አስደንጋጭ መረጃ የአሮጌተሽከርካሪ ባለቤቶችተጠንቀቁ መንግስትወሰነ||ከቀረጥነፃፈቀደ የብድርአማራጭሰጠ||Ethiopian news||electric car price/

  Рет қаралды 41,176

tila tube

tila tube

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@سيدأحمد-ش6ط7س
@سيدأحمد-ش6ط7س 19 күн бұрын
አነዱባይንእያየ ደሀው መሀየበረሠብ ልጆቹን እንዳያሣድግ አሸማቀቀው እኮ ይሔ የበሻሻ ብጣሻም ድህነትን እበቀላለሁ ብሎ ሀገራችንን የማትወጣበት መከራ ሊከታትነው
@eskindireshetu1855
@eskindireshetu1855 21 күн бұрын
Aroge astesaseb enji arogi Mekina alaschegerenim
@SerkalemSita
@SerkalemSita 18 күн бұрын
መንግስት ጠያቂ የለኝም በማለት ህዝቡን በኑሮ ውድነትና ከማሰቃየት በችግር ላይ ችግር ከመደራረብ ይልቅ ለዓመታት አወሳስቦ ፍትህ ያጣውን የአአ ከተማ ሰማያዊ በነጭ የላዳ ታክሲዎች ባለንብረቶችን ችግር ለምን አይፈታም ነገሮችን ማወሳሰብና እዚህም እዚያም መርገጡ ከፕሮፓጋንዳ ያለፈ ፋይዳ የለውም ፍትህን እንሻለን!!
@CompleteGarment
@CompleteGarment 22 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
thanks
@BeNegashti
@BeNegashti 21 күн бұрын
Beka bel le Abi Ahmed regim .
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 18 күн бұрын
የት ሀገር ነው ያለነው..አሮጌ ልብስ መቀየር ያቃተውን ህዝብ ጭራሽ አሮጌ መኪና ቀይሩ....
@tilatube8528
@tilatube8528 18 күн бұрын
❤❤
@BeNegashti
@BeNegashti 21 күн бұрын
Zembelehe ategeza Abi ahmed Alin Tewaga. Endet zem beleh tenor ale h say no le Abi Ahmed Ali .
@EliasAbebe-w5i
@EliasAbebe-w5i 19 күн бұрын
አሮጌ መኪኖችን በተመለከተ መንግስት የሕዝቡንና የሀገሪቱን አቅም የተገነዘበው አልመሰለኝም ። ሌላው ግብር በዘፈቀደ መጣልስ አግባብነት አላው ወይ?
@EyayuWedeneh
@EyayuWedeneh 21 күн бұрын
Beka agerachin hige yelatem betam yasazenale
@getachewbirru5914
@getachewbirru5914 21 күн бұрын
They import one Suzuki desire, including transportation , tax, and other costs 1,200,000 birr. They sold it up to 2.400,000 birr and gave you 1,600,000 birr recit. Justice is done on those selfish merchants.
@simonbelay8143
@simonbelay8143 22 күн бұрын
አሮጌ መኪኖች ላይ ያለውን የክልከላ መረጃ ከየት ነው ያመጣህው? የአአ አስተዳደር ትራንስፖት ቢሮ ሀላፊ አቶ ያብባል አዲሴ ያልክውስ የመንግስት ሀላፊ ሊታገዱ ይችላሉ, መታገድ አለባቸው እያሉ መግለጫ የሰጡት የትኛው ሚድያ ላይ ነው?
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
ሁሉም አሁን ይዘግቡልሀል እኛ ፈጣን መረጃ ስለሚደርሰን ከለቀቅን ከሰአታቶች ቡሀላ ሁሉም ይዘግቡታል ከቢሮው ነው መረጃውን የተቀበልነው እናመሠግናለን
@simonbelay8143
@simonbelay8143 22 күн бұрын
⁠@@tilatube8528 ከቢሮው ማለት? እንደዚህ ያለ ትልቅ ሀገራዊ መርጃ ማን ስለሆንክነው ቀድመህ ልታቅየምትችለው? አይደለም መረጃው የጠቀስከውም የቢሮ ሃላፊም የውሸት እንደሆነ አረጋግጫለሁ:: ተመልካች እምታፈራው እንደዚህ አይደለም:: ውሸትን በመሸጥ አትተዳደር::
@yeshewaskebede2784
@yeshewaskebede2784 22 күн бұрын
አረ ዝምብሎ ቀዳዳ ነው
@abinethailu7926
@abinethailu7926 22 күн бұрын
Webereketu eyalke atewash
@Ethi912
@Ethi912 21 күн бұрын
መኪና አልሽጠ ሲልህ እንደዚህ ተዋሻለህ
@KassaMircha
@KassaMircha 22 күн бұрын
መንግስት ገና የምታጠልቁትን ሙታንታ ይመርጥላችኃል:: መብቱን የማያውቅ ህዝብ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 21 күн бұрын
Antem hizb eko neh.. aram
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 20 күн бұрын
ዝም ብለነው በዚሁ ከጠለ ገና ፆታ ቀይሩ ማለቱ አይቀርም እና ዝምታው ይብቃ።
@BeNegashti
@BeNegashti 21 күн бұрын
Beka bele le geday mengeste .
@omermohammad4821
@omermohammad4821 22 күн бұрын
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
❤❤
@daniyabatuleje9341
@daniyabatuleje9341 15 күн бұрын
ከስንት አመተምህረት ጀምሮ ነው ሚታገደው?
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 21 күн бұрын
መንግስት እንደናንተ ደንቆሮ አይደለም የድሃ ጉሮሮ አይዘጋም ይሄ ሁሉ ህዝብ በርሃብ አይሞትም ወረኛ
@tilatube8528
@tilatube8528 20 күн бұрын
መስሎህ ነው መነጋገሪያ ሆኖል ደሞ ከቀረጥ ነፃ ካመቻቸላቸው ምርጥ ነው ቀረጡ አደል የሚገድለን
@eletderash
@eletderash 17 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣
@BeNegashti
@BeNegashti 21 күн бұрын
Beka bele le afrash mengeste
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 22 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 22 күн бұрын
​@@tilatube8528❤❤❤🙏🙏🙏
@YohanesTenker
@YohanesTenker 16 күн бұрын
ጤና ይሰጥልን ሰላም 2025 Suzuki carry minivan ተመርቶዋል ኢትዮጵያ ዉስጥ መች ይገባል መረጃ ካለህ ብትሰራልን?
@AbdulmalikShafi
@AbdulmalikShafi 18 күн бұрын
Suzuki dizier በኢትዮጵያ መገጣጠሚያ ኣላቸው ካላቸውስ ጥራቱ እንዴትነው ሊገዛ ፈልጌ እያጠያየኩ 2024ቶቹ በጥቁር ዳሽ ቦርድ 3,150,000 ኣለኝ ግን ፈራሁት ሀያ ሁለት ሞዴሎች ሶስት ነጥብ ሁለት ናቸው ግራ ገባኝ እስኪ መልስልኝ
@abdulsemedsultan4138
@abdulsemedsultan4138 20 күн бұрын
መንግስት በመብራት ታሪፍ ጭማሪ በባንክ የገንዘብ ዝውውር ታክስ የቴሌኮም አገልግሎት ዋጋ በመጨመር በሁሉም አገልግሎት ላይ የግብርና ታክስ በመጨመር ህዝብ የመከራ ላይ ለመጣል ሆን ብሎ እየሰራ ያለ ይመስላል ።
@amdukebede3650
@amdukebede3650 22 күн бұрын
እስካሁን ምንም የለም ብራዘር
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
Ala 👌👌
@InnocentBabyPenguin-if2om
@InnocentBabyPenguin-if2om 20 күн бұрын
ሰው እያማረሩ ልማት
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 22 күн бұрын
ዋአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
የኔዋ ሁሌ አንደኛ
@HayatNuru-v7o
@HayatNuru-v7o 22 күн бұрын
​@@tilatube8528❤🙏
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 21 күн бұрын
ዋው ከሆነ ደስ ይላል የምን አሮጌ መኪና የምን ደሀ ዘንተን በፍንፍኔ የጎዳና መብራት ፈይሳ ከቶሎሳ ጫልቱ ከቱቱ ተመሳሳይ ፆታ እየተሻጎርን በአድሱ ሞደል እንዝናናል ጀግኖች ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብታሙ ወይስ ደሀው ይበዛል?ገራሚ አገር
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 22 күн бұрын
😂😂😂 ስለገዛ አይ ግራ የገባዉ መግስት
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
❤❤❤
@Jerrycity00
@Jerrycity00 20 күн бұрын
Acheberbari mengest weshetam le aroge mekinoch ke keret netsa ayamechachim kezi befit ladawochin endesu belo eyetechawetebachew ayde ende
@hussatube8593
@hussatube8593 22 күн бұрын
ye electric mekinoch emekenesu yemeselehal bro
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
ይመስላል እየተከታተልን እናቀርባለን ቤተሠብ
@sweetman5249
@sweetman5249 22 күн бұрын
Don’t buy an electric car in Ethiopia . They are very low quality ….
@rasrif1978
@rasrif1978 22 күн бұрын
እባክህ እባክህ ነጽብ እያልክ አታውራ?
@tilatube8528
@tilatube8528 20 күн бұрын
እሸ ነጥብ ማለት አለብኝ እሸ አመሠግናለሁ
@rasrif1978
@rasrif1978 20 күн бұрын
@tilatube8528 ችግር የለውም ወንድም ።
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 21 күн бұрын
ነጋዴ ደረሰኝ ሲቆርጥ እንዴት እንደነበረ ማንም ያውቀዋል።መንግስት ከባነነ በቃ ተውና እናንተም ትክክለኛ የሸጣችሁበትን ብቻ ፃፉ።
@HermonPatriarik-io9bl
@HermonPatriarik-io9bl 18 күн бұрын
ምንጭ ጥቀስ እንጂ😂
@tilatube8528
@tilatube8528 18 күн бұрын
ጠቅሻለሁ ሁሉም ሚድያ ሰርተውታል
@ArekebArku
@ArekebArku 22 күн бұрын
ከቀረጥ ነፃ ብሎ ኦክሎክ አስፈቅዶ ከ690ሺ ወደ 1950ሺ አስገብቶ የደለ ገንዘብ 6 አመት ሙሉ እየሰራበት የደሀ ገንዘብ ሰብስቦ ሀይ የሚለው ጠፍቶ በህዝብ እየቀለደ ነው
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
በቲክታክ ዛሬ ሰርተናል በዚህ እንሰራለን ብዙ ሰወች ናቸው
@SaronEyob-j1h
@SaronEyob-j1h 22 күн бұрын
አሮጌ ማለት ከሰንት አመተ ምህረት ጀምሮ እና ህዝቤ እግረኛ ሊሆን ነዉ😂
@tilatube8528
@tilatube8528 22 күн бұрын
❤❤
@NaniAsme
@NaniAsme 21 күн бұрын
1.9 ሚሊዮን የሚሸጥ መኪና አለ እንዴ byd ትንሿ 2.5 አደል አጭበርባሪው
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН