ሊጋቡ 2 ቀን ሲቀራቸው!!ያልጋ ቁራኛ ሆነ ወንድሙን ልታገባ ነውArada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

  Рет қаралды 51,774

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ

Tirta Media ትርታ ሚዲያ

27 күн бұрын

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 866
@user-cd9zw6de6l
@user-cd9zw6de6l 26 күн бұрын
ፀበል መውሰድ አለበት የሚትሉ👈
@LuabagHuibh
@LuabagHuibh 26 күн бұрын
ውድሞየሁነነገርአርጉብትነወ
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 25 күн бұрын
እረ ፀበለ ውሰዱት እንዴ😢
@TelahunAbebe-dp5co
@TelahunAbebe-dp5co 25 күн бұрын
👍
@jenabgadyoo541
@jenabgadyoo541 25 күн бұрын
መፍትሔ ዉ ፀበል ዉሰዱት የመምህር ተስፋነ ገጠመኝ ያዳምጥ ገፀበል መልስ
@user-gk2jm4qb6k
@user-gk2jm4qb6k 24 күн бұрын
Yes🎉🎉
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff 26 күн бұрын
አግዘው፡ፀበል፡ፀበል፡ፀበል፡😢ይህዲ፡የምትሉ፡ፒልስ😢
@MereGads-xd4hk
@MereGads-xd4hk 26 күн бұрын
ወደ ፀበል ይኢደ የምተሉ ላይክ😢❤
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube 26 күн бұрын
ይህ የቤተሰብ ጣጣ ሳይሆን መተት ተደርጎበት ነው ሚሆን ከልጂቱ ጀርባ እና ከወንድሙ ጀርባ ጥናት አድርጉ!
@user-rk5gv4nj7z
@user-rk5gv4nj7z 21 күн бұрын
ነበር ግን ልጁ ከዚህ በላይ አልሠራም እያ ነው የታመመው ልጂ ደግሞ ሠው ያስፈልገዋል የነስር አይን ነበር ይህን ፕሮግራም መያዝ ያለበት
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 17 күн бұрын
Tkkl
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 26 күн бұрын
እስት ወንድሞቻችን የመምህር ተስፍዬን ገጠመኝ አደምጥ እሄ የእርኩስ መንፍስ ነው ወደ ፀባል ውስድት በፀሎትና በፆኦም በስግደት ይለቀል በእግዚአብሔር በዚህ በእርስ መንፍስ አትመኑት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 26 күн бұрын
የ ባሏ መንፍስም ይኦናል እሳን 😳የመረጣት🤔እንደ መራቅ ፍንታ ከ እዚህ ቤተስብ ጭራሽ ውንድሙን ላገባ😳እንዴት
@astekastek1000
@astekastek1000 26 күн бұрын
አዎ ትክክል የሴጣን ስራ ነዉ
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 22 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@beruyyegetaliji5844
@beruyyegetaliji5844 26 күн бұрын
ኢያሱ ምዕራፍ 1፤9 በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን? ዎንድሞቼ በእግዚአብሔር እማኙ አትፍሩ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 26 күн бұрын
አሜን
@rigbelemlem3909
@rigbelemlem3909 24 күн бұрын
Amen
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n 26 күн бұрын
ባይወለድስ ወልዶ ለሰይጣን ምን አይነት ነገረ እንዳወረሶቸዉ በፈጣሪ ሰረጉ ጥቅረ ይበል ነፍስ ማዳን ይቀድማል ፀበልይወሰድ መምህረ ተስፋዬ ትምህረት ያዳምጥ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 26 күн бұрын
እባካችው ከዜህ አይነት ክፎ እስራት ለመውጣት የምትችሎት በኢየሱስ ብቻ ነው አጋንት የሜንቀጠቀጡለት ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ጢንነትክን ብቻ ሳይሁን የዘላለም ህይወትክን የምትፈልገው ከሁነ ቸርች ሂደህ ይፀለይልህ ነፃ ትወጣለህ ሰርግህም በሰላም ያልፋል ከአንተ የሜጠበቀው ኢየሱስ እንደሜያድን አምነህ መቀበል ብቻ ነው ቸርች ውሰጅው አሰፀልይለት መፍቲህ እሱ ብቻ ነው የአጋንት ሰራ ኢየሱስ ነው የሜያድነው እንጅ ሀኬም አይደለም
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c 26 күн бұрын
ጸበል ወስዱት😢😢 በማሪያም😢😢
@hikma5251
@hikma5251 26 күн бұрын
አኡዙቢላህ የሰጣን ነገር😢😢😢
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 26 күн бұрын
ፀበል ይፀመቅ ተነሱ ፀበልውሰዱት አታለቃቅሱ እግዚአብሔር ታላቅነው
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 19 күн бұрын
GKUKLU
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 26 күн бұрын
እሄ መንፈስ ነው ወደ ፀበል ውሰዱት ዳብሎስ ይውደም አንተ በእምነትክ ፅና
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 26 күн бұрын
ርኩሰ መንፈሰ ነው በእግዚአብሔር አምናቹ ፅበል ውሰድት ይድና።
@asmerethagos8417
@asmerethagos8417 26 күн бұрын
አባካቺዉ ወደ ጸበል ጸበል ጸበል ዉሰዱት አባካቺዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 22 күн бұрын
እባካችሁ ዎደ እየሱስ እየሱስ ዉሳዱት
@bettyboo7783
@bettyboo7783 25 күн бұрын
ፀበል ለምን ኣትወስዱትም እግዚኣብሄር የሚሳነው የለም ፀበል ውሰዱት
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 26 күн бұрын
ትንሽ ወድሙ ግን በፈጣሪው አያምንም ፍቅረኛው የምትወጅው ከሆነ ፀበል ውሰጅው ክብር ትያለሽ እዴ በዚህ ሳሀት. ይህ እማ ሴራ ነው. ወድሜ ለሰይጣን እጅ አትስጥ ፀበል ሂድ ሁሉም ነገር ጥቅር ይበል ይህወት ይበልጣል😢😢😢😢😢
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 26 күн бұрын
ድግምት ተደርጎበት ይሆናል
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 26 күн бұрын
የፃድቃን ሰማእታት ፀሎት ካንተጋ ይሁን እመብርሀን ትዳብስህ ፀበል ተጠመቅ ትድናለህ ❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 26 күн бұрын
ሴይጣኑ እንድታመልከው ፈልጎ ነው በፀሎትና በፀበል ድራሹ የሚጠፋ ነገር ነው
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 26 күн бұрын
ትርታ እባክህ የሠርጉንም የሙሽራውንም መጨረሻ አሳውቀን በጉጉት እንጠብቃለን
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o 26 күн бұрын
ዉድምዬሁ መጀመሪያ እራሱ ፈርቷል እንዴት እሺህ ይላል ልጅቷም ታሳዝናለች ልጁ ግን ንስሃ ገብቶ ፀበል መጠመቅ አለበት ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም😢😢😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 26 күн бұрын
ኤረ ልጁ ወደ ፀበል ዉስዱት ኡፍፍፍ 🥲🥲🥲
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 22 күн бұрын
እሱ tarat ታራት ኖው ማዳንት እየሱስ ብቻ ኖው wohawun ባምታሩት ፋንታ እየሱስን ጥሩ
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 26 күн бұрын
ኧረ በእምነታችው ጠንክሩ እባካችሁን እግዚአብሔር ብቻ ነው አምላክ አሁንም ልጁን ፀበል ውሳዱት😢😢😢
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 22 күн бұрын
እየሱስ ብቻ ኖው ማዳንት ሌላ ታራት ታራት ኖው
@SenaitAraya-bm5pc
@SenaitAraya-bm5pc 23 күн бұрын
ትዳርን የሚከለክል የክፉ ኣሰራር በየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን
@hcddg9966
@hcddg9966 26 күн бұрын
ወደ ፀበል ውሰዱት😢
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v 26 күн бұрын
ግልጽ እኮ ነው ማን እንዲህ እንዳደረገው ይታወቃል ጸበል ውሰዱት አምላክህን ያዝ ምድራዊዉ አያስፈራህ ሰማያዊዉ አያሳፍርህም
@user-os9fz5ov3x
@user-os9fz5ov3x 26 күн бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@selamameshaburtekonjomezin2762
@selamameshaburtekonjomezin2762 25 күн бұрын
በአስቾከይ ልጁን ወዴ ፀበል ውሰዱት ጌታ ያሸንፋል
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 26 күн бұрын
መፍትሄው መዳኛው ፀበል ንስሀ ጾም ጾሎት ነው ስሜነሽ ኪዳነ ምህረት ውሰዱት😢😢😢
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 22 күн бұрын
እናቴ ባቃ ከ እየሱስ ይልቅ ዎሃ ኖው ምሻላችሁ ዎጋው
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 22 күн бұрын
እየሱስ የትሄዳ
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 22 күн бұрын
ላናተኤ የምቃላችሁ yeinatachinun የማርያም ስም matirat የ tsabal ስም ማጥራት ባቃ እህው ኖው እናተማአ maches የኢየሱስ ስም ካምትታሩ ፃባል ማጥራት ይቃላቹዋል
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 22 күн бұрын
@@Mimi-d9q እየሱስ ክርስቶስን ከናተ ከመናፍቅ በላይ እኛ እናቀዋለን ስለምናቀውም ነው እየሱስ ብለን እናቱን መጥራት ማክበር ስላለብን ነው ፀበሉም የሱ ነው በስሙ የተባረከ አይደለም በስሙ የተባረከ ፀበል እምነት ካለህ የዳገት ላይም ውሀ ፀበል ነው ተናግራችሁ አታናግሩን የተናገርንው አማኙን ነው አንተ ምን ቤት ነህ መልስ እም ሰጠው ሂድና አዳራሽህ ላይ ጨፍር ከዛ 99 መጋኛ ታስተናግዳለህ
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 22 күн бұрын
@@user-ip8pc6dz9p እኔ ማንም አይደላሁም ሳው ናኝ ምን ቤት ናሽ yalikag ያልሽግ አዎ እውናት ኖው yanate ሃይማንት kagna ሃይማኖት ይቃድማል ግን ያማላት እየሱስን ኖራቹታል ማላት አይደላም ዋናው የጥንት mibalo ናጋሪ ሳይሆን ዋናው የትኛው ኖው እውናታኛ የምማላክ ኖው ጥያቄ ውስጥ ምያስጋባው
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 26 күн бұрын
ሱብሃና አላህ. 😢😢😢😢. በጣም ያሳዝናል አላህ. ያሽርህ ወገናችን 😢😢😢😢. ወንድሙ እደፈራው ሆነ. ያአላህ. ከእንደዚህ አይነት አላህ. ይጠብቀን ያረብ.
@birtukanhuruma4265
@birtukanhuruma4265 26 күн бұрын
የንስሀ አባት አማክር ንስሀ ገብታቹ ፀበል ተጠመቁ
@fevenayale5593
@fevenayale5593 26 күн бұрын
እመኑኝ ወንድሙ ፈልጎዋት ነው ጠብቁ ጉዱ ይወጣል
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 26 күн бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል በጠቋይ አላምንም የሰይጣን ነዉ የእመቤቴን ማርያም ፀበል ተጠመቅ እመቤቴን አልቅሰህ ለምናት ትፈታለህ ሰይጣን ስልጣን የለዉም በድንግል ማርያም ስም
@ramsham9590
@ramsham9590 25 күн бұрын
Bedenger maryam sem seytan ayewetam beyesusem chicha new seyitan mitazezew leyesus bichanew
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 22 күн бұрын
የሚድነው ማርያም የፈጠር ጌታ ብቻና ብቻ ነው አድኚ የተባለች ሴት አይደለችም የተከበርች እንጂ
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 26 күн бұрын
ሁለት ቀን ሲቀር እደት ታመመ ጥያቄ ውስጥ ያስገባል የንስር አይንን ያከመው ደኩተር ጋር አገናኙት በጣም ጡሩ ደኩተር ነው
@LuabagHuibh
@LuabagHuibh 26 күн бұрын
👍👍👍👍
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 26 күн бұрын
እንዳትናደድ ፀበል ውሰዱት ። እንቺ ደግሞ ስለክብር ያሳስብሻል ትገርሚያለሽ እምነት ካለሽ ፀበል ውሰጂው ይድናል
@kuw6095
@kuw6095 26 күн бұрын
ወደ እየሱስ ና እየሱስ ያድናል ይታደጋል ያስመልጣል የቤተሰብ መርገም ይሰበር የተወጋ ይሁን ጌታን ተቀበል መርገም ይሰበራል የሴጣን ባሪያ አትሁኑ ሴጣን የሚሰበረው በእየሱስ ስም ብቻ ነው
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 25 күн бұрын
😂😂😂 ሠይጣኑ ቤት እንዲቀይርለት ነው የምትመክሪው ? የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል የሚለው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ። ሲቀጥል ደግሞ ጌታ ሆይ በስምህ አጋንት አላወጣንምን በስምህ ታምራትን አላደረክምን ይሉኛል ከቶ አላውቃችሁም ብዬ እመሠክርባችኋለሁ ይላል ። ታዲያ የአንቺ ጌታ ሳይሆን የሚያድነው እምነቱና መጠመቁ ነው ።
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 26 күн бұрын
ሰርጉ ከተዘጋጀ ወይ ሚዜህ ወይም ሌላ ረው ሊያወጣት ይችላል ወንድሙ ካመጣሽ እማ ምንም ለወጥ የለውም ችግሩ ያው ነው ካልሆነ ካለ ሙሽራ ድግሱ ሊያልፍ ይችላል ምንም ችግር የለውም።
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 25 күн бұрын
የዳቢሎስን ስራ ያፈርስ ዘንድ የ እግዚያብሔር ልጅ ተገለጠ ❤ በጌታ በኢየሱስ ስም መፈታት ይሁንላችሁ❤❤❤❤
@amsaleworku139
@amsaleworku139 22 күн бұрын
Amen Amen
@tage6528
@tage6528 26 күн бұрын
እየሱስ ገ ዉሳዱት ቸርች በጌታ🙏🙏
@belibeli8619
@belibeli8619 26 күн бұрын
አደራሹ ላይ ነው ምንልዩነት አለው እሱ ያሰረው አጋንንት አና የናተ የአደራሹ ላይ ያለ እየሱስ እኮ አንድነው ወደ ፀበል ነው መሄድ ያለበት
@mahletmengistu6779
@mahletmengistu6779 25 күн бұрын
Tekikil​@@belibeli8619
@mediitube8488
@mediitube8488 25 күн бұрын
Maftehe yesus bicha new
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 22 күн бұрын
እናቴ ማላት እኮ የኢየሱስ ስም ከምትታሩ የፉጡር ስም ብትታሩት ኖው ዳስ የምላችሁ የጌታ ስም ከምትታሩ የዎሃ ስም ማጥራት ይቃላቹዋል አሁን አሁን ሙስሊሞች ይሻላሉ ካናቴ እንዴ እናቴ የኢየሱስ ስም ሲጣራ አይባሳቹም ሲላ እየሱስ ባስናስራት ያዳምጣሉ እውናቱን lamawoq ግን እናቴ የኢየሱስን ስም kematirat የቄስ ስም የጳጳስ ስም የጋብርኤል yemikeli የእናታቺን ማርያም ስም ማጥራት ይቃላቹዋል ​@@belibeli8619
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q 22 күн бұрын
​sinagarachu ayigabachum ኢንጅይ እናታቺን ማርያም የኛ ኢንጅይ የናቴ አይደላቺም ምክንያቱም የኢየሱስ የሆና ሁሉ የኛ ኖው ዎዳዳቹም ታላችሁም
@ታምማ
@ታምማ 26 күн бұрын
ሱበሃን አለህ ምን አይነት ነገር ነዉ😢😢
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 22 күн бұрын
ስው ፈጣሪውን እረስቶ በማይሆን ነገር ነው እየተመራ ያለው ሱበሀን አላህ በጣም ከባድ ነው
@sofizemaniya8117
@sofizemaniya8117 25 күн бұрын
መፍትሔ አለው እባካችሁ ወንድሙ እቨሺ እንዳትል ነዉር ነው አባካችሁ ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት ;;🙏🙏💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗💗
@fevenayale5593
@fevenayale5593 26 күн бұрын
ወንድሙ ሊያገባት ፈልጎ ይሆናል እርግጠኛ ነዉ እዉነት ይወጣል !!!
@GirumHaile-qp2cy
@GirumHaile-qp2cy 22 күн бұрын
Awo ewunete huletume tefakerewale medanete aderegewbetals
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 26 күн бұрын
እምነት የላችሁም ጌታን እመኑ ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ እርሱን ብቻስሙት
@Hundumak
@Hundumak 26 күн бұрын
የዘር መንፈስ ነው። በአሰቸኳይ ወደ ሃይማኖት ቤት ለፀሎት ውሰዱት። መተት ይሆናል ። ሠርጉ ይቅር ። ዋናው ህይወት ነው እንጂ የቤተሰብ ክብር ገዳል ይግባ።
@Meron824
@Meron824 26 күн бұрын
ይሄ ልጅ የባአድ አምሎኮ አምላኪ ነን ከተጋቡ ትሞትብኛለክ ብሎ ያለን ወንድሙ ነው አዬደል የተረገመ ትውልድ😭💔
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 26 күн бұрын
በስመስላሴ ንሰሐግባና ፀበል ተጠመቅ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 25 күн бұрын
ለሰይጣን ግዜ አትስጡት አይችልም በጭራሽ አይችልም ይህንን አፅልክዮለት በእምነት እናቱን በሉት ጠላትን ይህ እርኩስ መንፈስ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 26 күн бұрын
መተት ነው ፀበል ውሠዱት ትድናለህ አይዞህልኝ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 26 күн бұрын
ጉድ ፈላ ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ መጣብን አብዛኛው ሙሹሮች በሰርጋቸው ቀን መሠናከል 🤔😒
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 26 күн бұрын
ሲመስለኝ ልጅቱዋ አትወደውም ወንድሙን ትፈልገዋለች የራሱዋ ስራ ይመስለኛል እንዲ ያደረገው ጋዜጠኛው ወንድማችን እንደው ስሞትልህ አንድ አባት አማክረህ ልጁጋ ይዘህ ሄደህ ጸሎት ይደረግለት ይደባብሱት የልጅቱዋን ነገር ,,,,,,,,,,
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 25 күн бұрын
የሰዉ መተት ነዉ ጠበል አጠጠት ፣ቁባቅዱስ፣እምነት ቀቡት፣በመቁጠርያ አሻሹት ይድናል እግዚአቢሄር ይምረዋል አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ጋዜጠኛ ብዙሰዎች እንደዛ አይነት የሚያጋጥማቹዉ አሉ።የዳኑት በመድሀኒአለም፣ባእመቤታችን፣በቅዱስሚንካኤል በቁዱስ ገብርኤል አማላጅነት ፈጣሪያችን ይማርህ አሜን
@user-jm6nb6wd9t
@user-jm6nb6wd9t 26 күн бұрын
ፀበል ውሰዱት የቡነ ሀብተማርያም ካህናት እቤት መጥተው ያጥኑ ፀሎት አርጉለት
@Fairoz45
@Fairoz45 25 күн бұрын
እውነት,ለመናገር,የሒወት,ጉዳይ,ነው,,ታናሹ,እራሱን,ነፃ,ያውጣ,,በነሱ,ችግር,ይውጣ,,ቸግሩ,ትልቂ,ነዉ
@Fairoz45
@Fairoz45 25 күн бұрын
ሙሽራው,ችግሩን,ትንሹ,ላይ, መጠምጠም,የለበትም,,ትንሹ,ቢለከፍ,በማነው,መዘዙ,
@Fairoz45
@Fairoz45 25 күн бұрын
ትንሹነ,እራ,ሰህን,ነፃ,አውጣ,,አታሰገድዱት,
@SenbtaTenay
@SenbtaTenay 26 күн бұрын
ከዚህ እስራት የሚፈታው እየሱስ ብቻ ነው
@tsehayzerit7874
@tsehayzerit7874 26 күн бұрын
ለወንድማችን እግዚአብሔር ይማራው አንተም ታናሽም እሺ ብለህ ቀኑን በደንብ አሳልፈው ከዛ ከዚያ በኋላ ተነጋግራችሁ ወደ ፀበል ሄዳችሁ ለሱ መርዳት ነው የሚገባቹ::
@sebletube6489
@sebletube6489 25 күн бұрын
ይህን ያህል ለሰጣይጣ ቦታ መስጠት የለብህም በእግዚአብሔር ታመን ምንም ነገር ቢኖር እግዚአብሔር የሚበልጥ የለም
@Fakiha12349
@Fakiha12349 26 күн бұрын
አምላኬ የታመመ ምሕረትህን ለግዘስ የተቸገረን ሁሉ ፈረጅ😊
@user-vz6cf6wz8w
@user-vz6cf6wz8w 25 күн бұрын
ፀሎተ የፀለየልህ ትፈወስለ
@mehretmehret729
@mehretmehret729 25 күн бұрын
በጌታ ስም ጌታ መልካም ነዉ😢😢😢😢😢😢😮 ኢየሱስ ያድናል
@amsaleworku139
@amsaleworku139 22 күн бұрын
Amen Amen
@samsungao2285
@samsungao2285 10 күн бұрын
አሜን እየሱስ ያልናል 🙏🏽
@samsungphonne4379
@samsungphonne4379 26 күн бұрын
አያድርገውና ብትሞትም በሰማይ የፈጣሪ ሳትሆን የሱው ነው የምትሆነው ሰለዚያ ወደፍጣሪ ሂድ ማለቴ ወደ ፀበል
@abdallahaltamimi928
@abdallahaltamimi928 24 күн бұрын
ወድሜ እግዚ አብሄር ይዳብስህ አይዞህ ጰበልጰበል ወሰዱት
@Romaflorist
@Romaflorist 25 күн бұрын
እኔ መፍትሔውን ልንገራችሁ ነብይ ዘካሪያስ ወንድሙ ጋር ውሰዱት በደቂቃ እየሱስ በእርሱ ተጠቅሞ ይፈውሰዋል የእየሱስ ስም ከበሽታ ሁሉ ሊፈውስ የታመነ እና ጻድቅ ነው ምርጫው በእጃችሁ ነው የዲያቢሎስ እስረኛ መሆን ወይም ለዘለአለም ነጻ መውጣት በእየሱስ ስም በዚህ ወንድም ላይ የተሰራ የአጋንንት ስራ የፈረሰ ይሁን አሜን 🙏🏾
@user-zh3mi8sq9s
@user-zh3mi8sq9s 22 күн бұрын
በትክክል
@mekiyemekiye8615
@mekiyemekiye8615 18 күн бұрын
በትክክል. እየሱስ ስም. ከባሺታ. ከማንም ታላቃ ይገባል አራ ዉስዱ. ፀብል ምንም ጥቅም የለም ናቢዩ ጋ ዉስዱ. ሃካርያስ ጋ 📖📖📖📖📖
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 23 күн бұрын
በእየሱስ ክርስቶስ ስም የእግዚአብሔር የፈዉስ ጣት ትምጣ :: ልጄ ሞት ዛሬ ቢሆን አምላክህን በሕይወትህ ጠርተህ አምነህ ኑር ዛሬ ቀኑ ሳይመሽ :: ሰርጉ ቀርቶ አንተ ፀልይ :: ወንድምየዉስ እንዴት ያግባ ይባላል ? እንዳታገባ አይደረግም ነዉር ነዉ:: ሠርጉ ለዘለዓለም መቅረት ይችላል
@asegedechtegenu5465
@asegedechtegenu5465 24 күн бұрын
ክብር ክብር ትላለች እሷ ስለናትዋ ስትቆም ስትከራከር አንተ ወንድምህን ልትገለው ነው እንቢ በል አይሆንም።
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 26 күн бұрын
የሠዉ እጂ ነዉ ፀበል ይህዲ ይዲናል❤❤
@yonasbeyene6302
@yonasbeyene6302 25 күн бұрын
ፀበል ወሰዱት ሴጣን ስልጣን የለውም ስልጣን የፈጣሪ ነው❤❤❤
@user-db5mj1eo6v
@user-db5mj1eo6v 26 күн бұрын
ጭራሽ ወንድማማቾችን ልተገያቸው ነው እኮ በጣም ግራ ያጋባል ሰርጉ መሰረዝ አለበት ምክንያቱም የሰው ነው
@DfUf-ut9fi
@DfUf-ut9fi 26 күн бұрын
ማንጭልተ ተሐፅበ ወደ አምነተኩም ፀነዐ ፀለየ😢👏
@muluabate4580
@muluabate4580 23 күн бұрын
የኔናት ሰርጉ ጥንቅር ብሎ ይቅር መጀመሪያ የልጁ ጤና ይቀድማል አትቀልጅ ይህን እርኩስ መንፈስ ቅደሙት ሰከነዶችን እንኳን አታባክኑ ቶሎ ከነስሐ አባታችሁ ጋ ተነጋገሩ ፀበል መጠመቅ ይጀምር። እባካችሁ ለልጁ ሕየወትና መኖር ተጨነቁ።
@hhjj6916
@hhjj6916 26 күн бұрын
ወድሙ እባከህጸበል ውሰደው እባከህ ጸበል ጸበልጸበልእግዚአብሔርታማኝአምላክነውእሺ አቺደሙለሰረግተጨነቋልሸእዳበጀመሬባልሸንአደኚእናሁሉምዪደረሳልእሺ
@abrashabru1271
@abrashabru1271 26 күн бұрын
ፀበል ይግባ ንሰሀ ይግባ ይፁም ንሰሀ አባት ይዞ ይፀልይ አግዞ ወንድማችን ትድናለህ
@user-eo6dh7nf3o
@user-eo6dh7nf3o 25 күн бұрын
ፀበል ዉሰዱት ወንድም እግዚአብሔር ያአሳግድልክ ይህን እርኩስ መንፈስ
@HgeraHgera
@HgeraHgera 26 күн бұрын
ፀበል ፀበል
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 26 күн бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ይማርህ ይህ የምፈጠረ ዳሮ ነው የምባለው ወደ ፀብል ህድ ከባድ ነው ለባልውም ለእጩኛው 😢❤
@adoniyagoveze4726
@adoniyagoveze4726 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም ፀበል ብቻ ነው የሚረዳው: የልጅቷን ችግር ደግሞ አለመረዳት ከባድ ነው። :
@SamsungM-ix1jn
@SamsungM-ix1jn 26 күн бұрын
ፀበልይሒድ
@AhmadAhmad-vo7ym
@AhmadAhmad-vo7ym 26 күн бұрын
ቤተስባቹን፤ልታሥጭሮሺ፡ነው
@tadeakli
@tadeakli 22 күн бұрын
ካመነ ማለት በእምነት በፀሎት በእግግዛብሔር ልጅ በማመን በነጻ ለመውጣት ጌዜውን ፈጥኑ መጠቀም አለበት ጌታ ኢየሱሰ ይረዳችሁ
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 26 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድማቺን
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o 26 күн бұрын
ሱባሀን አላህ ምን አይነት ጉድ ነው እና የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ትላላች የቤተሰብ ክብር ገደል ይግባ ሞትም አለበት
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 26 күн бұрын
እግዚያብሔር ይማርክ ይህ ነገር ሰይጣንነው ምክናየቱም ሰይጣን ይፈታተናል ፀበል ስውሯ ማርያም ይሒድ በፍጥነት ይፈወሳል ።።እመቤቴ መፈወሻክን ትምራክ
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 26 күн бұрын
ወይኔ በፈጣር ስም ፀበል ፀበል ፀበል ውሰድት እግዚአብሔር ይማርህ ከሰጣን እምነት ውጡ ወንድሞቼ 🙏🤲😭😭😭
@user-gb1zs7nt3e
@user-gb1zs7nt3e 22 күн бұрын
“ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9
@user-op5gh2hn6j
@user-op5gh2hn6j 23 күн бұрын
ሴጣንን ከምፈሩ እግዚአብሔርን ፍሩ ሞት ለማንም አይቀርም ግን ነፍሳችሁን ለማዳን ሞክሩ እግዚአብሔርን ካመናችሁ ምንም አትሆኑም እንደምትፈሩት ስለሚያቅ ነው ሴጣን ። ፀበል እና ፆም ፀሎት በርቱ
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን በደቃ ይለውጣል ሲጣን ክፍ ነው እባክሽ እምነት ቀቢው ፀበል ውስዱት እባክ አሁን ይዋራድ ዳቤሌስ አይዞ ወንድሜ😢😢😢
@user-gb1zs7nt3e
@user-gb1zs7nt3e 22 күн бұрын
“ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።” - ዮሐንስ 6፥35
@saraamane6114
@saraamane6114 26 күн бұрын
ፀበል ዉሰዱት በመሃላችሁ እንድትጋቡ የማይፈልግ ይኖራል ፣ ምስትዮዋ የሆነ ችግር ሳይኖርባት አይቀርም ጠበቅ አድርጋችሁ ጠይቁዋት ።
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን የሰይጣን ሥራ ነው በምነትህ ፅና ፀበል ግባ ይሞታል ይላል እንዴ ወንድሙ ለሰይጣን ተገዢ ነው
@user-gq1qk6kv8l
@user-gq1qk6kv8l 21 күн бұрын
እባካችሁ ዐበል ዉሰዱት። እግዚአብሔር አምላክ ያድነዋል
@SalamBh-g6n
@SalamBh-g6n 26 күн бұрын
እዩ ጩፋ ቸርች ዉሰዱ እግዚአብሔር ያስባል እናቴ ግን በእግዚአብሔር እመኑ ሂዱ አት ዝገዩ በናቴ ላይ ስልጣን የሎም ሴጣን
@ethioaddis6121
@ethioaddis6121 25 күн бұрын
ወንድሜ ይህ ነገር መድሃኒት አለው እርሱም ጌታችን መድሃኒታችን ነው እርሱን ወደ ህይወት ብርሃን ሆኖ ይመጣል አንተን የያዘህ ጨለማ ትቶህ ይጠፋል ። አን ወጣት ወደ ክርስቶስ ና ለዘላለም ታመልጣለህ ።
@user-gb1zs7nt3e
@user-gb1zs7nt3e 22 күн бұрын
ወንድሜ እባክህን ድርሳነ ሚካኤልን እየፀለያቹሁ ፀበልና እምነት አጣለት እግሩን ቀበዉ እግዚአብሔር ልያድን ይችል
@user-fk5fz3xw9e
@user-fk5fz3xw9e 25 күн бұрын
እየሱስ ጌታነው መዳን በሱ ብቻነው❤
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 26 күн бұрын
አላህየሸርህ
@user-qm3xt4yh9k
@user-qm3xt4yh9k 5 күн бұрын
The only solution is prayer just call a pastor so that he can pray for you guys and everything will happen according to your wish
@teejanhameed5430
@teejanhameed5430 26 күн бұрын
ወይጉድ እደዝህአይነትምአለእንደ😢የሆንግዜ ዘላለምያቀርባትልጅ ሁለትፍቅርኟች ከሷጋርስሆኑ የምቷቦት በርግማንምናምን ያለችው እሷየሄደችበት ይሂድ😢😢
@favibeyene4085
@favibeyene4085 23 күн бұрын
ፀበል ውሰዱት እሰ ምንም ስልጣን የለውም ሀያሉ ሰምአቱ ይማርህ ወንድሜ
@user-qx2ij5fb4h
@user-qx2ij5fb4h 5 сағат бұрын
ፀ በ ል ፀ በ ል ውሰጂው ለእ/ር የሚሳነው ነገር ሴጣን ሐይልም ሰልጣንም የለው አይችልም በፈጠረክ አምላክ እመን አንቺም በአምላክሽ እመኚ ሰይጣን ቤት ከሔደ ላንቺም ጥሩ አደለም ነገም ያነቺን ልጅ ይፈልጋል ፀበል ሒዱ
@arbikantezo
@arbikantezo 26 күн бұрын
አግዚአብሔር የማረ 🥹🥹🥰
@wossenlakew9157
@wossenlakew9157 26 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ ጓበዝነው አሁን ወደ ፀበል. ውሰድት. ወደግዛቤሔር. ይመለስ. ቀኑን. አሰረዝሞ. ወደ ወደፀበል. ወደፀበል
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 33 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 30 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 43 М.
ተመሳሳይ ልብስ መልበስ ተጀመረ😁
15:09
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 29 М.
ተጠንቀቁ!  ብዙዎቹ እየተጭበረበሩ ነው።
44:30
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН