ትንቢተ ዳንኤል 12 ~ አንተ ግን እስከ ፍጻሜ ሂድ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 19,019

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@SahalSahal-w5o
@SahalSahal-w5o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@Yonasalemayehu-ez1or
@Yonasalemayehu-ez1or Жыл бұрын
ፓስተር ቆንጆ ትምህርት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ እናመሰግናለን ተባረክልን
@DawitHailemariam-ks3rx
@DawitHailemariam-ks3rx 10 ай бұрын
I am dawit h/m from wolaita asfesh God bless u. When I am watching your program really I am providing myself day to day for God's kingdom
@abinetab9093
@abinetab9093 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤
@yehwalashetaleme5348
@yehwalashetaleme5348 4 жыл бұрын
ወንድሜ ፓስተር አስፋው !!! በእውነት እኔ እድሜዬ 65 ሲሆን ጌታን ከተቀበልኩ ገና ሶስተኛ አመቴ ነው:: ይሁን እንጂ ጌታ የተባረከ ይሁን ቃሉን በፍቅር እያነበብኩ ነኝ:: ፓስተር ;የዳንኤልን ትንቢት ስታስተምር በእውነት ከልቤ ሐሴት አደረግሁ:: ወንድሜ የማፈቅረው አባቴ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ: እንደሁም ቅዱሳን እንዲጠቀሙብህ ጌታ እየሱስ የቃሉና የፀሎት ኃይሉን በፀጋው ይሙላብህ:: ወንድሜ ፈጣሪዬ ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋር ይጠብቅህ :: በክፉ የሚያዪህ እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግላቸው :: ተባረክ ወንድም አለም !!! የኃለእሸት አለሜ(ወንድ) : ከኢትዮጵያ አዲስ አባ::
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጋሽ የኃለእሸት በወንጌል ስላለን ህብረት 'አንተ' ብዪ እንድናገር ይፈቀድልኝ...፤ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ፤ የጌታን ቃል የመሰለ ምን አለ? በተለይ በዚህ ዘመን ብቸኛ መጽናኛ ጌታችን ብቻ ነውና ወደ ቃሉ ዘወር ማለት ግሩም ነገር ነው፤ ቡራኬህን አሜን ብያለሁ…በሩቅና ለሩቅ ሆነን በቃሉ ዙሪያ በመንፈስ እይተገናኘን ቃሉን የመማማርን እድል የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ፤ የጌታ ጸጋ ለአንተም ለቤተሰብህ ሁሉ ይብዛላችሁ፤ ታናሽ ወንድምህ አስፋው ከካናዳ
@yehwalashetaleme5348
@yehwalashetaleme5348 4 жыл бұрын
Dear Pastor , please forgive me for my late reply. Pastor Asfaw I know that you are younger than me and I accept very happly your request to call me just Yehwalashet with no ጋሼ. Our Great Lord bless you and your beloved family.
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
ሰግደት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ
@YananeshShebro
@YananeshShebro Жыл бұрын
Eysus yemcal amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 2 ай бұрын
ብዙ ነገር ቀርቶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ኤራጅም እድሜና ጠና ከሙሉ ፀጋ ጋር ይስጦት ፓስተር!🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 4 жыл бұрын
እባክህ ፓስተር አስፋው ከቻልክ ቀጥልህ ራእይን አስተምር ስታስተምር በደንብ ነው የሚገባኝ ስለፀጋው ጌታ ይመስገን ይጨምርልህ ብሩክ ነህ
@antenehkebede7766
@antenehkebede7766 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 4 жыл бұрын
እባክህ ፓስተር አስፋው ከቻልክ ቀጥልህ ራእይን አስተምር ስታስተምር በደንብ ነው የሚገባኝ ስለፀጋው ጌታ ይመስገን ይጨምርልህ፡፡ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Жыл бұрын
"....ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ፡ ተብሎ ተጽፎአልና፡...."ማቴ.4:10
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ፓስተርየ ተባረክ እንተን ተጠቅሞ እግዚአብሔር ከድካሜ አበርትቶኛል
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰላሙ አምላክ ትልቁ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ ስለዚህ ድንቅ ትምህርት አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን
@selamgrace2968
@selamgrace2968 16 күн бұрын
God bless you Pastor 🙏🙏
@mamushdesta5161
@mamushdesta5161 4 жыл бұрын
የዘመኑ ነብይ አንተ ነህ አስፈዉ ጌታ ይበሪክ ትምርቶች ትዉልዱን ለመንግስቱ የምያዘገጁ ናቸው በአንቴ ብዙ ተበሪከናል ጌታ አብዝቶ ይበርክ ተበሬክ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ቅዱስ ቃሉ ስለ ባሪያው ስለ ሚዲው ሁሉ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ሁሉ በእርሱ ነው የሆነው ። ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ የምንልህ የለንም እግዚአብሔር ከመንፈሱ ይሙላብህ የመንፈስ ቅዱስ ሀይልና ብርታትን ይስጥህ ጉልበታማ ያድርግህ በአገልግሎትህ እጅግ ተባርከናል ተፅናንተናል ተደስተናል ተነቃቅተናል ክብር ሁሉ ለጌታችን ለንጉሱ ይሁን። በእውነት ከወቅቱ ጋር ለነፍሳችን ስንቅ የሚሆነን ነው የመገብከን ስለ አንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። ውድ ጊዜህን ወስደህ ሳትሰለች በእየለቱ እየገባህ የእግዚአብሔርን የቃል እውቀት ስላስተማርከን እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር አገልግሎትህን እድሜ ዘመንህን ጤናህን ቤተሰቦችህን ሁሉ ይባርክ ። ትምህርትህን በጉትና በናፍቆት ነው የምንጠብቀው pleas pastor የራእይ መፅሐፍ በዚሁ እንድታስተምረን በአክብሮት ነው የምንጠይቅህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እንወድሃለን።
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
ክብር የሚገባው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው
@ሽታወርቅሽዋታጠቅ
@ሽታወርቅሽዋታጠቅ 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋውንያብዛልህ ተባረክ ፓስተርየ
@mulunehmarkos4294
@mulunehmarkos4294 4 жыл бұрын
ፓስቴር ጌታ አብዝቶ ይበርክህ ።ብዙ ታጠቅሜለው እግዚአብሔር ብረደህነ ራዕይን ብንቀጥል በጠም ጥሩ ነው።
@filmonweldemariam5242
@filmonweldemariam5242 3 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይመጣል ጌታ ዘመንህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ወንድሜ
@astertadese4489
@astertadese4489 4 жыл бұрын
ፓስቲር እበክ የቀጥልልን ጌተይበርክ ተበርክ ራእይ
@marthaburt9179
@marthaburt9179 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 4 жыл бұрын
ፓስተር የተጻፈው ለዳንኤል ቢሆንም ለአንተም አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ። እግዚአብሄር ከአንቴ ጋር ይሁን ፡፡ ​አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👋👋👋👏👏👏
@ruthmengeste8682
@ruthmengeste8682 4 жыл бұрын
Amen amen God bless you pastor
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ተባረክ
@woldeyesusabebe872
@woldeyesusabebe872 23 күн бұрын
Amen maranata
@getaredate2153
@getaredate2153 4 жыл бұрын
Please Pastor ራዕይን አስተምረን! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@raheltadsse789
@raheltadsse789 4 жыл бұрын
Paster God bless you zemenik batik yibarek bewnet gizakin tsetek egnan silemegebiken geta yichemirilk
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Maranataaaa
@ramayouns9321
@ramayouns9321 4 жыл бұрын
Amen amen God bless your family again and again thank you so much Amazing lessons
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 жыл бұрын
Wow Wow Wow Dink Sew Geta Iyesus Abzito Yibarkih Beamte agelgilot Hiyiwote telewtowal
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Supperrrrrrrrr
@fikirtea.9256
@fikirtea.9256 4 жыл бұрын
John 21:15, So when they had dined, Jesus saith to Simon Peter, Simon, son of Jonas, lovest thou me more than these? He saith unto him, Yea, Lord; thou knowest that I love thee. He saith unto him, Feed my lambs. Thank you for teaching Us so far Paster Asfaw i was blessed a lot through your teaching by following up your videos in KZbin for the last 4 years though those were to small for me .This time Lord as Usual who gives Us our daily Bread every day reaches Us through you with his special words. I believe a lot of people including 'my friends' in Ethiopia and live abroad who is following up the program share with me the same opinion. we would like you to continue your teaching as far as God wants you to do so, because most of the people have starved for God's word as if a young boy waiting for his bread with hanger till his mother come back from the market and give it to him.May God bless you !!!
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
Sister Fikirte, thank you for the suggestion. It is a great pleasure and privilege serving people of God. I have tried to teach online before on different media, but I never have seen such a hunger for the word. I am thankful to see this in this generation. people from all walks of life are tuned to the broadcast. It is all the grace of God .... without Him nothing works out. In regards to continuing the teaching, I will make announcements soon. Stay blessed my sister, thank you for your kind and encouraging words.
@fikirtea.9256
@fikirtea.9256 4 жыл бұрын
I Strongly agree with out the well of God nothing works out ...Thank you for all in advance
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 жыл бұрын
Hi Asfaw, Fekerte A is my daughter in Christ& my prayer partner too. She's the one who introduced me to your channel. Keep her in your prayer. OMG you've a wonderful teaching!! Etalem Mesgana
@natanlemma5202
@natanlemma5202 4 жыл бұрын
you are a blessing brother!!!!!
@amazinggrace5909
@amazinggrace5909 4 жыл бұрын
God bless you Pastor!! You're bold pure gospel teacher and preacher!! May the grace revealed in you exponentially from time to time until rapture!!
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እግዚአብሔር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ሰባት የቁጣ ዐመታት ከአርማጌዶን ጦርነት በኃላ ነው ወይስ በፍት ነው የሚሆነው? እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልህ በሚያስፈልግህ ሁሉ ይሙላብህ ፓስተርዬ እንወድሃለን
@yot8138
@yot8138 4 жыл бұрын
geta yesuse yebrkhi woindema
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 4 жыл бұрын
I been waiting for it thank u pastor asfaw
@YohannesmolaTeshome
@YohannesmolaTeshome Жыл бұрын
❤❤❤
@gmalmu650
@gmalmu650 4 жыл бұрын
Hallelugia zemnehe yebark
@ዓለምአየለ
@ዓለምአየለ 4 жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን ዓለም ከተፈጠረ ዘመን ከተቆጠረ የእስራኤል መከራ ማብቂያ የሌለው? እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን ሁሉም በፍቃዱ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር አስፋው በቀለ እናመሰግናለን ስለምትሰጠን አስደናቂ ትምህርት
@yot8138
@yot8138 4 жыл бұрын
Amen
@lalotosadore861
@lalotosadore861 3 жыл бұрын
power point is visible
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 2 жыл бұрын
ዋውዋውዋውዋው ፓስተርዬ መጽሐፉን እነደት ላገኝ እችላለሁ?🙏🙏🙏🙏🙏 Please
@lalotosadore861
@lalotosadore861 3 жыл бұрын
no power point
@marthaburt9179
@marthaburt9179 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@alemitutuge9787
@alemitutuge9787 5 ай бұрын
❤❤❤❤
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,8 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 8 МЛН
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 914
ዳንኤል 8 ~ ትንሹ ቀንድ  ~ ፓስተር አስፋው በቀለ
2:13:01
You Christians, By Bekele Wolde Kidan,Paster አንተ ግን
51:34
Tesfaye Kassahun (Jesus Is Lord)
Рет қаралды 25 М.