🔴''ጦርነት አቁሙ፤ መንገድ ክፈቱ'' || ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የዛሬው ጠንካራ ንግግራቸው

  Рет қаралды 73,997

Rama Media  ራማ ሚዲያ

Rama Media ራማ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@DeseLakewu
@DeseLakewu Ай бұрын
አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አባታችን ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ሰሚ ካለ አስፈላጊና ጠቃሚ አባታዊ ምክርዎትን ተናግረዋል በረከትዎ ይደርብን፣ የሰማይና የምድር ባለቤት ፀሎታችሁን, ልመናችሁን, ምክራችሁን ይቀበል በቃ ይበል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት!!! 🤲🙏🤗✝️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@hannatafara700
@hannatafara700 Ай бұрын
በረከትዎ ይደረብን አባታችን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህየወት ያሰማልን😊😊😊
@dinkuseleshi1999
@dinkuseleshi1999 Ай бұрын
በእውነት ተገቢና ወቅታዊ አባታዊ መልዕክት ነው !!!!!!!!!!!!!!!!
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
የእኛ እንቁ አባት የልብ አድራሽ እውነት ነው እንደው በምን ቃል ልግለፅዎት ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን የማቱሳላህን እድሜ ያድልልን ክፉ አይንካብን❤❤❤❤❤😍🙏
@abbanahusenay
@abbanahusenay Ай бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ማርቆስ /ሊቁ/ በእውነት የብፁዕነትዎ ቃለ ስብከትና ቃለ ምእዳን መጽናናት የሚያስችል ፍቱን መድኃኒት ነው ።
@HaymanotAmare-jl6md
@HaymanotAmare-jl6md Ай бұрын
የኔ ውድ አባት የኔ ሩህሩህ ኑሩልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-yp2sm4dp3t
@user-yp2sm4dp3t Ай бұрын
የስወ አይነት አባት ያብዛልን አሜን
@samuelduguma3690
@samuelduguma3690 Ай бұрын
ይሄ እበት አንጂ አባት አይሆንም
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t Ай бұрын
በእውነት እስቲ ስሙ። ጆሮ ያለው ይስማ።
@rahmetugebremeskel306
@rahmetugebremeskel306 Ай бұрын
አሜን የአባቶች ድምፅ ይሠማ!!!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ይህምያልፋል
@ይህምያልፋል Ай бұрын
ቃል ህይዎት ያሰማልን አባታችን
@bestrong1237
@bestrong1237 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ እንደ እርስዎ ዓይነት እውነት ተናጋሪ አባቶችን ያብዛልን!
@Wudalat-b3t
@Wudalat-b3t Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከቶዉት ይደረብን እወነት ነዉ ኢትዮጵያዊ😢❤❤
@TeshomeAaaa
@TeshomeAaaa Ай бұрын
በረከትዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን
@nebiyunegede5039
@nebiyunegede5039 Ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰን
@zenaamare651
@zenaamare651 Ай бұрын
እሰይ ብፁዕ አባታችን ለቃልዎ ለንግርዎ ዘመን የማያግደዎት ቃለ ህይወት የሰማዎት
@Fekadu-i1t
@Fekadu-i1t Ай бұрын
እዉነት እግዝአብሔር በሁሉም አእምሮ አድሮ በቃችሁ ይበለን አባታችንንም ይባርክልን አሜን!!!
@GcGc-h2j
@GcGc-h2j Ай бұрын
አሜን አባታቺን ቃለህይወት ያሰማልን .መግስት ሰማያት.ያዋርስን እኛንም.የሰማነዉን.በልቦናቺን.ያሳዲርብን❤❤❤❤❤
@BirukF.Melaku
@BirukF.Melaku Ай бұрын
አሜን! ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን:: እድሜዎን ያርዝምልን።
@Firehiwotgezahagn
@Firehiwotgezahagn Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@TesfayeKasahun-jg2lz
@TesfayeKasahun-jg2lz Ай бұрын
አባ ቃልዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የርስዎ አይነቶችን ያብዛልን አሜን✝️⛪🇪🇹👨‍👩‍👦❤🙏🙏🙏
@rahmetugebremeskel306
@rahmetugebremeskel306 Ай бұрын
እስመ አልቦ ነገር ዘይስኃኖ ለእግዚአብሔር!!! አባቶቻችን ምክራቸዉ የሚሠማበት፣ የተጣላ የሚታረቅበት የበደለ የሚክስበት፣ የመንግሥት ባለ ሥልጣናት ሀገርን በሕዝባዊ ፍቅርና በጥበብ የሚመሩበት፣ መከባበር፣ መደማመጥ፣ መቻቻል፣ ሰላምና መረጋጋት የሰፈነባት፣ ኃብተ ረድኤቱ፣ ጠለ በረከቱ የተትረፈረፈበት ዘመን ያድርግልን፡፡ አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!!!! የአገሪችን ሕዝቦች ፍቅር አንድነት፣ ሰላምና ልዕልናን ያስጠብቅልን!!!!!!!!!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@SamsoniAmdu
@SamsoniAmdu Ай бұрын
አባቴ በረከቶ ትደርብን
@wesendesta8176
@wesendesta8176 Ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን።እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን !!!
@AdamuKiro
@AdamuKiro Ай бұрын
መንገድ ሥተው የምጓዙትን ራሳቸውን እንድያዩ የምያደርግ ምክረ ሀሳብ❤❤❤
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@fantaagede6865
@fantaagede6865 Ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥወት ቃለ ሂወት ያስማልን👋💕👋💕👋💕👋
@خدامهخدامه-ش5ت
@خدامهخدامه-ش5ت Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ፈጣሪይብቃይበለን
@melakubekele7290
@melakubekele7290 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ብፁዕ አባታችን።!!!
@yalemwerkabebaw-ny1kw
@yalemwerkabebaw-ny1kw Ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታች እድሜና ጤናዎን ያብዛልን
@jfdy3618
@jfdy3618 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በቃያብለን አባታችንቃለህወትያሰማልን❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሰላም ናፈቀን
@DerejeAyalew-io4ju
@DerejeAyalew-io4ju Ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አባታችን ልመናዎን ቸሩ አዛኙ ጌታችን መዲሀኒአለም ይስማን ጦርነት ዘረኝነትና ዘረኞች መሪዎችን ልብ ይስጥልን የፈጣሪን ቃል እሚያከብር መሪ ለሀገራችን ይስጠን
@derejekitaw8766
@derejekitaw8766 Ай бұрын
አባታችን ረዥም ዕድሜ ይስጥልን ። መጀመሪያ ሁሉም የእምነት አባቶች ለእውነት ሊቆሙ ግድ ይላል ህዝቡ መከራውን አየ አገር እየፈረሰ ዝምታ ይብቃ ። ከሁሉም ብሄር ውስጥ ያሉት አባቶች እና ትልቅ ተሰሚነት ያላቸው ግለሰቦች ከጠባብ ዘረኝነት ወጥተው ሀገርን ከመፍረስ ማዳን አለባቸው ። እባክህ አምላኬ ሰው አርገን !!!!!
@ዘመድtube
@ዘመድtube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን በቃ ይበለን 🤲
@esayastasew3733
@esayastasew3733 Ай бұрын
ብፁዕ አቡነ ማርቆስ እርሰዎ በተገኙበት መድረክ ሁሉ ቀኑ ለጨለመባቸው ፡ ከቦታ ወደቦታ ተዘዋውረው የእለት ምግብ የእለት ልብስ ማግኘት ላልቻሉት አንደበት ለሌላቸው ድኃዎች እና ጦም አዳሪዎች እየጮኹላቸው ነው ።።።
@AyeleAsamnew
@AyeleAsamnew Ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ቃለሂወት እና እድሜ ይስጣችሁ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ቡራኬ ያሰማልን አባቴ እንደዚህ በንፁህነት በቀናነት የሚያስተምሩ አባቶች ያብዛልን አባ የተቸገርነው እኮ አባቶች በፖለቲካ ውስጥ መዘፈቃቸውና የማይመለከታቸውን እያደረጉ ምእመንንና አምላክን ማሳዘናቸው ነው አዎ ልብ እንግዛ
@Alu-j3k
@Alu-j3k Ай бұрын
ኑሩልን አባታችን እድሜ ናትና ይስጥልን ይፍቱኝ አባቴ
@saronmulg1253
@saronmulg1253 Ай бұрын
አባታችን እድሜውን ያርዝመው
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
ማንም የኦርቶዶክስ አገልጋይ ያላለውን መልካም ነገር ብለዋል እድሜ ይስጥልኝ ። ከፋኖ ንክክት ነጻ አባት ናቸው፣ እድሜ ይስጥልኝ
@Zemeyany
@Zemeyany Ай бұрын
መቼም ፋኖን የምትፈራበት ልክ ይገርመኛል፡፡ አዎ ልትፈራዉ ግድ ይልሃል፡፡ አጠገብህ ያለዉን ሸኔ የሞባል ገዳይ አራጅ ከክልልህ እንደማስወጣት ፋኖ ፋኖ እያልክ ታላዝናለህ፡፡
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Ай бұрын
እሜን እባታችን እንደቃልዎ ይሁንልን
@Minu982
@Minu982 24 күн бұрын
አሜን አባታችን
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 Ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ የመከራው ጊዜ አሳጥርልን በቃ ይበለን
@aberhamletik
@aberhamletik Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰማይ ይከፍላል እርሶ እውነት ተናገሩ ።
@MaryamawitYared
@MaryamawitYared Ай бұрын
ይባርኩን አባ
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity Ай бұрын
@@MaryamawitYared እንዴት ?
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv Ай бұрын
ቃልዮት ያሰማልን በርቱልን በረከቶ ይድረሰን
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ Ай бұрын
እዉነተሰ አባታችን ይኑሩልን
@maruworkineh2048
@maruworkineh2048 Ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ ስለእውነት ስለመሰከሩ እግዚአብሄር ያክብርልኝ!!!
@YeabSra-l7y
@YeabSra-l7y Ай бұрын
ደፍሮ ጦርነትን የሚያውግዝ አባት ጠፍቶ ነው እኮ😢😢
@Userlibiy5676z
@Userlibiy5676z Ай бұрын
ክብር ለአበው አባቶቻችን በዕውነቱ ማን ይስማቸው ከዚህ በላይስ መልእክት አለን
@DesyeBahiruMisganaw
@DesyeBahiruMisganaw Ай бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያዜጋእያለቀነው ቃለህይወት ያሰማልን ያግልግሎትዘመን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይቅርይበለን አገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባረክ።
@Amanuel-iq2ft
@Amanuel-iq2ft Ай бұрын
የኔ አባት እስኪ ልብ ካለን ይገስፁን
@yonasatle5319
@yonasatle5319 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ። የሚሰማ ጆሮ የሚያዳምጥ ልቦና ይስጠን ። አንድ ህዝብ ፣ አንድ አገር ፣ አንድ ኢትዮጵያ ሆነን እንደ ወንድማማቾች እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን። እንደ ሞኞች እርስ በእርስ ተበላልተን ሳናልቅ አሜን ። 🙏🇪🇹🙏
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. Ай бұрын
ይብላኝ፡ለአቡነ፡አብርሐም፡
@MulugetaGslasie
@MulugetaGslasie Ай бұрын
የእኛ ውድ አባት በረከትዎ ይደርብን ምን አለ ሁሉም እንደርስዎ መፃፍ ቅዱስን ቢኖሩ እውነትን እንዲህ ቢናገሩ
@AdamuKiro
@AdamuKiro Ай бұрын
እድሜ ከጤና❤❤❤
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Ай бұрын
እስይ መልካም የእባት ምክር ነው እክብርዎታለሁ በርቱልን
@AsfaweDefare
@AsfaweDefare Ай бұрын
ብጹእነትዎ ሰሚ የለም እንጂ ተናግረው ነበር ለማንኛውም ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፣
@Zeyedegebertsadick
@Zeyedegebertsadick Ай бұрын
ኑሩልን ሀቀኛ አባቶች
@eyadereaddis591
@eyadereaddis591 Ай бұрын
God bless you my beloved father
@MaryamawitYared
@MaryamawitYared Ай бұрын
ይባርኩን
@MariyaYane
@MariyaYane Ай бұрын
አባታችን የምሉትን እየሰማቹ ነዉ እሰት እነዝይ አባቶች አከብረን የምሉትን ጦርነቱን አቁሙ
@manexomega
@manexomega Ай бұрын
እድሜ ይስጦት አባ
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Ай бұрын
ስለ ሚገደሉ ሰዎች ያሳስቡ። በቅርቡ ባሕር ዳር. ስለ ተረሸኑት፣ሞጣና ጎንደር ስለ ተቃጠሉትም መስጊዶች ያሳስቡልን።
@EthiopiaN-z7t
@EthiopiaN-z7t Ай бұрын
ብጹ አባታችን እንደርስዎ ሌሎችም በአንድ ቃል ቢአወግዙ ኖሮ ሐይማኖታዊ በአላችንን ስናከብር የምንለብሰዉ ልብስ ሳይቀር በመንግስት አላፊዎች እየተመረጠልን ያለበት ሰዓት ላይ ደርሰናል
@JulietFekadu
@JulietFekadu Ай бұрын
Amen kale hewotn yasemalen abatachn berkto yederbn
@gonffaYado
@gonffaYado Ай бұрын
ካንድ የሃይማኖት አባት የሚጠበቀው አቛም ነው ምክር ነው መገሰፆ ነው ጽኑ የሃይማኖት አባት ቆራጥ እርምጃ ነው በፈጣሪም የሚወደድ አባታችን የርሶን አይነት ከማንም የማይወግኑ የሰላም ሐዋርያ ያብዛልን ። ይፍቱኝ ይፍቱን ባርኩን
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Ай бұрын
We must hear those concrete live words of our profound Holly Father's
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Ай бұрын
መጨረሻው ናፈቀን😢😢😢😢😮😢
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w Ай бұрын
የኔአባትበትክክል😢😢😢😢😢😢
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Ай бұрын
ተተኩሶ አለመመታቶት ... እግዚአብሔር ይመስገን... ቤ/ክ ውስጥ ታጥቀው የገቡ ብዙ ናቸው ... ይጠብቆት ... ጌታ ኢየሱስ
@kiyagemechudemessewkiya
@kiyagemechudemessewkiya Ай бұрын
amen kale hiwot yasemalen
@hananlegese3855
@hananlegese3855 Ай бұрын
Amenn kebr labatochachen
@FrehiwotTsegaye-e1n
@FrehiwotTsegaye-e1n Ай бұрын
Amen Amen Amen Abatachin yanurlin !!!
@esaeyastegabu
@esaeyastegabu Ай бұрын
አባ ፊልጶስ በዱቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ክርስትና የመከልከላቸውን ነገርስ ቀይ አፈር ቅዱስ ገብርኤል ቤተ/ ያን እንዴት አዩት አባታችን
@zyohanstobiaw3684
@zyohanstobiaw3684 Ай бұрын
እውነት እውነት አባታችን ጦርነት ስልችቶናል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Ай бұрын
እንዳሉትም ፈጣሪ በምድር በእይን ሳናየው በመሬት መንሽራተት በበሽታ በረሀብ እያሳየን ነው ይብቃን
@selamawitchekol4146
@selamawitchekol4146 Ай бұрын
እውነትነው
@enasibleethiopia
@enasibleethiopia Ай бұрын
ድሮ ተባለን ሆነን ስንሰማ አባቶች ያወግዙ ነበር የተወገዘውም ክፍል ይሰማ ነበር ዛሬ ማን ያውግዝ ? ማንስ ይስማ ? ምክንያቱ በትውልዱ ላይ የተዘራው የዘር የነገድ የቋንቋ የእምት መለያየትን ሲዘራበት ኖረ ታድያ ሠላም በቀላሉ ሊመጣ አልቻለም አሁን የሚያስፈልገው ከልብ በመመለስ አባቶች ኃጢያታቸውን በመናዘዝ ማንም በሠይጣን አይሁን እንጂ በፈቀደውና በወደደው እምነት እንዲያመልክ ሲስት አርስ በእርስ በመመካከር መመለስ የእግዚአብሔርን መንግሥት አንድ ሆነን ብንሠራ ያኔ ትውልዱም ተው ሲባል ይሰማል የማናውቀውን ትውልድ መከልከልና ተው ለማለት አይቻልም ። ስለዚህ ቅድሚያ እኛ ንስሓ እንግባ የሚቀጥለውን ጌታ እንዴት እንደሚያስተካክለው ራሱ ያውቃል ። እሱ ሁሉን አዋቂ ስለሆነ ። የአሁኑ ጅማሬ አይናቅም ሙከራው መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርኮት !!!
@hanafkadu-p9o
@hanafkadu-p9o Ай бұрын
እውነት ነው
@romanwalelgne1145
@romanwalelgne1145 Ай бұрын
abatachn bewnet wederasachen endenay yaderegalu egziabher ye lebonachun meshat yaderglot hulachnm mesmat aleben medhanialem lebonawn yesten🤲🙏
@debebeshimekit440
@debebeshimekit440 Ай бұрын
Realy Good Speech.
@AsichalwYirbo
@AsichalwYirbo Ай бұрын
Abatachin Kale hiwot yaseman
@tareyads5906
@tareyads5906 Ай бұрын
የራሱን መንግስት ህዝብ የሚወጋ ባንዳ ፍኖ እንዲጠፋ ሁላችንም እንጠንክር! አማራ ክልል የሚመራው አማራ መቼም ከሌላ ቦታ የመጣ የለም.
@IHaveHope-q8d
@IHaveHope-q8d Ай бұрын
እርሶ የክፍሌ ዘመኑ ምርጥ ቄስ ኖት ዕድሜና ጤና ይስጦት። ሌላዉ ቄስማ በለዉ ተነስ ታጠቅ ተዋጋ ግደል)እያለ ምስኪኑን ሕዝብ ያባላል።
@SamuelAlesew
@SamuelAlesew Ай бұрын
አሁን ከጳጳሳት ውስጥ ስለ አንድነት መንግስትንም ሆነ ህዝብን በድፍረት ሲገስፁ የሚሰሙት አቡነ ማርቆስ ና አቡነ አብርሀም ናቸው።ሁላቸውንም አንድ ያርግልን!!!
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Ай бұрын
እድሜ ለወያሜ የቀበረው ቦንብ ግዜውም ጠብቆ ፈነዳ ዘር ዘሩ ዘሩ አድጎ ጉልበት አውጥቶ ይህው ፍሬውን በላናታ😢
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Ай бұрын
😢😢😢😢
@peace-x9s
@peace-x9s Ай бұрын
@@ethiopahagera8861 የወያኔ ዘመን ሁለት ሰማንያ ጾመን ብንለምን አይገኝም ራስህን አታሞኝ
@Dats00024
@Dats00024 Ай бұрын
Oro Amara destroyed Ethiopia.
@yirgalembekele-q3l
@yirgalembekele-q3l Ай бұрын
Neftegna will cry soon
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Ай бұрын
Yes we must hear those profound Solid words ,profound Holly person's tell us we must hear and move in such lines unless we wipe out our natural mass Grass Roots,our youths growing energetic person's must engage on productive jobs ethical services for the natural mass,kindness care for natural living places access to wter rivers we must clean our places,living hoods,we must care for natural land in our places we must see our places
@mintwabmint270
@mintwabmint270 Ай бұрын
Amen 🙏
@belaystotaw-v1h
@belaystotaw-v1h Ай бұрын
በተከሸኑ ቃላት ጣፋጭ ንግግር ብቻውን ያለተግባር ሲደጋገም ይሰለቻል። በሚጠፉት በሚሰየፉት በሚያልቁት ደም ላይ ሆኖ ንግግር ብቻ ጠብ የሚል ፍሬ አይገኝበትም። ልክ በ2015 ዓም ጾመ ነነዌ እንደተሞከረው ቀታሊያነ ነፍስን አውግዞ ሕዝብን ለሰማዕትነትና ለነፃነት መጥራት ነው። በነፍሰገዳይ ባንዳዎች ጫማ ስር ሆኖ ንግግር ብቻ የሀገርና የቤተክርስቲያን ነፃነት አይገኝም።
@wechewgud-v2r
@wechewgud-v2r Ай бұрын
አባታችን እውነት ብለዋል።አንድ የሃይማኖት አባት ማለት ያለበትን እያሉ ነው ግን ይሄ ብቻ በቂ አይደለም ሌሎችም አባቶች ሠላም እንዲመጣ መሥራት ይጠበቅባቸዋል።ይህ ጦርነት ከቀጠለ ና የዜጎችደም በየጊዜው አየፈሰሰ የሃይማኖት የጤና የትምህርት ...ተቋማት እየወደሙ አዲስአበባ ቁጭ ብሎ ና ተከብሮ መኖር አይቻልም።ግብና አሥራት ከማን ይሰበሰባል ?
@manayedeguale2480
@manayedeguale2480 Ай бұрын
አባታችን እርስዎ መቼ አወቁትና ሴራውን እርስዎ ብቻ ወደ ፈጣሪ ያልቅሱ እንጂ ጦርነቱ ወንድም ከወንድም ብቻ ተብሎ የሚታለፍ ሳይሆን ከዚያም ባሻገር ነው።ይኸውም አንድ ቡድን ለዘመናት ቋጥሮ የመጣውን ቂም ይዞ አንድን የማንነት ቡድን(አማራን) ለማጥፋት ነው።
@getachewGech-j6n
@getachewGech-j6n Ай бұрын
አረ ፈጣሪ በናተ ጠሎት በቃችሁ ቢለን ፈጣሪ
@Everyday-i7u
@Everyday-i7u Ай бұрын
ታድያ አትጋደሉ ለማለት ምነው ዘገዩ አባታችን? አሁን'ኮ አይደለም ጦርነቱ የተጀመረ ወደ ግልፅ ጦርነት ከተገባ'ኮ 4 ዓመት አስቆጠርን አሁንም ግን ቢሆን አልመሸምና ግፉበት ለመንግስትም ለተፋላሚዎችም በእኩል አውግዙ መ
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Ай бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ሉቃስ የባረኩትን ጦርነት ምነው አቁሙ አሉ?
@astaraky
@astaraky Ай бұрын
Zegetachihu ,ethiopia politics new haymanot
@TEEK4039
@TEEK4039 Ай бұрын
“ምነው እንቁላል ስሰርቅ በቀጣሽኝ” ነው የተባለው?
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3 МЛН
አስደናቂው የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን መፅሐፍ ምርቃታ
55:30
Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ
Рет қаралды 111 М.
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН