ትረካ ፡ ገጠሬዋ ልጅ - ጊ ደ ሞፓሳ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

  Рет қаралды 81,001

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

6 ай бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ጊ ደ ሞፓሳ (Guy de Maupassant)
ተርጓሚ፡ ሣህለሥላሴ ብርሀነ ማርያም
ታሪክ፡ ገጠሬዋ ልጅ
የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 73
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ፤ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎቼ እነሆ፡ የፌስቡክ አካውንቱን ላይክ በማድረግና የመጀመሪያውን ፖስት ሼር በማድረግ የመፅሀፍት ስጦታው እጣ ላይ ይሳተፉ። Facebook: facebook.com/61552974822529 Tiktok: www.tiktok.com/@tireka_tube Telegram: t.me/tirekatube
@diramudub6413
@diramudub6413 Ай бұрын
Thank you !you choose a very nice story!
@almtaishefraw379
@almtaishefraw379 4 ай бұрын
ዋውው በጣም አሪፍ ትረካ❤
@HffgKhb-hv3yv
@HffgKhb-hv3yv 4 ай бұрын
ጡሩ ስር ነው ቀጥልበት❤
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@tigistmitiku-gp7qi
@tigistmitiku-gp7qi 5 ай бұрын
Des yemil tireka ena tarik new❤❤❤❤❤❤
@FatiyaFatiya-jy1zh
@FatiyaFatiya-jy1zh Ай бұрын
ደስ የሚልታሪክ
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 5 ай бұрын
እናመሰግናለን 🌍✅👈😍
@derejetekele6255
@derejetekele6255 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-zo9qp4po9t
@user-zo9qp4po9t 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 6 ай бұрын
isgoede
@hisqueen1441
@hisqueen1441 6 ай бұрын
ለሚሊዬኑ እንኳን ደስ አለህ ያንተ የሴት ድምፅ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል። የወንድና ሴት ገፀ ባህርያት የሆነ አይነት መስተጋብር ሲኖራቸው ለአእምሮ ምስር ለመከሰት ቀለል ይላል ለዛም ነው በአንተ ድምፅ ብትቀጥል ስል የነበረው የተለየ ድምፅ ሲመጣ አእምሮ ከታሪኩ ፍሰት ምስል መከሰቱን ትቶ እንግዳው ድምፅ ላይ ያተኩርና ይረብሻል። በእኛ ሀገር ትረካዎች በአንድ ድምፅ ሁለት ፆታ መጫወት የለመድነው ሆኖም እንደሂ እንጃ እንደ ማመሳከሪያ የሸገር ሬዲዬውን ድምፅ እንደምሳሌ ማንሳት ይቻላል ። ቀጥልበት
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ። ያው የትረካውን ኳሊቲ ከፍ ለማድረግ ነበር የሴት ድምጽ በሴት ለመስራት የፈለግኩት ፣ ብዙ አድማጮችም ሲጠይቁኝ ነበር። ነገር ግን ብዙ ተቃውሞ እያጋጠመ ስለሆነ የአድማጭን አስተያየት መስማት አስፈላጊ ነው። ሁልጊዜ ስለምታበራታቺኝ በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ!
@helenfiseha7252
@helenfiseha7252 6 ай бұрын
አዎ እናም በሴት ድምፅ የስራካቸው ደብሮኝ አቋርጫቸዋለሁ በጣም ይረብሽ ነበር
@diramudub6413
@diramudub6413 Ай бұрын
Thank you !you choose very nice story!
@henokhagos6912
@henokhagos6912 6 ай бұрын
Thank you brother
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
🙏
@Future979
@Future979 5 ай бұрын
ድምፅህ ሲያምር
@rahelgetachewdemeksa8374
@rahelgetachewdemeksa8374 5 ай бұрын
Thanks 🎉
@LualBirhanu-wt8bk
@LualBirhanu-wt8bk 6 ай бұрын
Good
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 6 ай бұрын
አንደኛ😎🧸🧸
@hareggebreegziabher9131
@hareggebreegziabher9131 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Maybeyom
@Maybeyom 6 ай бұрын
እና ከተቻለ የካህሊል ጂብራን ስራዎችን🙏
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
እሺ 🙏🏾
@misrak7932
@misrak7932 5 ай бұрын
arif nabar gin tinish klasikalun kenes btadergut❤❤❤❤❤
@melkamelka4213
@melkamelka4213 5 ай бұрын
ዋው ደስይላል❤
@fkertemesgen341
@fkertemesgen341 6 ай бұрын
👏👏
@lucy6071
@lucy6071 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@eldanaashenafi9216
@eldanaashenafi9216 6 ай бұрын
ወይኔ ትረካዎች ሱስ ነው የሆናችሁብኝ ❤❤❤❤ ተባረኩል
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
🙏🏾
@nebiyuyonas4206
@nebiyuyonas4206 6 ай бұрын
Happy ending
@hayatthebest
@hayatthebest 6 ай бұрын
እናመሰግናለን !🥰💚
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ! 🙏🏾
@meba8663
@meba8663 6 ай бұрын
Ewuner desyemil tireka new emitakerbiln fetari yitebikh ....tolotolo likekiln kezihm belay!!🙏🙏🙏
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@anwarsafa6643
@anwarsafa6643 6 ай бұрын
Berta bro
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@user-bs8vh7gd1y
@user-bs8vh7gd1y 6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Maybeyom
@Maybeyom 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Nunutiii
@Nunutiii 6 ай бұрын
እኔ ግን ከዚህ ድምፅ ፍቅር ሳይዘኝ አልቀረም ድሮ በዉጭ ነበር ማይክ በቅርቡ ነዉ ቤተኛ የሆንኩት ድምፅህ❤❤👌
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
♥️🙏🏾
@mulugojamyayehyirad4826
@mulugojamyayehyirad4826 6 ай бұрын
👍👍👍
@robelsirak3321
@robelsirak3321 6 ай бұрын
ሁሉንም መፀሀፍ አንተ ቡታነበዉ ደስ ይለኛል አነባበብክ የታሪክ አመራረጡ በጣም ጥሩ ነዉ እናመሠግንሀለን
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@asnakukal233
@asnakukal233 6 ай бұрын
በርታልን 🎉
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@abemarkos7777
@abemarkos7777 6 ай бұрын
አዲስ ደነበኛቹ
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ 🙏🏾
@hailerootethiopia5331
@hailerootethiopia5331 6 ай бұрын
በርታ❤❤❤❤
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@user-sg3br1rk4k
@user-sg3br1rk4k 6 ай бұрын
Yemejeriyaw classic lakilign
@aaabbb10315
@aaabbb10315 4 ай бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ ደስ የሚል ትረካ እናመሰግናለን ❤❤ ቀጣይ የለውም ??
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ። 🙏🏾 ይሄ ታሪክ በዚሁ ነዉ የሚያበቃዉ
@user-vh9vw3gw9z
@user-vh9vw3gw9z 5 ай бұрын
Betame yemiyasetela aterareke nw
@user-rz6nk5ni9o
@user-rz6nk5ni9o 2 ай бұрын
Ere please tarikun ketelelen
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
እዚህ ላይ ነዉ የሚያልቀዉ 🙏🏾
@helenfiseha7252
@helenfiseha7252 6 ай бұрын
በእዉነት በጣም አመሰግናለሁ እምቢ ባዮች መፅሀፍን ያልፈለኩበት ቦታ የለም ነበር 😢በጣም ምወደው ድርሰት ነበር እባክኽ ሁሉንም ተርክልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አምላክ ያክብርክ❤
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ! ቀስ እያልኩ አቀርባቸዋለሁ።
@ethiolover18
@ethiolover18 6 ай бұрын
@@tirekatubethank You 🥰
@FatiyaFatiya-jy1zh
@FatiyaFatiya-jy1zh Ай бұрын
የልብ ወለድ አላባውያኑን ፃፍልኝ
@FatiyaFatiya-jy1zh
@FatiyaFatiya-jy1zh Ай бұрын
የልብ ወለድ አላባውያኑን ፃፍልኝ እባክህ ለአሳይመንትነው😢
@lucy6071
@lucy6071 6 ай бұрын
ካንተ የበለጠ ነው የምጓጓው ኮሜንቱና ላይኩ እንዲበዛልህ
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ! ❤
@Haregu535
@Haregu535 2 ай бұрын
ሌላ ክፍል የለውም ማለቴ አለቀ?
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
እዚህ ላይ ነዉ የሚያልቀዉ 🙏🏾
@Betiaebera
@Betiaebera 2 ай бұрын
ደምሩኝሰደት መሮኛል😢
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
አይዞሽ 💪🏾❤️
@hailerootethiopia5331
@hailerootethiopia5331 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@abemarkos7777
@abemarkos7777 6 ай бұрын
አዲስ ደነበኛቹ
@tirekatube
@tirekatube 6 ай бұрын
እንኳም ደና መጡ!
@FatiyaFatiya-jy1zh
@FatiyaFatiya-jy1zh Ай бұрын
የልብ ወለድ አላባውያኑን ፃፍልኝ እባክህ ለአሳይመንትነው😢
@FatiyaFatiya-jy1zh
@FatiyaFatiya-jy1zh Ай бұрын
የልብ ወለድ አላባውያኑን ፃፍልኝ እባክህ ለአሳይመንትነው😢
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 41 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 53 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 20 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
ሞገደኛው ነውጤ አጭር ልብ ወለድ ትረካ
56:59
Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje  በግሩም ተበጀ @GirumTereka
33:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 65 М.
Ethiopia : አጫጭር ትረካዎች -  ጨረሬን
3:19:46
TEREKA TUBE (ትረካ)
Рет қаралды 180 М.
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
0:35
Chapitosiki
Рет қаралды 17 МЛН
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 3,6 МЛН
Канапе 🍢
0:43
Сан Тан
Рет қаралды 6 МЛН
Who will eat Nutella? 🥳 Challenge #shorts
0:18
Balashik show
Рет қаралды 13 МЛН
Спас Пропавших Людей🆘💁😱
1:00
BOOM
Рет қаралды 6 МЛН