ፊላደልፊያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com

  Рет қаралды 9,028

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 жыл бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ሙሽራችን እየሱስ ናፍቆታችን ና በቶሎ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ የተባረከ ይሁን ስለ ቅዱስ ቃልህ ስለ ባሪያህ ክብር ላንተ ይሁን ክብርህ ፀጋና ሞገስህ በባሪያህ ላይ ይሁን ዘመኑን ኑሮውን ቤተሰቡን ሁሉ ባርክ።
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 4 жыл бұрын
ፓስተር. ዘበንህን. ያባርክ. ተባርክ. በእውነት. እሁንም. ፀጋው. ያበዛልህ. እያምግብክን. ስላልው. ምግብ
@meserettefera3178
@meserettefera3178 2 жыл бұрын
Amen amen
@meserettefera3178
@meserettefera3178 2 жыл бұрын
Amen amen thank you
@MuleTube-fw9zr
@MuleTube-fw9zr Жыл бұрын
ስጦታዬ ነህ ❤❤
@brutedebebe2006
@brutedebebe2006 4 жыл бұрын
አሜን ይመጣል ማራናታ
@nw030603
@nw030603 2 жыл бұрын
Amen God blessed you more and more 🙏🙏🙏 ❤❤❤
@MuleTube-fw9zr
@MuleTube-fw9zr Жыл бұрын
Amen God bless you
@sabayonnes3431
@sabayonnes3431 3 жыл бұрын
Amen God blessed you more and more 🙏🙏🙏
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 4 жыл бұрын
Tebarek bebzu
@meherta8711
@meherta8711 3 жыл бұрын
Pastor Asfaw God bills you so much
@meserettefera3178
@meserettefera3178 2 жыл бұрын
Glory to God I want to be Thank you blessings for you and your family
@wangiliawangilia7268
@wangiliawangilia7268 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ማረናታ ጌታ እዬሱስ ክረስቶስ ሆይ ቶሎ ና ሰለም ለአንቴ ይሁን ጰስቴረ አስፈው እግዝአብሄረ ፀገውን ይጨምረልህ በብዙ ፀገ ተበረክ አመኑኤል እግዝአብሔረ ከንቴ ገረ ይሁን ሰለ ከበረው የጌታ ቀል ክብረ ምስገና ታጠቅልሎ ለናገስታት ንጉስ ለአልፈ ኦሜገ ለእግዝአብሔረ ይሁን
@hiwotburka7234
@hiwotburka7234 4 жыл бұрын
paster tebarek !ወዴትና የት እንደነበርኩኝ እንደእነዚህ አይነት ትምህርት ነበር እንዴ . paster ውሰጤ የናፈቀው ይህንን ነበር ማለት ነው ማቆም አቃተኘ እኮ ትምህርትህን ይኼኮ ከጌታ የተሠጠኸን መጋቢ ነህ በእወነት እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ በደሙ የሠውርህ
@ketselayirefu7710
@ketselayirefu7710 4 жыл бұрын
Amen Maranata Geta yebarkeh bebezu
@juleyayoutubmitiku832
@juleyayoutubmitiku832 4 жыл бұрын
አሜን ፓስተር ተባረክ
@juleyayoutubmitiku832
@juleyayoutubmitiku832 4 жыл бұрын
አሜን ይውንልኝ
@selameyob8177
@selameyob8177 4 жыл бұрын
God bless u Pastor
@KidestJesus
@KidestJesus 4 жыл бұрын
Amen amen amen maranata
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 4 жыл бұрын
Amen Geta Yibarkeh Pastor
@amsaludiborar4152
@amsaludiborar4152 4 жыл бұрын
Pastor tebark 'AMLAKE' sil min maletu new eyesus erasu amlak silehon
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
ተባረክ
@rufaelwerie936
@rufaelwerie936 4 жыл бұрын
Ownt naw yegzabeher sew geta yekr yebln
@jenetzippert1441
@jenetzippert1441 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@sabagebremichael1855
@sabagebremichael1855 4 жыл бұрын
God bless you
@etanaduresso1000
@etanaduresso1000 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeem
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 4 жыл бұрын
Amen amen abate yikr belegni in Jesuse name
@juleyayoutubmitiku832
@juleyayoutubmitiku832 4 жыл бұрын
aman
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 4 жыл бұрын
ፓስተር ዮሐ 3፡10 "በምድር የሚኖሩትን ይፈትናቸው ዘንድ በዓለም ሊመጣ ካለው ከፈተናው ስዓት እጠብቅሀለሁ።" ሲል እኛ ሳንነጠቅ ያለው መከራ አሁን የምናልፍበትን እንጂ የ 7 ዐመቱ ላይ የተዘጋጀን ክርስቲያኖች አንገኝም አይደል?
@selamtoall1
@selamtoall1 4 жыл бұрын
ራእይ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እንግዲህ እንዴት እንደ ተቀበልህና እንደ ሰማህ አስብ፥ ጠብቀውም ንስሐም ግባ። እንግዲያስ ባትነቃ እንደ ሌባ እመጣብሃለሁ በማናቸውም ሰዓት እንድመጣብህ ከቶ አታውቅም። ⁴ ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ። ⁵ ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ። ⁶ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ⁷ በፊልድልፍያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ የዳዊት መክፈቻ ያለው፤ የሚከፍት፥ የሚዘጋም የሌለ፤ የሚዘጋ፥ የሚከፍትም የሌለ፤ ቅዱስና እውነተኛ የሆነው እርሱ እንዲህ ይላል። ⁸ ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና። ⁹ እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ፦ አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ። ¹⁰ የትዕግሥቴን ቃል ስለ ጠበቅህ እኔ ደግሞ በምድር የሚኖሩትን ይፈትናቸው ዘንድ በዓለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው ከፈተናው ሰዓት እጠብቅሃለሁ። ¹¹ እነሆ፥ ቶሎ ብዬ እመጣለሁ፤ ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህ ያለህን አጽንተህ ያዝ። ¹² ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ። ¹³ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።
@tsegayegabre472
@tsegayegabre472 4 жыл бұрын
ፓሰተር ትናንት እሜሌን ልኬ ነበረ?
@juleyayoutubmitiku832
@juleyayoutubmitiku832 4 жыл бұрын
anane
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen pastor geta eyesus yebarki yesfah, be timirtu bexam texekemlew power point ena leloch reference beze email dinkudagu@gmail.com attach betaderglegn elalew
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Bruk
@sarawolde2790
@sarawolde2790 4 жыл бұрын
አሜን ፓስተር ተባረክ
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 3 жыл бұрын
God Bless You Pastor
@juleyayoutubmitiku832
@juleyayoutubmitiku832 4 жыл бұрын
amane
@juleyayoutubmitiku832
@juleyayoutubmitiku832 4 жыл бұрын
amane
@juleyayoutubmitiku832
@juleyayoutubmitiku832 4 жыл бұрын
amane
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 691 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
ከምኞት ወደ ተስፋ
54:42
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 27 М.
የቤተክርስቲያን ታርክ|ፓስተር አስፋው በቀለ| ክፍል አንድ
28:05
የሕይወት ውሃ፦ ክፍል 27 - የዮሐንስ ወንጌል
32:45
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 1,8 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН