Рет қаралды 28,473
ሰላም እንዴት ናችሁ የዛሬ 3 አመት አካባቢ የቲሸርት እና ሹራብ መሸጥ ስራ ጀምሬ ነበር። በህይወቴ የመጀመሪያ 10ሺህ ብር የሰራሁትም ያኔ ነበር። በዚህ ቪድዮ እንዴት እንደሰራሁት ሙሉ መረጃውን እነግራችኋለሁ።
ቪድዮውን ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት LIKE 👍SUBSCRIBE ማድረግ እንዳትረሱ❤️
ያላችሁን ማንኛውንም አስተያዬት ከስር ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ 👇
ቀጣይ ስለምን ልስራላችሁ COMMENT
Check me on Instagram 👉 @yonas_moh
Follow me on
Tiktok : @yonas_moh
instagram : @yonas_moh
facebook : @yonas_moh