Tilahun gessesse habte molto terfo

  Рет қаралды 49,141

Tesfa Belay Tube

Tesfa Belay Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@emmyy6992
@emmyy6992 3 жыл бұрын
ይህንን የጥላሁን ሙዚቃ ከዚህ በፊት መስማቴን አላዉቅም። የአዊ ቆንጆዋ ፎቶዋ በsocial media ሲዘዋወር አይተዉ ፋናዎች ኢንተርቪዉ ሲያደርጓት ይህ ዘፈን ምርጫዋ ነበርና ገርሞኝ እኔም ሰማሁት። ግሩም ምርጫ
@እምየኢትዮጵያ-ጐ7ኈ
@እምየኢትዮጵያ-ጐ7ኈ 3 жыл бұрын
እኔም እንዳንች ነው የልጅቱ ሙዚቃ ምርጫ ሚገርም ነው በሳል ልጅ ናት
@oumernuru
@oumernuru 3 жыл бұрын
Me too.
@abeyuasheber
@abeyuasheber 3 жыл бұрын
Me too so amazing she already know and understand this kind of strong message
@mechoice811
@mechoice811 3 жыл бұрын
እኔም
@samuelbirhanu4891
@samuelbirhanu4891 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እቺ የአዊ ልጅ እሄን ሙዚቃ ልብ ብየ እንድሰመው አረገችኝ ተማርኩበት ልጅቷም ሰወች ሲያደንቋት ከሷ የሙዚቃ ምርጫ ግን የሰው ልጅ ፍጻሜ ላይ ያተኮረ ነው ምንም ቢያምር ሁሉም ሰው መጨረሻው አፈር ነው ከዚህ አይነት መሬት ፍጠረኝ ብሎ እንዳልተፈጠረ ሁሉ ሰው ከየትኛው አፈር እንደሚቀበር አያውቀውም ሰው ሁሉ በዚህ አንድ ነው የሚለየው ግን በህይወት እያለ ነው አንዱ ደግ መልካም ለመጥፎ ነገር የማይሸነፍ ሌላው ደካማ በቀላሉ ለክፉ ነገር የሚቸነፍ አንዱ ባለማወቅ ክፉ ነገርን የሚሰራ ሌላው ሆን ብሎ ክፋትን የሚሰራ ነው ።ስለዚህ ሁላችንም መጨረሻችንን በማሰብ ቀሪ እድሚያችንን ለሰው ዘር ሁሉ በማዘን በኛ ምክንያት መጥፎ ነገር በሀገራችን ብሎም በአለማችን እንዳይስፋፋ የበኩላችንን አስተዋጽዖ ማበርከት ይኖርብናል።
@AkkamNaguma
@AkkamNaguma 3 жыл бұрын
ሀብቴ ተርፎ በዝቶ አሃ ሃ ብዙ ቢያደረጀኝ ስሞት ስንቅ አይሆነኝ አዬ ዬ ኋላ ምን ሊበጀኝ (x 2) አጊጬ ለብሼ ብመስል ጨረቃ ሕይወቴ ለምልማ ብትታይም ደምቃ ማነው ከሞት ነጥቆ እኔን የሚያድነኝ የዛሬው አበባ የነገው ትቢያ ነኝ:: =================== ሀብቴ ተርፎ በዝቶ አሃ ሃ ብዙ ቢያደረጀኝ ስሞት ስንቅ አይሆነኝ አዬ ዬ ኋላ ምን ሊበጀኝ (x 2) =================== ስጋ ስጋ እያልኩ ብንከባከብለት ሁሉ ይቀር የለም ወይ የፈራረስኩኝ ዕለት መብለጭለጭ የት አለ ቆሞ መጨፈር ሰው መቃብር ገብቶ ሲጫነው አፈር =================== ሀብቴ ተርፎ በዝቶ አሀ ሃ ብዙ ቢያደረጀኝ ስሞት ስንቅ አይሆነኝ አዬ ዬ ኋላ ምን ሊበጀኝ (x 2) =================== እድሜዬን ፈጀሁት ብዙ ነገር ስመኝ ከንቱ መታከት ነው ምንም አልጠቀመኝ የዚህ ዓለም ጣጣ ለኔ ምን ሊበጀኝ እንዲያው በከንቱ ነው እኔ የሚያታክተኝ ======================== ሀብቴ ተርፎ በዝቶ አሀ ሃ ብዙ ቢያደረጀኝ (x 2) ስሞት ስንቅ አይሆነኝ አዬ ዬ ኋላ ምን ሊበጀኝ (x 2) ስሞት ስንቅ አይሆነኝ አዬ ዬ ኋላ ምን ሊበጀኝ (x 2)
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፣ ግጥሙን እየፈለኩ ነበር🙏
@natiwolde7215
@natiwolde7215 3 жыл бұрын
thank you
@garomakifle3695
@garomakifle3695 2 жыл бұрын
It was much better if the youtuber posted this music with the lyrics but he didn't. Thank you for your effort.
@addisutessema8835
@addisutessema8835 3 жыл бұрын
This music is another standard set by Gash Tilahun. I listen to this music everyday before I start working on my computer. What Can I say? extraordinarily beautiful!
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
ይህንን የጥልዬን ሙዚቃ መስማቴን አላውቅም ግን የአዊ ቆንጆዋ ልጅ የኔ ምርጫዬ ነው ስትል ወደው ገብቼ ነበር መሰማት የጀመርኩት ለካስ ሰው ማለት አፈር ነው !ዛሬ ግን ስንት ቀን በዚቼ ምድረ እንምንቆይ ስናውቅ የእንትና ብሄር የእንትና ብሄር ማለታችን በጣም የሰፍርል የእውነት ። በጣም አመሰግንሻለሁ ይህንን የመሰላ መልክት እንደሰማ ሰላ ገባሽኝ 🇪🇹✌️ሰላም ለ እትዮጵያችን 🙏🙏🇪🇹
@DamatMedia2
@DamatMedia2 3 жыл бұрын
እንደኔ ቆንጆዋን ቅድስት ብርሃን (የአገው ምድር ጎጃም) ግብዣ ስምቶ የመጣ አለ?
@mechoice811
@mechoice811 3 жыл бұрын
me
@yenuse2008
@yenuse2008 3 жыл бұрын
Zare new yesemahut . Tilahun gin min ayinet zefagn new. Wellah manim ayitekawum
@yeshimebetworku9792
@yeshimebetworku9792 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ጋሽ ጥላሁን ለዘፈኑ መልክት ቃል የለኝም✊🏽
@utopiea9707
@utopiea9707 3 жыл бұрын
I'm really deep in love with this song which I never noticed before now! Thank you የአዊዋ ቆንጆ❤
@abebeenyew3125
@abebeenyew3125 3 жыл бұрын
በዘር ጉንፋን ለሚሰቃዩ ጥሩ መልእክት ነዉ
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 жыл бұрын
Harbte bezto!!!❤️❤️❤️
@fikiramare1482
@fikiramare1482 3 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ናት ❤
@tigistharmadin9586
@tigistharmadin9586 4 жыл бұрын
uuuffffiiiii yanten fanta asri gize bimoti nore wagabis nayn bazafan wisix yalewu malikti uuuuffff mafaxaren xalhuny yeunate nawo
@TenayenMedia
@TenayenMedia 3 жыл бұрын
ይች ልጅ እንድሰማው አረገችኝ
@michaelfikru7807
@michaelfikru7807 4 жыл бұрын
masterpiece
@sisaysenay9102
@sisaysenay9102 4 жыл бұрын
Absolutely True!
@vitaethio6428
@vitaethio6428 3 жыл бұрын
Indeed 👌
@ermiast1052
@ermiast1052 3 жыл бұрын
Hero Heroo Herooooo.....
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
ይህንን የጥልዬን ሙዚቃ መስማቴን አላውቅም ግን የአዊ ቆንጆዋ ልጅ የኔ ምርጫዬ ነው ስትል ወደው ገብቼ ነበር መሰማት የጀመርኩት ለካስ ሰው ማለት አፈር ነው !ዛሬ ግን ስንት ቀን በዚቼ ምድረ እንምንቆይ ስናውቅ የእንትና ብሄር የእንትና ብሄር ማለታችን በጣም የሰፍርል የእውነት ። በጣም አመሰግንሻለሁ ይህንን የመሰላ መልክት እንደሰማ ሰላ ገባሽኝ 🇪🇹✌️ሰላም ለ እትዮጵያችን 🙏🙏🇪🇹
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
ይህንን የጥልዬን ሙዚቃ መስማቴን አላውቅም ግን የአዊ ቆንጆዋ ልጅ የኔ ምርጫዬ ነው ስትል ወደው ገብቼ ነበር መሰማት የጀመርኩት ለካስ ሰው ማለት አፈር ነው !ዛሬ ግን ስንት ቀን በዚቼ ምድረ እንምንቆይ ስናውቅ የእንትና ብሄር የእንትና ብሄር ማለታችን በጣም የሰፍርል የእውነት ። በጣም አመሰግንሻለሁ ይህንን የመሰላ መልክት እንደሰማ ሰላ ገባሽኝ 🇪🇹✌️ሰላም ለ እትዮጵያችን 🙏🙏🇪🇹
Tilahun Gessesse - Habte Terfo Bezto
19:28
Edime Mestewate
Рет қаралды 388 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Tilahun Gessesse-Tirs Ejin Nekesew
5:27
Mor Media ሞር ሜዲያ
Рет қаралды 24 М.
Loret Tsegaye G/Medin : Seqoqaw Petros 1961
12:00
Ras Gate Tube (ራስ በር)
Рет қаралды 95 М.
Menelik wossenachew  Wushetenaw
6:58
Tesfa Belay Tube
Рет қаралды 2,1 МЛН
#EthiopiainMusic ጥላሁን ገሰሰ | Tilahun Gessese | Music
22:41
Tsinat Channel
Рет қаралды 313 М.
Ethiopian music collection 70s/80s
45:09
Addis EThio
Рет қаралды 108 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН