бұрын
Selameshe yebeza Fekereye Happy New Year wow merete mekoreni selaya new abeba gomen kukenebere kariya nana timatim ye denebelale ketele aderegeshe konjo tenama ena le aserare kelale aderegeshe new yeserashew Enamesegenalen
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ 9 ай бұрын
Friede sei mit dir, meine Liebe. Friede sei mit dir, wo immer du bist. Es ist ein Favorit für unsere Gesundheit. Es ist wichtig für unsere Gesundheit. Es ist unersättlich. Du hast einen köstlichen Makkaronisalat aus Brokkoli, Oliven, Tomaten und anderem gemacht Gewürze. Danke, meine Liebe. Mögen deine Hände gesegnet sein.❤❤❤
@YetiHarar
@YetiHarar 9 ай бұрын
ሲዩት የሚያር ብሉኝ ብሉኝ የሚል መኮረኒ በሰላጣ አሰራር ነው❤
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 9 ай бұрын
Selameshe yebeza Fekereye Enkuwane Dehena metashe Merete le Tena yemisemama fetane ena kelale ye mekoreni selata berikeli shenekuret kukeneber kariya nana aderegeshe be mekorwni konjo selata new yeserashew Betame Enamesegenalen Ejeshe yebareke
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ፍቅርዬ ውዴ ዋውውው ልዩ የሆነ ገና ከውጪ የሚጣራ ቆንጆ የማምር ሰላጣ ነው እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 6 ай бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ🙏♥️
ምርጥ ክትፎ //ethiopian food//
4:39
Yefiker kitchen
Рет қаралды 445
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
የመኮረኒ ሰላጣ  Best macaroni salad
11:23
Melly spice tv
Рет қаралды 27 М.
በጣም ቆንጆ እርጥብ
4:45
Mahdi kitchen 🥪
Рет қаралды 21 М.
ቀላል እና ቆንጆ ጤነኛ ቁርስ Ethiopian food
6:49
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 60 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН