ቲቪ እስከመስበር ያደረሰ ቁጣ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 42,553

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@MulaAsagedaw
@MulaAsagedaw 8 сағат бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል
@birebogale2445
@birebogale2445 2 сағат бұрын
በዚህ ዘመን ተጫዋቾችን መቆጣት እራስ ላይ እባብ እንደመጠምጠም ነው አሞሬ ፈጣሪ ይርዳው
@calebd9456
@calebd9456 11 сағат бұрын
መቆጣት መስበር ሲያንሰው ነው ምድረ ሁለት ግራ እግር ቆፍጠን ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል ።
@AbinetErsumo
@AbinetErsumo Сағат бұрын
ደግ አደረገው
@DaniWolde-zi7qc
@DaniWolde-zi7qc 10 сағат бұрын
መንሱሬ እነዚህ ተጨዋቾች የመጫወት ፍለጎት የላቻው አይመስለኝም
@Nuredensirme
@Nuredensirme 11 сағат бұрын
እኔ ለዝ ሁሉ ምስቅልቅል ተጠየቅ መሆን የለበት ረትክልፍ ነው ምክነቱም ኤሄን ምርጥ አሰልጠኝ ተገኝቶ ኡሱን ምመጥን ተጨዋች አለ መጊኘቱ ነው
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 11 сағат бұрын
አወ መንሱሬ ቲቪውን ሳይሆን እግራቸውን ነበር መስበር
@Mubrekhmdala
@Mubrekhmdala 9 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@Africaafric-o5c
@Africaafric-o5c 9 сағат бұрын
እማንሰማው ጉድ የለም ዘድሮ😂😂😂
@biniamkidane2464
@biniamkidane2464 3 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@Yoyobusinesscenter
@Yoyobusinesscenter 2 сағат бұрын
ewnetun new united yemote club honewal yhem sibezabet
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 Сағат бұрын
መንሱሬ ድምፅህ የመቆራረጥ ነገር አለው ኖርማል አይደለም ቢስተካከል ...ኖርማል መቆራረጥ ሳይሆን በመሃል ዝም ብለህ ስጀምር የሆነ ሚረብሽ ነገር አለው የታፈነ ነገር ይመስላል
@DualeGedi
@DualeGedi 4 сағат бұрын
መንሱሬ ሳላም ብየለው ማንችስተረ ዩናይትድ አሁን የለው ተጫወች በጣም ጥሩ ናቸው ነገር ግን ችግሩ ኳስ አከፈፈይ ተጨዋች ብቻ ነው
@mikymekuria
@mikymekuria 11 минут бұрын
እንካን ሰበረ😮😮
@selammelisew6721
@selammelisew6721 10 сағат бұрын
እኔ እኮ ሚገርመኝ አሞሪም ራሱ ባይናገረዉ እኮ ማንም ሰዉ አይቶ የሚረዳዉ ነገር ነዉ ማንቼስተር አሁን ያለበት ሁኔታ እና ለምን ይገርመናል የሱ እንደዚ መናገር ነዉ እንደ ቴንሀግ የሌለ ያልተፈጠረዉን ፈጥሮ ዛሬ በጣም አሪፍ አርገን ነዉ የተጫወትነዉ እያለ የሌለ እንዲያወራ ነዉ ምንጠብቀዉ
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 8 сағат бұрын
ተመችቶኛል ፈረንጆቹ Owe and shook የሚሉትነው። ማስደንበርዐያስፈልጋል ብቃታቸውን እንዲያወጡ ሚዲያ አወራ ያልፋል ካሳኩት ይረሳል።
@getachewdesta-sl4ce
@getachewdesta-sl4ce 4 сағат бұрын
እኛ ልባችን እየተሰበረ ነው እንኳን ቲቪ
@anafisyusuf555
@anafisyusuf555 5 сағат бұрын
Mensur le allah bile sila pedri terekilin isti yezi lij bikat aygermihim inde mensur
@SeifertmichaelAlemu
@SeifertmichaelAlemu 9 сағат бұрын
ኦናና አያሰፈልግም በጊዜ እርምጃ ካል ወሰዱበት ብዙ ድራማ ያሳየናል ብሎም ብዙ ተጨዋቾች መልቀቅ አለባቸው
@NunuYoseph
@NunuYoseph 12 минут бұрын
እረ መንሱሬ በአሞሪ አላዝንም ተጫዋቾቹ ምን ችግር እንዳለባቸው አልገባ ብሎኛል
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 11 сағат бұрын
welcome mensur
@aman7077
@aman7077 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@daniawoke9807
@daniawoke9807 7 сағат бұрын
መንሱር ሰውዬው በደንብ ጊዜ ያስፈልገዋል እውነት እነዚህ የዩናይትድ ተጨዋች መሆን አይገባቸውም
@BirukWendimu-y6u
@BirukWendimu-y6u 11 сағат бұрын
መንሱሬ ዩናይትድ የጥር ዝውውር ካላስፈረምን ማንቼ ወራጅ ቀጠና ይገባል
@ShmelesGizaw
@ShmelesGizaw 10 сағат бұрын
አሞሪም ትክክል ነው ትግስቱ በጣም የላቀ ነበር ወጥነት አቋም አለማሳየታቸው ነው ይሄ ሁሉ ነገር የሆነው እዴት አይናደድ እኔ እራሱ እዴት እደአበሳጩኝ እግርግራቸውን ሰብሮ ማስተካከላቸው ነበር አሞሪም የነበረበት
@yaredyared3238
@yaredyared3238 10 сағат бұрын
Ayimachim Zare yasarakaw zagabaa
@Senayytube
@Senayytube 9 сағат бұрын
What a news
@Buron1234
@Buron1234 10 сағат бұрын
ruben Amorim💪💪💪💪💪💪🙏🙏😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@AgeroChulo
@AgeroChulo 10 сағат бұрын
❤🎉🎉
@abenezeryoseph581
@abenezeryoseph581 10 сағат бұрын
መንሱር የሩበን አሞሪም formation አይሰራም ለማለት የቸኮለ ይመስላል ። ይሄ የዛሬው ትንተና በበቂ ማስተዋል የተሰራ አይምስለኝም! ይልቁንም የዜና ምንጮቹን ተከትሎ የፈሰሰ ትንተና ነው (በከፊል) ። ለምን የሩበን ቁጣ እንደማይሰራ አሰበ ? እንደውም ገና የመጀምሪያው ሲዝኑ እንደመሆኑ ፤ ተጫዋቾች በዚህ አቋማችው ሚቀጥሉ ከሆነ ወደ ሌላ ክለብ ሊሄዱ እንደሚችሉ በዚህ አቋማቸው እዚህ መቀጠል እንደማይችሉ "መልዕክትም" ሊሆን ይችላል። በፈርጉሰን ጊዜ ሰርቷል (ቁጣው) ካልከን ... ለምን በፈርጉሰን ጊዜ እንደሰራ እና ለምን አሁን በሩበን ጊዜ አይሰራም እንዳልከን ዘርዝረህ ብትነግረን ጥሩ ነበር ፤ የተንታኝን ስሜት ሳይሆን ግልጽ ትንተና መስማት እንመርጣለን። እስከ አሁን የትኛውም ተጫዋች ለሚዲያ አሳልፈው ሲሰጡ አልሰማንም ። እንደውም ተጫዋች አሳልፌ ከምሰጥ ስራዬን መልቀቅ ይሻለኛል ብለዋል የመጡ ሰሞን ፤ መንሱር ግን "ያልተገባ ግልጽነት" ሲል አንደኛው ያነሳው ነገር ተጫዋቾችን አሳልፎ መስጠት በሚል ነው ። ለዚህ ነው በማስተዋል የተሰራ ትንተና አይመስለኝም ። ነገር ለሚገንበት ቡድን ... የዜና ምንጮችን ተከትሎ ማስጮህ እንጂ በቂ አድማጩን የሚመጥን ትንተና አይደለም።
@HruyWoldat
@HruyWoldat 8 сағат бұрын
Tekelegna hasab nw yanesahew wendme zm bye sesemaw nber kebalefewm lmn yzi system against lemehon yhen yahel mehed endasfelege alakem lmn belela system techawetew wetet sayametu ykeru lijoch ahunm benesu lay based yhone system endimeretelachew endemiyasfeleg algebagnem ene ende united degafinete this yr tesekayten yetunm yahel yhun identity meyaz aleben ena demo eski le syytemu muach honew eneyna enefred mejemeriya
@addisaddis-c3d
@addisaddis-c3d 8 сағат бұрын
Masure
@AlexsTsegish
@AlexsTsegish 8 сағат бұрын
100% Amorim tekikil new techwachochu dedeb nachew
@teshomeenyew-kn6hu
@teshomeenyew-kn6hu 2 сағат бұрын
እኒህን ተጭዋቾችማ እግራቸውን ነበር መስበር
@FfjCjd-s5z
@FfjCjd-s5z 7 сағат бұрын
እረ በሳቅ🤣🤣🤣
@Zaki-t8s
@Zaki-t8s 8 сағат бұрын
በቦክስ ቢላቸዉ ምን አለበት
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 7 сағат бұрын
ደህናዉን ሰዉየ ሊያጨልሉት ነዉ😢😁😁😁😁
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 4 сағат бұрын
Mensure gen tenegna neh ahun ehe ajenda hono yewerale zare mawerat keneberebeh sele Barcelona neber mawerat yenebrebeh . Ke manchester wech program meserat alchalkem gen betammmm aselch eyehonk endemeta ewkew
@NebiyuDaniel-o8v
@NebiyuDaniel-o8v 7 сағат бұрын
መቆታት አይደለም ለምን በሳማ አይገርፋቸውም!!! ሲያንስባቸው ነው
@BetlehemManasbo
@BetlehemManasbo 8 сағат бұрын
በቃ ምንም ይገባቸው ነበር ወይ ሜዳ ላይ ያላቸውን ይስጡ ወይ ክለቡን ለቀው ይውጡልን ሁሌ እንዲህ እየተጫወቱ መቀጠል አይችሉም ደሞ በማባበል ቢሆን ኖሮ ከቴንሀግ በላይ ያባበላቸው የለም 😏
@ephraimwoldeyes1373
@ephraimwoldeyes1373 6 сағат бұрын
ወጪ ቅነሳ እያሉ ይህንን ሁሉ ሰው ከማባረር ኢኒዮስ የአንድ ካሳሚሮ መውጣት በቂ ነበር
@MesbahMohammed-o8b
@MesbahMohammed-o8b 7 сағат бұрын
ገና ምኑን አየንና ገና ገና ፀጉሩ ይገባል፣ እንደ ቴንሃግ ፈጭጮ የባጥ የቆጡን ይቀባጥር የለ 😂😂😂
@NikodimosYemane-xu9gj
@NikodimosYemane-xu9gj 4 сағат бұрын
ጂሚ ካራገር ለቡድኑ አስቦ ሳይሆን ከቻለ የባሰ እሳት እንዲነሳ ነው ይህንን የተናገረው ። ምክሩን ለሊቨርፑል ያቆየው ይሄ ጠማማ
@hailuhordofa5127
@hailuhordofa5127 8 сағат бұрын
ያ ቡጢ እነዚያ ሰነፍ ተጫዋቾች አፍንጫ ላይ ቢያርፍ ጥሩ ነበር።
@MoniraMonira-n1b
@MoniraMonira-n1b 4 сағат бұрын
Eisy ba tnahg ailynamm
@bereketgetahun6823
@bereketgetahun6823 4 сағат бұрын
ለእሱ ሲስተም ተጫዋቾች ያስፈልጉታል ትልና አለፍ ብለህ በታክቲክ ተበልጧል ትለናለህ በምትለው ልክ ሲስተሙ በሌሎች አድቫንቴጅ የሚወሰድበት ቢሆን ኢቲሀድ አንፊልድ እና ኤምሬትስ ሄዶ ነጥብ ይዞ ባልተመለሰ ነበር። አንዳንዴ ትቸኩላለህ ታብሎይዶቹ ናቸው የስራ አርስት ሚሰጡህ በጣም የወረደ አመንክዮ ነው ዛሬ ያቀረብከው
@RiyarichoYusuf
@RiyarichoYusuf 9 сағат бұрын
Be geza fikadu ke genti weda ganam ye meta sw nw ruben 😢😢
@shallommedia5043
@shallommedia5043 9 сағат бұрын
Too much ads 😢😢😢😢😢
@letakoricho9114
@letakoricho9114 6 сағат бұрын
አንዳንዶቹን በጥፊ ማለት ነበረበት እንዴ ልጦሩ እኮ አይደለም የተቀጠሩት ልጫወቱ እንጅ
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 9 сағат бұрын
Enekewan seberew enesunem beseberachew teru nebre zegemetega hula
@TarikuShambel
@TarikuShambel 8 сағат бұрын
Mini yaseqali atesqi awrete wuta 17:00
@AbubekerSeid-hx6lf
@AbubekerSeid-hx6lf 9 сағат бұрын
Kuasn le bzu gze ende ene yaye sew tlk club siwerd manm des aylewm ena arsenal fan egna anwerdm gn bezih medesetm yelebachwm glory glory man united
@DagimawiKefiyalew-sl5zc
@DagimawiKefiyalew-sl5zc 11 сағат бұрын
ሻሸ ገና ብዙ ዉጣ ዉረድ አላት
@tofqeokasha1725
@tofqeokasha1725 10 сағат бұрын
Ate mensur ate mitwar hulu sila Manchester ina Manchester city bicha awer sila Liverpool zinatwam
@Kaleegziabeher-gs1lo
@Kaleegziabeher-gs1lo 9 сағат бұрын
Smart! business man . This mach coverage for Manchester 😂😂😂
@AbrahamYohans
@AbrahamYohans 5 сағат бұрын
ጭራሽ ሳይሰበሩ እንዲዚህ የሆኑት ሰዎች 😮
@NigatuAshencho
@NigatuAshencho 9 сағат бұрын
Shashe 😂😂😂😂😂
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 10 сағат бұрын
akabde new gena simeta yawikewal iko ye mote club indeyaze
@berihuteklu8356
@berihuteklu8356 8 сағат бұрын
whats wrong with the coach ? he is right the team performance is very poor, the players should motivate ......
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 8 сағат бұрын
ከሻሼ ተጫዋች የኦልትራፎርዶች አይጦች ወኔ አላቸዉ ሜዳ ገብተዉ እኮ እነሱ ሲጫወቱ አላየካቸዉም 😂😂😂😂አሞሪ በዛዉ እግራቸዉንም ስበር
@AlexsTsegish
@AlexsTsegish 8 сағат бұрын
Betam😢
@EMUTIMarko
@EMUTIMarko 53 минут бұрын
😂😂😂
@abrahamseyoum3026
@abrahamseyoum3026 8 сағат бұрын
ዝም ብለህ መናገር ነው በቃ? ካንተ የተሻለ እውቀት ስለታክቲክ ያለውን መተቸት አይከብድም? አንተ ስፖርት ጋዚጠኛ እንጂ ስፖርት ተንታኝ አይደለሀም፡፡
@KukuSha
@KukuSha 9 сағат бұрын
R moten ega
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 10 сағат бұрын
Mensure gen mafereya neh ahun 14 dereja lay lale buden ehen yahehele media coverage yasfelgew neber ? yemetaweraw tefabeh lenegeru joro mezgeya yelewem ye shashen gude eyseman endebere
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 8 сағат бұрын
አይ አሞሪ ከዛ ከሞቀዉ ቤትክ ወቶ እዚህ እሳት ዉስጥ እራሱን ያስገባል ቻለዉ እግዲ😂
@MezanKebede
@MezanKebede 4 сағат бұрын
መቆጣትና መጣላት ወይም የክለቡ እቃዎች መሰባበር ቁጣ ሳይሆን ወንጀል ነው
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 10 сағат бұрын
Gena bezu enayalen sewerdu demo mene leseber nw ayyyy shashe kkkkkk shashe batnor bemen endebere neber kkkkk 😂
@AbubekerSeid-hx6lf
@AbubekerSeid-hx6lf 9 сағат бұрын
Endenate aynet gmatm kuasn goal bcha yemiay sew biwera mnm aymeslegnm
@Adi-p7b
@Adi-p7b 11 сағат бұрын
🔻የአለም ሚዲያዎች ስለ የትናንት #ሻምፒዮንስ ሊግ ትንቅንቅ በሚዘግቡበት በዚህች ሰአት አሞሪ ቴሌቭዥን ሰበረ ብሎ መንሱር ቁጭ ብሎ ነጠላ እየቋጨ እያለቀሰ ነው 😢..ጌታ ሆይ...
@samsomtesfa
@samsomtesfa 11 сағат бұрын
Be nice bro
@SirAllora
@SirAllora 11 сағат бұрын
ግማታም ኳስ በሬዲዮ እያየህ ምን ታቃለህ ዉረድ ከዚህ ዶማ😢😢😢
@ذينببيتسعيد
@ذينببيتسعيد 10 сағат бұрын
@Adi-p7b ትክክል ነህ ብሮ ማንችስተር። ትልቅ መሆኑን ረስተወ ትንንሹን ማውራት ይችሉበታል።
@BrhaneFitwiJr
@BrhaneFitwiJr 10 сағат бұрын
ምክንያቱም ገናናው ክለብ ዩናይትድ ከማንም በላይ ነው
@AbdurezkAli
@AbdurezkAli 8 сағат бұрын
ዩናይትድ በምንም አይነት አቃም ይሁን በአለምለይ ሁሌም ዜና አያጣም
@ahmederina
@ahmederina 10 сағат бұрын
የዩናይትድ ተጫዋቾቹ ቂጣቸውን ካልተበዱ አይቀሣቀሱም የቂጣቸው እትል እየበላቸው እዳይቀሣቀሱ ከለከላቸው ከጫወታው በፊት አሰልጣኙ እያስበዳቸው ካላስገባቸው አይቀሣቀሱም
@DesalegnDesu-d8t
@DesalegnDesu-d8t 9 сағат бұрын
ነውረኛ ንግግር 😮
@seudmohamed2819
@seudmohamed2819 9 сағат бұрын
ይሄን ምያክል ሚዲያ ላይ እንደዚ የወረደ ኮሜንት አይከብድም ወንድሜ ካንተ ይበልጥ ባላቅም
@ahmederina
@ahmederina 9 сағат бұрын
@seudmohamed2819 አይከብድም ሁሉም ተጫዋቾች ቡሽቲ ናቸው ለዩናይትድ አይመጥኑም አንተም ከነሱ አንዱ ነክ
@YabsraTolose
@YabsraTolose 6 сағат бұрын
🤧🤧🤧🤧​@@ahmederina
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
አነጋጋሪው የአሞሪም የብስጭት ድርጊት
36:27
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 2,1 М.
ቤተመንግስቱን የሚገነቡት ሰዎች፤            ከዕዳ ወደ ፍዳ|ETHIO FORUM
16:49