የገንዘብ አያያዝ 5 መፍትሄዎች

  Рет қаралды 252,123

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

ገቢያችን ትንሽም ትልቅም ቢሆን እንዴት የተሻለ የገንዘብ አያያዝ ይኖረናል የሚለውን እናወራለን። ከደሞዛችን ምን ያህል ማስቀመጥ፣ ምን ያህል ወጪ ማድረግ፣ ምን ያህል ኢንቨስት ማድረግ እንዳለብን እንመካከራለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 647
@adventurefilmclips1923
@adventurefilmclips1923 2 жыл бұрын
#የገንዘብ አያያዝ መፍትሄ# 1:-አውዳሚ ወጪዎችን ማስወገድ 2:-የመጠበቂያ ወጪዎች ማስቀመጥ 3:-የኑሮ ዘይቤ ወጪ 4:-ገቢህን የሚያሳድግ ወጪ። 2# እዳህን መቀነስ# ገንዘብ ለሚያመጣ ነገር መበደር ያለብህ እንጂ በመዝናናት መሆን የለበትም። #50%30%20% የሚለውን ህግ ማወቅ። 50% ለማይቀርልህ ወጪ ማዋል 30% የሚያስፈልግህ ወጪ ማዋል። 20% ተቀማጭ ነወ መሆን ያለበት 3ኛ:-መመሳሰል አቁም ሌሎች የሚያደርጉትን ለማድረግ አትፍጨርጨር ።ራስህን ሁን። 4ኛ እጅህ ላይ ያሉ እድሎችን ተጠቀም በዚህ ሰአት ያለው እድል ተጠቀም ። ወጪ አታብዛ።
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 жыл бұрын
Thank You So much!
@yyreqhg6307
@yyreqhg6307 2 жыл бұрын
betam enamesegnslen
@ሶሊያብቲዮብ
@ሶሊያብቲዮብ 2 жыл бұрын
አጤሬራ👌
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በደብ ገባኝ ያንተው ስደግመው❤👈
@ሰአድነኝየዙዙሲስ
@ሰአድነኝየዙዙሲስ 2 жыл бұрын
5ኛ 👌 ጌዜህን ተጠቀም ለምሳሌ እኛ በአረብ ሀገር ትዳር ወይም ልጅ የሌለን ሰወች በመዳም ቤት እየበላን እየጠጣን ደመወዝ ሲደርስ ለናቴ ላባቴ ወድሜ እህቴ ብለን እናከፋፍላለን እኛ ወሩን መቁጠር አመት መቁጥርጅ ምንም ገንዘብ አናስቀምጥም ስለዚህ ምክርህ እጅግ በጣም ጠቆሞኛን ከልብ አመሰግናለሁ ኑርልን ምርጡ ወድማችን 👌
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
_ስላም ምርጤ እኔስ ምርጥ ቋጣሪ ነኝ አልሀምዱሊላ ሶ ውድ እህቶች ውንድሞች ገንዝባችሁን በአግባብ ተጠቀሞብት እድሜ ግዜ አይደለም ቆሞ አይጠብቃችሁምና ገንዝባችሁን ያዝ አድርጎት ይህ የኔ አመለካከት ነው እንኳን ቤተስቦቻችሁ አይደለም ጎርቢትንኳን ፍቅር በፍቅር ያደርጋችሃል ገንዝብ ውደዱ እኔ በጣም ሲብዛ ሪያል እውዳለሁኝ አሁን ምኞቴ ተሳክቷል የቀርኝ ታማኝ ትዳር ኑሮኝ አስመጪና ላኪ መሆን ነው መልካም ቀን ተመኚሁላችሁ 💙💚🌷👍💪🙏_
@ehiiopiahagere5783
@ehiiopiahagere5783 Жыл бұрын
ጎበዝ !!!!! ልምድሽን አካፍሊን
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ገንዘብ ፈልጊ እንጂ አትውደጁ የኔ አመለካከት ነው እሄን ደሞ 😍
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ Жыл бұрын
ልምድሽን አካፊይን
@Lubaba-u2s
@Lubaba-u2s Жыл бұрын
መሸአላህ አላህጥሩትዳር ይስጥሽ
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
ታድለሽ እኔስ አልችል አልኩ😢😢😢 ሳጣ እና ሰወች ሲቀየሩብኝ ነው የማቀው ከዛ ደግሞ እረሰውና እዘው ቦታ😢😢
@eliyasobe5719
@eliyasobe5719 2 жыл бұрын
ዛሬ ተሸውደሀል ይሄ የድሮ ሀሳብ ነው ወዳጄ ማስቀመጥ ጥሩ ቢሆንም ገንዘብ የሚወልደውን ስራ ብንሰራ ዋና ተመራጭ ነው ባንክ ግን ማስቀመጥ እእ ም/ም ባሁን ሰዓት ብር ዋጋ አቶዋል ስለዚ እንደኔ አስተሳሰብ ብርን መሸጥ መለወጥ በሚችል እቃ ላይ መዋሉ ጥሩ ይመስለኛል።
@tayiba6194
@tayiba6194 2 жыл бұрын
የንቺም ሃሰብ ጥሩ ነጋር ግን እሱም ትክክል ነው እና ማጀመራ ማሳብሰብ የስፈልጋል ለምሰሌ ቦታ ለማግዘት በንዴ አንችልም በታዋሰና ወራት አጠራቅማን እንጋዘሌን የ ቦታ አንድ አማት ቢቆይ ኢጥፍ ይጨምራል የን ለማግኛት መስቃማጥ የስፈልጋል ስለዝ ስታት አለው ቢዬ አለስብም
@astuabera6353
@astuabera6353 2 жыл бұрын
ሚገርም ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ተባረክልን ወድማችን
@NegaYefishale
@NegaYefishale 3 ай бұрын
ተባርክልኝ ወንድም በነዝ ትምርት ከእንግድ ተለዉጨ ደዉየ እመሰክራለሁ ማለትም በጣም የስራ ሰዉ ነኝ የግል ስራ ነዉ የምሰራዉ በሳምንት በጣም ብዙ ብር አገኛለሁ ግን ወደት እንደምሄድ አላዉቅም ነበረ አሁን ግን ገብቶኛል ተባረክልኝ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 жыл бұрын
😂welcome balck brther እኔ ገዘብ ማጥፋት አልወድም ማልቴ ብዙምብልጭልጭ ነገሮች ያምሩምኝም ሲስተር ግን ያየችውን ሁላ መግዛት ግውደኛ ማብዛት ሰው ያረገውን ማረግ ትወዳታለች ግን ብር የለም ማጠራቀም 🤓ስስታም ዩሉኛል ችግር ስመጣ ቶሎ እሚደርሰው የኔ ገዘብ ነው 😆
@alewiyaalewiya7946
@alewiyaalewiya7946 2 жыл бұрын
LEK ENDNI
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 жыл бұрын
በርቺ ልልሽ አሰብኩኝና አንዳንዴ ብልጭልጭ ያስፈልጋል ብዬ ተውኩ😇🤣
@judiawel3464
@judiawel3464 2 жыл бұрын
I saved 35% of my husband's income and bought land for 500000 birr after 3 years. And now we are building our house. Saving money is always life saver
@badriyaahmed6411
@badriyaahmed6411 2 жыл бұрын
3
@SelamHagazi-w4t
@SelamHagazi-w4t Жыл бұрын
Betam tenkara nesh
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
እሚገርም ትምህርትነው ሌላው ካንተ እምወደልክ ዝንጥ ሽክ ብለክ ነው እምትቀርበው it’s so elegant love it 😍
@ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ
@ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው ልብ ይስጠን ፈጣሪ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ሁሉም ተመችቶኛል
@milletenshu538
@milletenshu538 2 жыл бұрын
👍👍👍ተመችቶኛል
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 2 жыл бұрын
Abo ymechih
@goasd8707
@goasd8707 2 жыл бұрын
ሁሉም ሀሪፍ ነው ግን እኔ በደብ የተለወጡኩበት ከማገኛት ቀንሽ የቆጠብኩት በጣም ለህወቴ መሰረት ሆኖልኛል ደሞ አንተ ስነገረን በጣም ልክ ነበርኩ ማለት ነው ብየ ተደሰትኩ ግን ሰው በጣም ይሰድበኝ ነበር ቕጣሪ እያለ ዛሬ ከነሱ የተሻለ ኑሮ ስኖርም ቕጣሪ ሰለሆነ ነው የከበረው ይሉኛል እና ማህበረ ሰቡ ቀመቆጠብ ይልቅ ይሳደባል ሰለዚ በዚህም ለሰው ትንሽ ነገር ብትልልኝ እና አመሰግን አለሁ በርታ ለኔ ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቴ ነህ ወንድሜ
@saramissgina3313
@saramissgina3313 2 жыл бұрын
ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው በዛ ላይ ከምናገኘው አስር ፐርሰንት ለእግዚአብሔር አስራት ብናስገባ ገንዘባችን ይባረካል
@محمد-ح7ط2ذ
@محمد-ح7ط2ذ Ай бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ውድሜ😊
@mastehailu1624
@mastehailu1624 2 жыл бұрын
የማንጠቀምባቸውን ዕቃዎች መግዛት ለወጪ ይዳርጋሉ የሚለው ተመችቶኛል፤ ወጪን 50% መጠባበቂያ 30% ቁጠባ 20% ይሁን ያልከው ተመችቶኛል ዛሬ ልሞክረው አሰብኩ፡፡ ከሰው ለመመሳሰል የሚደረጉ ነገሮችን መቀነስ የሚለውም ተመችቶኛል፡፡
@አደይአበባ-ኀ5ዠ
@አደይአበባ-ኀ5ዠ 2 жыл бұрын
አውነትም አውዳሚ ወጭ አብዘሀኛቻችን የምንሸወድው ነገር ነው የማንጫማውን የማንለብሰውን የማንጠቀምበት አቃ የምሰበስቡ ብዙ ነን አሁንም ቢሆን ልብ ላለ ሰው አቅተሀናል ይመችህ እናመሰግናለን 👍👍👍
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79 Жыл бұрын
Endgn ena nagn Min endmrg Gera gebtognl
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
እሄ ትምህርት ገረብ ሃገር የምንኖር ሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው😮😮😮😮😮😮
@sofiad2612
@sofiad2612 2 жыл бұрын
ባክህ አረብ ሀገር ያለንሰ ብሩ ቦርሳችሁ አይቀመጥ ተብለናል
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ወንድማችን ስነ ወርቅ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልን
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 2 жыл бұрын
1,000000 ሚሊየን ባስቀምጥ በ1 ወር ምን ያአክል ይወልዳል
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 2 жыл бұрын
ትምህርትህ ጥሩ ነው ግን ግን የመንግሥት ሠራተኛውን 200 ብር ማሥቀመጥ ይችላል? የ10000ብር ደሞዝተኛ 2000ክብር በምንም አይቀመጥም እኔ የተጣራ 13000 አገኛለው 3ቤተሠብ አለኝ እኔን ጨምሮ የቤት ኪራይ የለብኝም ሥንት ላሥቀምጥ ? እርግጠኛ ነህ 500 ማሥቀመጥ እችላለሁ ?
@hikmatube9834
@hikmatube9834 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ሆነህ ይኸን ባደርግ ያዋጣኛል ብለህ በየወሩ ሳታቋርጥ ሞክር የወር ወጭህን እጂህ ላይ ባለው ለመብቃቃት ሞክር
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*አንተ የዘመናችን ድንቅ ወጣት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ💕 💞የዛሬዉ ፕሮግራም ለኔ ትልቅ ምክር ነዉ ወንፊትዋ እኔ ነኝ እሰራለሁ ወራዊ ደሞዜ እቀበላለሁ ብሩ ግን ምንም ሊበረክትልኝ አልቻለም የት እንደ ሚገባ ለራሴ ግራ ይገባኛል ከዚህ በኋላ እቆጠባለሁ🙏🙏*
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 2 жыл бұрын
የኔ ቤጤ ነሽ አሎህ ደክመን ያመጣነውን ገዘብ በተግባር እምናውል ይሆነ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
@@galaxyyppp287 *ጓደኛ አገኘሁ😁አሚን ሁቢከዚ በኋላማ በቃ ቆጠብ የተሰደድኩበት አመት አስቤ ብሩ ሳስዊብ እኮ በቃ😅*
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 2 жыл бұрын
ኡነትሽነው እኔ እራሱ አዳደየ ሳስብው ዋናው ጤነናው እላለሁ ግን ካባድ ነው መረርኝ 10 በላይ ሆነኝ ግን አልህምዱሊላህ አይዞሽ ኔቆጆ አወጣጥ አለመቻል ይመስለኛን ስንረዳም ለራሳችን ስናወጣም
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
እህቶች ወድሞች ዱአር ጉልኝ ተጨንቄ አለሁ ወድሜ ሳውድ ወራቶች አልፈውት አመት ልሆነው ነው ደሞ ታነሸ ነው ገና ልጅ ነው ብቻ እኔ ጭቀት አልችልም ግን ሳልወድ በግድ ስበላ ስጠጣ እኔ የፈለኩትን እየበላሁ ትዝ ይለኝ እና በጣም ነው እሚከፋኝ አባት የለንም የበተሰብ አላፊ ነት አለብኝ
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
አይዛሸ ምንም አየሁንም ፊጣሪ አሉ
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቀዉ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
@@selamargaw9397 አሚንንንንን ውዶቸ
@saraganteamanebrku2531
@saraganteamanebrku2531 Жыл бұрын
Thanks for your mybother Good belss ❤❤❤❤❤❤
@saraganteamanebrku2531
@saraganteamanebrku2531 Жыл бұрын
Thanks for your 🙏
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን ክበርልን እውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው 👌👌🙏
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ተቸግሪያለዉ ጌንዘብ አይያዝልኝም 👍
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
ዋዉ እንደዝም ይቻል ነበሪ ፈጣሪ ይባርክህ 👋👋👋
@seidseraj2107
@seidseraj2107 2 жыл бұрын
ወለድ ሀራም እንደሆነ አታቅም አባቴ ????
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 2 жыл бұрын
እኔ ዛሬን ዝቅ በለህ እለፍ ነገን ውበ ማድረግ የሚለው ተመችቶኛል ።በርታ ቀጥል አይዞን ወደፊት ማለት እፈልጋለሁ ።
@metugatu7089
@metugatu7089 2 жыл бұрын
በመጅመርያ ሁሉም ምክር ትክክል ሳለ በይበልጥ እንደ እኔ ገንዘብን መቆጠብ የሚለው በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ!
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ሁሉም አሪፍ ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልክ
@znashibuznashi236
@znashibuznashi236 2 жыл бұрын
Thanks 👍
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እንኳ በሰላም መጣክ ወድማች በየጊዜዉ ድንቅ ነገሮች ነው የምታቀርብን ሁሉም ተመችቶኛል እኔ በአሁኑ የተጋነነ ወጭ የለብኝ በ6 ወር 15ሺ ባወጣ ነው ደመወዜ 2400ሪያል ያው ሀገር ስገባ በሌላ ይተካል ወደግል ስራ ስገባና የራሴን ሀላፊነት ስወስድ የአሁኑ መማሬ ለወደፊቱ ይጠቅመኛ አመሰግናለሁ 🇪🇹👍
@khedjakasamu6746
@khedjakasamu6746 2 жыл бұрын
mashallah
@mesaymitiku6049
@mesaymitiku6049 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ደጋግመው ሰምቸዋለሁ፡፡ "በባንክ ብድር ቤት የመግዛትን ነገር_አሁን ካለው የኑሮ ውድነት እና የቤት ዋጋ መናር አንጻር መግዛቱ አዋጭ ነው? ወይስ አይደለም? (ዕዳ ከመቀነስ እና ከአሁናዊ የኑሮ ውድነት አንጻር እንዴት ታየዋለህ? ምክርህስ ምንድን ነው?)
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
እረ ከ3አመት በፊት የገዛሁት ልብሥ ከቁም ሣጥንጋ ፀብ ጄምርዋል ላይለበሥ ተገዝቶ ሥነዬ አንተኮ ትለያለህ ወንድሜ😍😍😍
@elieeliecell9959
@elieeliecell9959 2 жыл бұрын
እእእ እና እኔ ላስታርቅልሽ ይሁን የኔ አዝግ ነገር
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Hulum arifnachew gn 50/30/20 yhi betam temchitonal
@مريممحمد-ظ4ذ3ن
@مريممحمد-ظ4ذ3ن 2 жыл бұрын
በአረብ አገራት ልብስ ጫማ እያልን ነዉ ገንዘብ ያልያዝነዉ ትክክል ነህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
ትክክል ያየንውን እቃና ልብስ ስንሰበሰብ ባዶ እቀራለን
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 2 жыл бұрын
አንተም ተምረህ እኛንም ስለምታስተምረን ክብር ይገባሀል ከፈጣሪ በታች ለእኔ አንተ ጉልበቴ ነህ. ለእኔ የተመቸኝ የማንገለገልባቸውን እቃወች መግዛት ከስወች ጋር ውድድ ነው ።
@DagDani-bh9yr
@DagDani-bh9yr 3 ай бұрын
እኔ ሹፊረ ነኝ ማለትም በ1አመት 5ወር ነው ምሰራው ደሞዝ አለኝ 500ነዉ ከዛም ባለፈ የቀን አበል አለኝ 500 ነው ።።ከዛ 5ወር ካለቀች በዋላ መቀመጥ ነው ምን ትለኛለክ ወንድሜ ❤❤
@rozajabir
@rozajabir Күн бұрын
እስከ ዛሬ እሄ ቪድዮ አይቼ ቢሆን ሚልየነር ነበርኩ🤕 አሁኑኑ እጀምራለሁ ተባረክ
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
አነመሰግናለን ያልከው በሙሉ ትክክል ነው በተለዬ ገገቢህን ከወጭ ጋር ማድረግ በጣም ይጠቅማል የማያስፈልግ ነገር ትርፌ ወጭ አንጄ ገቢ አይደለም ይህንን ሁላችንም ጥሩ ው መልካም ቀን በርት ወንድሜ
@tigistdaba3167
@tigistdaba3167 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እድሜ ይስጥህ በጣም የተመቸኝ የቡፌ እቃዎች.
@zagolahadu7248
@zagolahadu7248 6 ай бұрын
ቤት ለመግዛት አትበደር ማለት አይከብድም ። ለምሳሌ እኔ አውሮፓ ነው የምኖር ከባንክ ተበድሬ ነው ቤት የገዛሁ ። ለምን ተበደርሁ የቤት አገዛ ፖሊሲ ትልቁን ድርሻ የሚወስድ ብድር ስለሆነ
@nibretaddis
@nibretaddis 6 ай бұрын
ሁሉም ይመቻሉ ግን ችግሩ ደሞ ዝና አስፈላጊ ወጭወች አለመስማማት ነዉ እኔ አሁን የአላግባብ ወጭ አላወጣም ለቤት ኪራይ ለትራንስፖርት ነዉ የማወጣ ደሞዜ ወር አያደርስም ምን በደርግ እለወጣለሁ
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 Жыл бұрын
Compound interest አልደግፍም ከዛ ይልቅ ወርቅናየመሳሰሉት በመግዛት ማስቀመጥ
@rkstb7
@rkstb7 2 жыл бұрын
5ተኛው ነዉ የተመቸኝ ። beacuse an above 18 ።ግን ሁሉም ጠቃሚ ነው ። እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤4👌erasen mehone melkam new! God bless you thank brother
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 жыл бұрын
ለኬ ለኔ መዳም አንተ መክረሀት ነው ልክ እንደ ምክርህ ኑሮዋ እኔም ካንተ ይበልጥ ከሷ እየተማርኩ ነው አመሠግናለሁ 👍😀👏👏
@sadahussen620
@sadahussen620 2 ай бұрын
እኔ ገንዘብ አያያዝ አልችልም በወር 70ሺ ድርስ አገኛለሁ አልሃምዱሊላህ ግን አጠቃቀሙን አልችልም ዛሬ ትምህርት ካንተ እማራለሁ
@adisuroro6844
@adisuroro6844 4 ай бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ናቸው ለመተግበር ያብቃን !! ምን አደርገ መወሰን እንደሚችል የቤት ስራ ነው ለኔ
@tgtg3274
@tgtg3274 2 жыл бұрын
ሰላም አደራችሁልኝ ውዶችዬ መልካም ቀን
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ላንችም ሰናይ ቀን 😍😍😍😍😘😘😘😘😘 በቅንነት ስወድሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@danieltamasgean4069
@danieltamasgean4069 4 ай бұрын
በወር 400ሺ ብር አገኛለው ግን ዜሮ አምሳንቲ የለኝም በአል እርስ ደሞዜን እየጠበኩ ከፍቶኝ አለፈ
@animaumer741
@animaumer741 2 жыл бұрын
አዉ፣አያያዚ፣ደከመ፣ነኀ ሁሌ፣ሰዉችን፣መደገፈ፣በስዎች፣አኢምሮ፣መጎዚ፣ነው፣መለ፣በሉኘ
@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል
@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ምርጥ እስከዛሬ በብዙ መንገድ ጥሩ መንገድ ላይ አልነበርኩም ነገር ግን ባንተ ትምህርት አሁን የለውጥ ሂደት ላይ ነኝ ክበርልኝ ❤️❤️❤️🙏
@excellentenglishcomputer
@excellentenglishcomputer 2 жыл бұрын
Asrat mekifel erestekal 10% ye egziabher new
@ሃያትጓልወልቃይትእስላምሂ
@ሃያትጓልወልቃይትእስላምሂ 2 жыл бұрын
ዉንድም ስማኝ እማ ካነበብከው መልስልኝ በኣላህ ይዥህ ኣለው በመጀርያ ለምትሰጠን ትምህርት እጅግ ኣድርገን እናመሰግናለን በመቀጠል እኔ ጻሃፊ መሆን እፈልጋሉ ሃሳብ ኣለኝ መጻፍ ግን ኣልቻልኩም በምን እንደምጀምር ግራ ገባኝ መፍትሄ ካለን ኣንድ ነገር በለኝ 🥺😭🙏
@mulumulu6618
@mulumulu6618 Жыл бұрын
እያላችሁ አትግዙ ልብስ አታብዙ እንደራስህ ኑር ጎሮቤትን ልምሰል አትበል ዋዉ የምወደዉ ሀሳብነዉ ትክክክል
@lishanbeyene2102
@lishanbeyene2102 2 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ነዉ። የሚመለከተንን መርጠን ተግባራዊ ማድረግ ብቻ ነው። ተባረክ ድንቅ ወጣት
@مريممحمد-ق8ق6ز
@مريممحمد-ق8ق6ز 5 ай бұрын
አንተን መስማት እንድንችል ሙዚቃው ቢነሳ ድምፅህ ብቻ ቢሆን ከይቅርታ ጋ 😊
@aleykajemal3498
@aleykajemal3498 4 ай бұрын
እኔ ሁሉንም ዎድጄዋለሁ. ለምክርህ አመሰግናለው
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
ዋው እሚገርም ፅድት ያለ የብዙ ሰወች ችግር የሆነውን ገንዘብ አያያዝ የሚቀርፊ ትምርት ነበር እውነት በጣም ነው እምናመሰግነው በቃ አላስፈላጊ የሆኑ እቃወችን ከሚሰበስቡት አንዷ ነበርኩ ዛሬ ቀኔ ደርሶ መልስ አገኘሁ ተባረክ አቦ ነፍ አመት ያኑርህ
@meseratmeba9186
@meseratmeba9186 2 жыл бұрын
Wow yemefelgewne ageyechalew mequxeme edalbeye kate temeralew echlalew ejemeralew 💪💪💪lesew leje xenanew xenachenene abezetu yesexene 🙏❤selameke yebeza
@tizaluterefe6165
@tizaluterefe6165 Жыл бұрын
የደላህ ገንዘብ ተገኝቶ አያያዙ ሊጠፋን !? አስተምረህ ሞተሀል !!!
@kuduslove
@kuduslove Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔስ በካና ነበርኩ እስካሁን አሁን ግን አንተ የምትለቀው ትምህር እየተከታተልኩ እራሴን ለመለወጥ አነሳስተሀኛል ፈጣሪ ይባርክህ ሁም አሟልቶ ይስጥህ ምርጥ ወንድሜ ሁሌ እከታተልሀለው ያንተእውቀት በኔሂወቴ ተዘርቶ ይበቅላል ፍሬም ያፈራል አመሰግናለው ቀጥልበት ኑርልን
@rahimaarage4488
@rahimaarage4488 2 жыл бұрын
እኔአተእምትመክረውሁላአዲበአንዲጥሩነውቀጥልበት
@kasawuyiheyis1578
@kasawuyiheyis1578 2 жыл бұрын
እዴት እደሚታሰብ አልገባኝም ለምሳሌ በወረ 50000 ብረ ብቆጥብ በአመት ስንት ይወልዳል አስረዳኝ እስኪ ?
@hulumbefikadu5933
@hulumbefikadu5933 Жыл бұрын
5 ለእኔ ባንከር ሆኜ ቤተሰብ ላይ ነኝ ግን በዛው ልክ አውዳሚ ነኝ ግን ከዛሬ ጀምሮ ሰው እሆናለሁ 🙏
@BerekaJemal-jp9vc
@BerekaJemal-jp9vc 4 ай бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ነዉ ለእንደኔ አይነቱ ብኩን ኑርልኝ የኔ ወንድም
@RamadanHassen-fh5ty
@RamadanHassen-fh5ty Жыл бұрын
የመጨረሻው ቤተሰብ ጋር እያለህ እድልህን ተጠቀም
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 Жыл бұрын
50ሺ መዝተኛ ሆንን 10ሺ አናሰቀመወጥ የመዳም ቅመሞች አለሰቹ😢
@BEDAYADANE
@BEDAYADANE Жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም ተመችቶናል ለምሳሌ ሁለት ሺ ስባት መቶ ብር ደምዝ ተከፋይ በሆነስ ?
@ማርሴልየኔውድ
@ማርሴልየኔውድ 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በመጀመርያ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ🙏 4 ገቢ የሚያስገኙ ወጪዎች ይኤ በጣም ተመችቶኛል መልሰን ስለምንተካቸው በጣም ተመችቶኛል በራሴ በሌላ በኩል ሁሉም በጣም አስተማሪና ወሳኝ ትምህርት ያቀፋ ናቸው የእውነት ሁሌም ለኛ ለውጥ ስለምሰራ ደስተኛነኝ መልካም ወንድማችን ሰላምክ ይብዛለኝ🙏🙏🙏👈
@AbduKings3
@AbduKings3 2 жыл бұрын
ወላሂ ገንዘብ እንዴት ልቆጣጠረው እያልኩ ነበር እናመሰግናለን ጀዛከሏህ
@መስኡድነኝ
@መስኡድነኝ 2 жыл бұрын
አደራ ገንዘብ ለማያዝ ብልህ በወለድ ባንክ አታስቀምጥ ሌሎችን አማራጮች ተጠቀም
@tamaratbekele5690
@tamaratbekele5690 2 жыл бұрын
በተራቁጥር 5ያለው እኔን የሚገልፅ ነው ጥሩ ትምሬበታለው
@Lubaba-u2s
@Lubaba-u2s Жыл бұрын
እስኪእኔ ቶሎ ነዉ እምናደደዉ ምከረኝ ትግስትም የለኝም ምንይሻለኛል እስኪ ምከረኝ
@gashawbirhan8231
@gashawbirhan8231 2 жыл бұрын
ፍላጎትን በልኩ
@sebleworkdebebe3346
@sebleworkdebebe3346 2 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ክበርልን እውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው 🙏
@sofyasofya2791
@sofyasofya2791 2 жыл бұрын
ሖሖ ወለዲ ይላልደ ለዚች ለጠፊ አለም ዱኒያ ብየ የፈጠረኝ አምላክአላጋ መጣላች አልፈልግም ወለዲ የኔ ያልሖነ ገንዘብ ነው የራሤንአላሕ ይባርክልኝ
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናሌን ትምህርቱማ ሁሉም ገምብ ነው ግን ለነ የተመቸኝ 50 30 20 ነው
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 2 жыл бұрын
10000 ጊዜ 👍👍😍😍🙏እናመሰግናለን ወንድሜ ዕውቀቱን ያብዛልክ
@tseganeshalebachew3400
@tseganeshalebachew3400 2 жыл бұрын
Betamm merit temerit newc b ehunet amesganlelen
@MMm-ux2hz
@MMm-ux2hz Ай бұрын
ፈጣሬ ይጠበቀህ 5/ መሪጢ አሰብነው
@sarinahile1150
@sarinahile1150 2 жыл бұрын
አለባበስ 👌
@seadifiker8671
@seadifiker8671 2 жыл бұрын
እያሰብሁ ነበር ስለገዘብ
@eliastefera7737
@eliastefera7737 2 жыл бұрын
የምር ሁሉም ይለያሉ ሒይወቴ ባንተ የሚቀየር እየመሰለኝ ነዉ አሁን መለወጥን ዉስጤ እየተቀበለ ነዉ ወንድም በረታ ብዙ ነገር ትቀይራለክ
@Uae-fd4lp
@Uae-fd4lp 4 ай бұрын
አራ:አረስህን:ጠብቅ:ዎንድም:የቀን:ጅብ:ነዉ:ይሄ:አፉ:የጅብ:የክል:ነዉ:ምሆን
@yeshihergelshaday5581
@yeshihergelshaday5581 2 жыл бұрын
በ ጣም ጥሩ ገለጻ አድርገሀ ል ወንድማችን እኔ በተፈጥሮዬ እቁብና ብድር አልወድም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ምነው በፊት በሰማውክ ነበር ጉልበቴም ብሬም ሳያልቅ አሁንም አረፈደም ብያለው
@Zakariys-k1i
@Zakariys-k1i 5 ай бұрын
Ene inkuwanu zaer newu KZbin inyageyinewuti betami desi yilali betelyi genezebi yizo mini ladergi mini lisira bilo lemicheger be tinshi siqoxebi indeti bizu indemihoni mengedochuni mawoqi dessi yilali ameseginalewu idimena tena yisti fetari👏👏👏👏👏👏🙏❤️
@solomonfeye1030
@solomonfeye1030 2 жыл бұрын
ለኔምርጥነ በአካል እዳነኝ አላቅም ግን ቴለግራምህን ስልክ በግሌ ፈልጋለው
@VdjHdod
@VdjHdod 11 ай бұрын
ሊሉች የተጠቀሞትን እነም ላድርግ ማለት ማቆም
@የህይወትቃልYouTube
@የህይወትቃልYouTube 2 жыл бұрын
የእኛ ምርጦች ዋንድም የት ሄዶ ነው??? በታራፋ በጣም አሪፍ ማልክት ነው እቂዶቼን አሳማርቻሎ በርታልን 👏👏👏👏ምርጥ ዛዴ ነው ሁሉም !!✅️
@danigech2549
@danigech2549 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ!! ሁሉም ምርጥ ናቸዉ Compound interest ያልከዉ ይበልጥ አስደስቶኛል እኔም ካሁን እንደምጀምረዉ እርግጠኛ ነኝ በጣም አመሰግናለዉ🙏
@HagosWendem
@HagosWendem 2 ай бұрын
5 gnw ymche bro
@መኪያወሎየዋ
@መኪያወሎየዋ 2 жыл бұрын
አሰሪየን አስታወስከኚ ቤት የላትም በክራይ ቤት የሌላት ኮተት የለም
@FikirteZerga
@FikirteZerga 4 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ማሥተዋል ይሥጥህ
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 жыл бұрын
አውዳሚው ወጪ እውነትክ ነው በደንብ አስተማሪ ነው በተለይ ለኔ እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍
@kamilkemal9449
@kamilkemal9449 2 жыл бұрын
Wldma Haram nwu bro blabsyn ylamthut gnzeb etykebtalhu kwld nta gezeb brka alwu yswu wld eko ylala swu gzeb nwu edlotriy er alflgem habtam mhonay aykerm eyserahu nwu
@abiyottirfe6640
@abiyottirfe6640 Жыл бұрын
selmikerh betam amsegenalhu nger gen gzihe bfit yetbdregwach bederoch selalubign ensun lmkefel tchgeralh min temkergnalgh--
@እግዛኣብሔርእረኛየነዉ
@እግዛኣብሔርእረኛየነዉ Жыл бұрын
ዎውውው በጣም ምርጥ ትምህርት በተለይ 5👌 በስደት ላይ ያለን እናመሰግናለን❤❤
@wendiyegetachewu8925
@wendiyegetachewu8925 4 ай бұрын
ወንድሜ በጣም አመስግናለሁ
@abelfikre292
@abelfikre292 2 жыл бұрын
Emygerm new wedaje Egk lay yalu edelochen tetekem yalkew angager ejg emygerm ena web new wedaje bezu temertochn setekegnal betam new yemamesgnew 😚😚😚
@kasahunerkalo-rd6tk
@kasahunerkalo-rd6tk 4 ай бұрын
3ተኛው በጣም ተመችቶኛል ወንድሜ
@sahletigstu5754
@sahletigstu5754 Жыл бұрын
ተባርክ ወንድሜ 5 ቁጥር እኔን ይመለከታል
@kalabezerihun1635
@kalabezerihun1635 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ እማርበታለው በጣም አባካኝ ነኝ
@ራኤል.ቱዩብ
@ራኤል.ቱዩብ 3 ай бұрын
ወንዴሜ አንደኛ,❤እነመሰግነልን🙏
@birhanukenfie2106
@birhanukenfie2106 Жыл бұрын
ሶስተኛው መፈትሄ የኑሮ ውድነት ሳይመጣ የተቀመጠ ነው
@TEMESGENMengesha-tk6oo
@TEMESGENMengesha-tk6oo 4 ай бұрын
Great advice! #Never seen such motivational speakers ever in Ethiopia!
ራስን ማነቃቃት 8 መንገዶች
16:37
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 77 М.
የስኬታማ ሰው 9 ፀባዮች | የትኛው ፀባይ አለህ?
16:46
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 132 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 16 МЛН
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 497 М.
ህይወታችንን የሚያበላሹ 7 ነገሮች
16:59
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 134 М.
በ 21 ቀን ራስን መቀየር
20:26
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 995 М.
13 የህይወት ህጎች
18:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 206 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 132 МЛН