KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትዝታችን በኢቢኤስ 4 ኪሎ እና ትዝታዎቿ/Tezetachen Be ebs se 11 ep 7 Dan Admasu 4 Killo
25:54
አርአያ ሰዉ የሰብዓዊነት ማማ ሼህ ሙሃመድ ጌታዉ (አባ ጌታዉ) Wollo Shehi Muhammed Getaw Documentary Film
29:39
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
Tizitachin Season 10 Ep 1- የሼህ ሆጀሌ (ሸጎሌ) ትዝታዎች
Рет қаралды 18,440
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 104
@Abukin0852
6 жыл бұрын
Ebs ጥሩ ለውጥ ነው ደስ ይላል ቀጥሉበት የኢትዮጽያ ሙስሊሞች ታሪክ ብዙ ነው ከዚ በላይ እንጠብቃለን በርቱልን
@jaaeendhhgsbz9335
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ። ተባርክ ርህማን ደስ ይላል እናመሰግናለን በጣም ኢቢኤስ
@ሰአዳነኝየዶርአብይአህመድ
6 жыл бұрын
💚💛❤እማማ ኢትዮጲያ ብዙ ያልተነገረላት ታሪክ አላት በትለይ የሙስሊሞች ታሪክ ታፈኖ ወይም ተጭበርብሮ ነው ያለው 💚💛❤ እናት አለም ኢትዮጲያ ኑሪ ለዘላለም።
@m.j5377
6 жыл бұрын
ሰአዳ ነኝ የአህመድን ጀበል ወዳጅ ትክክክል
@maryamandres342
6 жыл бұрын
ሰአዳ ነኝ የአህመድን ጀበል ወዳጅ ትክክልበለሻልእህት
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
6 жыл бұрын
ሰአዳ ነኝ የአህመድን ጀበል ወዳጅ ትክክል
@ameera7136
6 жыл бұрын
ሰአዳ ነኝ የአህመድን ጀበል ወዳጅ ትክክል
@mubarekseyfu184
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሀለን በርታ ወንድሜ
@AfricaLalibelaSML
6 жыл бұрын
ይህ ትልቅ ታርክ እና ቅርጾች ናቸው በአሁን ስዓት መበላሸት መውደቅ የለበትም 👏🏾👈🏾 ለእኛ ትልቅ ስው ክብር ለሚገባቸው ሁሌም ከብር ለሼህ ወጀሌ 👏🏾👏🏾👏🏾👈🏾 ሼህ ሆጀሌ ለመላው እስልምና ተከታዮች ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ክብር እና ኩራት ናቸው 👏🏾🤝👏🏾 በጣም ትልቅ ታርክ ነው ስለዚህ ይህንንም የመስለ ትልቅ ምሳሌ ትልቅ ቅርጾች ታርክ ከመጥፋቱ በፊት እንዳይጠፋ 🤝❤️🤝👈🏾 የኢትዮጵይ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ መሐመድ ይህንንም ትልቅ የኢትዮጵይ እና የኢትዮጵያውያን ቅርጾችን ከመውደቁ በፊት በዚህም ጉዳዮች ላይ መላ ብሎ ለወደፊት ትወልድ ጠቃሚ ቅርጾች ይሆናሉ በቱሪዝም እና በቅጾች አጠባበቅ ላይ ብዙ መስራት አለበት ብዙ 💚💛❤️🤝👈🏾 ክብር ለሼህ ሆጀሌ ለትውልድ ቦታቸው ቤንሻንጉል ድንቅ ታርክ ትተው ነው ይለፉ ክብር ሁሌም 💚💛❤️🤝👈🏾 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🤝👈🏾 ጤና ፍቅር ስላም በይ አለንበት ለሁላችንም 💚💛❤️🤝👈🏾
@tsedalemariam7920
6 жыл бұрын
Wow, Sheh Hojele, bizu sertewal le Ethiopia! kirsochachen metebek alebachew!
@tsedalemariam7920
6 жыл бұрын
Ethiopia sihade megobgnet alebigne!
@toybaoumer4375
5 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያበሽራቸው ያረብ ጋዜጠኛውም እናመሰግንህ አለን
@konjotube9510
6 жыл бұрын
አላህ ይርሀማቸው
@habashihabashi2099
6 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስወደው አቀራረቡ ከነ አቅራቢው ምርጥ 100%
@trineshtrinesh7673
6 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ ይህሁሉ ታሪክ ተደብቆ መኖሩ ያሳዝናል ግን አሁንም አረፈደም ቅርሱ መታደስ አለበት አሁን ለወጡት ፈረኞች ድሮ ኢትዮጲያዊነት እዴት እደሆነች ትልቅ ምስክር ነዉ ክብር ኢትዮጲያን ሉቆዩ አባቶች።
@mesim5494
6 жыл бұрын
የሚደንቅ ታሪክ ነው ጀግኖች ነበሩ አያቶቻችን
@muller19961
6 жыл бұрын
ወይኔ ሙዚቃውን ደስ ሱል
@tamaa4107
6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ታሪክ አገላለፁ የሚያስደስት የልጅ ልጅ ልጅ ያኑርህ አቦ
@konjotube9510
6 жыл бұрын
በስደት ላይ ሆኜ ሰፈሬን ስላየሁ ደስ ብሎኛል Ebs ዎች እናመሰግናለን እዚህ ፎቅ ላይ ተምሬያለሁ😢
@ነጃትነኝቢንትባባ
6 жыл бұрын
ሸጎሌ የእድገት መንደሬ
@AkremMehamed
17 күн бұрын
Respect Abdurehman Alakib
@hamesjamel6363
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ምርጥ ቅርስ ነው
@Sada-st4qq
6 жыл бұрын
ኢትዮጵያየ ታሪኮችሽ ብዛቱ እናመሰግናለን ኢቢኤስ
@fatumaseid4244
6 жыл бұрын
እ ናመሰግናለን አገራችን ብዙታሪክ አላት የነቢላል አገር የነነጃሽ አገር
@ሰአዳነኝየዶርአብይአህመድ
6 жыл бұрын
ዮናስ እናመሰግናለን ጥሩነት ለራስ ነው።
@fatum6734
6 жыл бұрын
ማሻአላህህህህህህተባርከአላህ
@seadakassaw1308
6 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ የተደበቀ ታሪክ ስላቀረብክልን ቀጥልበት አሪፍ ፕሮግራም ነው
@kia5469
6 жыл бұрын
ጥሩ ምከራ ነው ብዝ የተቀበር የጀግኑች ሙስሉም አባቱቻችን ታሪክ ማውጣታቹ በርቱ በየክፍለሀገርሽየሚገኙትንም ጀግኑች አስታውቃቸው
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ኤቢሳች ቀጠሉበት የሙስሊም ታሪክ ብዙነው በጣም ትልቅ ልውጥነው መግስታችን ከመጣ አህባሾ የሚባሉ አጀውችን አባራሉን የሊባኖሳ ሌባች ማሻአላህ አልሀምዱሊላሂ እማየ ኢትጲያ እካን ተፈጠራኩ
@habibahabib8119
6 жыл бұрын
ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ Ewneteshn new kkkkkkkkkkk
@ሰአዳነኝየዶርአብይአህመድ
6 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን ebs ቀጥሉበት
@melikayenus2289
6 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ምርጥ ታሪክ
@zeynebamuhamed3314
6 жыл бұрын
እንደዚህ የተቀበር ታሪክ አለ ሚገርም ነው እናመሰግናለን ebs
@cafujema
6 жыл бұрын
Proud to be Ethiopian!
@meryemayimam2281
6 жыл бұрын
በውነት ኢትዮጲያ ትልቅ ታሪክ ባለቤት ናት። የመጀመሪያ አዛን ያሰማው የነብዩ ስ ዐ ወ ባልደረባ ቢላል አል ሐበሻ ሀገር ናት። ኢቢኤስ እናመሰግናለን! ጥሩ ለውጥ ነው እያሳያችሁን ያለው በርቱ
@ሀያትየረሱልተከታይሀስቡን
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@Sውዴልኑርለንታአንጃቴ
6 жыл бұрын
በጠም የሚጠፍጥ ተሪክ ነው ሁሌ ሼህ ሆጃሌ መነቸው እየልኩ ነበር ሱበሀን አለህ .ይህ ተሪከቸው እንድህ ተቀብሮ መኖር አነበረበትም .አሁን ቢሆን ተሪከቸው በመፀሀፍ ቢሰፈር በጠም ደስ ይል ናበር .
@mekke6544
Жыл бұрын
ቢትወደድ ሼህ ኦጆሌ።ቢወደድ ናቸው እና በአፄ ምኒሊክ የተሰጣቸው ሹመት ነው።
@fatumahussnegkgj9525
6 жыл бұрын
ebs በጣም ጥሩ ጀመረ ማሮነው ቀጥሉበት
@hosanna3393
6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትወስታ ነው ግን አጣራ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@الحمداللهربِالْعلمينْ-ث2ل
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢ ቢ ኤስ። ሶች
@bsbbd4181
6 жыл бұрын
ቤቱም ቢታደስ እና ሙዜየም ቢሆን ጡሩ ነው
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
6 жыл бұрын
ሡብሀነላ ያገዳደላቸው በጣም ያናዳዳል
@trineshtrinesh7673
6 жыл бұрын
በዉነት አባቶቻችን ሳይማሩ እደተማረ ብሉህ ነበሩ ያሁኑ ትዉልድ ለምድነዉ ተምሮ ጭቃ ሰርቶ ታሪክ ሳይሰራ ሳይማሩ እደተማረ በክብር ኢትዮጲያ ያስረከቡን አባቶችን ዛሬ ቆጭ ብሎ እራሱ ሳይተገብር የዱሮ አባቶችን ያጣጥላል ያሁኑ ትዉልድ ከዚህ ሳይማሩ አዋቂ የሆኑ ታሪክ ተማሩ እደፈለጋችሁ አታዉሩ
@itneshethiopia2956
3 жыл бұрын
ትልቅ ቅርሥ ነው የግድ መታደሥ አለበት።
@ሪቾየአርትአፍቃሪ
6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ebs በርቱ የትዝታ አዘጋጅ ይመችክ
@መድናሁሴንኢስላምነውሂወቴ
6 жыл бұрын
እዉነት ኮመንት ሰጥቼ አላቅም ሀቂቃ ebsቼ ከልብ ነው ምስጋናዬ ማለት ኢትዮጲያውነቴ ስኮራበት ለሙስሊሙ ያለው የኢትዮ ህዝብ አመለካከት ኢትጲያ ለኔ ምን አደረገችልኝ ብዬ አስባለሁ አሁን እኩልነት እያሳያችሁን እዉነት ቃላት የለኝም እናመሰግናለን እያደረጋችሁት ላለው ነገር ሁሉ ቀጥሉበት እኩልነትን አንድነትን መከባበር መዋደድን አሳዪን
@line2652
6 жыл бұрын
ሱበሀነላህ በስበቡም ዝናብአየሁ
@iloveyoumyborather9481
6 жыл бұрын
Weyna endat dessss yamel taric new😍😍 Ethio eko bezu yatdbq taric alat ebs betam enamsgnaln ketlubt
@iloveyoumyborather9481
6 жыл бұрын
Binyam Tube eshi
@Sውዴልኑርለንታአንጃቴ
6 жыл бұрын
Ebs እነመሰግናለን ቀጢሉበት
@madinahfaris9013
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mardiyana8297
6 жыл бұрын
ebs እናመሰግናለን በርቱ
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
6 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረከላ
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@yealihainatngne1205
6 жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናለን
@maryamandres342
6 жыл бұрын
ዉይበጣምአጠረ እናመሠግናለን
@fatum6734
6 жыл бұрын
ወይእኔያርብየአላህእንተውእርድርይክርም
@bsbbd4181
6 жыл бұрын
የነ አባጂፋር ታሪክ አለ ቡዙ ነው ታሪኩ
@yusufhafiz7401
6 жыл бұрын
Allamdulillah mashallah das tilalachu
@ሀያትየረሱልተከታይሀስቡን
6 жыл бұрын
E b s ከልብ እናመሰግናቸዋለን ቀጥሉበት የኢትዮጵያ ሙስሊም ታሪክ ብዙ ነው ግን ታፍኖዋል
@nafesaemamm1151
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@africafrom6826
6 жыл бұрын
Love the video mashallah
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
6 жыл бұрын
ይህን ታሪክ እስከዛሬ ለምንተደበቀ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
6 жыл бұрын
ሙኒር ሁሴን አድናቂ ነኝ ግጥም እወዳለሁ ኢንሻ አላህ ውደ
@ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ
6 жыл бұрын
Binyam Tube ስለምን ጉዳይ ነው የምለቅልን. ሙዚቃ ፊልም. አንሰማህም ሀገራዊ ጉዳይ ኦኬ
@tsedalemariam7920
6 жыл бұрын
Sile minilick tut mekuret( ye weshet tarick) new yemiyastemirut, sile Ethiopiawinet, sile andinet tarikachenen mastemar ayfeligum
@የዶርአብይደጋፊ
6 жыл бұрын
ጎበዞች ቀጥሉበት ኢቢኤስ
@ፈዲእናቷንናፍቂ
6 жыл бұрын
Wooooow Allah yetebekachwe ebs
@zebibaabdu3638
6 жыл бұрын
ቀለም አምባ ትምርት ቤቴ ተምሬበታለው ትዝታ አለኝ 💝ቤቴ መንግስት ውስጥም ፈተና ተፈትኛለው
@rimrim-vg7qp
6 жыл бұрын
ሱብሀ ነላህ ኢሀዲግ እኮ ቅርፆችን እኮ ደብቆ አፍኖአቸዋል የአባ ጅፋር ቤተ መንግስት እራሱ እንዲ መፍረሱ ያሳዝናል መንግስት በከነቃ የድሮ ቅርሶች ናቸው ሀብት ሚያስገኙት አሁንም አድኗቸው
@michealgutema9520
6 жыл бұрын
amazing story
@ayshao9972
6 жыл бұрын
ጥሩ ስራ እያሰረቹነው ከልብ እናመሰግነለን ተበረኩ
@kehaliyusitotayekehaliyusi4292
6 жыл бұрын
dess sel
@AkremMehamed
17 күн бұрын
Yonas Melkam Sew
@tsedalemariam7920
6 жыл бұрын
Aste Minilck tut korete lemitilu, Halesselassie kefu yemitilu, bizu teru tarik alachew!
@ዘቢደርነኝኢትዮጵያዊት
6 жыл бұрын
ሸጎሌ ሰፈሬ ነው
@hlimetahmedali4643
6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ነገር ግን ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ለሀገራቸዉ የከፈሉት መፅዋትነት ከባድ ነዉ so መግስት ትኩረት ሰቶ ቢያድሰዉ ይመረጣል ይህ የኢትዮጵያ ቅርስ ነዉ
@andykdir1995
6 жыл бұрын
Not enough we need parts to
@sofiasofi9228
6 жыл бұрын
Gena Ethopoeiawt mehune eyetsemagn new ebs enamsgenal
@makyahmm9707
6 жыл бұрын
ውይንስፍሪንአይህት
@maremmo1698
6 жыл бұрын
ሰው እኮ ትዝታ ነው አንዱ ሲሞት ለተተኪው ትዝታ የሰው መጨረሻው ትዝታ ብቻ ነው
@nafisaabdo1268
6 жыл бұрын
ይታደስ ከዉጭ ለሚመጡ ዜጐች ማሳያ ይሆናሉ
@ethiopiaethiopia.nbsemari184
6 жыл бұрын
ufffffffffffffff tezeta alag
@sitiseman3878
6 жыл бұрын
አይ ይሄ የመሰለ ቅርስ ተቀብሮ ይኖራል
@seadakassaw1308
6 жыл бұрын
ይገርማል
@زهرايمام
6 жыл бұрын
ይሚገርም ታሪክ ነው ኢቢኢሶች በጣምደስ እሚል ፕሮግራም እያስተላለፋቺሁነው በዚሁቀጥሉበት በኢቶጲያ ሃቂቀተን ተጨቆነው ነው እሚኖሮት ነስሩላሂ ቀሪብ ኢሻአላህ እሂ ቅርስ የሊላእምነት ተከታይቢሆን እደዚህ ተበሳቆሉ አይታይምነበር የሙስሊም ታሪክ ና ቅርስ በኢቶጲያ ቢኖርምግን ኖሮ እዳልኖር ሙስሊም ላደርገኝ ለአለማቱጌታ ምስጋና ይገባው አብይአህመድ በአንድነት ይመራል ብይ ተስፋ አደርጋለሁ ኢቢኢሶች ቀጥሉበት።
@abduzeinu9669
2 жыл бұрын
Ye musicaw sem manaw benatachu
@muhad97
6 жыл бұрын
Des yemil tarik new
@mimemime3382
6 жыл бұрын
Teze yelgale azwetra ande yemkate yenate gudega niberhe enhde nebra hultume wedfetryehawe hedwale bgente yergese enate gudegawenme
@مريمالحبش-ن4ل
6 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡትምህርትቤት
@مريمالحبش-ن4ل
6 жыл бұрын
ወለህ ተምርበት ነበር
@mohammedibra9444
2 жыл бұрын
Ethiopia ewenetengaw Tarik altethafem yetethafew weshet bicha nw
@toybaabebe4997
6 жыл бұрын
ebsበጣምጡሩነው
@fafefafe6981
6 жыл бұрын
አዳድ ታሪክኮቻችን ጭራሽ እዳይታወቁ ተሸፍነዋ ለሀገር ትልቅ መፅዋት የተከፈለበትን ebs አናመሰግናለን
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
6 жыл бұрын
ቢረዝም ጥሩ ነበር
@zadyeguragifekir2685
6 жыл бұрын
❤💛💚
@neimaneima4843
6 жыл бұрын
batam yamral
@AbAb-dh7yq
6 жыл бұрын
Kmre Ethiopian bezu yltwrlat ngar ala kirsun gen benkbkbute ayyye mengeste
@jemalgermany5353
6 жыл бұрын
ጥርሴስ ልማዱነው አይኔን አታስቀው አለ
@hamzahajikadir2292
6 жыл бұрын
weyne sefere tmhrt bete
@erhemaeshet3411
6 жыл бұрын
አሁን አሁን ebs በጣም ለውጥ አላቹህ ከሙሲሊም ኡማ ጋር በመገኝት ጥሩ ጥሩ ታሪክ እየተማርን ነው
@mamafrance4539
6 жыл бұрын
EBS እናመሰግናለን እንደ ንብ ታታሪ የሆኑ ጋዜጠኞች እየመጡ ነው ግን የሙስሊሙ ቅርስ እንዴት ሆን ተብሎ ከታሪክ እንደጠፋ መረዳት ይቻላል በዶክተር አብይ ዘመን መፍቴህ እንደምያገኝ ተስፋ አለኝ
@mamafrance4539
6 жыл бұрын
Binyam Tube እሺ ጥሩ ነገር እናበረታታለን
25:54
ትዝታችን በኢቢኤስ 4 ኪሎ እና ትዝታዎቿ/Tezetachen Be ebs se 11 ep 7 Dan Admasu 4 Killo
ebstv worldwide
Рет қаралды 34 М.
29:39
አርአያ ሰዉ የሰብዓዊነት ማማ ሼህ ሙሃመድ ጌታዉ (አባ ጌታዉ) Wollo Shehi Muhammed Getaw Documentary Film
Wollo University Official
Рет қаралды 19 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 41 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 9 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 454 М.
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
18:25
“በጄኔራልም በሚሊሻም አይሳከም”አመራሩ፣ የእነ ሽመልስ የፀጉረ ልውጥ ዘመቻ፣ የመከላከያ ደብዳቤ፣ በትግራይ ወታደራዊ ምልመላ?የኢሳያስ ወታደሮች ተማረኩ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 25 М.
22:49
SNOW Day STREET FOOD in Afghanistan - Heavy SNOWFALL Street Food in KABUL Afghanistan
Street Food AF
Рет қаралды 1 М.
11:32
🛑 ኩላሊት ከሰጣት በዋላ ስራውን አልቀጥልም ትልቅ ሚስጥር😱 | Yosi | Seifu on EBS
Yosi tube - ዮሲ ቲዩብ
Рет қаралды 1,6 М.
26:44
ትዝታ ከሰሜን ሆቴል እስከ ማዘጋጃ /ትዝታችን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 59 М.
7:42
የሸህ ወጀሌ የልጅ ልጅ ልጅ የ18 ዓመቱ ወጣት ስለ ባለታሪኩ ቅድመ አያቱ
Arat Ayin Media አራት ዓይን ሚዲያ
Рет қаралды 237
16:17
Warren Buffett Leaves The Audience SPEECHLESS | One of the Most Inspiring Speeches Ever
FREENVESTING
Рет қаралды 18 МЛН
1:38:23
Bashar El Assad: Power or Death
Investigations et Enquêtes
Рет қаралды 2,1 МЛН
14:49
The PHILOSOPHER Who Solved The MEANING of LIFE? Leo Tolstoy
PhiloNautica
Рет қаралды 420 М.
53:33
ጫካን መሪው ይፋ አደረጉት❗️ አስደማሚው አለም❗️
Hasab Meda ሀሳብ ሜዳ
Рет қаралды 118 М.
34:25
ትዝታችን በኢቢኤስ ሰራተኛ ሰፈር እና አሰገራሚ ትዝታዎቹ /Tezetachen Be EBS Serategna Sefer The Back Story
ebstv worldwide
Рет қаралды 90 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 41 МЛН