ሳይረፍድ ማወቅ ያለባችሁ ወደ ኋላ እየጎተቷችሁ ያሉት ነገሮች | things that holds you back | tibeb silas | shiv khera

  Рет қаралды 52,931

tibebsilas

tibebsilas

Күн бұрын

ሳይረፍድ ማወቅ ያለባችሁ ወደ ኋላ እየጎተቷችሁ ያሉት ነገሮች | things that holds you back | tibeb silas | shiv khera
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
tibebsilas official KZbin channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

Пікірлер: 68
@TesfayeAlemayehu-gu9nu
@TesfayeAlemayehu-gu9nu 8 ай бұрын
ከልብ ሇኖ ትኩረተን የሚጠይቅ ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት
@MesfinAshamo-nn4kf
@MesfinAshamo-nn4kf 6 ай бұрын
ዋው አስተምሮኛል
@birukgirma1198
@birukgirma1198 9 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ምክር እና ትምህርት ነው አቀራረቡም አንደኛ ነው በርታልን ውድ ወንድማችን
@Userxfj38535
@Userxfj38535 7 ай бұрын
Berchi betam teqami mkr new 😍🙏😍🙏😍🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ አባባሎች ናቸዉ። የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን። 🙏
@Tesfaye-nv6yj
@Tesfaye-nv6yj 7 ай бұрын
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 9 ай бұрын
ምርጥ ነዉ አመሰግናለሁ።
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 4 ай бұрын
Thanks
@kibrushewaye
@kibrushewaye 9 ай бұрын
It's very instructive, I'll change it. It's a wonderful lesson. Thank you. May you be blessed with health and peace.
@WeynshetFentaw-c5d
@WeynshetFentaw-c5d 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ ግን ፍረሀትና ጭንቀት አለብኝ 😢😢😢😢😢😢ግን እቀየራለሁ ብየ አስባለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AaaAAA-gm2hs
@AaaAAA-gm2hs 2 ай бұрын
የኔ ጥያቄ ነው ተመለሠልኝ❤❤❤❤
@רחלאסרסאי
@רחלאסרסאי 9 ай бұрын
መልካም ሞክር ነዉ ቀጥልበት
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 ай бұрын
🥰😍😍😍የኔወንደም አለም ወላሂ ቨዶው ባንተ ምክር ከድሮ ስህተት ተምሪለሁ እናመሰግናለን በጣም
@solomontekle8954
@solomontekle8954 8 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ት/ት ነው❤❤
@YewoinshetAsegdew
@YewoinshetAsegdew 9 ай бұрын
Guwadegnachin lijachin anidegna neh
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ተ2ጀ
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ተ2ጀ 9 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ❤
@tibebsilas
@tibebsilas 9 ай бұрын
አንደኛ👍
@ThomasAbiy-hy1oj
@ThomasAbiy-hy1oj 9 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው፣ እቀየርበታለሁኝ በጣም የሚደነቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን በርታ ጤናናሰላም ይስጥህ
@tibebsilas
@tibebsilas 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ👍
@DagimGoa
@DagimGoa 7 ай бұрын
Hi😊
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 9 ай бұрын
Wow❤❤
@kayiradensheifa5193
@kayiradensheifa5193 9 ай бұрын
Thank to much
@MohammedAbdellah-mw9nt
@MohammedAbdellah-mw9nt 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምከር ነው እናመሠግናለን
@MenbereMelese
@MenbereMelese 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EmneteKibatu
@EmneteKibatu 7 ай бұрын
እግ አርጊ አመሰገንአለሁ
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 8 ай бұрын
Wawawawaw super bravo 👏👏👏 merci
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤
@DagimGoa
@DagimGoa 7 ай бұрын
Hi😊
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 7 ай бұрын
@@DagimGoa ሰላም
@DagimGoa
@DagimGoa 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@OumerAli-h7n
@OumerAli-h7n 9 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት አንበሳው በርታ
@DagimGoa
@DagimGoa 7 ай бұрын
Hi😊
@SaraHassen-h1f
@SaraHassen-h1f 8 ай бұрын
Thank you so much baxam dasi belngali brother ❤
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 4 ай бұрын
❤❤❤❤thanks
@temesgenYohannes-s6q
@temesgenYohannes-s6q 7 ай бұрын
እጅግ ጠቃሚ አባባሎች ናቸው ይበረታታሉ ።
@temesgenlemma-qi2gs
@temesgenlemma-qi2gs 8 ай бұрын
የሚታቀርባቸው በጣም ጠቃሚ ናቸውና ቀጥል
@temesgenlemma-qi2gs
@temesgenlemma-qi2gs 8 ай бұрын
የሚታቀርባቸው በጣም ጠቃሚ ናቸውና ቀጥል
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 9 ай бұрын
ምስጋናዬ ላቅያለነው ። ይህን ያቀረብከዉን በድሁፍ የምናገኝበት መንገድካለ ብትገልጽልን
@tibebsilas
@tibebsilas 9 ай бұрын
በጽሑፍ የማስቀምጥበት ሂደት የለም ነገር ግን fb lay ጽሑፎችን አጋራለሁኝ።
@DagimGoa
@DagimGoa 7 ай бұрын
Hi😊
@TrsfaDese
@TrsfaDese 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለው 10q!!!
@meematube
@meematube 5 ай бұрын
ማርያምን በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ስለ ራሴ እያሰብኩ እናመሰግናለን በርታልን
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
Thank you for your time It was very entertaining and educational Keep up the good work ❤❤❤
@tibebsilas
@tibebsilas 9 ай бұрын
Thank you, I will
@kunigebre7360
@kunigebre7360 8 ай бұрын
Thank you!! Super important education!!
@tibebsilas
@tibebsilas 8 ай бұрын
Thank you👍
@EmneteKibatu
@EmneteKibatu 5 ай бұрын
አማሰግናለሁ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 8 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@MalikKemal-m3d
@MalikKemal-m3d 9 ай бұрын
Wow amazing bro next sla the low of attraction sraln
@tibebsilas
@tibebsilas 9 ай бұрын
Eshi👍
@getachewgsilasie5322
@getachewgsilasie5322 7 ай бұрын
ድንቅ
@nanny3146
@nanny3146 8 ай бұрын
Thanks a lot amen 🙏
@AbebechFenta-h7p
@AbebechFenta-h7p 15 күн бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰
@lulafares8305
@lulafares8305 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@HikemaTofik
@HikemaTofik 6 ай бұрын
Arise naw
@GenzebGenzi
@GenzebGenzi 6 ай бұрын
Enameseginalen
@EsheteAyalkbet-cc6gp
@EsheteAyalkbet-cc6gp 7 ай бұрын
Tanks
@GosaBrhanu-gy7jz
@GosaBrhanu-gy7jz 9 ай бұрын
10q
@AndualemBekalu
@AndualemBekalu 8 ай бұрын
wow
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 9 ай бұрын
Thank u
@sualihendris-vt8fs
@sualihendris-vt8fs 8 ай бұрын
jegena
@MebaWebeshet
@MebaWebeshet 7 ай бұрын
ድንቅ ና ወቅታዊ።።
@asteremenu7723
@asteremenu7723 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@wasihundagu1445
@wasihundagu1445 9 ай бұрын
ዋው
@seblenegash7478
@seblenegash7478 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
የገንዘብ አያያዝ 5 መፍትሄዎች
15:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 252 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,1 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
ስኬት ምንድን ነው? || What Is Success? - Impact Podcast
32:29
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,1 МЛН