ትረካ ፡ የአድዋ ዋዜማ - ጳውሎስ ኞኞ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

  Рет қаралды 5,229

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Күн бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ጳውሎስ ኞኞ
ታሪክ፡ አጤ ምኒልክ
የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
Background Track:
🎵 Song: The Shepherd with the Flute (ባለዋሽንቱ እረኛ) - Ashenafi Kebede/Girma YifraShewa - performed by Leeben Tinos • Leeben Tinos: The Shep...
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 17
@thirdeye3903
@thirdeye3903 6 ай бұрын
በኢትዮጵያዊነታችን ልንኮራ ይገባል! እየሰማን ያደግ ነው ጀግንነትን እንጂ ባርነትን አይደለምና። እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በአል በሰላም አደረሳችሁ ።
@michaeltesfazghi26
@michaeltesfazghi26 6 ай бұрын
😅😅😅😅
@wendasenteferra9314
@wendasenteferra9314 7 ай бұрын
እናመሠግናለን
@MichaelB33
@MichaelB33 6 ай бұрын
Egziabeher yestelen enamesegenalen.
@filimon683
@filimon683 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ክብር ለጀግኖቹ አያቶቻችን 💪
@tirekatube
@tirekatube 7 ай бұрын
🙏🏾💪🏾
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube 7 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@yonyyony4561
@yonyyony4561 6 ай бұрын
ራሳችንን ወደሁዋላ መልሰህ እዚህ ለመድረስ ምን እንደተከፈለልን ስላወሳህን እናመሰግናለን ግን አንዳንድ ጊዚ አሁን ያለንበትን ሁኔታ ሳስበው ቅኝ ግዛት ብንገዛ ምናልባት ይሄ በየብሄሩ የሚወጣ መንግስት በነፃነት የበቀል ነጋሪት እየጎሰመ ከእንሰሳ ይልቅ ሰው በገሀድ የሚታረድባት አገር ባልሆነች ነበር ብየ አስባለሁ
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 7 ай бұрын
Enmesgnln
@tirekatube
@tirekatube 7 ай бұрын
🙏🏾
@mekuryenegatu4750
@mekuryenegatu4750 7 ай бұрын
እኔ የምለዉ 128ዐመታት ያለፈቱ በሠሩት ታሪክ እያቅራሩ ዛሬ የረሀብ ተምሳሌት መሆን አያሣፍርም????????
@Ambassel
@Ambassel 7 ай бұрын
ቱሪናፋ ነህ የፈረንጅ ሎሌ😅
@tirekatube
@tirekatube 7 ай бұрын
ታሪክ የሚቀመጠዉ እና ከትዉልድ ትዉልድ የሚዘከረዉ ካለፈዉ ለመማር ፣ ህዝቦች የመጡበትን መንገድ ለማወቅ ነዉ። ትልቁ ችግር ያለዉ ከታሪክ ትምህርት አለመዉሰድ ላይ ነዉ። የሰዉ ልጅ አጠቃላይ ባህርይ በዘመናት መካከልም ሁሉ ተመሳሳይ ስለሆነ 'ታሪክም ራሱን ይደግማል'። ረሀብ በታሪክ ዉስጥ አለ ፣ ጦርነት ፣ እልቂት ፣ ኢ-ፍትሃዊነት... በታሪክ ዉስጥ አሉ። አሉታዊዉን ነገር ላለመድገም ታሪኩን አጥንቶ ትምህርት መዉሰድ ያስፈልጋል።
@MichaelB33
@MichaelB33 6 ай бұрын
Ante ke rehab endeneweta men eyeserah new new kumnegeru? Keza beterefe degmo zare menm hone menem ya yemishar neger aydelem wendemachen . Zare arabenem altemanem yalem yelem. Kena kenawen benaseb teru nw le rehabum bihon… Be ej yemiyezut endemikel geltse new. Afu yebeleh. Yane betnor banda tehon neber, eshi ahun men lehun new?😂😂
@Unique_Remzi
@Unique_Remzi 6 ай бұрын
ለምን የማህዲን ጦር የእስላም ጦር ብለህ ተናገርክ?
Girum Tereka - እማማ ፋንቱ የጨርቆሷ ዶክተር - ከቤልጅግ ዓሊ - ትረካ - በግሩም ተበጀ by Girum Tebeje
30:38
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 33 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 112 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 19 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,5 МЛН